እየቆየን የሚገባን እግዚአብሔር kesis Ashenafi G.mariam

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 56

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 дні тому +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" ከእዮብ የምንማረው ይህንን ነው በእግዚአብሔር የሚታመን ቅን ቢሆንም ስጋትና ፍርሃት እንደነበረበት ይህ ደሞ ፍርሃት ደሞ ፈተና ላይ እንደጣለው የሚያስተምረን በእግዚአብሔር መታመን ሁሉን ለሱ መስጠት በጸሎት መማጸን እንጂ ማጉረምረም፣ መጨነቅ፣ መጠበብ፣ እንደሌለብን ጠባቂ እግዚአብሔር እንደሆነ ማመን እንዳለብን ያስተምረናል። እኔም ተማርኩበት እስከአሁን የጠበቀን የሚጠብቀን እግዚአብሔር ነው ከአሁን በኃላ ለምንም አልጨነቅም ጠባቂ እግዚአብሔር ለዚህ ያደረሰ ቸር አዳኝ ጠባቂ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ይመስገን አሜን❤❤❤🙏በጸሎት መትጋት ብቻ ከኛ የሚጠበቀው እንደሆነ ይህን ተምረናል🙏ስለማያልቀው ፍቅሩ፣ ጥበቃው፣ ቸርነቱ፣ ምሕረቱ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 дні тому +1

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 2 дні тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሢሥ🎉🙏🙏🙏❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 дні тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ...አሜን🙏🙏🙏

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 День тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አሜን♥️🙏♥️

  • @tube5986
    @tube5986 Годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ❤❤❤❤እልልልልልልል❤❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-7 2 дні тому

    እግዚአብሔር ምንም እንዳልገባኛና ፊቱን እንዲያበራልን በየቀኑ መፀለይ እንዳለብኝ ተምርያለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 дні тому

    አሜን🙏ልዑል እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 በጣም የምወደው ምርቃት

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tube5986
    @tube5986 Годину тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤አባታችን❤❤❤በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 2 дні тому

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 2 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት!

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k День тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄርን ይመስገን❤❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 День тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምራቺን ❤️❤️❤️

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ቀሲስ በረከታችን ነዎት🙏😍😍😍😍😍

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️🤲🤲

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን

  • @zemariyamlakkassa
    @zemariyamlakkassa 2 дні тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መ/ሬ❤❤❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነህይ እሰውሰ ሰላም ነአቸዉ ዉይ ከመላው ቤትሰበው ጋር አባተችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አይደልም አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 2 дні тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @SenaitAraya-n7n
    @SenaitAraya-n7n 2 дні тому

    አሜን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 дні тому

    Amen AMEN Amen ❤️ Egziabher ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤️

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 дні тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @NetsanetFentahun-s3v
    @NetsanetFentahun-s3v 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ ።ተመስገን አምላኬ ይህ የመሰለ ቃለ እግዚአብሔር እንድሰማ እድል ስለተሰጠኝ 🤲🤲🙏

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 2 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 дні тому

    አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏

  • @Zeeab16
    @Zeeab16 2 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 2 дні тому

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @hirutvangorder9165
    @hirutvangorder9165 2 дні тому

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @tsegeyhadgu
    @tsegeyhadgu 2 дні тому

    Amen amen amen

  • @FIKRTEGEDAY
    @FIKRTEGEDAY 2 дні тому

    Amen

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 2 дні тому

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤

  • @tedrosmekonen-l6w
    @tedrosmekonen-l6w День тому

    Kalehiwet yasemaln kesis Ashenafi
    አው እኛ በ ልማድ እና እኔነት ሱስ ተይዘን የተቸገርን ሰዎች ነን በተለይ ደግሞ የአኔን ህይወት ስፈትሸው.
    የዚህ ሁሉ መንስኤው ደግሞ አምላካችን ኣለማወቃችን ይመስለኛል:
    ቃሉም እንዲህ ይላል:- ከ መሥዋዕት ምህረት እወዳለሁ ÷ ከ ሚቃጠል መሥዋዕት ደግሞ አመላክን ማወቅ እወዳለሁ: ትንቢተ ሆሴዕ
    እና ፈጣርያችን, ኣባታችን, የበኩር ወንድማችን, ጓደኛችን , እረኛችን , ሁሉም ነገራችን ሥሉስ ቅዱስን አንድናውቀው በዚህ ርዕስ ደጋግመው ባስተማሩን እላለሁኝ

  • @TigistNegash-nz4lv
    @TigistNegash-nz4lv 2 дні тому

    ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @KilineshIbsa
    @KilineshIbsa День тому

    God is best!

  • @eleniwassie6912
    @eleniwassie6912 День тому

    Amen, Amen, Amen. Kalehiwot Yasemaline

  • @HaNa-dc6lo
    @HaNa-dc6lo 2 дні тому

    Amen be ewent aba lesegyame lenefeseme yemehone temhert selemiyastmerug egzeyabhar yesetlen

  • @Mercy3887
    @Mercy3887 Годину тому

    Kale hiwot yasemalin🙏🏾Zmare mekaektin yasemalin wendimachin🙏🏾 Yiftugn kesis🤲🏾

  • @senaitdesalegn4570
    @senaitdesalegn4570 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yewebdar-od5ob
    @Yewebdar-od5ob 2 дні тому

    🙏🙏🙏

  • @KilineshIbsa
    @KilineshIbsa День тому

    🙏🏾🙏🙏🏾🍋🙏🏾🙏🙏🏾

  • @muluneshteshome3811
    @muluneshteshome3811 3 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 2 дні тому

    ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደሆንክ ሀሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ ! መምህራችን ቃለ ይህወት ያሰማልን ይጠብቅልን🙏❤️

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226 2 дні тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾💗

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 2 дні тому +1

    Amen

  • @dawitdeggfe1637
    @dawitdeggfe1637 День тому

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤

  • @90God86
    @90God86 10 годин тому

    አሜን❤❤❤

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @teshalegutema2691
    @teshalegutema2691 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @seklt8758
    @seklt8758 6 годин тому

    Amen 🙏

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 День тому

    Amen

  • @እሙየክርስቶስልጅ

    ❤❤❤