እጅግ በጣም የፀጉር ዞማማ ፀጉር እንድኖረን ጠቃሚ የሆነ የቁርፍድ እና የጥቁር አዝሙድ ዘይት አሰራር ሞክሩት ትጠቀሙበታላችሁ👌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 325

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +38

    ቁርፉዱን ብቻውን ፈጭታችሁ ሠይት ሠይቶኑ ላይ አዲርጋችሁ ተቀቡት ሌላ አትጨማምሩ ቆንጆ ነው ወላሂ የምሬ ነው

    • @eman.nurhussenonlyone8948
      @eman.nurhussenonlyone8948 2 роки тому +1

      እንደት አዲርገኝ አኳር አይኖረውም አስረጂኝ በአላህ

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 2 роки тому +8

      @@eman.nurhussenonlyone8948 ቁርንፉዱን ትፈጭዋለሽ ከዛ ግጥም ያላት እቃ ትፈልጊና እዛ ላይ ታደርጊዋለሽ ከዛ ዘይት ዘይቶኑን አርጊና አቦጫቡጭው ሥታሥቀምጭው ቁርንፉዱ ከታቺ ይሆናል

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 2 роки тому +1

      @@eman.nurhussenonlyone8948 ከዛ ፀጉርሽን እያዳረሽ ተቀቢው ማሣጂም አርጊው እዲዲዳረሥ

    • @eman.nurhussenonlyone8948
      @eman.nurhussenonlyone8948 2 роки тому +2

      @@rehimamohammed120 እሽ እህቴ ሽኩረን

    • @taibataiba202
      @taibataiba202 2 роки тому +1

      @@rehimamohammed120 ለብዙ ግዜ መስራት ይቻላል እህት እናደሞ ተቀብተሽ መታጠብነው ወይስ ችግርየለውም

  • @ThanksYou-f5j
    @ThanksYou-f5j Місяць тому

    ማሺአላህ

  • @الحبشي-ك8خ
    @الحبشي-ك8خ Місяць тому +2

    ዘይት ዘይቱን መጠቀም እንችላለን

  • @hasabedegefawe9769
    @hasabedegefawe9769 Рік тому

    እናመሰግናለኝ ውዷ

  • @samira7639
    @samira7639 9 місяців тому

    ልክ ነሽ በጣም ቆንጆ ነው ለዉጠ አለዉ እናመሰግናለን❤

  • @Zinet-sw1ff
    @Zinet-sw1ff 3 місяці тому

    አሺ እንሞክራለን

  • @Tube-kx5gx
    @Tube-kx5gx Рік тому

    በርች

  • @ኡሙፍሀድ
    @ኡሙፍሀድ 2 роки тому +8

    ሺኩርን እህታቸን እኔም እየትጠቀምኩት ነዉ በጣም ለዉጥ አገኝሁ አለሀምዱሊላህ በርቸ

  • @مساعدالشمري-ض5ب

    እናመሠግናለን እህት

  • @GiftyMohammed
    @GiftyMohammed Рік тому

    ሽኩረን

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh Рік тому

    የምር ዛሬ እሞክራለሉ ኢንሻአላህ ለውጥ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ቀጥይበት ሲስተር

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 20 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesha2624
    @yesha2624 2 роки тому +2

    ሠላም እህቴ በምግ ዘይት ልሥራ እና ልቀባ ችግር የለውም መልሺልኝ እዳታልፊኝ ውድ

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  2 роки тому

      ውደ እኔ በምግብ ዘይት አልሞከርኩትም በዘይት ዘይቱን ካለሽ ስሪው

  • @birtukan.birtukan
    @birtukan.birtukan Рік тому

    እናመሰግናለን ማሬ❤❤❤❤❤

  • @inkaliciousdupe4297
    @inkaliciousdupe4297 2 роки тому +2

    Wawoo betam teqami mereja new!

  • @AshaAman-w8i
    @AshaAman-w8i Рік тому +1

    Mshaa Allaah

  • @ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ

    ኢትዩ ነውደ ያለሽው?

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 Рік тому +1

    እኔም እየተጠቀመሁት ነው. በጣምአሪፍነው. ግንሸታአለው እንደትነው የምትቆቆሚው

  • @hayat2583
    @hayat2583 2 роки тому +2

    አሰላሙ አለይኩም ወህመቲ ወበክረቲ ወዴ በርቲ ማሻ አላህ

    • @zom12a21
      @zom12a21 2 роки тому

      ሸጋነዉ ተጠቀሙት ❤❤ዉሀዉን አፍለቸ በህናልዉሸ እጠቀመዉ አልሁ ቆጀንዉ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 роки тому +6

    ግን ከመታጠባችን በፊት ነዉ መቀባት ያለብን ምክንያቱም ታጥበን ከተቀባነዉ የኮኮናቱ ሽታ አያስጠጋም በስማም ግን ኮኮናቱ ይስማማኛል

  • @AaAa-qg2of
    @AaAa-qg2of 6 місяців тому

    በአምላ ዘይትስ መስራት ይቻላል??

