ጋብቻ ውስጥ ያለ ሩካቤ ሥጋ ግንኙነት በአቤል ተፈራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 84

  • @tnes580
    @tnes580 3 роки тому +7

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልን የማናውቀውን አሳወቅህን እጂ እዚህ ትምህርት ላይ ቅሬታ የሚኖረው ማንም የለም 100%

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ

    ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 3 місяці тому

    በእውነት ግሩም ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን👏🌹🌹ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ✝️

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Рік тому +1

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
    ወንድሜ መምህር አቤል ተፈራ፡ ሰዎች አይኑን በጨው ያጠበ ደፋር ነው ይበሉህ፡ አንተ ግን እግዚአብሔር የፈቀደልህን ትክክለኛ የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እያስተማርክ ነው። ሕዝቤ እውቀት በማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል እንዳለ'' ሁላችንም እንዲህ ደፍሮ የሚያስተምረን በማጣታችን የተነሣ ጠፍተን ኖራናል። አሁን ግን ልዑል እግዚአብሔር ልጆቹ ጠፍተን እንዳንቀርበት ድንቅ ፤ ድንቅ መህምራንን አስነስቶ እያስተማረን ስለሆነ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ እንደሚያስተምረን እኔ አውቃለሁ፡ ደሞ አንተ ማነህ ይህን የምታውቅ? እንደምትለኝ እገምታለሁ፡ እኔ አንድ ደቃቃ የሁሉ ታንሽና የሀጢአተኖች በኩር ነኝ፡ ግን እግዚአብሔር ሀጢአተኞችን ስለማይጠላ እኔንም ይወደኛል። ከሁለት ዓመት በፊት እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ፤ መክሮና አስተምሮ ያደረገልኝን እንዳልነግርህ ጊዜውም ፤ ቦታውም አይፈቅድም፡ እግዚአብሔር ይግለጥልህ። ይህንን ያነሳሁት የምትሰራው ትክክል እንደሆነ ለማሳሰብ ነው። ከሁለት ዓመት በፊት የተማርኩበት ያን Video በየትኛው UA-cam Channel እንደሰማሁት ስላላስተዋልኩና ስለጠፋብኝ በፍለጋ ስባዝን ኖሬ እግዚአብሔር ረድቶኝ ካገኜሁትና አንተ መሆንህን ካወቅሁ ገና ሁለት ወርም አይሆነኝም፡ '' ፍኖተ ወንጌልን '' አሁን ቤተሰብ ሆኛለሁ፡ የምትለቃቸውን ትምህርቶች በጥሞና እከታተላለሁ፡ ያሉትንም መለስ እያልኩ እየተማርኩባቸው ነው፡ ስለዚህ ወንድሜ በጣም ትክክለኛ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራህ ስለሆነ ቀጥል ፤ በርታ ለማለት እወዳለሁ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪ🙏🙏🙏እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሃገራችንን ሰላም ያድርግል🙏🙏🙏🙏

  • @wgag8923
    @wgag8923 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃህይወት ያሠማልንእኛንም ቃሉን ሠምተን የምንተገብረው ያርገን

  • @tadesewasia6972
    @tadesewasia6972 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GifCic
    @GifCic 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህን በገ
    ጉጉት ነው የምጠብቀው እገ
    ግዚአብሔር ይጠብቅህ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ቅሳነት-ጐ5አ
    @ቅሳነት-ጐ5አ Рік тому

    እዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር😊😊

  • @ሙሉየማሪያምልጅ
    @ሙሉየማሪያምልጅ 3 роки тому +1

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን👏
    በእውነት በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @saragasa174
    @saragasa174 Рік тому +1

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @getachewbirhane9823
    @getachewbirhane9823 Рік тому

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እንቁ መምህሬ
    ቃለ ህይወት ያስማልን. ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ከልብ አመሰግናለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 3 місяці тому

    አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 3 роки тому +3

    ቃለህወትን ያስማልን እግዚአብሔር ሃገራችን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን

    • @fikrteseife6072
      @fikrteseife6072 2 роки тому

      አሜን.ቃለህይወት.ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነው

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @agerye3021
    @agerye3021 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው እንደዚህ አብጠርጥሮ የሚያስተምር መምህር ስላለን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ
    ቀጥልበት አቤሌዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому

    በእውነት.መምህር.ቃለህይወት.ያሰማልን.ብዙማናቀውነገር.ስለምታሳውቀን.እናመሰግናለን እድሜናጤና.ያድልልን.

