በአጋጣሚ የሚመሰረቱ ትዳሮች እና ሌሎችም በእንነጋገር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 350

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 4 роки тому +34

    ወላሂ መካን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ትዳር ከያዝኩ 15 አመት ነው ግን ባሌ የፍቅር አገላለፅ አያውቅም ብየ አስባለሁ አሁን በቃ በራሱ አስተሳሰብ እተወዋለሁ አደሚወደኝ ካወኩ በቂ ነው አላህ ካለ አንዳች አንድ ቀን ሰርብራይዝ እደረጋለሁ አኔ በምፈልገው መንገድ

    • @yassinonlinetv7948
      @yassinonlinetv7948 4 роки тому

      Ethiopia Allah weakber እንባ ያራጨ ነው 💓 እዩት
      shorturl.at/drM09?sub_comfirmation=1

  • @salihat7830
    @salihat7830 4 роки тому +29

    ገና ዛሬ ትዳር ማለት ምን እንደሆነ አውኩ ማሻአላህ በሉ ብዙ የተደበቁ ጠንካራ ሴቶች አሉና አውጡልን

  • @zakebekele8710
    @zakebekele8710 4 роки тому +39

    ዉይይይይይ የኔ እህት ንግግርሽ ማርርር ነው እግዚአብሄር በፍቅር ያኑራችሁ የልጅ ልጆች እንድታይ እግዚአብሄር እድሜሽን ያርዝመው ዉይ አስተማሪ ነሽ በጣም !!!!!በጣም!!!!!!

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 4 роки тому +42

    በይዘቱ ጥሩ ሊባል ሚችል ፕሮግራም ነው ቲጂ ለዚህ ምስጋና ልትወሲጂ ይገባል የእንግዳ አመራረጥሽም እጅግ ጥሩ ነው

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 4 роки тому +40

    ቲጂየ አሪፍ ነገር ነው ያቀረብሽው እህት መካነሰላም በጣም ነው እምወድሽ ማሻ አላህ ንግግርሽ ጣፋጭ ነው እድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 роки тому +83

    ይህን ፕሮግራም በሳምንት ሁለቴ ይሁን ግን አደራ እንዳታቋረጡ አደራ በጣም አስተማሪ ነው🙏

    • @melymedianetwork1602
      @melymedianetwork1602 4 роки тому

      subscribe adergegne ehte

    • @melymedianetwork1602
      @melymedianetwork1602 4 роки тому

      astemari program eseralew subscribe adergesh teketatay ehte

    • @jaxmoses4259
      @jaxmoses4259 3 роки тому

      I know Im asking the wrong place but does anybody know of a way to get back into an instagram account..?
      I stupidly lost my account password. I appreciate any tricks you can offer me.

  • @ሰአዲማርለእናትዋ-ተ7ጸ

    ዋው በጣም ምርጥና አስተማሪ ነው በተከታታይ ፕሮግራም ተይዞላት ብታስተምር ደስ ይለኛል

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 4 роки тому +28

    ማአሻአላህ እንዴት ደስ ይላል አረ ስንት የተማሩ እህቶች አሉን

  • @berhehaileslassie8770
    @berhehaileslassie8770 4 роки тому +6

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ቀጥሉበጥ። ከዚህ ትርኪ ሚርኪ ፕሮግራሞች አድኑን አባካቹህ።

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 роки тому +25

    ወርቃማ ቃል➽
    ➽➽ ሴቶች መወደድን
    ➽➽ ወንዶች መከበርን ይፈልጋሉ።
    ስለዚህ ሴቶች ወንዶቹ በገባቸው መልኩ
    እዲወዱዋቹ ፍቀዱ።ብዙ አይነት መገለጥ ስላለው ፍቅርን ለመግለፅ።
    ➽➽ ክብር ግን ክብር ነው ያንን ክብር ያለ ምንም ማቅማማት ## አክብሪው።

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 роки тому +13

    ተባረኪ: ዘመናዊ: ሚዛናዊ: ሴት: ሁሉም: ሊማሩት: የሚገባ: ነው።

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 4 роки тому +7

    ቅዳሜ ከሠአት ገና አሁን ደህና ፕሮግራም አቀረበ ቲጅየ አክባሪሽም አድናቂሽም ነኝ በጣም ኅበዝ ጠንካራ ሤት ነሽ

  • @bezasisay644
    @bezasisay644 4 роки тому +55

    ከቅዳሜ ሰአት አሪፍ ፕሮግራም ይሄነዉ

    • @melymedianetwork1602
      @melymedianetwork1602 4 роки тому

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ
      ua-cam.com/channels/cISbmNGxqdiEa41c8ZUzCQ.html?view_as=subscriber