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 Рік тому +2

    አሥደምሪኝ. እሥኪ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ጘ6ጨ

    በየስት ቀን ነው እምንጠቀመው ከመታጠባችን በፊትነው ታጥበን መልሱልኝ

  • @heda17
    @heda17 2 роки тому +2

    وصفه جميله جدا هجربها

  • @amina2185
    @amina2185 2 роки тому +2

    ማሻ ኣላህ እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ኣሪፍ ነው

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን እህት በርችልን

  • @hawamuhaba4745
    @hawamuhaba4745 2 роки тому +3

    በርቺ አላህ ከለ እንሞክረዋለን

  • @oulimadine3102
    @oulimadine3102 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ዉዷ እህታችን

  • @ZahraZahra-cy5dh
    @ZahraZahra-cy5dh Рік тому +1

    ቅጠሉ ምንድን ነው

  • @ሀያትm
    @ሀያትm 2 роки тому

    ሹክረን ውዷ እንሻአላህ እሞክረለው

  • @ፋፊነኝሰደተኛዋ
    @ፋፊነኝሰደተኛዋ 2 роки тому

    ማሻአላህ ብርች እንደርበዋለሁ

  • @AlyaaKhdir
    @AlyaaKhdir Рік тому

    Masha allah❤❤

  • @حسبياللهونعملوكيل-ف2ص

    ማሻአላህ

  • @seadaadem30
    @seadaadem30 3 роки тому +2

    ኢንሻ አላህ ውድ እህታችን በርችልን እንሞክራለን

  • @netselatube7464
    @netselatube7464 Рік тому

    ምን አይነት ዘይት ነዉ ምንጠቀመዉ

  • @rozylove8271
    @rozylove8271 3 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሀዩቲ ጀዛኪ አላህ የምፈልገው ነገር ነበር ማሻ አላህ

  • @Tነኝየቃሉዋ
    @Tነኝየቃሉዋ 2 роки тому

    ማሻ አላህ እህቴ በርች አይዞች እኔም እጠቀመዋለሁኝ በጣም አሪፍነው ለፀጉር

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 2 роки тому

      ያረዝማል እኔ ፀጉሬ አጭር ነዉ

    • @aminaoumer1266
      @aminaoumer1266 2 роки тому

      ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @aminaoumer1266
      @aminaoumer1266 2 роки тому

      @@asterabate7743 ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @mlove4025
      @mlove4025 Рік тому

      @@asterabate7743 አወ ያረዝማል የኔ ከበፊትም እረጂም ነው ይበልጥ አሁን አሳድጎልኛል

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Рік тому

      @@mlove4025 እሺ አመሰግናለሁ እህቴ

  • @SA-fg4it
    @SA-fg4it 2 роки тому +3

    በየሳምንቱ ብጠቀመዉ ጉዳት ያመጣል ወይስ ጥሩ ነው

    • @taibasaeed7246
      @taibasaeed7246 2 роки тому

      ውደእኔበማበጥረበትሳአትነውየምቀባውልክእደክሬምምንምአያመጣምደስባለኝቀንነውየምታጠበው

  • @taibasaeed7246
    @taibasaeed7246 2 роки тому

    ዋዉዉነውእኔእጠቀማዋለሁ

  • @SaliyaYaekob
    @SaliyaYaekob Рік тому

    Werk akder malet .arungade kitel new ena mangawm kitel malet nw

  • @saynabmuhumad8034
    @saynabmuhumad8034 2 роки тому +2

    . mashaa allaah

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ ጥሩ ነው ግን እስከ ስንት ሰዓት ተቀብተን እናቆየዋለን ???

