መፈንቅለ መንግስት እንዳደርግ ተጠይቄ ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 397

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ

    ጄነራል ሳሞራ ለኢትዮጵያ ለሰጡት አገልግሎት እናመሰግናለን!! ክብር ይገባዎታል!!
    በክብር ስልጣን መልቀቅ መታደል ነው!!
    ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ የኢትዮጵያ ጀግና!!

  • @fikremariambelay8060
    @fikremariambelay8060 2 роки тому +6

    ሳሞራ አንተ የዘመኑ ጀግና ነህ ለውጥን የምታምን ትልቅ ሠው አሰተማሪ ነህ እድሜ ይስጥህ።

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 3 роки тому +1

    SAMORAW YUNUS IS THE BEST past of Ethiopian military boss samoraunius is a very brave, unselfish and proud Ethiopian

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ዸ1ዐ 3 роки тому +2

    ሳሞራ ትክክል ነገር ነው ያደረጉት አገርን ማስቀደም ጀግነት ነው የትግራይ እናቶች የሚያመሰግኖት ቀን ይመጣል ልጆቻቸውን አስፈጅተው አልተደበቁም ::

  • @wf9179
    @wf9179 3 роки тому +8

    He’s very kind god bless you and your family 👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @abdellahjemalseidababya8348
    @abdellahjemalseidababya8348 3 роки тому +2

    ጀነራል ሳሞራ አገርዎ ኢትዮጵያን በጀግንነትና በቅንነት ስላገለገሉ ከልብ አመሰግንዎታለሁ እውነት አርነትን ታወጣለች አላህ ቀሪ ዘመኖትነን ይባርክሎት ረጅም እድሜና ጤና ለሌሎቻችን ተምሳሌት ኖት

  • @Saha598
    @Saha598 Рік тому

    Hero 🎉🎉 thank you for your service and we miss you 😢 already/ Ethiopia need you now for peace ✌️ 😊

  • @ማይሹም
    @ማይሹም 4 роки тому +8

    Banda

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 4 роки тому

      ባንዳ ህወሃት ነው መከላከያውን የወጋ ባንዳ ሳሞራ ጀግና ነው💪💪💪💚💛❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 роки тому

    ጀነራል ሳሞራ የኑስ በእውነት ሌላ ሌላውን ትተነው ግን የሰሜን እዝ የክህደት ወንጀል ላይ ባለመሳተፈዎ ያስከብረዎታል የሂአዲግን ለህዝብ አሳቢነት አይተነዋል ለማንኛውም ሰራዊታችንን ስላከበሩ እንዳንድ ኢትዮጵያዊ አከብሮዎታለሁ👍👍👍👍

  • @pate840
    @pate840 4 роки тому +11

    ወይ ጊዜ ስንት አይነት ሰው አለ? ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ በርታ።

  • @abrhalema6859
    @abrhalema6859 4 роки тому +3

    Hasawi wrdetnga

  • @habtegiorgisdinegdae281
    @habtegiorgisdinegdae281 4 роки тому +7

    ጀግና ጀነራል ሳሞራ!!

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 4 роки тому +17

    እውነት አርነት ታወጣለች እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖት ይባር

  • @tsigemassa7684
    @tsigemassa7684 4 роки тому +18

    we are don't forget ok banda

    • @yasg.5889
      @yasg.5889 4 роки тому +1

      He is faithful to his country, not to your narrowminded ethnic politics. Shame on you and your likes who betrayed their country and massacred its defense force members and civilians.

    • @abbygualadwa7685
      @abbygualadwa7685 4 роки тому

      What country idiot leba dist maetso seraki witsae

  • @shooshooali3120
    @shooshooali3120 4 роки тому +16

    ወይ የክህደት ዘመን

  • @ba00200
    @ba00200 4 роки тому +9

    ሳሞራ ናይዚ ዘመን
    ኣውዓሎም።
    በላዒ ክልተ ስጋ።

    • @djjddhhd2535
      @djjddhhd2535 4 роки тому

      ብትክክል ያሳዝናል

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 3 роки тому +2

    ከእውቀት ነፃ የሆኑ ኣነጋገር ዜሮ ከመቶ ስጥቻቸዋለው ደጋጋሚ ቃላት ይድጋግማሉ

  • @yassinahmed9742
    @yassinahmed9742 3 роки тому +3

    General samora has very good soldier intention. The respected General long live

  • @jicrii4948
    @jicrii4948 3 роки тому +1

    ok 👍👍✊✊

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 3 роки тому +9

    የትግራይ ህዝብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ሲሉ ሁለት አገር አደረጉት ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦቦች ናቸው ኢትዮጵያን ስላስቀደሙ ከዘር በላይ ስለ ሆነች ኢትዮጵያ እጅግ ሊከበሩ ይገባል ሃገር ስላስቀደሙ

    • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
      @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 4 місяці тому

      Yes they are different from one another. "Action speaks louder" . Can't you see that all nine states sent their children to kill, rape and destroy every infrastructures. Is it because they were the same people that they sent their children to Tigrai to mercilessly massacre Tegaru and still spraying poisonous wards of hatred and predigism? Is it because they were the same people that they invited other countries from Europe and Asia to come and kill Tegaru with their highly sofisticated war arms and drone operators? Because you are fully safocated with backward hatred and predigism, you can't see the other side of truth. Simply hate and spray your enemity.That is why TPLF now has problems it had neve experienced in the last 50 years of its time and not sickness as you said it!!!!!!!!!!!

  • @aaabbb-xx1tq
    @aaabbb-xx1tq 4 роки тому +27

    ይህ ቃለመጠይቅ ከሰማሁት ቆየት ቢልም አሁን ሲገባኝ ሳሞራ ባንዳ ሆኖ ትግራዋይ እያስገደለ እንዳለ ገብቶኛል።

    • @yasg.5889
      @yasg.5889 4 роки тому +5

      ትግራዋይ ሁሉ እርሱን ቢሰሙት ኖሮ ይህችግር አይፈጠርም ነበር፡፡ አብሮ ህዝብ ማስጨረስ ነበረበት፤ ለምን አብሮ አልሞተም ነው የምትለው?

    • @ferhanaadem8954
      @ferhanaadem8954 4 роки тому

      I

    • @YeNigusLijNigus
      @YeNigusLijNigus 4 місяці тому

      ቆሻሻ ዘረኛ አድመኛ

  • @linalina5554
    @linalina5554 4 роки тому +2

    ጀግና

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 роки тому +16

    ሳሞራ አጥፍቶአል ከጥፉቱ ተምሮ ኑሮውን እየኖረ ነው ቢያንስ ሀገር ለማጥፉት ባለመተባበሩ እናመሰግነዋለን።

  • @wintamehari8748
    @wintamehari8748 4 роки тому +2

    Regardless of what you did in the past but with your decision now you have all my respect you are a definition of hero who stands for his people and truth as one!

  • @tigabutichubaiso3267
    @tigabutichubaiso3267 3 роки тому +3

    ጀግና ሰው ነህ

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 3 місяці тому

    ፍትሕ በግል ለሚጨፈጨፈው የአማራ ሕዝብ።መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በግፍ ለሚጨፈጨፈው ከአማራ ሕዝብ ጎን ቁሙ።

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 4 роки тому +7

    ጀግና ነህ።

  • @yetizumba4050
    @yetizumba4050 4 роки тому +5

    ትግራይ እሟ ሸይጥኻያ አንታ እሱቡ

  • @selamselam894
    @selamselam894 4 роки тому +6

    Wshatm banda

  • @nunugeb1304
    @nunugeb1304 4 роки тому +9

    Gobez...endetekeberih tinoraleh

  • @aotali8812
    @aotali8812 4 роки тому +39

    ሳሞራ ለትግራዋይ የማይሆን ሰይጣን

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 4 роки тому +2

      እሰይ እንኳን ቅጥል በል ብራቮ ሳሞራ

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 4 роки тому +5

      😁😁😁 ሳሙራ ለትግራይ ህዝብም ሆነ ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሆን የሆነ ሰው💪💪💪💚💛❤🙏 እንደ አይጥ ጉድጓድ ውስጥ ይርመጥመጥ እንዴ ታዲያ😁😁

    • @jhonabebe3894
      @jhonabebe3894 4 роки тому

      This guy is good only for war. Zero knowledge of politics and leadership. If he was good in leadership he could have done educational guess and take preventive measures before we get in this ugly and evil war. I’m sure he is going to regret the rest of his life.