    • @melymedianetwork1602
      @melymedianetwork1602 4 роки тому

      arif program yizalew enem subscribe adergigne

  • @አሚራአሙቲ
    @አሚራአሙቲ 4 роки тому +5

    ባለፈው የሂዮት ተሞክሮ ፕሮግራም ላይ አይቼሽ በጣም ነበር ደስ ያልሽኝ እንዳንቺ አይነት ጥነካሬን ይስጠን

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 4 роки тому +1

    Wow ብዘገይም መልካም ውይይት አድርጋችኋል
    ከባለቤትሽ ሴትን ልጅ መረዳትና መርዳት እንደሚገባ ትምህርት አጊንቻለሁ ካንቺ ደግሞ ብዙ እህቶች ጥንካሬን እና በትዳር ውስጥ ያላቸውን ሚና እንዴት መወጣት እንዳለባቸው ይማሩበታል ብዬ አምናለሁ!
    ዋናው ነገር ግን ከምንም በላይ እግዚአብሔርን የሚፈሩና የሚወዱ ሰዎች ሲጣመሩ መልካም ዘመንን ያያሉ።

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 4 роки тому +10

    ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው በጣም ብዙ ትምህርት አለው

  • @ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እህታችን በርቺልን ተምሳሌቶችሽን ያብዛልን እቁ ጀግና እህታችን

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 4 роки тому +24

    እኔም ማገባዉ ሠዉ ኢማን ብቻ ይኑረዉ ሌላዉ አብረን እንጋፈጠዋለሁ ብቻ አላህን ፈሪ ይሁን የሁላችንም መልካሙ ይወፍቀን ብዙ ከሙስሊም እህት ወንድሞች ትምህርት ይገኛል በረመዳን ብቻ አታቅርቡዋቸዉ ሁሌም አቅርብልን

    • @samirayasuf6121
      @samirayasuf6121 4 роки тому

      Awo bitikikil mar yenemi mengoti adachi newu

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 4 роки тому +5

      እረ ማሬ ከተመኘሽ ህይር ተመኝንያሽን አስተካክይ ሁሉንም በመጠኑ ይኑረው እንዲህ ብለን ገብተን የሀሳብ ሸክም እና ሌላ ጣጣ ውስጥ ነው እምንገባው ሳንገባ ስናወራ ቀላል ነው በቦታው ግን እጅግ ከባድ ነው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 роки тому +6

    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እናት መካነስላም metoo ስው ሁሉ ያደረገውን ማድረግ አልወድም ለየት ማለት ነው ምፈልገው ተፍጥሮየም በራሴ መመራት ሚል ምነት ብቻ ነው ያለው የስርግም ደጋፊ አይደለውም 😊

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 роки тому +4

    ቴጂዬ የኔ ቆኔጆ በዚህ ጊዜ እንዲት ወሳኝ ሰው እንደሆነሸ ። ልባችንን ድርቅ ካደረጎን የዘመኑ አርቴሰ ነን ተብዬዋች ወሬዋች በቤተሰብ ላይ የምትሰሩት ስራ ቀጣም ወሳኝ ነው በርቼ

  • @fekadulmenta7737
    @fekadulmenta7737 4 роки тому +27

    ቲጅ ከሚገባው በላይ ባደንቅሽም የዛሬዋ እንግዳሽ ደግሞ ቃል የለኝም በኛ ስም አመስጊንልን።

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ቅዳሜ ከሰዓት ገና ዛሬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ወይዘሮ መካነሰላም መሀመድ እጅግ በጣም የምወድሽ ብዙ ነገሮችን ያስተማርሽን ውዷ እህታችን ነሽ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ የያልታወቁ ጠንካራ ለብዙዎች ተምሳሌት የሚሆኑ ሴቶች እናቶች እንዳሉ እሙን ነው ፕሮግራሙ ይቀጥል

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 4 роки тому +5

    ቲጂዬ በርችልን በተለይ ለ ሃበሻ ወንዶች ይህ ዝግጅት ወሳኝ ነው። እናመሰግናለን ።

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому +1

    እመቤት የሆንሽ እህት ብዙ አስተማርሽን ፈጣሪ አሁንም ትዳርሽ ይባረክ ልጆችሽም። የዝግጅት አቅራቢ እህታችንም በርቺ ቆንጆ ፕሮግራም ነው።

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 роки тому +11

    የኔ ቆጆ አላህ ትዳርሺን እስከመጨረሻው ያዝልቅልሺ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 4 роки тому +9