  • @Ameiryaነኝ
    @Ameiryaነኝ Рік тому

    ኡነትሽነው የሰድገልወይ

  • @leylamohammed2037
    @leylamohammed2037 2 роки тому +2

    ቅጠሉን ኢትዮጲይ ይገኛል እንዴ ቆንጅት

  • @kelmeayaliwu226
    @kelmeayaliwu226 2 роки тому

    ሠላም ተቀብተን ሥት ደቅቃ እናቆየዋለን ቶሎነዉ የምንታጠብ መልሺልኝ

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  2 роки тому

      እንኩዋን ደና መጣሽ ውደ ልክ እንደቅባት መቀባትም ትችያለሽ

  • @እማእወድሻለሁ-ኸ3ኸ
    @እማእወድሻለሁ-ኸ3ኸ 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህት

  • @እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ
    @እሙአማርነኝ-ዸ5ኀ 2 роки тому +2

    አረዘመምጂ ሀሪፍ ነው ያበዛል የግባሬን ወቶልኛል

  • @zeynabbintseidtube5074
    @zeynabbintseidtube5074 2 роки тому +2

    አሁን ሄጄ ነው የምሞክረው ፀጉሬ ትንሽ ነው ቁመቱም አልሀምዱሊላህ ለስላሳ ነበር አሁን ግም ደረቀ እስኪ ሞክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ🤗

  • @munarahemmeto8668
    @munarahemmeto8668 2 роки тому +5

    ሀዪ የእኔ ዉድድድድ ስላገኘሁሽ ደስስስ ብሎኛልልል በርቺቺ 😘😘😘

  • @fatumawolloyoutube7289
    @fatumawolloyoutube7289 3 роки тому

    በርችልኝ ማር

  • @መድየለሚዋ
    @መድየለሚዋ Рік тому

    እኔ ዉዴ በውሀ ነው የሠራሁት ሦስቱን ምንትይኝአለሺ አሰተያየት የምጠቀመውም ከታጠብኩ ቡሀላነው ውዶቸ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @hdbsjnzhzhz2524
    @hdbsjnzhzhz2524 2 роки тому

    ሽኩራን እህታችን በርች በነገራችላይ ሶላት ያግዳን አያግድም ንገሪኝ

  • @መረጃፈታTube
    @መረጃፈታTube 3 роки тому +1

    አሰላሙለይኩም ሰላም ነው

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 2 роки тому

    ምንድነዉ ስሙ የዘይቱ በደንብ ስለማይታይ ነዉ

  • @SXBFRL120
    @SXBFRL120 2 роки тому

    ማሻአሌላህ

  • @assdf4222
    @assdf4222 2 роки тому

    አወ አሪፍ ነው

  • @nimcocabdulqaadir56
    @nimcocabdulqaadir56 2 роки тому +1

    Masha alaah Ethiopië konjo

  • @jhadma1200
    @jhadma1200 2 роки тому

    Takbitn bantaxbi min Chris Alawu

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 роки тому +4

    እናመሰግን፣አለን፣እህቴ፣እውነትነው።

  • @mohammedshukre6081
    @mohammedshukre6081 2 роки тому

    ዘይዘይቲን ቢሄንቸጊሪአለወይ መላሺሊኝ

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 Рік тому

    በበቆሎ ዝ ይት አይሆንምደ

  • @Tube-sd4uh
    @Tube-sd4uh Рік тому

    ጥቁረቱ አኡዚቢላህ የዚህስ አሰራር ይቅርብኝ

  • @ashenafikabeda7917
    @ashenafikabeda7917 2 роки тому +2

    ጥቁር አዝሙድ ግን ይህን የህል እሳት ቢነካው ምንም አይሆንም?

  • @hadiyyahadiyya4066
    @hadiyyahadiyya4066 2 роки тому

    ዋአለይኩም ወሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህቴ እኔ ባቺ አይቼ እየተጠቀምኩትነው ጀዛከላሁ ኸይር ግን ከታጠብኩ በኻላነው የተጠቀምኩት ችግረ ይኖረዋል ውድ እስቲ መልሽልኝ??

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  2 роки тому

      ውድ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽ እኔ ከታጠብኩም በሓላ በስሱ ስርስሩን እቀባዋለው በሳምንት ታጠቢው

  • @بنتسعيد-ص7ز
    @بنتسعيد-ص7ز 2 роки тому

    ጡሩነውወይ???