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 4 роки тому +1

      @@jhonabebe3894 ፈሳም ወያኔ ሊደርሺፕ ምን ምታቀው ነገር አለህ ኢታማጆር ሹም ምን ሀላፊነት እንዳለበት ታቃለህ? ዶማ ራስ

    • @soitsurturntocrynowsmh4386
      @soitsurturntocrynowsmh4386 4 роки тому

      @@qalln-w272 wtf is ur deal? You are a troll you doing nothing but just talking s***.

  • @dejenweldemichael9158
    @dejenweldemichael9158 4 роки тому +28

    እዚ ኸዳዕ እዩ ኣብሊዑና ተጋሩ ግን መፀበቂና እዩ ሃገርና ካ ንውንን ንሱ ግን ምስቶም ኣእዱግ አብኣ ክቅበራ እዪ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 4 роки тому +3

    ጉቡዝ ጀግና ከነክብርህ ትሞታለህ ባለህ ሥልጣን ተጠቅመህ ተባባሪ ባለመሆንህ ያንጫጫቸዋል ጥሩ ውሳኔነው

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 4 роки тому +4

    ከመንደርተኝነት ይልቅ ኢትዮጲያዊነትን ስለመረጥክ ክብር አለን።

  • @NureMuhammed-s9u
    @NureMuhammed-s9u 6 місяців тому

    አጎቴ እድሜ ይስጥህ እና አሏህ የገናኘን

  • @birham07
    @birham07 4 роки тому +1

    Bekalu! Back on track right way! Happy to see you again!

  • @belayneshandargachew7196
    @belayneshandargachew7196 3 роки тому +9

    ጀነራል ሳሞራ አገርዎ ኢትዮጵያን በጀግንነትና በቅንነት ስላገለገሉ ከልብ አመሰግንዎታለሁ:: ቀሪ ዘመንዎን እግዝአብሄር ይባርክ ::

  • @haderah.4958
    @haderah.4958 4 роки тому +3

    Awlo! እስኪ ስለ ትግራይ ጦርነት ጉዳይና የመከላከያ ከፖለቲካ ነፃ መሆን ቃለመጠይቅ ቢደረግላቸው። ከነ ባጫ ደበሌ ጥሪ መደረግ በምን የተለየ ነገር ነው ያሉት?

  • @or4808
    @or4808 4 роки тому +3

    አንድ ጀነራል ለ27 ዓመት ከመለስጋ ሆኖ ስራ ከሱ የተሻለ ታጥቶ ነው መለስ ተንኮሉን ሁሉ እንዲሽፍንለት ነው። አሁን ደግም ያፊራው ሀብት አደስ አበባ ስላለው መደመርን መርጣል ሌላ መንግስት ከመጣ ማባዛት ካሉ ለነሱም ድግፍ እስጣለው እያለው ነው። ትግራይን አሁን እይቶ ምን እንደሚል ቢነግረን ጥሩ ነበር

  • @ድልለፋኖ-ዀ5ፈ
    @ድልለፋኖ-ዀ5ፈ 6 місяців тому

    ጄራናል ሳሞራ ባንተ ዜመን አገር አንድ ነበርች አሁን ግንላንቴ ልተዉ ላንቴ ዕድሜና ጤና ይስጥ

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 3 роки тому +1

    I had completely different impression about General Yanus. My impression has changed drastically. I regard the General a professional and an outstanding leader. His belief is acceptable. However, what he thought useful to the people was not clear whether the usefulness includes kilil Administrative government or if it were purely on the benefits of the ordinary people. I take it he meant the Junta when he talked about serving the people. In any case, I find the general a distinguished person personally and professionally.

  • @Ezzeinege
    @Ezzeinege 4 роки тому +7

    Banda!!!!

    • @infinity325
      @infinity325 3 роки тому

      Great Ethiopia⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ General

  • @saradiribe7301
    @saradiribe7301 4 роки тому +3

    ❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @infinity325
    @infinity325 3 роки тому +2

    Good General 🎖

  • @shooshooali3120
    @shooshooali3120 4 роки тому +9

    ኢትዮጵያ ለትግራይ አትጠቅምም ካንስር ናት።።

  • @afom0148
    @afom0148 4 роки тому +1

    banda

  • @mickyfekade4832
    @mickyfekade4832 3 роки тому +6

    Abate Enjoy your favorite sport Golf Yimechot.