    እህቴ ወለሂ የወራሻቸው ቃለቶች ጠፈጭ ነቻው አላህ ይጫምርልሽ

  • @tesfaye_የህረርገው
    @tesfaye_የህረርገው 4 роки тому

    ቲጂዬ በዚህ መልኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንቺ ማለት የብዙ ቤተሰብ ማገር ነሽ የስንቱን ሰው ህይወት ታደግሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እንቺ ከብዙ ሺዎች መሀል ምትገኚ እንቁ ነሽ በርቺ TESlomi

  • @alem6447
    @alem6447 4 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት ነው እውነት አሁንም ፍፃሜያሽን ያሳምርልሽ በተለይ የሚረዳ እና በህልም የሚያግዝ ወንድ ማግኝት እውነትም መታደል ነው

  • @tigistthearsema6716
    @tigistthearsema6716 2 роки тому

    ቲጂ የምታቀርቢያቸው ሰዎች አስተማሪ ናቸው በርቺ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 роки тому +18

    TG ምርጥ አቀራረብ በርች,ወሮ መካነሰላም መሃመድ በጣም በጣም ጥሩ እውቀት አላት Smart Women አፌን ነው ያስከፈተችን OMG

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 4 роки тому +9

    በጣም የምወዳቸው እህቶች ሁለቱም ወላሂ. የኔ አደኛወች በርቱልን 💌💌😘😘

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 4 роки тому +5

    ቲጅዬ በርቱ በጣም አሥተማሪ ፓሮግራም ነዉ የምታቀሪባቸዉ እንግዳች በጣምአሥተማሪ ናቸዉ እናመሠግናለን

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 4 роки тому

    በጣም አስገራሚ እና ደስ የሚል ትምህርት ነው። በርቱ የኔ ጀግናዎች።

  • @yuhhh4297
    @yuhhh4297 4 роки тому

    ዋዉ በጣም ምርጥ ፖሮግራም ነዉ በጣም አስተማሬ ነዉ ደሞ ጀግና ሴት ናት የዉነት ምሳሌ መሆን የምቶትችል ናት

  • @abdannefiraol4028
    @abdannefiraol4028 4 роки тому +5

    I really learned something important!Thank you so much, god bless you and bless your family’s 🙏

  • @kidistkefyalew6533
    @kidistkefyalew6533 4 роки тому +1

    ቲጂዬ የእኔ ቆንጆ እርቅ ማእድን እከታተላለሁ በዚህ ደግሞ በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎኛል የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች ትምህርት ሰጭዎች ናቸው በርቺ

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar7424 4 роки тому +22

    ሁለተቹም ጠፈጭ ነቹ ደስ የምል ፖሮግራም ነው

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 4 роки тому +3

    Tigye, ስወድሽሽ, በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው የጀመረሽው, አንቺ ከጀመርሽ ጀመሮ አምልጦን አያውቅም, በጣም በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ,,,,,, አደራ ebs አንዳታቅዋርጡብን, ከtg ጋር ወደፊት,,,,,

  • @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል

    ጠያቂዋም ተጠያቂዋም ምርጦች ናችሁ

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 4 роки тому

    እነተ እነ ወበራችሁ በጣም ትለያያችሁ
    ትምርታችሁ በጣም ደስ ይል ነበር ግን እየተሳቀኩ ነዉ የተከታተልኮችሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 роки тому

    ቲጂዬ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን እንግዳችንም ብዙ ተሞክሮ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን 💕💕👌👌👍👍

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 роки тому

    መካነ ስላም ማሻአላህ ተባረክ አላህ እውነት በጠም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ራዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከእና ቤተስቦችሽ👏👏🌹
    ትዕግስት እናመስግናለን🌹😍

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 4 роки тому +8

    ዋዉ የሚገርም አስተሳሰብ ነው
    ሰዓት ግን ቢጨመር

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 4 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት መካነ ሰላም ቲጂዬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @حسنسليم-ي3ث
    @حسنسليم-ي3ث 4 роки тому

    ማሻአላህ ጀግና ሴት ለብዙ ሙስሊም ሴቶች አርአያ ምቶኚ ሴት ነው ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩብሽ

  • @nejattube3893
    @nejattube3893 4 роки тому +27

    እህት መካነሰላም ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንዴት እንደምትመቺኝኮ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 4 роки тому +1

    በጣም. ጠቃሚ. ፕሮግራም. ነዉ. ቀጥሉበት. በርቱ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 4 роки тому +5