  • @ahlamtube3466
    @ahlamtube3466 2 роки тому +1

    Ok thank you sis

  • @user-dv5ho2zh2
    @user-dv5ho2zh2 Рік тому

    በአላህ

  • @eshetbiru9578
    @eshetbiru9578 2 роки тому

    ቅጠሉ ምንድ ነው ንገሪን

  • @birkishsaketa6821
    @birkishsaketa6821 2 роки тому +1

    Very nice 👌

  • @ጠይባየቱብ
    @ጠይባየቱብ 2 роки тому +1

    አሪፈነው እኔ ተጠቀሚዋልሁ

    • @አኒሳወሎወሎየዋ
      @አኒሳወሎወሎየዋ 2 роки тому

      እደትነውአጠቃቀሙ ልንታጠብሰንል ወይም ከታጠብን ይቻላል

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 роки тому +1

      @@አኒሳወሎወሎየዋ ልትታጠቢ ስትይ ተቀብተሽ 2 ሰአት አቆይተሽ ታጠቢው እኔ ተስማምቶኛል

  • @masimtube671
    @masimtube671 2 роки тому +1

    እማ የሸበት መጥፍያ ንገርኝ😭

  • @sadaibrahim520
    @sadaibrahim520 Рік тому

    yihee yeyashiwun qithal kalagagnanawus
    ba hulatu bicha mathaqam ayichalim

  • @zeburaseid7815
    @zeburaseid7815 2 роки тому +1

    ጦይባነሽ እህቴ የሀርቦቦዋ

  • @mekuriageberue1158
    @mekuriageberue1158 2 роки тому

    Ketelu bamaregn mendenew ymebale please can u tell me ybaherzafe kettle ymeslale

  • @ميمونه-و7ه
    @ميمونه-و7ه 2 роки тому

    እኔ ግን ጥቁር አዝሙዱ እያሳከከኝ ተቸገርኩ

  • @ayoutube5045
    @ayoutube5045 2 роки тому +2

    እስላም ዋለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው እናም ለቤትሽ አዲስ ነኝ ቤተሰብ አርጊኝ ሌሎቻቹም ኑ እንደማመር

    • @Mekiwegdi
      @Mekiwegdi 2 роки тому

      እንደማመርደሚሪኝዜድ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 роки тому +1

    የኮኮናቱ ቅባት ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው ለእኔ ተስማምቶኛል ግን ሽታው ወይኔ ሽታውን ለማጥፋት አምላ ብቀላልበት እራሱ አልጠፋም

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  2 роки тому +1

      ቫዝሊን የምትለዋን ፈሳሽ ቅባት ቀላቅሊው ውደ

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 2 роки тому +1

      @@yegnayenatetube3813 እሺ ውዴ አመሰግናለው

    • @aishaaisha2657
      @aishaaisha2657 Рік тому +1

      ኮኮናት ፀጉሬን ነቃቀለዉ ከዛም ሳበጥረዉ ትንንስ ፀጉር ብዛታቸዉ አሁን ላይ የሚበላዉን ዘይት ነዉ የምቀባዉ

  • @workeago426
    @workeago426 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @selamkeassa4945
    @selamkeassa4945 2 роки тому

    ምንድ ነው አስሪ ሚጥመው የምትይው ከጣመሽ ጠጭው

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  2 роки тому

      ምን ላድርግ ውደ

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 2 роки тому

      ክክ

    • @betilove597
      @betilove597 2 роки тому

      ይሸታል ብላቹ እንዳትሳቀቁ ብላ መስለኝ እንደዛ የምትለው ያ ያለው ጥሩ ማዕዛ ለመግለጽ ነው

    • @بنتسعيد-ص7ز
      @بنتسعيد-ص7ز 2 роки тому

      @@betilove597 ሳህ

  • @Sacada-t1c
    @Sacada-t1c Рік тому

    😍😍😍😍

  • @Honey-7dxAmbas
    @Honey-7dxAmbas Рік тому

  • @huluagerambaye9685
    @huluagerambaye9685 2 роки тому

    ቅጥር በኢትዬ ጽያ ምን ይባላል

  • @GchfGghff-ib5yp
    @GchfGghff-ib5yp 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @allahisone1127
    @allahisone1127 3 роки тому +2

    እናመሠግናለን እህት ግን ተቀብተን ሣንታጠብ እሥከ ሣምንት ብንቆይ ችግር አለው?

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  3 роки тому

      እኔ እስከ ሁለት ሶስት ቀን አሳድረዋለው እንዴ ቅባት እየተቀባሁ ውደ

    • @zeynebtube8627
      @zeynebtube8627 2 роки тому +2

      @@yegnayenatetube3813 ሽታ አለው እኮ ውዴ በዜዜቱን ሰርቸው ነበር ግን ሽታው ይጣፍጣል አረቦች ግን አይወዱም ፈራሁ ለመጠቀም

  • @zorzeyin7080
    @zorzeyin7080 3 роки тому +1

    Masha Allah

  • @rahmatube
    @rahmatube 3 роки тому +4

    ሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘን ለህዝባችን ይሁን አሚን ሀዩ ፀጉሬ ከጆሮየ አልወርድም አለኝ

