Dear sister in Christ, I love your worship songs to our lord Jesus. I thank you for the way you dress while worshipping our lord. It means a lot to me. Blessings to you and your family.
Praise be to the Most High God, who has called you as a true servant of righteousness. There is a pure spirit of righteousness within you, God Bless all your days. Singer Tilahun Goa
የተባረክሽ የኔ ውድ እህት ፀጋው ይብዛልሽ ተባረኪልኝ ሁሌም ነው የምባረከው ብሩክ ነሽ ....🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤗🤗🤗🙏🙏🙏
አንተ ብሩክ ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምወደው እና በልቤ ያለ መዝሙር ነዉ ማልደራደርበት ዘማሪት ዘርፌ ከበደ በዚህ መዝሙር ብዙ ተቃዋሚ እና መገፋት የደረሰባት ጊዜም ነበር እናም አቋሟን ያረጋገጠችበት ዝማሬ ነዉ ኢየሱስ የሚለዉ ስም እስትንፋሴ ነዉ
ተባረክ እንደ ዳንኤል እንደነ ሲድራቅናሚሳቅአብድናጎ ነሽ የማትደራደር ነሽ
ዘመንሽ በኢየሱስ ሳትደራደሪ ይለቅ!
የዚህ ዘመን የእግዚአብሔር ስጦታ ነሽ፤ተባረኪልን።
Zamanesh!yebareki!segaybizalshamen
ተባረክ እንደ ዳንኤል ፣ሲድራቅ፣ሚሳቅናአብድናጎ የማትደራደ በክርስትና ውሳኔን የሚያስተምር መዝሙርነው።
አንቺንን አግልግሎትሽን ስሰማ ኢየሱሴን አያለሁ
ህልውና ይሰማኝል በጣም ነው የምውድሽ
ለዚህ ትውልድ በረካት አድርጎ ስለሰጣሽ ጌታ አከብረለሁ
ማልደራደርበት ኢየሱስ
ጌታ ኢየሱስ ከፍ ያርግሽ ዘመንሽ እንደዘመርሺው ይሁንልሽ ተባረክልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Dear sister in Christ, I love your worship songs to our lord Jesus.
I thank you for the way you dress while worshipping our lord. It means a lot to me. Blessings to you and your family.
መባረክማ፡ሆኖልናል፡አብዝቶ፣እንደገና
እደግመዋለሁ፡አብዝቶ፣አብዝቶ፡ይባርክሽ
የክርስቶስ፡ስልጣንና፡መንፈሱ፡ባንቺው፡ላይ
ይታያል፡በጣም፡አድርጌ፡እወድሻለሁ።
ለብዙዎች አርይዓ ትሆኛለሽ
ዋውውው በመንፈስ እረሰረስኩ ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ድንቅ የዝማሬ ክህሎት ይብዛልሽ። አለባበስሽ ተመችቶኛል ለሌሎቹም ጥሩ አርያ የሚሆን የአምልኮ ስርአት ያለው በመሆኑ ወድጀዋለሁ ለምልሚልኝ፣ አብቢልኝ፣ ብዙ እጥፍ አፍሪልኝ፣ እንዲሁ በመንፈስ ከፍታሽ ይጨምር የአባቴ ልጅ!
አሜን እሜን በዝማሬሽ ተባረኩኝ በፀሎትሽ ተስማማው አሜን ይሁንልን። አሁንም ኢየሱስን ዘምሪው በያደባባዩ አሳዪው ስበኪው ተርኪው የተገባው የሚገባው ነውና። ስለ በራልሽ እውነት ከውስጥሽ የማትደራደሪበትን ጌታ እዲ ስለዘመርሽው በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ፀጋና ሀይል ይብዛልሽ ይቸመርልሽ ብብዢ ስር በምንም ነገር አትያዢ
አልደራደርም ባንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ 🙏🙏
ሰላምዬ አንቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ ወድሻለሁ💕💕💕💕
ጸጋ ሁሉ ይብዘልሽ ዘሙን ዘላለምሽ በጌታ የተበራካ ይሁን ተበራክልኝ ቅዱሳን ሁላችሁም ተበራኩ
እግዚአብሔር ዘመን ሕይወትሽን ይባርክ የሚወድሽ ምርጥ የአባቴ ልጅ ጸጋው እለት እለት ይብዛልሽ 🙏🙇😍
be blessed ma beloved sister 🙏
የሆነ ነገርሽ ዘማሪት መስኪዬን ትመስይኛለሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ። ድንቅ መዝሙር።
አሜንንን
ምንአባቴ ላርግሽ ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክሽ በነገር ሁሉ ተባረኪ አሜን!!!