    What a Nice lecture
    Thank you Sis

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv781 4 роки тому +7

    ማሻአላህ የኔቆጆ ምክር ከመሆንሽ ባሻጋር ግልፅ

  • @emiasfew3652
    @emiasfew3652 4 роки тому +3

    such a humble person ..amazing women keep going

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 роки тому +7

    መካነሰላም የሀገሬ ስም ነው የሸለሙሽ ደስ ይላል ፣ ወሎ ቦረና ሳይንት፣ እህትዋ ግልፅነትሽ ምክርሽ ደስ ይላል ሁለታችሁም ቆንጆጆጆ ናችሁ❤❤❤

    • @melymedianetwork1602
      @melymedianetwork1602 4 роки тому

      selami subscribe adergign adis engda negn

    • @hikmatmohammed8641
      @hikmatmohammed8641 4 роки тому +1

      እኔምእዳችውነኝላይክአርጌሻለሁ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 роки тому

      @@hikmatmohammed8641 አድርጌሻለሁ እህትዋ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 4 роки тому

      @@melymedianetwork1602 እሺ እህትዋ

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 роки тому +1

      መካነሰላም ሰሊ ያገር ስም መስሎኝ ያገሬልጅ ናት ብየ ሰፍ አልኩ

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 роки тому

    ቲጂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አግኝቼሽ የውስጤን ብተነፍስልሽ ምነኛ በታደልኩ አምላኬ ሆይ እርዳኝ

  • @asmeri8401
    @asmeri8401 4 роки тому +3

    U need to invite more ppl like this sweet ppl u were invited so far.

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 4 роки тому

    ማሻ አላህ ታድለሽ በልጅነትሽ አግብተሽ እኔስ እየው 18 አመቴ ትዳር ቢመጣልኝ እቢ ብየ ስደትን አግብቸ ቁጭ ብየ አለው ኢንሻ አላህ ተስፍ አልቆርጥም

  • @lidyanega3098
    @lidyanega3098 4 роки тому +3

    We all needs this kind of show and keep it up Tigist. I really love your new show. God bless you.

  • @husnihusni8757
    @husnihusni8757 4 роки тому +1

    You really open my eyes as am kind of going through a big decision, thank you

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ

  • @oumumuitesim
    @oumumuitesim 2 роки тому

    ባሌን እንደበደልኩት ያወኩት ዛሬ ነው እሱ እንደሚወደኝ እያወኩ እኔ በምፈልገው መንገድ አልወደደኝ እል ነበር ይገርማል በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ወላሂ

  • @hindiyanuru9238
    @hindiyanuru9238 4 роки тому +2

    MashaAllha mashaAllha.She is super smart like her dad.

  • @גבראילאטלו
    @גבראילאטלו 4 роки тому

    ትግስት ይበሉሽ ባንች ብዙ ተማርኩ አመሰግናለሁ።

  • @californa9524
    @californa9524 4 роки тому

    ለኔ ይህ ፕሮግራም አንደኛ ልጅታም ትችላለች ኢትዮጲያዊ ፕሮግራም

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 роки тому

    አደበተ ርእቱ ተባረኪ ቲጂ እናመሰግናለን

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህት ማሻ አላህ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @zinetaliethiopia7355
    @zinetaliethiopia7355 4 роки тому +6

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @fetiyaoumeroumer698
    @fetiyaoumeroumer698 4 роки тому

    እናመሰግናለን
    የአሰልጠኟን አድራሻ ብናገኝ ደስ ይለናል

  • @lababmahmud8739
    @lababmahmud8739 4 роки тому

    በጣም ጡሩ ትምርት ነው በተለይ በትዳር ላይ ያለን ልጆች

  • @Fuad_oMan
    @Fuad_oMan 4 роки тому +1

    Yo this is the best and teachable you tube video that i see on my all entire UA-cam career men

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 4 роки тому

    መሻአላህ መርጥ የኛ ምርጥ ሴት በውነት መካየ አላህ እርሜሽን ያርዝመው ለኝ አራያነሽ አቅራብቲም ከልብ እናመሰግን አለን

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    አገላለፀፀሽመልካምነዉ አግዚአብሔር ያበርታሽ ልጆችሽይጀጉልሽ

  • @aydaahmed2703
    @aydaahmed2703 4 роки тому +1

    First I Like The Host TG The Way She Ask & Her Approach.Next am Not Married But Frankly Speaking My model Will Gona Be Mekanselam In The Future.Thank You For Those Endless Advice.

  • @ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ

    ጥሩው ውይይት ማሻ አላህ

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 4 роки тому +5

    She need her own program time it’s going to help a lot of people

  • @እግዚሐብሔታላቅነዉ

    ብራቮ ቲጂ ምርጥ ሰው በረቺ የሚገባሽ ቦታ ይህ ነው

  • @abdusomed7
    @abdusomed7 4 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ወድጄዋለሁ!

