ፍቅር ይዞኝ ወላጆቼን አስቸግሬ ነበር። እግዚአብሔር ደግ ነው። wro fiker and kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 годин тому

    አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @TigistMolla-r3z
    @TigistMolla-r3z День тому +5

    ፍቅርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የምር ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ እኔ ምስክር ነኝ ቤታችሁ ነበርኩኝ ሁሌነው እንደምሳሌ የማወራው ከቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @YihenewMelkamu
    @YihenewMelkamu 18 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችን እናት ቤቱ በእግዚአብሔር ፍቅር የተሞላ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን Mame❤🙏ኑሪልን እናትዬ

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye День тому

    ደስ የሚል ቤተሰብ ብዙ ተማርን እናመሰግናለን እናታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ከነቤተሰባቹ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 2 дні тому +6

    እውነት ደስ የሚል ወውይይት ነበር ብዙ ነገር አስተምሮኛል እናት እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @z_amen87
    @z_amen87 3 години тому

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesretendalew7011
    @mesretendalew7011 Годину тому

    እህቴ በጠቃላይ ቤታችን ዘራችን የፍቅር ቤት ነዉ ይበልጥ ደሞ ፍቅሬ ጠለለ ፍቅር ነሽ

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 2 дні тому +3

    አሜን. አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጢና ይስጦት ❤️❤️❤️❤️🤲🤲

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk День тому +1

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ድንቅ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ለኛም ያድለን ታማኝ ነት ጥንካሬ እመነት ተምራለው ❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ❤ ቀሲስ ፀጋ ይብዛልክ

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰበሀ ጋር ይሰጥልን እናታችን አባታችን በጣም ጥሩ ትምሀርቶ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @EgegayehuShumi
    @EgegayehuShumi 2 дні тому

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelGualTewahdo
    @RahelGualTewahdo 2 дні тому

    ውይ ወላጆቻቸው እንዴት ያሉ መልካሞች ናቸው ድንቅ ነው
    አባታቸውን አባቴን አስታወሱኝ
    🥰🥰እናመሰግናለ እናታችን ከወላጅዎ ጭምርም እንድንማር አርገውናል
    ኦርቶዶክሳዊ እናቶች ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከሁሉም እናቶች ብዙ የተለያየ ትምህርት እየወሰድንበት ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 2 дні тому +1

    እጅግ ደስ የሚል ቃለመጠየቅ ነበር እናታችን እግዚአቤሔር ጤና ከእጅሜ ይስጦት

  • @webet2273
    @webet2273 2 дні тому +1

    ነጣም ደስ የሚል ጊዜነበር እግዚህአብሄር ሁለታቹንም በእድሜ በፀያ ያኑርልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YihenewMelkamu
    @YihenewMelkamu День тому

    እግዚአብሔር ሳይገባን ከፍ አደረገን❤

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 День тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @samryfisha8873
    @samryfisha8873 2 дні тому +2

    .አሜን ከ ኦርቶዶክስ እናቶች እየተማርኩ ነው ❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 дні тому +3

    እካንደና መጡ የኔ እቁ እናት 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @mekidesfentaye1644
    @mekidesfentaye1644 День тому +2

    ፍቅርየ የኔ ማር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ! ቄስስ የነ ፍቅር ቤተሰብ በአንድ እተርቢው የሚያልቅ አይደለም አቶ ጠለለ በጣም የተለዩየተመረጡ እና የግዛብሄር ስው ነበሩ ከቻልክ ስለ እርሳቸው ብቻ እንድ ፕሮግራም ብትስራ ከቤተክነት ብዙ ትልልቅ አሁን በጳጳሰ ደረጃ የሉ አብረዋቸው የተማሩ ቤተክርስቲያንያገለግሉ አሉ ታሪካቸው መፅሀፍ ይወጣዋል እኔ ቤተስብ ነኝ በአካል ስለማውቃቸው ፍቅር ስታወራ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ትንሽም ቢሆን የቤተሰቡን ታሪክ መስማቴ ሌላ ሰው እዲያውቅና እድማርበት ስላደረክ በጣምእናመስግንሀለን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 День тому +1

    ቀሲስ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 2 дні тому

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 2 дні тому +1

    አሜንአሜንእግዚአብሔርይመገንእድሜናጤናይስጥልኝ

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 2 дні тому +2

    መምህርዬዬዬ🙏💐

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye День тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 2 дні тому

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው በኢየሱስ ስም😍😍😍😍

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 18 годин тому

    So sweet!!!!!God bless you all.Amen Amen Amen!

  • @riyapatummaafilputhanathan2667

    እውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 дні тому

    የናቶቻችንን ልብ ለኛምይስጠን አሜን አሜን አሜን ድቅ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @seneaddis4150
    @seneaddis4150 2 години тому

    Fikerya selayehush ejig betam desi belognal anchi ye ewent fiker nsh semsh betekekl ke sebienash gar yehadal fitare amelak edema ketena gar yesetsh ❤️ yenant betseb liyu nw betekekelm lelalawe betseb asetmari nw betam yemwedachi yemakeberachi betsebocha nachwe yewent eyalkeseku nw interview yechirsekut yawerashw hulu lik selhon ye ewentm ye fiker betseb nw❤️

  • @penael821
    @penael821 День тому

    Beyesusm betaaaaaaaaam nw des yemtelut tsega yebzalachu❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 День тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 15 годин тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ደስ ሲል ጥሩ ልማድ ነው ቀደም ያሉ አባቶች እኮ ስርዓታቸው ደስ ይላል የተላኩትን ሰላምታ ቆመው ሲናገሩ ደስ ሲሉ። አውነት ነው በትዳር ፍቅር መከባበር ከሌለ ምን ሕይወት ነው ትምህርት ይሰጣል። ውይ የእናቶች ለልጆቻቸው ያላቸው ፍቅር እኮ የተለየ ነው። ልጆችዎም እራሳቸውን ችለዋል መመረቅ ነው በልጅ ልጆችዎም አድገው ለመደሰት ያብቃዎ እውነት ነው ጸሎት ይሰራል ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @abigiyamovies4316
    @abigiyamovies4316 13 годин тому

    yegna enat betam new des ye milew ye hulachen enat be mehonesh edelegna nen fetari ye temesegene yehun

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 2 дні тому

    Amen amen amen egzabher yemsegen betam teru temhert new memher betam enmesgnalen ❤❤❤❤❤❤

  • @ReditTegegne
    @ReditTegegne 8 годин тому

    Thank you very much kesis for this beautiful interview with ma Mom. Momeye 💕so proud to be your daughter and Kesis May God bless your more and more 🙏🏻

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 День тому

    ስለትዳር ትክክ ለኛውን ሰው ነው ያቀረብከው

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 2 дні тому

    wow❤❤❤❤❤

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdiyamGoytom
    @AdiyamGoytom 2 дні тому +1

    🙏🌹🙏🌹🙏🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @teshalegutema2691
    @teshalegutema2691 13 годин тому

    ❤❤❤