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому +2

    ከልብ አመሰግናለሁ መምህር ያላወኩትን አሳውቀውኛል እኔ በዚህ ነገር አንዷ ነኝ ለባለቤቴ ሁልጊዜ ፈቃደኛ አይደለሁም ምክንያቱም በተከታታይ ቀናቶች ግንኙነት መፈፀም እንደ ብልግና እቆጥረው ነበር ደግሞ ግንኙነት ከሆነ ጧት ውዳሴ ማርያምን ለማንበብ የሚከለክል ይመስለኛል ምክንያቱም ፀሎት መፀለይ ንፁህ ሁነሽ ነው ሲባል ስለምሰማ ነው በዚህ መልኩ አብራርተው ስለአስተማርከኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ በመቀጠል በወር አበባ ጊዜ ደሞ ያብራሩልኝ ምክንያቱም የወር አበባ ስሆን መፀለይ አልችልም መፅሀፉ ቅዱሱን የማረክሰው እየመሰለኝ ነው

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 3 роки тому

      በወር አባ ግዜ ይፀለያል አንቀፀ ስጋሽን ታጥበሽ ፀሎትሽን ቀጥይ አታቋርጭ
      በወር አባ ግዜ ቤተክርስቲያን ነዉ መግባት የማይቻለው በተረፈ መምህር ያስተማሩ ካለ ሸር ያደርጉልሻል

    • @teduadaayal2841
      @teduadaayal2841 3 роки тому

      @@Tube-tj9qe አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @balehhaney3271
      @balehhaney3271 3 роки тому

      ኣቤቱ የስራዊት ጌታ ሆይ ኣዉቀ በስህተት ሳላዉቅ በድፊረት የስራሁት ሃጥያት ሁሉ ይቅሪ በለኝ እኔ በዚህ ነገሪ እንድዋ ነኝ ባለቤቴ ሁሉ ግዜ ፋቃደኛ ኣይደሎሁም

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ የተባርከ ይሁን አሜን ፫🙏🙏🙏አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰ🌿🌿🍀🍀🌿🌾🌾🌿

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ሰላም አርፈድክ እንኳን ደና መጣህ ጥግርራ ልጨርስና አዳምጣለሁ መልካም ቀን

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቦና ይሰጠን ለሁላችነም

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን. በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህችን

  • @ጉዞማሪያምንይዞ
    @ጉዞማሪያምንይዞ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራይችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 3 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም ኣይነልቦናችንን ያብራልን ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እግዚአብሔረፍቅረነዉአግዚ

    አሜን አሜን አሜን አናዉቅም ነበር ማወቅ ያስፈልጋን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 7 місяців тому

    በስመአብ ሰዎች በውስጣችን ያመቅነውን ይፋ አወጣክልን ወሳኝ እርስ ትችቱን ንቀ እለፈው ትዳርን ታድናለክ ፈጣሪ ይባርክክ አሜን

  • @ጽዮንሆይብራሳሽቀኜትርሳኝ

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰመልን እድሜነ ጤና ይስጥህ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому

    እውነት አጥትን የማለመልም ትምህት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @yeshewamar807
    @yeshewamar807 2 роки тому

    መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 роки тому

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልክ አሜን አሜን አሜን

    • @simeneshmengistu2710
      @simeneshmengistu2710 3 роки тому

      ቃለ ሕይወትያስማልን በእውነት በጣም ተገቢ የሆነ እና የተባርከ ትምህርት ነው የብዙዎች ትዳር መፍረስ ዋናው ይህ ችግር ነው በዚህ ትልቅ ትምህርት አግኝተናል ቀጥልበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @puzianoor6267
    @puzianoor6267 3 роки тому

    Amenamen amen amenamen amen amenamen amen kalahiwotn yasemaln

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @emihaile1626
    @emihaile1626 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ።