ተባረኪልኝ ሰላምዬ ጸጋውን ያብዛልሽ አልደራደርም ባንተ ጉዳይ!!!!!!!!!
amzing grace...kibr yhunilet ..seliyee zemensh ylemlim..ahunim eyesus behywetsh kez belay yntsebarek..ytaybish
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አልደራደርም የመስቀሉ ስቃይ! ጌታ ይባርክሽ ውድ እህታችን!!
ወይኔ ሰላም በዚህ መዝሙር ተባርክያለው በዛ ደግሞ ድምፅ አለሽ ድምፅሽም ያምራል
ተባረኪልን ስላምዬ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርከናል።ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ።አንደራደርም ባንተ ጉዳይ!!
አሜን አንደራደርም በእርሱ ላይ 🙇🙇
አሜን ተባረኪ ሰላም ዘመንሽ ይለምልም !
Yene tafach tebarekilegn
ሰሉዬ በብዙ ታባረኪልን አለባብስሽ ራሱ ክርስትናን የሚገልጥ ነው ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏ውድድድድ
ዘመንሽ ለምልሞ ይቅር ተባረኪ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እንደ አንቺ አይነቶች ይብዙልን 🥰 የኔ ቆንጆበእውነት በኢየሱስ አንደራደም አሜን🙏
አሜን አንደራደርም በጌታ ጉዳይ
Uffffffffff iwuneti.😢😢🔥❤️🔥alidera. Derim. Besu guday ameeen ameeeen 🙇♂️🙇♂️🥰🥰🥰🥰
Beyesusim tebarekiii geta tsegawun. Yabizalish. Mamye 🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🥰🥰❤❤💚💚
Egzyabher tsegawen yabezaleshe tebareke
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 🙌ዘመንሽ ይለምልም የኔ ውድ እህት
ተባረኪልኝ በጣም ነው የምወደሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ ፅጋሽን ያብዛው
የኔ አህት ሲወድሽ ተባረክልኝ ዘመንሽ ይለምልም
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ ዘመንሽ ሁሉ በዚህ መንፈስ የረሰረሰ ይሁን!!! እወድሻለሁ!!!
Amen so great my sister God bless you
እየሱስ እየሱስ ክበር ለአንተ ይሁን የእግዚአብሔር ልጂ
albabesh hulame yamdgfw nw ehta la bzuwoch mesla Nesh geta yebarkesh
አሜን አሜን አሜን ፀጋ ይብዛልን ሰልዬ ተባረኪ
ውድ እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን!!
gate eyesus zamaneshi babezu yihbarkishe tabaraki kibr la gate la eyesus yhune
12:37
13:11 ሌላ ነገር ታገሺ ብትለኝ እጠብቃለሁ🙈
14:20 እየሡ የገባው(የቀመሠው) (ያጣጣመው)ሠው ለሌላ ነገር መኖር አይቻልም::🙌
ተባረኪ
Amen geta yibareksh yene wud ehte lebreket hugni kezi bebelet egzabher tesmineten yistesh tebareklegn
Amen eseye yegebawal
Amen Anederdrme bent guday God belese you 🙏🙏 tebark berketchen nesh eko berk ❤❤❤
Tebareki wd
ሰላም ቆንጆ እግዚአብሔር አብዚቶ አብዚቶ ይባርክሺ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ተባርክ
አልደረደርም በእርሱ ጉደዮ❤❤❤
አሜንንንን ተባረክ
Praise be to the Most High God, who has called you as a true servant of righteousness. There is a pure spirit of righteousness within you, God Bless all your days.
Singer Tilahun Goa
Amen god bless you 😘😘
አለባብሰሸ ምንነትሽን ይገልፃል ተባረኪ
eeeeeeeellllllleeeellllleeeeelllllleeeeeellllleeeeelllllleeeeeellllllamennnnnnn haleluyaaaaaa praise God tebarekeligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
Ameen ameen ameen taberk babzu
amennnnnnnnnnnnn. amennnnnnn. tebarekilgn tiwulidun Geta libachinin yabiralin
ዘመንሽ ይባረክ
አልደራደርም በቃ አልደራደርም 😠
ቆራጥ አቋም
ተባረኪልን ሰዬ🥰
betam nw miwedish selamiye mezmurochish hulu des yilalu
እግዚአብኔር ይባርክሽ
tbinawa tebarekilegn💝💝💝
this song is so heavenly blessing! hallehuyaaaaa!
Tebareki tebarekebshalw mezmurochesh barkewegnal
ሰላም
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከዉ። ገና ና ና ሙሽራዬ የሚለዉን ስትዘምሪ ጌታ ለአገልግሎት እንደጠራሽ ታስታዉቂ ነበር። በንቺ ያለዉን የፀጋ ስጦታ ቸል አትበይ።
ሰላምዬ ተባረኪ
tebareku eko egezer yebarekesh
የኔ ምርጥ እህት በርቺልኝ Jesus is bless u!!
Mihiretu yebezalet wuddi igizihaber zemar🎉🎉🎉
Ehite Egzabher abizto ybariksh. Sletesetesh mezmur Egzabher ymesgen. Zemenish be betu yleqbsh
አቦ ተባረኪ ብርክ በይ እህቴ
እውነትሽን ነው ወደን ወደን ፈቅደን ነው እንቁአችንን ኢየሱስን ለእሪያዎች አሳልፈን የምንሰጠው።
አልደራደርም ባንተ ጉዳይ
እንደ ቀልድ አላይም የሆንከውን መስቀል ላይ
ከአብ ዘንድ ያገኘሁ ውዱ ስጦታ
አንተ ነህና የእኔ ጌታ please share, like support our dear sister.
Bereke beye
አሜን አንደራደርም
ሰላምየ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
May God Blessse U MY Sister Ur our gift for father god love u what beutifulllll love
ማልደራደርበት ማልቀብረው እውነት
አንገት የማያስደፋ የማላፍርበት
ኢየሱስ የሚለው ስም አስትንፋሴ ነው
እውነቱ ይሄ ነው!!!! Sew endet be estnfasu yderaderal??
Yemr besu alderaderm
Amen Amennnnnn Alderaderm beate guday Eyesuse 👏🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏
Selam Zemenish yetebareke newu.
ሰላምዬ የተወደድሽ አብዝቶ ይባርክሽ❤🙏
Selamye bezih mezmur betaaam new yetebarekut. Yemigermegn ye yhuda meliekt lay tsehafiw silemedanachhu litsflachu felge neber eyale neber gn haymanotachun axbkachu endtyzu tsflachewalew yilal miknyatum demo and gize yagegnachut tsega ena haymont new ena zarem ande lagegnenew Tsega megadel endnchl tsegaw yibzaln tebarekilgn selamye!
tebarekilign zemensh yibarek seliyyyyy
አሜን ሰላምዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ዉድ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏👏👏🙇♀️🙇♀️🥰🥰❤❤❤❤❤❤
Alederadrm....qelde ayedlem ena ..lene yehonkewe mesqele lay..amen
Wii betam yetebarekubat mezimur get abizito yibarkish Selam💞💞❤️❤️
O m g God bless you Sis you are so powerful song nice voice some one say you are a gift that is True you are
God bless u more and more 🙏😘🙏😍😙
Getayesuse abezeto abezeto yebarekeshe🙌❤️ ehtachen tsegaw yebezaleshe💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😇
powerful message and amazing poem,melody and voice
Love you 😍 betam keep blessing us
GOD bless you!
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
Amne tabrke
U blessed!!!!!!!
My GOD bless u more ❤
God blessd you more!!😘🙏
1ኛ ሳሙኤል 2:30፤........አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም።
ያከበርሽው እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ ያክብርሽ, መልካሙንም የልብሽን ሃሳብ ሁሉ ይፈጽምልሽ::
አሜን🙏🤲🏻
sewedsh eko yena kojo zemnesh yebark
you are too lovely,too blessed selamiye
Tebarksali
አለመደራደር ሆነብኝ
TEBARKI EHITE