Ethiopia is a great example, Blees this country . PM DR ABYE IS a door and road to justice, peace, freedom. General Samor deserve respect. life is forgive and forget. from Asmara
an old soldiers never die(They just fade away)...... say American general Douglas MacArthur while closing his 52 years of military service.I have a great deal of respect to our hero general Samora Yenus for serving 42 years of successful military service
Like his for fathers he did the great task that a few people like Alexaneder the great did. he devastated the leader of the ankobereans and their thinking. he also ashame those who left from the hopless regime.
Not Ethiopian General you are a tplf General and your main assignment was to oppress Ethiopian with your guns while you and your friends plunder the country, now you are a millionaire many times go to Asmara or Mekele and have a luxurious retirement, thanks for nothing.
##hailu ante a'ehiroh yatah zerenga neh minim behon yehagerh general ante kalakeberk man metito liyakebirlih new negem le ante yih yidersibhal!! fikir sisebek tilacha na zeregninet anko ligelih new rasihin feligeh agign. mihret btelemamed minim ' ETHIOPIAWINET' yelebihim aydelihim endie?? beante ena meselelochih betam aznahehu !! GETA AMLAK yikirta yistemirih wendmie!!
እናመሰግናለን ጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ ኢትዮጵያችንን እስካሁን ስላገለገሉ አሁንም እድሜና ጤናን ይስጦት!!!!!!!
helen grima Ethiopian selezerefat selegedelat maletesh new yehe mafeya
Ethiopia is a great example,
Blees this country .
PM DR ABYE IS a door and road to justice, peace, freedom.
General Samor deserve respect.
life is forgive and forget.
from
Asmara
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን እድሜና ጤና ይስታቹ እናመሰግናለን።
Ethiopian Army Chief-General Samora, Thank you for your service & Patriotism!! Respect !!
The only and only Gen.Samora yenus.
Thank you for your service.
ሰራዊቶቻችን ሁሉንም ግዜ ማመስገን አለብን መስወእትነት የከፈሉትን ቡዙ ምስጋና ጀነራል ሳሞራ መልካም እረፍት ይሁንልህ much love and respect
Modern Etglbcethiopia
ሁላችን በሰላም አልጋችን ላይ በተኛንበት ሰዓት ይህ ሰው ግን በበረሃ በጦርነት ላይ ነበር ቢያንስ እንኳን ይህን በማሰብ ከክፋ አስተያየት እንቆጠብ በቀሪው እድሜው ንስሃ ገብቶ ለሰማያዊው ክብር እግዚአብሔር እንዲያበቃው እመኝለታለሁ።
This is the great decision for Ethiopia and Samora.As my idea Ethiopia goes to peace.I wish good for Ethiopia in future.God bless Ethiopia .
በእውኑ የንፁህ አማራና ኦሮሞ ወጣቶች ደም ውስጥህን ሰላም ይሰጥህ ይሆን ፍርድ አለ በሰማይ
Adina M mimew amara ena oromo bicha new ende ye ethiopia serawi?
ለድንጋይ ድንጋይ ከማለት ውጪ...
የሄ ሰዉኮ የሀገር ጀግናና አለኝታ ነው
an old soldiers never die(They just fade away)...... say American general Douglas MacArthur while closing his 52 years of military service.I have a great deal of respect to our hero general Samora Yenus for serving 42 years of successful military service
ማንንነው የወጋሀው afaganistan Somali
I can’t c your heroism
We nice
ደስ ይላል እንደዚህ በክብር መሸኝት መታደል ነው ረጅም እድሜና ጤና ለጀነራል ሳሞራ የኑስ
Thankyou so much M.G. SAMORA YONUS YOU R SUPER HERO ETHIOPIA ever have!!!
ለ ሃገራችን እና ህዝባችንን ብሎም አፍሪካን ከወራሪ ሃይል ለመጠበቅ ላደረጉት ታላቅ ተጋድሎ እናመሰግኖታለን ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥልን::
yetekeberu General melcam keri ye eriftie zemen !!
