ብሬን አምጣ !! 😂 አዲስ ገጠረኛ ድራማ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @AbdelKader-z5g
    @AbdelKader-z5g 22 години тому +20

    አሚን በሉ ልመርቃችሁ እደ አያሌው አይነት ጎደኛ ይስጣችሁ ላይክ አድርጉ ላያሌው ❤

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 21 годину тому +2

    ትበይን ግን ትገርሚያለሽ ባሰጭም ምን ይሆናል ባትስቂ እና ባታሳቅቂያት አያሌው ሰው አክባሪ ነክ ተባረክ ብርቄዋ ቤትሽን ደጅሽን ፅድት አድርገሽ አስቀኚያት

    • @Mmm-m9l2z
      @Mmm-m9l2z 17 годин тому

      😂ቤትሽን የምታፀጅዉ ጎረቤት ለማስቀናት ነዉ🤔😅

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 18 годин тому +1

    አይ ትበይን እኔም ግራ ተጋበዉ🙆😂አያሌዉ እኮ ትለያለህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤🎉🎉

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 19 годин тому +1

    የትበይን አመል አይጨበጥም አሳቀቀቻትኮ አያሌዉ ምርጥ ጎረቤት ምርጥ ወዳጂነህ ተባረክ እጂህ አይጣ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም አዛኝ ሠዉነዉ

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 12 годин тому

      ትበይን እኮ ደንበኛ የመን ድር ሴት ናት አንዴ ሰው አንዴ አፈር እየሆነች አስቸግራለች

  • @zieneb
    @zieneb 22 години тому +3

    አይ ማጣት 😢😢😢 አያሌዉ ኪስህ ሙሉ ይሁን እጅህ አይጣ እዴት ደስ እዳለኝ ብሩን ስትሰጣት😢😢😢😢

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 19 годин тому +1

    ውይ ጎጆ ሲወጣ ብዙ ነገር ይጎላል እኮ ሁሉ ሞልቶለት አይወጣም ትበይን ግን ምን ነክቶሽ ነው ከሌለሽ የለኝም ብትይ ውይ መቼም ድራማ ነው እንጂ

  • @Enanu-dy9tp
    @Enanu-dy9tp 16 годин тому +1

    አያሊው መልካም አመትባል ጎበዝ meet Krishna’s good Goob god bast friend Waw ❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 21 годину тому +1

    ትበይን አንድ ጊዜ ጥሩ ሌላ ጊዜ ሌላ ሰው ባህሪሽ አስቸጋሪ ነው ኮሜድ ነው መቸም አንቀጣሽም 😂😂😂😂❤❤❤

  • @Nway29
    @Nway29 21 годину тому +2

    አያሌው ግን ትለያለህ የደግነት ጥግ ነህ !!!!!!!

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 22 години тому +2

    ትበይን ግን ተይ😂😂😂😂😂አያሌው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 20 годин тому +1

    አይይይይ ትበይን 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 21 годину тому +2

    አረ ብርቄ ቤቱን ጠራርጊው ለካሜራ እንኳን ሰው ያለበት ይምሰል

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 18 годин тому +1

    አይትበይን😂😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 17 годин тому

      ወይ ትበይን 😅😅😅😅ግን

  • @RMetica
    @RMetica 21 годину тому +3

    ወገኖቼ የሰዉ እጅ አያሳያችሁ😢😢

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 21 годину тому +1

    ወይ ትበይን😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 41 хвилина тому

    ይች ትበይን የምትባል ሴትዩ ምንሺም አይጥም ችግር እደማታቂ ከአስማረ ቤት ሄደሺ የሰረቅሺውን እረሳሺው😂ይሻሙትን መልሱልን አሁን ይሄን እሷ ብትሆን ቶሎ ነበር የምትረዳው እደአያሌው አይነት መልካም ሰው ያብዛልን❤🙏

