ለኢድ _አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሣችሁተቀለና ወሚና ወሚንኩም ኢደል ሙባረክ ወኣለይና ወኣለይኩም☪️☪️☪️☪️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  6 місяців тому +1

    t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0912080666/0920786516

  • @sofiasofia5057
    @sofiasofia5057 6 місяців тому +3

    እህቴ እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን ቤታችንን እንዳያሳመርሽልን አላህ ያማረ ኑሮ ይስጥ አላህ በሰላም ሁለት ያድርገሽ ኢንሻ አላህ ወልደሽ የምትታቀፊ አላህ ያድርግሽ የእውነት በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ

  • @kediwollotube
    @kediwollotube 6 місяців тому

    አልሀምዱሊላህ እኔም ቤቴን ጨርሱ ሀውይንና የኔን መግባት ነው እሚጠብቀው ዱአ አርጉልኝ ቀጣይ ረመዷን ቤቴ እቃየም አልቆ ባዴስ ቤት አዲስ እቃ. ማሻ አላህ. ምኞት አይቀርም
    ሀዊ ግን ኮድ ብትናገሩ ወረፋቺን እደረስበት ብናውቅ ማለቴ. ትኝት ረስተነውእዳንል

  • @DkDk-vz8gq
    @DkDk-vz8gq 6 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 6 місяців тому

    ዋው ማሻ አለሕ

  • @sofiasofia5057
    @sofiasofia5057 6 місяців тому

    ❤❤

  • @fatimaa615
    @fatimaa615 6 місяців тому

    የኔንም አስመጭልኝ ልመጣነው እዳትረሽው ተነ ቴብልና መጋረጃነው

  • @HawaSaid-fw6od
    @HawaSaid-fw6od 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ግን ችግሩሰልክ አትመልሺም

  • @fatimaa615
    @fatimaa615 6 місяців тому

    ሀዊ ምን ሆነሽነው ያቆምሽው ወልደሽ ወይስ አርግዘሸ

  • @መሬም-ኸ4ጠ
    @መሬም-ኸ4ጠ 6 місяців тому +1

    ወድ ወለ ሴት ወለደሺ ሀዋ ለምን ለተመልካች አልተናገራችሁም መወለድሺን

  • @zeyinebmohammed2594
    @zeyinebmohammed2594 3 місяці тому

    ዋጋውን አልተናገርሽምኮ

  • @መሬም-ኸ4ጠ
    @መሬም-ኸ4ጠ 6 місяців тому

    ሀዋ እደነሺ ወለደሺደ ጠፍሺ እሳ መዉለድሺንም አልነገርሺንምሳ