ጀነራል_ሳሞራ_የኑስ
ለ42 አመታት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል
~ለሀገሩ ሰርቶ
~ብዚ ሺ ጀግኖችን አፍርቶ
~ጀነራል ሰዓረን ተክቶ
~ለፈፀመው አኩሪ ገድል የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ኒሻን ሽልማት ተበርክቶለት በክብር ከሀላፊነቱ ተነስቷል።
የዚህ ጀግና ስራ ቢነገር...ቢ...ነ...ገ...ር ..ማለቅያ የለውም ጀግና ብቻ ሳይሆን የጀግኖችም ጀግና ነው።
እንወድሀለን....እናከብርሀለን...ወዲ የኑስ
Good job Samora
My hero god bless you
ግቡእኻ ፈፅምካ ሰላም ምስንባት ዝተዓደለ ኢዩ ዝረኽቦ መልካም እርፍት ይሁሎት
Thank you Samora💪
ንኽድ ጥራይ for what ??? For killing hundreds of thousands innocent life ??????
against allodds 🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ንኽድ ጥራይ for what ??????
ንኽድ ጥራይ 👑👑👑👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👄👄👄👄👄👄👄👄👄💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
😍👑👑💟💗💖💞💕💔💓💝👏👏👏👏👏❤❤❤👄👄👄👄👍👌👍👌👌👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
General samora u hero. ...
Dergin yamberkekew Ambesa neh biyeh alew. ...ye Ethiopia ambesa mn alebet hayelom kante gon binor ahun
Erdes hahah weyan megbaton eko adisab tewat senensa new yaweknew !!" yeto gara new yehe satan worshipers geginento !!!
Melkam ye ereft geza yehunelehe. Bekeber mesehet telakelenet new
Alem u child of Satan !!
Melkam ereft zemen yihunlot
Like his for fathers he did the great task that a few people like Alexaneder the great did. he devastated the leader of the ankobereans and their thinking. he also ashame those who left from the hopless regime.
Samora antenese endwe amora yeblhe
ሳሞራ እጅግ በጣም እናመስግናለን ጅግና የሃገር ፍቅር
ሽኝት ነው ወይስ ፕሮፓጋዳ ነው ምን ይዘባርቃል
ካኪስቶክራሲ(kakistocracy)
የዚህ ቃል መሠረቱ ግሪክ ነው።The word is derived from two Greek words, kakistos (κάκιστος; worst) and kratos (κράτος; rule), with a literal meaning of government by the worst people.[4የግሪክ አቻ ትርጉሙ እጅግ በጣም መጥፎ( kakistos) ነው።ሌላው ደግሞ አገዛዝ( kratos)የሚል ነው።ቃሉን መጠቀም የተጀመረበት ጊዜ በ፲፮ኛ ክፍለ ዘምን በአውሮፓ እንደሆነ ይነገራል።በሃይ አንደኛው ክፍለ ዘምንም እየተጠቀሙበት ነው።የአሜሪካውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አመራራ ካኪስቶክራሲ ይሉታል።