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን ቃለሔወትን ያሠማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን የዲግል ማሪያም ልጂ አገራቺነን ሠላም ያርግልን የሚጠቅመንን ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 роки тому

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen Hant naw Egezaber emasagen yee Astamarenye 🤲🤲🤲👏👏👏💞💞❣❣❤❤

  • @agerye3021
    @agerye3021 3 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜና የጤና ይስጥልን መምህራችን ♦♦♦

  • @tube-kl9tt
    @tube-kl9tt 3 роки тому

    በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አቤል ስለምታካፍለን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ለወጣቶች በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ናቸዉ ትምህርቶችህ በርታልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

    • @tfguvhhh4360
      @tfguvhhh4360 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen wendemachin 💚 💚 💚

  • @hailcom7604
    @hailcom7604 Рік тому

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 2 роки тому

    Bewenet kale heyeweten yasemalen

  • @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ
    @ፍቅርተማሪያም-መ9ቐ 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን።🙏🙏🙏🙏 ንስሐ መግባት እፈልጋለሁ በስደት ላይ ነኝ እስቲ አንድ አባት አገናኙኝ ኮሜንቶች🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቈ4ኰ

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому

    እግዚያአብሔር ይመሰገን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MartaMarta-pj9nc
    @MartaMarta-pj9nc 3 роки тому

    Mameherachen ezehaber amelak stagawun abezalot betam das yemel temeherte new weganoche sher adergu lak adergu

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቘ3ኰ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ደህና አደርክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zenebechgudeta4127
    @zenebechgudeta4127 Рік тому

    ከልብ አመሰግናለሁ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንድ ጥያቄ አለኝ በጋብቻ ውስጥ ለምንኖር ሰዎች በአብይ ጻም ሰርዓተ ሩካቤ መፈፀምን ቤተ ክርስቲያን ደጅ ሆኖ ቅዳሴ ማስቀደስ ይቻላል?

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቘ3ኰ

    መምህሬ ጥያቄ ነበርኝ በባአል ግዜ በፆም ግዜ ሩካቤ መከልከል አይገባም ማለት ነው

  • @rt5fghh652
    @rt5fghh652 3 роки тому

    ወድማችንእንኳንደሕናመጣሕልን እሽ እናዳምጣለን

  • @Mesfinwond
    @Mesfinwond 3 роки тому

    አንቱን የወለች እናት ምንኛ የተባረከች ናት
    ከአይን ያውጣህ ወንድማችን
    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @mekides7934
    @mekides7934 3 роки тому

    Ewnet naw

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 3 роки тому +1

    _መምህሬ እባክህ የቴሌ ግራም ሊንክህን ላክልኝ በኦዲዮ ምናልባት እዛ ላይ ተቀምጦ ከሆነ እኔ በኦዲዮ እፈልገዋለሁ ትምህርቱን ለሌሎችም ለመላክ እባክህ ተባበረኝማ መምህሬ!!!_

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  3 роки тому +2

      ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому +1

      @@AbelTeferaBelay መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን እንድ ጥያቄ አለኝ ማለትም የፋሲካ በአል በሗላ ያለው ጊዜ ፆም የለም እና በዛ ሰአት አርብና እሮብ ቅዳሜና እሁድ ሩካቤ ይፈፀማል ወይስ አይፈፅምም ማለትም? የሀዋርያት ፆም እሰኪገባ ድረስ

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay3321 2 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому

    Egzihaberi.yetemesegene.yihun.eyen.mesmatem.xiru.newu.abatachin.edimena.xenawun.yabzalot

  • @ጉዞማሪያምንይዞ
    @ጉዞማሪያምንይዞ 3 роки тому

    ከይቅርታጋ በውስጥ መስመር እርሶን ማግኝት እፈልጋለሁ ስልኩሁን ብትሠጡኝ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому

    Edimena.xenaa.yisxotii.abataachiin.mirxii.mikiri.newu.lewedefit.tidar.siyiz.yixeqmenyal

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому

    Xiruu.timirti.newu.memirachin.kezimuti.medan.kemayihon.neger.metaqeb.newu.timirtoo.beziwu.qexilubet.tidar.kibur.newu.fexari.xiru.tidar.yisxen

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን