Geta ybarkh man of God. I believe you speak the word of God. This is me. I try to put all efforts to secure which is very hard to believe. Please pray for me.
Astmrot wust andu Kal yegnan bet asayegn egna ber lay ye seferachin wushoch tesebsbew yetayalu sewoch lemn egnin wushoch atabrum tetseyifew slu enate tewachew wedajoche nachew bla tmelslachewalech be ewnet Kal hiwet yasemaln memher
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እንዴት መንፈስን ልብን የሚያሳርፍ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
ከነቤተስቦ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen qale hyiwet yasemalin memeher 🙏
Amen amen 🙏 kale hewat yasemalen amen 🙏
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln egzabhar ymesgen
እሜን (፫)
Amen 🙏 🙏 🙏
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher bakiheni selikeheni eflige alew 🤲🤲🤲❤💛
🙏🙏💕💕💕🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃለሂወት ያሰማልን መንግስቱን ፅድቁን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እደ ሁልጊዜው ስለ ድንቅ ትምህርቶት እናመሰግናለን እግዚአብሔር እርሶን እና ቤተሰቦን ይባርክ በድጋሜ አመሰግናለሁ
አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘምንህን ይባርክ ኑርልን መምህረ ሕዎትን የሚያድስ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 kale hiwet yasemaln Amen 🙏
Amen amen 🙏 Egziabeher yemesgen kebru yesfa Semu Beruck yehun yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen
መምህር እርሶን ሳዳምጥ ሁሌም መረጋጋት ይሰማኛል ቃለ ህይወት ያወማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎ ይብዛልዎ
AMEN AMEN
KAL HIWOT YASEMALEN
ሁሌም አዲስ ሁሌም እንቁ ነው ለኔ ትምህርትህ መምህሬ ኑርልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን ለመምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን በእውነት እግዝብሔር ጸጋው ያበዝልህ
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን! የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
አሜን🙏🏽የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን::
መምህሬ ትምህርትህ ድንቅ ነው በውነት ለየት ያለነው ስለፍቅር _ስለ እምነት ስለሁሉም ነገር መምህሬ ነህ እድሜ ይስጥልን
Kale Heiwet Yasmalin Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
አሜን🙏🙏🙏
Amen egzhabire yestleni
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ በረከት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን
Kale Hiwot yasemalen abatachin 🙏🙏🙏 tsegawin chemero yabazlot. Temhert asetato leb yebyemegaba new. Endetegeberew Fetari yerdagn 🙏 Egziabher ersona betesebon hulem yetebek. Hagerachinin alemachinen Selam Tena yadergeln. 🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃለ እይወት ያስስማልን
መምራችን ቃልህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ፂሪቁን ያወሪስልን
Amen amen kel hiwat yasemalna 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Geta yibarkot
Amennnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen memehrachen Qal hiwet yasemaln bewnt temherto tesmeto ayetgebem edemina tinawn yesteln tsegawen chemro yabezalot 🙏🙏🙏
🌺🙏 አሜን በረከቱን ያብዛልን🌺🙏
Kalehywet YaSemaln memhr Egzabehir Agerachenn Selam yargln
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
Amen 🙏 esu yirdan
አሜን አሜን🙏 ቃል ሂወት ያስማልን 🙏 ሰላም እና ፍቅር ያምጣልን እዝጋብሐር አምላክ ይቅር ይበለን🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemaln memhre edmena tena yabzalot Amen
Amen amen
Egziabher ystlin Amennnnnn
Kale hiwot yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ደስ ብሎኝ ሰማሁት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Amen amen amen Egziabhier ydegfen memhr
Amen Amen Amen yhen ystmern egzybher sem ystmern yhen
🙏🙏🙏🙏❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመከረን ላስተማረን ለ ልኡል ለእግዛብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ
Amen Amen Amen Bahunt Mamerachen egezaber Yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Qalahewot yasaman Abatachen 👏👏👏🤲🤲🤲🤲
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
በዚህ በኛ ዘመንማ ሰውን እንኳ ወደአውሬነት እየለወጥን ነው እንኳን እንስሳትን ፍቅር ልንሰጥ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን እንጂ