ወደነጥቡ ለመመለስ ካኪስቶክራሲ በጣም መጥፎ የሆኑ፤በቂ አገርን ለመምራት የሚያስችል ሙያ የሌላቸውና በሌብነት፤በስርቆት፤በግድያ፤በውንብድና የሚመሩበት የአገዛዝ ዘይቤ ነው።የምናነበውና የምንሰማው የዲሞክራሲ፤የኮምኒስት፤የሶሻሊስት፤አምባገነን፤የፊውዳል፤የንጉሰ ነገሥት መንግሥት እየተባለ ነው።አሁን ደግሞ እየጎላ የመጣው የካኪስቶክራሲ መንግሥት ነው።እንዲህ ያሉ መንግሥታት የት ይገኛሉ ስል አብዛኞቹ በአፍሪቃና በእስያ እንደሆኑ እመለከታለሁ።በተለይ በአፍሪቃ ጎልቶ ይታያል።ኢትዮጵያ በትግሬው መንግሥት ካኪስቶክራሲን አቋቁማ መቶ ሚሊዮን ሕዝብ ትመራለች።
ካኪስቶክራሲ የሚለውን ስመለከት ካኪ የሚለውን እኔ እንደማውቀው ለሕጻናት ሰገራ የሚለውን ስንነግራቸው ካኪ እንላለን።ከዚህ ተያይዞ ምንም እንኳን ፕሬዚዳንት ትራምፕ መንግሥታቸው በዚህ እንደሚገለጽ የራሳቸው ሰዎች ቢገልጹም እሳቸውም አፍሪቃን የሰገራ ጉድጓድ ሲሉ መሪዎችን ደግሞ ሰገራ ወይም ካኪ ማለታቸው ነው።
እያዩ የማያዩ የማያስተውሉ ፤እየስሙ የማይሰሙ የማይረዱ የተጠራቀሙበት የካኪስቶክራሲ ስብስብ በመለሰ ዜናዊ ሲመራ የነበረ፤ቀጥሎ ኃይለማሪያም ደሳለኝን እቤተመንግሥት አሻንጉሊት አድርጎ የመራ የሚመራ የኢትዮጵያመንግሥት ነው።ሲፈልግ በክላስተር፤ ሲፈልግ በኮማንድ ፓስት፤ሲፈልግ በታስክ ፎርስ የሚመራ መስማትና ማየት የማይችል የሰዎች መጨረሻ ፤ወራዳ የሆነ ስብስብ ያለበት ነው።መቶ ሚልዮን ሕዝብ አታስፈልገንም ብሎ ሲያምጽበት አሁንም መቶ በመቶ በሕዝብ የተመረጥኩ ነኝ እያለ ለምናይና ለምንሰማ ሰዎች ሊነግረን እየሞከረ ነው።
ሽፈራው ሺጉጤ የምታይና የምትሰማ፤ የምታገናዝብና የምታስተውል ከሆነ በቴሌቪዢን መስታውት ብቅ ስትል ምን ያህል ምስኪንና ድኩም ሰው እንደሆንክ ሕዝብ እያስተዋለ ነው።ሲራጅ ፈርጌሳ የምታይ እንኳን አትመስለኝም ግን አይኖችህ ቁልጭ ቁልጭ ስላሉ ታያለህ ማለት አይደለምና አስተውል ተመልከት እልሃለሁ።እርግጥ ሃያ ሰባት ዓመት ሙሉ በሌላ ጭንቅላት ስትሠራ የኖርክ አሁን ታስባለህ ባልልም ባለቀ ጊዜ እንድታስተውል እነግርሃለሁ።
ከአንተ ጉያ የወጡት ዶ/ር አቢይ አህመድ፤ለማ መገርሳ፤ገዱ አንዳርጋቸውና በመጨረሻ ጊዜ ከህልሙ የነቃው ደመቀ መኮንን የሚናገሩትን ቋንቋ አሠራር አዳምጥ ተመልከት።ቋንቋ ተለውጧል።አሠራር ተለውጧል።አመለካከት ተለውጧል።በመሆኑም የደቡብን ሕዝብ ከውርደት ለማውጣት የአሠራር ፤የቋንቋ፤ የአመለካከት ለውጥ እንደመጣ ተመልክቻለሁ በል።በኢህአዴግ መንግሥት(ካኪስቶክራሲ)ታይቶ የማይታወቅ አሠራር እንደመጣ የዶ/ር አቢይ አህመድ ጉብኝት አስመስክሯል።
መሪ በሕዝብ ፊት እየተናገረ ነው።ሕዝብ በመሪው ፊት ያለመሸማቀቅ እየተናገር ነው።መሪ ተገቢውን መልስ ለሕዝብ እየሰጠ ነው።መሪ ሕዝብን አይፈራም።ሕዝብ መሪን አይፈራም።የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ፈሪ ነበር።መለሰ ዜናዊ ፈሪ ነበር።ዶ/ር ደብረጽዮን ፈሪ ነው።ለምን ብትለኝ በሕዝብ ፊት መናገር ይፈራሉ።ሕዝብን ይፈሩታል።ለምን ብትለኝ ከሕዝብ ተድብቀው የሠሩት የጨለማ ሥራ አላቸውና።