  • @sbagadswoldu6822
    @sbagadswoldu6822 3 роки тому +3

    ያለ ትግራይ ህዝብ ጀግና ከሆን ኣይቻልም።

  • @awetmana
    @awetmana 4 роки тому +10

    ሓሳዊ

  • @Servingthetruth24.
    @Servingthetruth24. 4 роки тому +2

    As my opinion Samora yunus he is wise , and intelligent the way how he obeys the ex- leaders. I think he is out of weyane's crime acts.

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 4 роки тому +26

    ሳሞራ ካሃዲ ጓዶችህ ክህደሃል ትናት ኣደራ የሰጡህ ክህደሃል
    ሰይጣን ቀን ሲወጣ እንፋረዳሃለን

    • @tigist3769
      @tigist3769 4 роки тому +2

      እውነቱን ስለማናውቅ ለመፍረድ እንቸኩል ይህ ኢንተርቨው የቆየ ነው

    • @abuaminnur886
      @abuaminnur886 4 роки тому +2

      የጁንታው ጎዳኝነት መካድ ጥሩ ሐሳብ ቢኖረው ነው ሰው በሰውነት ይከበራል ካልዋሸክ ተብሎ መሰደብ አይገባም

    • @habtegiorgisdinegdae281
      @habtegiorgisdinegdae281 4 роки тому

      ሀሉ ወያኔ የሚያደርገው ነገር ትክክል ነው!!

    • @selamedemes6447
      @selamedemes6447 3 роки тому

      Menew edenate kehadi banda yihune hagere shache laba hula

  • @addisaddis9135
    @addisaddis9135 3 роки тому

    This, Samora, is a real Ethiopian Hero!!!!! He is among favored Ethiopian warriors. He deserves a name more than Samora, impersonating Samora Michelle, though he was a great leader to his country, never comparable with the late Meles. We need you, come to the front, Ethiopians need you. Such a healthy thought as a military tax payer!!!God Bless You and Your Family!!!!!!!

  • @yasg.5889
    @yasg.5889 4 роки тому +2

    ሳሞራ ለትክክለኛው ውሳነህ እናመሰግናለን፡፡ ይልቅ ትግራዋይ በተለይ ወጣቱ እርሱን ተከተሉት፣ ምክሩን ስሙ፡፡

  • @urbanhymns6757
    @urbanhymns6757 4 роки тому +12

    ሁለት ግዜ አስበህ ብትናገር መልካም ነበር ግን ምን ይደረጋል? አመለጠህ።ከህወሓት አመራሮች ችግር እንዳለህ በጥቅማጥቅም እንደተሸነፍ ታስታዉቃለህ።ለማንኛዉም ታሪክ ይፈርዳል።

    • @ajaubjemal654
      @ajaubjemal654 4 роки тому +2

      ጅንታው ፖለቲካውን አትንካ እንጂ በጥቅም ችግር የለበትም ብራቮ ሳሞራ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 роки тому

    አባባ ትግራይ ለኢትዮጵያ ጎረቤት ናት እንደ ያስረዱን

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 3 роки тому +1

    በኣለም እስከ4ኛ ክፍል ተምሮ ጀነራል የሖነ የሕውሓት ጀነራል ሳሞራ ይኑስ እኳንም ኣራገፉክ ማሓይም ከዳር ሲመለከት ነው ከማሓል ከገባ ከሚለማው የሚጠፋው ስለሚበልጥ።

    • @birukhailu7113
      @birukhailu7113 3 роки тому +1

      Denez Italien yabarerut ayatochachen sent master alachew werenya enante andem sew ethiopia west selten kalew weyem habt serko mehon alebet 🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️🤦🏾‍♂️