  • @blenrehawa3689
    @blenrehawa3689 2 роки тому +1

    Endemangiawm Kibat Befelegniw Giza Metekem Enchilalen

  • @seadayesuf3917
    @seadayesuf3917 2 роки тому

    ኢሻአላህህ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 роки тому

    እረ ፀጎሬን ሽቦ አድርጎ አሣረፈኝ እኔሥ ሥለእዉቀቱ አመሠግናለሁ

    • @betelehimayalew8922
      @betelehimayalew8922 2 роки тому

      እኔንም ሽቦ አደረገብኝ 🤣🤣🤣

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 2 роки тому

      @@betelehimayalew8922 j.CASANOVA HairFood Natural. የምትል ጥሩክሬም ናት በማንኛዉም። ሡፐርማርኬት ታገኛታለሽ በትንሽ ግዛዝ ናት እንደ ብሉ ማጅክ በያይነቱ አለች ሣዉድ 11ሪያል ናት የፀጉርሽንወዝ ጠብቆ ያቆየዋል አይሠባበርም በጣምየሚያምር ልሥልሥ ያደርገዋል ገዝተሽ ሞክሪዉ

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  2 роки тому

      በምን አድርገሽው ውደ

  • @zemzem69
    @zemzem69 2 роки тому

    ዋኣሌይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 2 роки тому +1

    ግን ኮ ጥቅሙ ጨርሶ አልሄዳም ዴ እስቱን አበዛሽበት

  • @emayeewdeshealehuewedehale9439
    @emayeewdeshealehuewedehale9439 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ኢንሻ አላህ ውዷ

    • @tiztiz7438
      @tiztiz7438 2 роки тому

      ስትሰሪ አይታይም

  • @hijabwubete7678
    @hijabwubete7678 3 роки тому

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @ፍረማርያም
    @ፍረማርያም 3 роки тому +2

    ስርተን ውጭ ማስቀመጥ እንችላለን ኣደል እህቴ መልሽሊኝ ብኣንዴ ኣብዝተንስ መስራት እንችለለን ስርተን እስከ ስንት ቀን እየተጠቀን ማቆየት እንትላላን ማለተይ ብኣንዴ ኣብዝተን ስርተ ለቡዙ ጊዜ ሚሆን ይቻላል ኣደል መልሺልኝ እህቴ መዳም ቤት ነው ያለሁ ፍርጅ ውስጥ ማስቀመጥ አልችልም

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  3 роки тому +2

      ውዴ እንኩወን ደህና መጣሽ አወ ሰርተሽ ማስቀመጥ ትችያለሽ ፍሪጅ አያስፈልገውም ለሶስት ቀን መቀባት ትችያለሽ ልክ እንደ ቅባት

  • @ameenasaeed4497
    @ameenasaeed4497 2 роки тому

    አመሠግናለሁ አጠቃቀሙ እደትነው ማለት ተቀብቸ አድቀን ካደርኩ ብሀላ መታጠብ አለብኝ

    • @ameenasaeed4497
      @ameenasaeed4497 2 роки тому

      ወይስ ችግር የለውም 3 ቀን 4ቀን ባስድረው ችግር አለው

    • @yegnayenatetube3813
      @yegnayenatetube3813  2 роки тому

      እስከ 3ቀን ማሳደር ትችያለሽ ውደ ልክ እንደቅባት

    • @ameenasaeed4497
      @ameenasaeed4497 2 роки тому

      @@yegnayenatetube3813 አመሠግናለሁ እህት

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    የኔ ወድ በአላህ በዉስጥ አዉሪኝ ሴትነኝ 😘😘😘💖💖💖

  • @fatimateubs8991
    @fatimateubs8991 3 роки тому +1

    ሀዩ እዴትነሽ እህቴ እረ ያች ወላሂ ከተፈጥሮሽም መሻ አላህ ነው ፀጉርሽ ውድ ለማንኛውም እሞክረዋለሁ እነም

  • @mestawotgaddisa4468
    @mestawotgaddisa4468 2 роки тому +1

    ለስንት ቀን የምንጠቀመው

  • @missfatema6832
    @missfatema6832 2 роки тому

    ሀያቲ እረየኔ አላድግ አለኝ እሰ እሰከሰትቀንና ወር ልጠቀመዉ

  • @almazwogaso3298
    @almazwogaso3298 2 роки тому +1

    ትክክል አይደለም እሳት ላይ ማድርግ የልብሽም ንጠር ነገር ይሞታል እሳት ላይ ማክሮ ዉስጥ አስግብተሽ ተጠቀም

    • @hanlove412
      @hanlove412 2 роки тому

      አዎ በሰሀን አርጋ የሞቀ ውሀ ከስር አርጋ ለ 5ወይ 10 ደቂቃ ማቆየት ለብ እስኪል ከዛ በእቃ አሮጎ ጨለም ያለ ቦታ ማስቀመጥ