  • @almetyimam
    @almetyimam 10 годин тому

    አይ ትበይን አንድ ቀን ደህና አንድ ቀን ክፉ እንደሆንሽ❤😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 17 годин тому

    ከሻሙ በላይ ሁነኛ አታገኝም አስማረ ። ሻሙን ቤትዋ መልሰሰት ።

  • @saraahmad792
    @saraahmad792 16 годин тому

    😅😅 ይበይን እፋ አማራኘዋ😅😅

  • @KalZola
    @KalZola 23 години тому +2

    በላይክ ፍቅራቹን ግለፁ 💜💜

    • @JannatAbbew
      @JannatAbbew 22 години тому

      😂❤👏 👏 👏

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 22 години тому

    Ayhlew jeginah gorbate eko nw edsue hyenite yabizha ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tube6497
    @tube6497 17 годин тому

    ወይ ትበይን ንፉግ አትሁኝ😂😂😂

  • @AwekeDerbew
    @AwekeDerbew 16 годин тому

    የዳምጠው ቤት ወፍጮ ቤት ነው የሚመስለው አይፃዳም??

  • @Samsunga04e-mw6se
    @Samsunga04e-mw6se 20 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 22 години тому

    Damitwe 😂😂😂 tebiyen nigrciwe 😂😂😂sewdateko tibyen ❤❤❤🎉

  • @ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን

    የኔውዶች ሥወዳቹህ 😅😅😅😅

  • @Enanu-dy9tp
    @Enanu-dy9tp 12 годин тому +1

    መቸምአያሌው መቸም m ነው ያመሰገንኩህ እኒ ያለሁት እሩቅ ሀገር ነው

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 20 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰👌👌👌👌👌🤗🤗🤗🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @אלמזבלאי
    @אלמזבלאי 16 годин тому

    ደራማ ቤሆን የትቭይን ትወና ያሥጠላል 😮

  • @rahamarahama4833
    @rahamarahama4833 8 годин тому

    ተበየን የሳቄ ምንጭ እንደው ምን ላርግሽ 😂😂😂

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 22 години тому +1

    ይች ትበይን የምትባል ከንቱ እንደው ምናለበት ከዚህ ብታወጧት።የኛ ሰው እንዲህ በማጣት አይሳለቅም ሁሉ ነገሯ ምስኪኑን የጎጃም ህዝብ አትወክልም ወይ አስተካክሏት ወይ አባሯት።

  • @abazoabazo1554
    @abazoabazo1554 20 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 20 годин тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 14 годин тому

    ተበይ. ተዘይ. አፈ. አትሁኔ❤❤❤❤❤❤

  • @Nway29
    @Nway29 21 годину тому

    የትበይን ደግነት ታጦቦ ጭቃቃ ነው።መልሰሽ ስለምታፈርሽው ያስጠላል።

  • @HgGg-kx7fl
    @HgGg-kx7fl 23 години тому

    ሰጥቶ የነሳ አሉ 😂😂😂

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 2 години тому

    አቤት ትበይን😅😅😅😅

  • @etayehumekonnen1717
    @etayehumekonnen1717 8 годин тому

    ayalew tebarek tebeyen gen men hona new kelay kelay yemianagerat eyetedebekech tetetalech

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 20 годин тому

    ትበይን ዛሬስ በጣም አስጠላሽኝ አይባልም እኮ ጓደኛሽ ሲቸግራት ብትረጃት ምን አለ

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 21 годину тому +1

    ምን ያስቃል ካለሽ መስጠት ከሌለሽ ዝም

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 20 годин тому

    አያሌዉ 😂

  • @tuba9437
    @tuba9437 22 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 18 годин тому