  • @lifeofreem651
    @lifeofreem651 4 роки тому

    ምርጥ ነገር አስተማረችን እናመሰግናለን

  • @zdanatube7145
    @zdanatube7145 4 роки тому +180

    ሙስሊሞችን በረመዳን ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ጊዜ አሳትፎቸው

    • @melymedianetwork1602
      @melymedianetwork1602 4 роки тому +2

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ
      ua-cam.com/channels/cISbmNGxqdiEa41c8ZUzCQ.html?view_as=subscriber

    • @zdanatube7145
      @zdanatube7145 4 роки тому +1

      @@melymedianetwork1602 አደርግሻለሁ የኔንም አድርጊ

    • @melymedianetwork1602
      @melymedianetwork1602 4 роки тому +1

      adregeyalew wude

    • @duratube
      @duratube 4 роки тому +2

      Betkkl

    • @LeyuTechEthiopia
      @LeyuTechEthiopia 4 роки тому +1

      @@melymedianetwork1602 me

  • @وحشتينيياماما
    @وحشتينيياماما 4 роки тому

    ቲጅዬ እናመሰግናለን💋⁦❤️⁩💕💗💖😍⁦♥️⁩😘

  • @ethiohagre5791
    @ethiohagre5791 4 роки тому +1

    ይሄ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እባካችሁ አታቁዋርጡት

  • @aummaher1469
    @aummaher1469 4 роки тому +1

    መካንዬ የኔቆንጆ ማሻአላህ በሌ እያለሽ አቅሻለሁ ቤታቹ ወተት አመጣ ነበር ከዛሬ አስራስንት አመት በፊት ላገኝሽ እፈልጋለሁ

  • @wem664
    @wem664 4 роки тому

    She is so smart....I wish to see her as a minister....yetamra sewu tegefto yemanim kutara machewa kaminhon...

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 4 роки тому +2

    እውነት ለመናገር እንደዚህ አይነት አስተማሪ ነገሮችን ብታስተላልፉልን መልካም ነው

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 4 роки тому

    ትልቅ ትምህርት ነው እህቴ ማሻአላህ ልክ ብለሻል

  • @mekyaahmed600
    @mekyaahmed600 4 роки тому

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 4 роки тому +4

    ይሄ ምርጥ ፕራግረም ነው ማቼም እደይቆራጥ

  • @rabiaali8519
    @rabiaali8519 4 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ቀጥሉበት

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 4 роки тому

    Very professional and advising to our society. Keep it up.

  • @kaderyakader2652
    @kaderyakader2652 4 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅ

  • @wjijvcdffguuechji4599
    @wjijvcdffguuechji4599 4 роки тому +2

    ግን በጣም ጎበዥነሽ ያንችን ተምሳሊት ያብዛልን ለኛም ይወፍቀን

  • @tube5279
    @tube5279 4 роки тому +1

    አስተማሪ ነው

  • @leylawowleyla6472
    @leylawowleyla6472 4 роки тому

    Mashallh yemuslmoch bermdan becha aydlme mkerbe yalebachwe beyprgram laye mekatet enflgaln plase

  • @danielmamo2437
    @danielmamo2437 4 роки тому

    አቀራረቧ ደስ ይላል ተባረኪ

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን

    ቲጂዬ ሶድሽ በርቺ

  • @halfiyalalulalu8759
    @halfiyalalulalu8759 4 роки тому +1

    በጠሚ ደስ ያምን ፕሮግራም ነው እህት መከንሰለም በጠም ነው መደንቅሽ

  • @eamhim848
    @eamhim848 3 роки тому

    Thank you for Sharing your marriage stores , for me being single is an option too .

  • @hawahasen1661
    @hawahasen1661 4 роки тому

    ጀዛክአላህ ኸይር ማማየ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @asmeri8401
    @asmeri8401 4 роки тому +1

    Bless you. Really love it

  • @haniakiar6711
    @haniakiar6711 4 роки тому

    Very interesting session! Could you please share contact information of Mrs. Mekaneselam? How can one reach her to get counselling?

  • @asematube9570
    @asematube9570 4 роки тому

    ደስ ትላለች ማሻ አላህ 😍😍😘❤❤❤❤my allha blessing you more❤❤

  • @alemlema657
    @alemlema657 4 роки тому

    በጣም ደስ የምትል ሴት ነች ጎበዝ በርች

  • @ሰኪናቱዩብ
    @ሰኪናቱዩብ 4 роки тому

    ምርጥ መልክት