አስማረ አበደ !! 😭 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ድራማ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 79

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 19 днів тому +8

    የሰው ማንነቱ የሚለካው እንደ አያሌውና አስማረ በችግር ጊዜ ነው።

  • @አሐ
    @አሐ 19 днів тому +3

    እንደው ትበይን አንድ ቀን እንኳን የጤነኛ ሰው አነጋገር ተናገሪ ሁልጊዜ ፉተታ ሽርደዳ😮ነው ቃላቶችሽ በሙሉ አንዳንድ ጊዜ ያቀልሻል አስቢበት😮🎉❤

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 18 днів тому +1

    ድራማም አልመሰለኝም አስማረ አሳዘንከኝ

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 19 днів тому +1

    አስማረ ቀላል ይተዉናል😅
    ትበይን መቸነዉ ሠከን እምትክ😅
    አያሌዉ ምርጥ ጎደኛ 👌👌👌👌👌

  • @Ahmid887
    @Ahmid887 19 днів тому +12

    ላይክ አርጉላቸው😊

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 19 днів тому +2

    አሰሜ በርታበርታ በል

  • @SeidEbrahim-o2x
    @SeidEbrahim-o2x 18 днів тому

    አስማረ ትለያለህ በጣም ጀግናነህ ሁነህ ነወ የሰራህወ

  • @almazhana5932
    @almazhana5932 19 днів тому +3

    አይዞ አስሜ ምርጥ ጉአደኛ አለክ አያሌው መልካም ሰው ነው

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 19 днів тому

    ውይ አስማረየ የኔ መልካም በጣም አሳዘንከኝ የአእውነት ቢሆን ብር እልክለህ ነበረ በውነት።

  • @fetiyfeti4791
    @fetiyfeti4791 19 днів тому +1

    ላስማረ ጎፈንምሚ ይከፈት ሳይጨልል😂😂😂

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 19 днів тому +1

    የጓደኝነት ጥግ ዋው ስታምሩ 😍😍❤❤❤❤❤❤ የፍቅር ሰወች

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 19 днів тому +1

    አሰሜ እግዚአብሔር ያለው ነው የሆነው ተዋቸውለ እግዚአብሔር ሰጣቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 19 днів тому +2

    አይዞህ አስሜ፣እንደውም ብታገባ ይሻልሃል።

  • @userenter2635
    @userenter2635 19 днів тому +1

    አስሜ አይዞህ ኧረ በእውነተኛው ስንት ነገር አተናል😂ይሻሙሺን አምጡለት🙏ብርቄ ትክክልናት ትዳር እኮነው ምክክር ያስፈልጋል ትበይን አንቺ እደፈለገሺ ጮቤ ስለምትመች እደፈለገሺ ለባልሺ እንካን ክብር የለሺ ሰው ሁሉ እዳች መሰለሺ😂😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 19 днів тому

    ገራሙ የዋሁአስማረ አሸሙን አምጣት ብልህ ነችና ታማክራሃለች ።

  • @tube6497
    @tube6497 19 днів тому +3

    አይዞህ አስሜ ይሻሙሽ ትጣ😋😋

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 18 днів тому

    አረረረ አስማረ ምን ነካህ በጣም አመረርክ አንተ ደህና

  • @GjhFhgg-x2g
    @GjhFhgg-x2g 19 днів тому

    ኣትሰብ በቃ ኣሰማረ እኒን ከኣገባሀኘ ገዛልሀለሁ በሬዉን💚🎉😁

  • @Nway29
    @Nway29 19 днів тому +2

    አስሜ ጥንቅሹ ጠንከር በል

  • @ZekiMohammed-wl8yj
    @ZekiMohammed-wl8yj 19 днів тому

    ትበይንን ብእትቀንሳት በቃት🎉🎉🎉

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 19 днів тому +1

    Asmhre hyezoke berr yemitale yetfale altcinqe wedime ❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 19 днів тому +2

    የትበይን ሀረካት የሚመቸዉ😂😂😂😂😂😂ፈታ ታደርገኛለች

  • @abale6746
    @abale6746 19 днів тому

    I appreciate the author , bunch of new ideas and stories

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 18 днів тому

    አያሌው🥰🥰🥰🥰

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 19 днів тому

    አስማር አይዝህ🥺🥺🥺🥺🥰🥰👌👌👌💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nuna.mejnuna
    @nuna.mejnuna 19 днів тому

    Tebiyen Ayhlew ❤❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹😍😘

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 19 днів тому

    አስሜ በቃ ተወዉ አንተ ደህና ሰርተህ ታገኘዋለህ 😅😅😅😅

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 18 днів тому +1

    አንድ ወይፈን 85ሺ ያወጣላ? ተጋነነ

  • @Mesert196
    @Mesert196 19 днів тому

    ምሰኪን አሥማረ አጀቴንበላሐዉ

  • @SeadaOmuEmran
    @SeadaOmuEmran 19 днів тому

    😂😂😂😂 አይ ትበይን ቀውስ

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 19 днів тому

    ትቤ መልካም ሴት

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 19 днів тому

    ይሻሙሺን❤❤❤❤❤❤. አምጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 19 днів тому