ካኪስቶክራሲ(ኢህአዴግ) የሚባለው መንግሥት በእናንተ ተመሠረተ።ካኪ በሕዝብ ላይ እያዘነባቸሁ አሁንም እንቀጥል እያላችሁ ነው።ከመጠን በላይ የእናንተ ካኪ ስለሸተተ የዓለም የዲፕሎማቲክ ሕብረተሰብም ጠነባችሁን እያላችሁ ነው።የእናንት ካኪ ከአፍሪቃ መሪዎች ካኪ የከፋ ሽታ ስላለው እናንተን እየገለሏችሁ ነው።ካኪኮስቶክራሲ የሚገማ፤ የሚሸት ለሰው ጤና አደገኛ የሆነ፤ ሕዝብን የሚያባላ፤አገር የሚበጠብጥ የደንቆሮዎች ስብስብ ነው።ምን ጊዜም ለኢትዮጵያ አይበጅምና ወደመጣበት የሰገራ ቦታ ሊመለስ ይገባዋል።
ዶ/ር አቢይ አህመድ ግን እንዲሰማኝ እፈልጋለሁ።እንዴት አሁን እደረስህበት ደረጃ እንደደረስህ አትርሳ።በንግግሮችህ ጠቃቅሰሃቸዋል።የአንተ ጥረት ብቻ አይደለም።ጉልበት የሆኑህ፤ ኩርንችቱን ከየመንገዱ ያነሱልህ ብዙዎች በሕይወታቸው ከፍለው አልፈዋል።አሁን እየከፈሉ ነው።ክብር ስጣቸው።በቃላት ብቻ ሳይሆን በተግባር ካሳቸው።የኢትዮጵያ ሕዝብ አክብሮሃልና አክብራቸው።ልጆቻቸው በየእሥርቤቱ እንደታጎሩ ናቸውና መላ በል።በሱዳን እሥር ቤቶች የሚገኙትን እንዲፈቱ መጠየቅህና ለመፈታታቸው ምክኒያት ስለሆንክ ጀባ እንልሃለን።ግን አንተ በመታስተዳድረው መንግሥት ሥር የሚሰቃዩ፤ፍርድ የተጓደለባቸው በየእሥር ቤቱ አሉንና አንድ በል።ካኪስቶክራሲ በኢትዮጵያ ማክተሙን የምናውቀውም በየእሥር ቤቱ በግፈኞች ጡጫ ወገኖቻችን መጮኸቸው ሲያቆም፤ ወደ ሕብረተሰቡ ሲመለሱ ነው።ካኪስቶክራሲ የገማ አመራር ነው።ድሩየዎች ፤ጨካኞች፤ሙያ የለሾች፤ሌቦች፤ጉቦኞች፤ሰካራሞች፤ውሸታሞች የሚገኙበት ነው።በመሆኑም አንተና የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ የካኪ መንግሥት ሊገላገል ይገባዋል።ሕዝባችን አሁንም እየጮኸ ነው።ካኪስቶክራሲ እንዳየሱስ መቕሌ ስር ዓተ ቀብሩ በቅርብ ጊዜ ይከናውን።ይህንን ማየት እንፈልጋለን።ካኪስቶክራሲ(ኢህአዴግ)እስከነሸንኮፉ ይቃጠል።
Egzeyabiher yistilin einameseginalen yekefitega neshan mearegim yigebawotal melikam yerefit zemen egzeyabiher eidime chemiro yistot Amen Amen Amen...
ኮሜንት የምትስጡት ዝም በሉ ምድር ሩዝ እንደ ሳሞራ ጅግና የሃገር ጠባቂ አትሆንም ለያዳንዳቹ ኢትዮጽያ ጥላቹ በስው ሃገር ነው የምትነሩ እሱ ግን ደክመኝ ሰለቸኝ ሳይል እስ አሁን ድረስ ሃገር ያገለገለ ጅግና ሳሞራ እድሜ ይስጥህ እናመስግናለን
RSAHN Rsahn le ethiopian sl adelem lerasu le birr blew new demo atafrum jegna stlut snt wetat yasgedele motun yasmean batekalay tplef yetebalew ke Ethiopia ytfa egna anfelgachu tgray hiduln
Dr aby be ewunet aslekesegn
Jezba shimagile, yihenin kemeshelem ankew bigelut tiru neber, gimatam shimagile.
ጥርሱ አፉ ምን ይመስላል አር ገምጦ ነው እንዴ ቤተመንግስት የገባው
ነገሩ እዲህ ነው ጉልቻ ቢቀያይሩት ወጥ አያጣፍጥም አደል ሚባለው
አሁን በሳሞራ ቦታ የተቀየረው ያው ነው። እዳው የባሰ ነው
♥♥♥
መልካም እረፍት እናመስግናለን
ሳሞራው በጣም ሲደብረኝ። ደንግጧል ይህ ሌባ
የሰው ደም ያለበት ደንጋጣና እርብትብት ነው አያቹ የሰው ደም ነዋ
የህን ሰውይ ለአላህ ብይ እጥላዋለሁ የህ ሺልማት ሳይሆን ጥይትነው የሚሰፈልግው
ረሂማ ዘርጋው አልጄሪያ ላይ ያስቆጠረችው እጅግ ማራኪ ግብ_Rehima Zergaw's Amazing Goal on Algeria>>>>>ua-cam.com/video/vM-Jw4Nf9tM/v-deo.html
ወይ ኢትዬጵያ የሞተልሽ ሌላ ሚከብርብሽ ሌላ
እግዚአብሔር ዕድም ጥዕንአ ይህበክአ
እንዳተ የታደለ ሰው የልም ከ 4ኛ ክፍል ተነስተህ ጄኔራል
ጆኒ ጆኒ ሰላም ነው እህቴ ምን ታደርጊዋለሽ ታድሎ እንጅ ታግሎ አይደለም በል እንግዲህ ሳሞራው በዘረፍከው ብር ያንን ሲጋራህን አቡን
ጆኒ ጆኒ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka ሀሀሀ እኔ ወንድ ነኝ ቆንጅዬ ግን ሁሌ የሚገርመኝ ያልተማረ ጀኔራል ያለው ወያኔ ብቻ ይመስለኛል እዚ ንግግሩ ላይ እራሱ ያለበት ግድፈት 17 አመት ከታገለው ትግል በላይ ያስጨነቀው ይሄ ንግግር ይመስለኛል ታግሎ ገብቶ ሊሆን ይችላላ ለአገር አስተዋጽኦ አርጉአል ከተባለ እራሱ ለኛ ያረገው የለም ለህወሀት ግን አርበኛ የሚል ማህረግ ተሰቶት አርፎ መቀመጥ ያለበት ሰው ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ወያኔ እንደዚህ አይነቶቹን እያስቀመጠ አስፈጀን
ጆኒ ጆኒ hahajaha
David k ምንድን ነው የጣረው ?
ላንተ ሽልማት? ፍርዱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን, ከሰው አይደለም።
እናመሰግናለን ክብረ ጀኔራል
የፊት የፊቱን ተመስገን ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ አባዬ ደግሞ ከቻሉ አፍዎን ቆጥበው ይቀመጡ ወደ ፀሎት ይመለሱ ብዙ ህዝብ አሳልቀዋል ።እግዚአብሔር ኢትዮጰያን ይባርክ
ስልጣኑን ሳትገነዝበት ለቀቅከው አይደል በዳይፐር እየሄድክ ስልጣን አለቅም ሞቼ እገኛለሁ 😂😂😂 ደም መጣጭ ቫምፓየር
what a sad country where by killer man sent off with prid and gift. what can we say, this should be sent to prison.
Yemin gizem Ethiopiawi Jegna 1T times!
ጥርስዎን ሳያሰሩ ለምንድነው ጡረታ የሚወጡት?
Zeraf! Yeamara Lij ክክክክ ረስቶ ነዉ ትንሽ ቆይቶ ይግባኝ ይላል
God be with you every step of your life Enjoy The rest of your life with your family
መሀይም
ጥርስህን እስከምትጨረስ በላህ እኮ የተማረ ሙህረ ሳራ ጠፍቶ በደን እንኳን ማንበብ የማይችል ሰው..
እናንተ የህዝብ ደም ጠጣችሁ፡ምን ትፈልጋለህ ካሁን በኋላ ጅቦች
U are hero for this generation.we have to give him big respect for general SAMORA
አቤት መመሳሰል እራሱን ቡቺን የኛን ሰፈር ውሻ ነው የሚመስለው እስኪ በደንብ እዩትጥርሱና አፉን ይሔን መሸለም ሳይሆን በውሻ መርዝ ነበር ከነዘርማንዘሩ መጨረስ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤may Hero
Wayena enata nabrchew aye hagra yasazenal
Samora ene bihoin bezih agatami bemaweqim balemaweqim yebedelkutin Ye ETHIOPIAN HIZIB YIQERBELHUG EILNEBER YESELAM ENQLIF LEMETEGAT ENA BESEMAYBET LEMAREF EDILEIN ETEQEIM NEBER!!
ያልተማር ሰው ሀሀሀ ይተባተባል እደ ዶማ
Bel yehe yebesebese teresehin asatebew leba mehayem weyane
ዕድለኛ መልካም እረፍት ይሁንለዎ
Ahunem moto yewashal ,,,kedada.... Get out of my sight!!!!
I love this guy!!!My second hero after my PM Meles 😍
Dodey Babi hero atakim yh sew Bela meles melataw endemote hulachnm tmotalachu
He was our hero we have to say thank you for your service
Thank you gneral samora god bless you
Ye wetader selamta endhe nawe Ende
wshetam
አረ ጥርሱ እንዴት ያምራል
عبدالعزيزዘሀ محمدራ anchin endew bayehu besew mud meyaz ye areb barya shermuta
Siltan mayaz, yetsafkewen endemanibeb alkebedekim, wey hagere,sint mihur eyal,benant temerta gedel tigba!?
Chawo samoru
ምን እድለኛነህ ከዛሁሉ ባሩድ እሣት ተርፈህ ለዚህ መብቃት
Zam የሠው ዘር ነው ሀያቴ ኩረዩሽ እንደሚባለው Zam77 በጣም የሚያሳዝነው በውትድርና ህይወቱ የዘር ፍሬውን ተመቶዋል መውለድ አይችልም
Hasset Desta 🌹⚘🌷🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷😍👑👑👑💟💖💞💕💝💔👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Hasset Desta ወይኔ አባቴን አሁን ምንም ልጅ የለውምን
Hasset Desta Thank God at least some one did a good job on him.
General Samora, enameseginalen.
You are tigre u must tnink him
This guy isn't General . He isn't awarded for certificate. He shall be to Kaliti prison. He killed our people's .
Ygebahal
Elu hemaq agame
Ermias Tivana
Agame is ruling you! You don’t know, when are you gonna wake up?
Have a happy retirement General!!!Respect!!!!!
Our hero 10q
Yetekelelachu hhhhhhh kelel yewedal
Leba
ይሄን የሰይጣን ኮከብ ያለበት ባንዲራ የምናይበት የመጨረሻ ይሁንለን
አብሮ ከጭራቆቹ ህወሃት ጋር ይሂድ!
መቸም አይቀየርም እህያ የሰፋሪ ልጅ ተሰፍሮ አይደለም የመጣ በደም ነው
ህዝቡ ማለት የትኛው ነው? አንተ ደንዝ
Wow you speak Amharic ! It is sad Samira took our heroes true Ethiopian victory you are a thief liers
Not Ethiopian General you are a tplf General and your main assignment was to oppress Ethiopian with your guns while you and your friends plunder the country, now you are a millionaire many times go to Asmara or Mekele and have a luxurious retirement, thanks for nothing.
The mad dogs 🐕 🐕 are barking again and again. Who do you think oppressed the Ethiopian people for hundred years. If your brain works figured out!!!
hailu roth I agree with you he was ሌባ!
##hailu ante a'ehiroh yatah zerenga neh minim behon yehagerh general ante kalakeberk man metito liyakebirlih new negem le ante yih yidersibhal!! fikir sisebek tilacha na zeregninet anko ligelih new rasihin feligeh agign. mihret btelemamed minim ' ETHIOPIAWINET' yelebihim aydelihim endie?? beante ena meselelochih betam aznahehu !! GETA AMLAK yikirta yistemirih wendmie!!
hailu roth what nonsense how do you by Asmara?have you ever seen him in Asmara?
መነው ጄኔራል የለህ መምበብ መችል አንተ ደዳብ አተፊርም
Mame Mahammed ants metsaf atchlm
tesfay teklay ለምን አችይም ሀበሸ አይደለም እንዴ
Mame Mahammed ይህ ደደብ
Bel yetebalkewn bleh wered ante azg