ጌታ ሆይ ማረን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ❤️👏
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወት
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
በጣም ትልቅ ትምህርተ ነው እራሴን እንዳይ ነው ያደረገኝ እግዚሃብሔረ ይባርክህ
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን
አሜን ኣሜን አሜን 🙏🏾
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
በጸሎት አስቡኝ
Amen kal hiwet yasemalen
Edemana tena yeseten nourelen fetare bate laye aderw behewta bezou negerouche eylewtekelegenew temesgen 🙏
Ameen ameen ameen waaqyyoo goftaan laphekoo irraa nafi abulchu galtooma barsisaa
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
Tbarkln
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
እናቴ እንግዳ ሳይመጣ ሁለት ቀን ካደርን አምላኬ ቤተ እንግዳ ቀረብኝ ብላ ትፅልይ ነበር ግቢያችን ውስጥ ሁሌ አህያ ታስሮ ይታያል እንግዳ በረከት ነው ስትል ያለንን በልቶ ከሄደ ምኑነው በረክት እንላት ነበር ዛሬ አዋቂው ማን እንደሆነ አስተማርከኝ የወላጆቻችን እውቀት ምነው እኛ ላይ ጠፋ ይውም በየሰከንዱ እየተሰበክን
እግዚአብሔር ይስጥልን ዓይናችንን ስላበራህልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አምላካችን አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን👍
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
በእውነት ልቤን ነው የነካኝ በጣም አሰተማሪነው እግዛብሔር በአንተ ላይ ከድሮ ተናግሮኛል ፀፀጋውን ያብዛሎት
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachen Egezabehar tsegawun ye bezeln ye agelgelote zemenk ye barke 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተመርንውም በልቦናችን ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቆት🙏🙏🙏
Mamerchan Egizaber edima ane tenawuna yabezalota kalewute yasemalen 🤲
እሜን ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Kalhywe yasmailn memher🙏
Kale hiwote yasemalen memerh. Enamesgenale
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ
🍇🍇👍
Ebzbher kale hewte ysmalelne
Kale hweten ysemalne memehre
እስኪ እህቶቼ የቀሲስን ሰልክ ካላቹ ፃፉልኝ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏼
God bless you and your family 👪🙏🇪🇹🇪🇷
Amen.Amen.Amen
Kale.hiwet.yasemalen
እውነት ነው ቀሲስ አሸናፊ ትምህርትህን ሰንሰማ ነው አይናችን የሚገለጠው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Geta ybarkh man of God. I believe you speak the word of God. This is me. I try to put all efforts to secure which is very hard to believe. Please pray for me.
ኦሪት ዘፍጥረት ((19:11))
¹¹ በቤቱም ደጃፍ የነበሩትም ሰዎች ከታናናሹ ጀምሮ እስከ ታላቃቸዉ ድረስ ዐይናቸዉን አሳወሩአቸዉ ደጃፉንም ሲፈልጉ ደከሙ አጡትም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክዎት እኛንም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
Thank you kesis, it's amazing
Astmrot wust andu Kal yegnan bet asayegn egna ber lay ye seferachin wushoch tesebsbew yetayalu sewoch lemn egnin wushoch atabrum tetseyifew slu enate tewachew wedajoche nachew bla tmelslachewalech be ewnet Kal hiwet yasemaln memher
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት
ቤታችን በመርካቶ አካባቢ ነበርና ንግድ ቤታችንም እዛው ነበር ማደሪያ ቤት ነበረው እና ከፍሎ ሊያድር የመጣውን ሰው መልሰው አብልተው አጠጥተው መልሰው ከከፈለው በላይ አድርገው ይሸኙት ነበርና ብዙ ደንበኞች ነበሩን ታዲያ ግን ብዙዎቹ ብልጠትንም የሚጠቀሙ ስለነበሩ እነሱን በይሉኝታም ጭምር ስለሚቀበሉ እኛ ልጆቻቸው እንበሳጭ ነበር እሺ ታዲያ የማናውቀው ሰው ሁሉ በስራ ሰበብ እየመጣ በነፃ ተጋብዞ የሚሄድ ከሆነ የኛ ነፃነት ማጣትና ማደሪያ መልቀቅ ለምንድነው ???ብለን እንቃወም ነበር በተለይ ምግብ የሚቀርብበትን ሰአት ጠብቀው በየቀኑ ከቤታችን የማይጠፉ ብራቸውን በኪሳቸው አድርገው ትንሽ በኑሮ ከኛ ከተሻሉ እኛ ምን ያህል ሞኝ እንደሆንንና አባካኝ እንደሆንን ለመጣ በሙሉ አቅራቢዎች በመሆናችን ወደ ኃላ እንደቀረን ጭምር በመናገር ሁሉ ይመልሱልንም ነበር ይገርመኛል ታዲያ እኛም እውነት ነው ስለቀረበለት መልሱ ይህ የሚሆነው ስላላወቁ ለናት አባታችን ስንነግራቸው የሚገርመው ተውት ይህን የሚለው ባለማወቁ ነው እስኪ አብርሀምን እዩ ይሉን ነበር አባቴ በህይወት የለም ግን ቤቱ የመንገደኛ ሁሉ ነበር በንግድ ሰበብ ፈጣሪ ሲባርካቸው የኖሩ የታደሉ እናታችንም ዛሬም ቤቷ ክፍት ነው ቤተክክርስቲያን ሁሉ ተሸክማ መሄድ ማብላት መዘከር ነው ትልቁ ስራዋ እግዚያብሔር ይመስገን ዛሬ ተረድተናቸዋል ከዚ በላይ መባረክ ምን አለ እሱ የሰጠውን ነው እኮ ያካፈሉት እኛም ንስሀ ገብተናል አቅማቸው ቢደክምም የለመዱት እንዳይጎድል በኛም ተባርከዋል እውነት ነው ዛሬ ልጆቻቸውም ተባርከዋል በድጋሚ እግዚያብሔር ይመስገን የበለጠ እንጂ ስናካፍል የሚሰጠን አይቀነስብንም እግዚያብሔር ይባርክልን ቃለህይወት ያሰማልን።
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen .
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen amen amen ♥️🙏