  • @SurprisedChurros-df2pi
    @SurprisedChurros-df2pi 4 місяці тому

    ሰራዊቱ የሕገ መነግሰቱ የመጨረሻ ምሸግነዉ ,,ለምያፈርሱ ይከላከላል,,በሕገመንግሰት ለተመረጠ ተገዢ ነዉ,,ሰከን ተብሎ ይመርመር

  • @nigistygebresellassie2317
    @nigistygebresellassie2317 4 роки тому +8

    Zerbabe arget

  • @BerheKidane-hi7oo
    @BerheKidane-hi7oo 4 місяці тому

    ጀነራል ሳሞራ የወታደራዊ አቋም ያለው ሰው አይደለም በሰአቱ በልፅጎዋል ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 4 роки тому +5

    ሃቀኛ ሰው።

  • @AzendaMetropolitano
    @AzendaMetropolitano 4 місяці тому

    የትግራይን ህዝብ ከመከላከያ በተጨማሪ የኤርትራን የሶማሊያን እና የአማራን ፋኖ ሚሊሺያና ልዩ ሀይሎችን በምድር በሰማይ ደግሞ የአገሪቱን አየር ሀይል የኢራን የቱርክ እና የቻይናን ድሮኖችን በተመጨማሪም ዙሪያውን ዘግተን እረሀብን በሽታ እነዚህን ሁሉ ተጠቅመን ከምድር ገፅ ከታሪክ ከሰው ህሊና ፍቀን ብናጠፋው እንደ ታዝሜኒያ ደሴት ትግራይን ባዶ ብናስቀራት ምን ይመስልሀል???? ሲሉህ ለትግራይ ህዝብ ይጠቅማል መልካም ነው አልካቸዋ !!! እንደሰራ አይገድል !!
    እኛስ በደማቁ ታሪካችን ላይ በትግላችን በደማችን በርካታ አሰደናቂ ገድሎችን የያዙ ገፆችን ጨምረን ይበልጥ ደመቅን።
    ይብላኝላችሁ ላንተና ለመሰሎችህ !!!

  • @BerheGbremskelDebessu
    @BerheGbremskelDebessu 4 місяці тому

    ከሓዲ ህዝቢ

  • @teklayfisaha22
    @teklayfisaha22 4 роки тому +7

    አሁን ግን ህዝብ እያስገደልክ አደል ከአብይና ከኢሳያስን ሁነህ ምንእያደርግ እንደሆንክ ካላወቅክህ ምላሽህም አንድ ቀን ታገኛታለህ

  • @belayaget
    @belayaget 4 роки тому +7

    It is sad to see from the comments that Tigray has not any humble ang gentle generation opposite to what I have been expecting. Kudos to ENDF to humilate you. Tigray deserves better generation.

    • @hennygirmawi3898
      @hennygirmawi3898 4 роки тому +1

      ተውን ጂ ፎጣ ለባሽ

    • @genetberhe8035
      @genetberhe8035 3 роки тому

      @ Henny አንተ ምን ልትባል ነው አህያ! ዘር አይውጣላችሁ!

    • @biniamabrha191
      @biniamabrha191 3 роки тому

      i am from tigray,,i condemn the ugly tplf leadership of tplf who attacked our national army.they left us a burden for 100 years..but abyi used that incident and he is letting eritrian army to kill and loot civilians. they burned and loot all properties of tigray infrastructures. it is not law enforcement then..

  • @habtombahta676
    @habtombahta676 4 роки тому +17

    ለኽባጥ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Рік тому

    ❤❤ardaa marii Dubbisi j/Samooraa
    Yaada mo'ataan DrAbiyyii Ahmed Dubbisi Eegumsaa dursii Marshaal fildii Biraanuu juulaa

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 3 роки тому +2

    Anbesa Samora yenus

  • @teresaenoughisenough512
    @teresaenoughisenough512 4 роки тому +18

    ኣንተ ነህ ያ እዛ 4 ኪሎ ቁጭ ብለህ የውግያ ስትራተጂክ map እየሳልክ የትግራይ ህዝብ የምታስጨፈጭፍ ያለሃው ይቅር ይበልህ ኣንተ 100%ብልጽግና

    • @MH-ky9eu
      @MH-ky9eu 4 роки тому +3

      ይኤርትራ ካርታ አያስፈልግህም ሀሳብህን ለመግለፅ

    • @teresaenoughisenough512
      @teresaenoughisenough512 4 роки тому

      @@MH-ky9eu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ማንነቴ ነው!!!!!!!!! ኣንተ ኣትነግርኝም ወራዳ ወድዛ ሓማሊት ነፍጠኛ እኛ የኛ ቭቻ🤪🤪🤪

    • @አንድአፍታወሬጠላሁ
      @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 роки тому

      Eshi Eritrean, ende Eritrean honeh setamese semetawi honeh woyane honeh beke alake

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 4 роки тому

      ብልጽግና መሆን ያኮራል የሚያሳፍረው አራጁን ወያኔ መሆን ነው።

    • @teresaenoughisenough512
      @teresaenoughisenough512 4 роки тому +1

      @@Tayebogale252 ኣራጁ ግን ኣማራ ምልሻ ና ፋኖ ናቸው the 🌎 approve it

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Рік тому

    ❤❤yeroon wal iyyaafannuu
    Ammas dullumaas Diplomasii Israel fi Samoora gzx

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatish 4 місяці тому

    ሃገር ንምሰርት ብቅልፅምና ዓንቀፅ39*ተጠቅምና ንሰካ ዘወሪ አንትብልን ንትግራይ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 4 місяці тому

    በኣንደነት የገለገለን ሰው ነው ኣታጣድፈው

  • @SofiaKeren
    @SofiaKeren 4 місяці тому

    ጀነራሩ ከወያኔ ኣልትመቸውን ደሞም ከብልጽግና፡ስለዝህ የግል ኑሮን መረጡ።

  • @abegarmedia5613
    @abegarmedia5613 4 роки тому +7

    የህውሃት ከሃዲዎችን አሳፍረሃል።

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 4 роки тому +7

    ሳሞራ የረፍት ጊዜያቸው ነው

  • @temesgen754
    @temesgen754 4 роки тому +8

    ከጀነራል ወደ ባንዳነት እራስህን አጥፋ

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Рік тому

    Dr kabajaa Eegumsaa dursii

  • @danitehailemariam2608
    @danitehailemariam2608 4 роки тому +10

    የትግራይ ወጣቶች ተጠቅመህ ለሥልጣን ከበቃህ በኋላ የትግራይ ተወላጅ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ሲታዩ ድምጽ አላሠህም
    የሠራዊቱ ተልእኮ ዜጋ መጨፍጨፍ ነዉ እንዴ

    • @መንሱርአብድልቀኒ
      @መንሱርአብድልቀኒ 3 роки тому +1

      ዝም ብለሽ ቁጭ በይ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ነው አንቺ ስትቀሪ!!!!

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 Рік тому

    ❤❤fayya arginee demnee

  • @birbelg1459
    @birbelg1459 4 роки тому +2

    Ate kehidam

  • @hanantube4440
    @hanantube4440 3 роки тому +2

    ጅግና

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 3 роки тому +1

    Jegna neih yeslam sew ethiopawyan yadnkuhl mashalih

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 роки тому

    የቆንጀዋ ሴት ልጅ ባለቤት ይገርማል አባባ ሳሞራ

  • @soliyan
    @soliyan 4 роки тому +7

    አብይ ለዚህ ሰውየ ሲወጣ ከባድ ገንዘብ ሰጥቶታል ስለዚህ በበላበት ይናገራል

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu1834 4 роки тому +5

    Aga eregan zergan this is a late life crisis.

  • @amahag1106
    @amahag1106 3 роки тому +2

    #SamoraoneofTigrayGenocide !!

    • @የፂዎንልጅ
      @የፂዎንልጅ 3 роки тому

      እነሳሞራ አገር ሻጮች ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው

  • @Alemu-os5fj
    @Alemu-os5fj 4 місяці тому +1

    በመጨረሻውለህዝቡየጨፈጨፈባንዳ

  • @Eritreantraveler74
    @Eritreantraveler74 4 роки тому

    Beqalu nice to see brother

  • @khairtabdat3550
    @khairtabdat3550 4 роки тому +19

    ካሕዳም ባንዳ

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 4 роки тому +4

    General samora am proud of u. Beka ke gize ga mitiramed jegina sew neh

  • @yalekebede2575
    @yalekebede2575 3 роки тому

    I am so kindness

  • @tesfalidetfesshaye8778
    @tesfalidetfesshaye8778 4 роки тому +7

    የትግራይ ሕዝብ እየተጎዳ መሆኑ አያውቀውም ጀነራል አዲሰ አበባ ያለዉ ትግራዊ ምን ችግር እየገጠመው አያቁም ወይሰ አርሰው ተጠቂ ናቸወ አለበለዚያ የትግራይ ሕዝ ክደዋል