    ይሻሙሺ. አምጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 19 днів тому

    አይ አስሜ😂

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 19 днів тому

    ዋዉ 1ደኛ ነኝ ኑ ያበናት እንዳመር❤🎉❤🎉🎉

  • @tuba9437
    @tuba9437 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 18 днів тому +1

    አቮ ከብት አትሁንብኝ ቀይሩት

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw 19 днів тому

    Ayalew dimsih eko yamral guadegnahin asinanaw😊

  • @Astede-c7v
    @Astede-c7v 18 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @hawwahawwa1660
    @hawwahawwa1660 19 днів тому

    እኔምለዉ እደልጅ ኮትኩች ያለዉ 😂ተዚህጥፋት ተመለሥ እያለነዉ የተከባከበዉ😂

    • @Mesert196
      @Mesert196 19 днів тому +1

      አወ የበሬዉን ባሕሪ እሚሥተካክለዉ ባለቤቱነዉ.

  • @HgJg-n5c
    @HgJg-n5c 17 днів тому

    የጓደኝነትጥግ አያሌዉ

  • @AbayneshTeshome-s9w
    @AbayneshTeshome-s9w 19 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TamirDebeb
    @TamirDebeb 19 днів тому

    አስመረዋ አትዘን እኛ እያለንልህ የርዳታ ስብስብ እናደርግልሃለን እናቤባ ቤት በቲክታክ😂😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 19 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @KoKl-c9c
    @KoKl-c9c 18 днів тому

    ጓደኛእደናተነው

  • @EhgdTfty
    @EhgdTfty 19 днів тому

    😮😮😮

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 19 днів тому

    እደዉ ትበይን ከቶ ምን ይሻልሻል አጀብ😂አያሌዉ የጓደኝነት ጥግ

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 19 днів тому

    ላይክ. አዲርጎ. ላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesert196
    @Mesert196 19 днів тому

    ኦረትበይን የሙሸራቤት ተለጥፈሽ ታዳምጫለሽ ነዉረነዉ😂

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 18 днів тому

    አያሌው ዛሬ መድኃኒት ሆንክ

  • @AaAa-ed1tl
    @AaAa-ed1tl 19 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @TayabaMiss
    @TayabaMiss 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉

  • @hwuieei2292
    @hwuieei2292 19 днів тому

    ባለፈው ዳምጠው ያየው ህልም አስማረላይ ደረሰ

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 19 днів тому +1

    አይ አስሜ አንተ ለ85ሺ ብር አበድክ እኔን ብታየኝ ምን ልትል ነዉ😢ብርታቱን ይስጥህ

    • @RMetica
      @RMetica 19 днів тому +1

      አይዞን😢

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 19 днів тому

      @RMetica እሽ ወደ

    • @GuHi-gp2yy
      @GuHi-gp2yy 19 днів тому

      ምነዉ💔💔🥺🥺🥺🥺

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 19 днів тому

      @@GuHi-gp2yy የኔን አላየም ብየ ነዉ ምንም እዳልሆንኩ ዝም ብየ ያለበትን ብየነዉ

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w 19 днів тому

    አስሜ ሲያዝዝብሽ በአያሌው ፈስ ስቀሽ 😅😅😅😂

  • @Hrhg-sq2vs
    @Hrhg-sq2vs 19 днів тому +3

    አይ አስማረ አይዞን በቃ 😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 19 днів тому

      አይዞህ አስሜ አያሌው ልጅህን አጣውተክተሜ

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 19 днів тому

    😂😂😂😂❤❤😊😊🎉

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 19 днів тому

    😢😢😢🎉❤😂

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 18 днів тому

    አንድ አንድ ጓደኛ እውነተኛ

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 19 днів тому

    😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ልጅሰያያባቱ
    @ልጅሰያያባቱ 19 днів тому

    😂😂😂🎉

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw 19 днів тому

    Derasiw gin min aynet chekagn neh mistun melsu alya darut

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 19 днів тому

    ትበይንሰውአላስተትበይንሰውአላስተኛምአለችኮሆሆ

  • @statfG
    @statfG 19 днів тому

    ሰው ነው ለሰው መድሃኒቱ

  • @ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን

    😂😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 18 днів тому

    ትበይን አረገዘች መሰለኝ

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729 19 днів тому

    ምነው ትቤ ተይዞ ቀስ በይእንጅ።

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 19 днів тому

    ትበይን ግን አትዘላዘይ ንግግርሽ ሁላ ማሽሟጠጥ ነው

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 19 днів тому

    ትበይንሰውአላስተትበይንሰውአላስተኛምአለችኮሆሆ

  • @AsdAhhgs
    @AsdAhhgs 19 днів тому

    😂😂😂😂

  • @BaregawtnsaaMbre
    @BaregawtnsaaMbre 18 днів тому

    😂😂😂