    ይሻሙሽ ደባካ ትምጣ❤

  • @Bettyyenegeta
    @Bettyyenegeta 22 години тому

    ብርቄ ግን ተይ ጠራርጊው ቤቱን ግቢውን

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 21 годину тому

    😢😢😢😢😢❤

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 21 годину тому

    አስሜ ደሞ ይሻሙን አምጣትና ፉአ ብትን ብላችሁ አክብሩ በሃሉን ከነ አያሌው ዳምጠው ጋር ሰብሰብ ብላችሁ አድምቁት ሰፈሩን

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 21 годину тому

    ደበረችኝ ትበይን ማርያምን ዛሬ አናደደችኝ😡😡😡

  • @JdjDhdh-lx4yg
    @JdjDhdh-lx4yg 21 годину тому

    ❤❤

  • @saraahmad792
    @saraahmad792 16 годин тому

    ዳምጠው ሀብታም ነኝ አላለም ነበረ እንዴት ብር አጣ

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 19 годин тому

    አይ ማጣት አፈር ይብላ 😢😢😢😢

  • @אלמזבלאי
    @אלמזבלאי 16 годин тому

    የለኝም ማንን ገደለ

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 15 годин тому

    ይሻሙሺ. አምጣትኝ. ቆይግን. አትሰሙምደ. ይሻሙሺ. ትምጣ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 21 годину тому

    Tebeyen teresesh yergef

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 21 годину тому

    Ayalew telek sew neh

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 15 годин тому

    እርተው. እርተው❤❤❤❤ አሰማር. ተው. ይሻሙሺን❤❤❤❤❤አምጣ❤❤እባክህ❤❤❤❤

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw 20 годин тому

    Minew habtam neh sitbal alneber 300 bir yeleleh

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 21 годину тому

    Fikat tebeyenen betageluat men ale sentun eyabererachehu

  • @NasirArgada
    @NasirArgada 11 годин тому

    አይ ጓዳኝ ዋለሂ የዛሬ 7 አመት አስተወሰኚ

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 21 годину тому

    ምነው ሞልቶኛል አላልክም ነበርወይ

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 5 годин тому

    ትበይን አያሌዉን ለበለበችዉ እኮ

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 14 годин тому

    ተበይ. ዲምቀት❤❤❤❤❤❤❤ናትኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 20 годин тому

    ትበይን ግን ነገረኛነሽ

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 15 годин тому

    አያሌዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሩሰውነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 5 годин тому

    ትበይን ጀመረች

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 21 годину тому

    እረትበይን ጎረቤትህን አደራ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 23 години тому

    ዳምጣዉ ስራ ስራ እንጂ ሙሺራዋ በባዶ ቤት አስገብተህ😂😂😂😂

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 21 годину тому

    ትበይን ነውርነው

  • @Hrhg-sq2vs
    @Hrhg-sq2vs 22 години тому

    አይ ትበይን ነግ በኔ ነው 😢

  • @MohammedKindu-t9h
    @MohammedKindu-t9h 18 годин тому

    ኤረ ብርቄ ቤትሽን ጥረጊ

  • @גשאוסמאי
    @גשאוסמאי 21 годину тому

    ተበጂን እውነት ነው ግን

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv 21 годину тому

    Ttebeyen sibelu yelakush

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 10 годин тому

    ብርቄ ቤትሽን ጥረጊው ሁሌ ቆሻሻ ነወ ምነው ሴት አይደለሽም

  • @AbushaAwoll-xk6dn
    @AbushaAwoll-xk6dn 22 години тому

    ትበይን አተጨከ
    ኝባት

  • @saraahmad792
    @saraahmad792 16 годин тому

    ትበይን ግን አጭ አማረኛዋ

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 21 годину тому

    ጉድ ተበይን😂😂😂😂

  • @Mesert196
    @Mesert196 23 години тому

    ተይትበይን ንፉግአትሑኝ

    • @Iacen
      @Iacen 21 годину тому

      ቆንጆ❤❤❤

  • @אלמזבלאי
    @אלמזבלאי 16 годин тому

    ጥርሥሽ ይርገፍ

  • @MBaba-u4o
    @MBaba-u4o 18 годин тому

    ጥርስሽ ይርገፍ

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 2 години тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