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 4 роки тому +2

      እሰይ ጥፍጥፍ ወያኔ ሳሞራ አንበሳ ኢትዮጵያዊ

    • @tesfalidetfesshaye8778
      @tesfalidetfesshaye8778 4 роки тому

      @@qalln-w272 አንበሳ ማለት አንሰሳ መሆኑ ነወ አይህ ልየነቱ አንተም አሰተሳሰብ አንደ አህያ ነዉ ለምን ከተባለ አንደ ሰዉ የሚያስብ አህያ አላየሁም አንደ አህያ የሚያስብ አንተም አየሁ

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 4 роки тому +1

      ምንም ከሌላው የተለየ የትግራይ ህዝብ የደረሰበት ነገር የለም። ነገር ግን የዘረፈ የገደለ ያስገደለ ያረደና ያሳረደ ማንም ቢሆን የእጅን ያገኛል።

    • @yohaneszeray8889
      @yohaneszeray8889 4 роки тому

      ትግራይን ክዷል እምትል ምንድናት ትግራይ አንድ እማትረባ አንድ የሌባ ጥርቅም የሞላባት የመሀይም መንደር ነች

  • @abrahamtesfai4941
    @abrahamtesfai4941 4 роки тому +2

    Honorable-PM.Dr.-Abiy-saved-Samora's-Life.-They-had-good-friendship-stablished-during-the-EthoEri.-war.

  • @bereketkahsay4734
    @bereketkahsay4734 3 роки тому +6

    ሳሞራ ከሃዲ የታሪክ ኣተላ

    • @መንሱርአብድልቀኒ
      @መንሱርአብድልቀኒ 3 роки тому

      የካህሳይ ልጅ ወያኔና ያንቺ አመለካከት ነው የታሪክ አተላ!!! የታሪክ አተላ ብቻ ሳይሆን ዝቃጭ ታሪክ ሆነ ወያኔና ካህሳይ ሃሃሃሃሃ!!! ሳሞራማስ ጀግና ነው ብዙ ይኖራል ተከብሮ!!!

    • @መንሱርአብድልቀኒ
      @መንሱርአብድልቀኒ 3 роки тому

      ጁንታውና ካህሳይ ግን ገቡ አፈር ውስጥ ቻው!!!

  • @negataddesse7290
    @negataddesse7290 6 місяців тому

    ትልቅ ሰው ነዎት በቃ❤

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 3 роки тому

    ጀነራል.ሳሞራ.ድንቅ.ሰው.ነው.ምክንያቱምሰው.ሆኖእማይሳሳትየለም.ግን.ተስተታችን.መማር.ትልቁነገር

  • @tedtig1169
    @tedtig1169 4 роки тому +2

    ከምዚ ዓይነት መሃይምን ከብዳምን ተራእዩ አይፈልጥን።

  • @ba00200
    @ba00200 4 роки тому +4

    ሳሞራ ሓመድ ዕደ
    ውሽማኻ ጀነራል ፍሊጶስ የለፋልፈካ አሎ።

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatish 4 місяці тому

    ሳማራ ወዲ ሸሩሙጣ ዋጋ አክፍልካዮ ህዝብና መሬቱ አዉሪሪካዮ ባንዳ ጠላም ካሓዲ ብፆቱ ብደዉ ዝሞተ ቱፍፍፍፍፍፍፍ ብንክካ ብሰራዊት ሻዕቢያ ህዝብና ተጨፍጭፉ ተደፍረን ደቂ አንሰትዮ ትግራይ በምሓራይ ተወሪራ ትግራይ ንብረት ተጋሩ መሬት ተጋሩ ከሻዕቢያ በምሓራ ተወሪሩ 7+ ሃገር ጨፍጭፈንአ ትግራይ ኣንታ ከዳዕ

  • @talakumoges3072
    @talakumoges3072 4 місяці тому

    Be ewnet melkam&chewa andebet alot gazetegnaw gin elim yal ...

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 Рік тому

    Asmesaye wenbedie