ያለፈውን እርሱት፣ የዩናይትድ ይበልጥ አስጊው ሰዓት አሁን ነው | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 86

  • @zacroot3275
    @zacroot3275 16 днів тому +2

    አሞሪም ሲፈርም የሰራካቸውን ተከታታይ ፕሮግራሞች መልሰክ ስማው በጣም ፕሬስ የሚያረግ በጣም የሚሮጥ ቡድን ጠብቁ እያልከን ነበር አይ መንሱር የሲስተም አሰልጣኝ የሚያውቀውን ብቻ ነው የሚጫወተው ፕራግማቲክ መሆን አይችልም ከአሞሪም ማኬና ነበር መምጣት የነበረበት የኔ ዮናይትድ ያሳዝናል it really hurts almost 30yrs I support United
    We have seen it all We won the lot we're manunited and we will never gonna stop ❤🔴

  • @TerefaYakob
    @TerefaYakob 18 днів тому +10

    መንሱር ሰላም ብያለሁ ከሰውየው ይልቅ እኔ አፋርኩ መንሱር ሰውየው ላይ ማፍርድ በዚህ ጊዜ ከባድ ነው ሰውየው ራሱ በጣም ነው የተጨናነቀው ሜዳ ላይ በሚያሳይ ነገር ሁሉም ነገር ያስታውቅበታል ልጆቹም ደግሞ በሱ አሰብ ላይ አልመጡም ኢሳት የረገጠ ዶሮ ነው የሚመስሉት ልጆቹ በኮንፊደንስ አልተጫወቱም ለሰውየው ጊዜ ያስፈልጋል ምንም ብትል Txs🙏🙏

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 18 днів тому +11

    አሌክሳንደር ኢሳቅ ለአበሻ ታዳጊው ወጣቶች እንዲሁም ተመሳሳይ ተክለሰውነት ላላቸው የምስራቅ አፍሪካ ወጣቶች ትልቅ ተስፋ ነው:: ምርጥ አጥቂ ❤

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 18 днів тому +13

    Hi Mensur:-ለነገሩ እኔ ቀንደኛ የሊቨርፑል ደጋፊ መሆኔን ደጋግሜ ነግሬአቹህ ስለማንቸስተር ተጫዋቾቹ ከጫካ ታድነው የመጡ ይመስል ጊዜ ጊዜ እያላቹህ እግር ኳስ ኑክሊኒየር ፊዛክስ እያስመሰላቹህ ለአሰልጣኞች የሌለ መከላከል እያደረጋቹህ ይኽው ወረደላቹህ እንኳን ደስ አላቹህ። እኔ የማዝነው ለከርታታ ልጄ ነው ። አህመድ ነኝ ከፓሪስ።

    • @yonayona4692
      @yonayona4692 17 днів тому

      😅በቀላሉ ወ🤣

    • @Kimshasport
      @Kimshasport 17 днів тому +1

      አመዴ ምን ቅመህ ነው

    • @KiduT-f7z
      @KiduT-f7z 17 днів тому

      😅😅😅​@@Kimshasport

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 18 днів тому +5

    Selam selam endet new mesur ❤

  • @MdENTERTAINMENT100k
    @MdENTERTAINMENT100k 18 днів тому +4

    🔥የሁለቱም ጎሎች መቆጠር ምክንያት የማርቲኔዝ ቁመት ነው🔥

  • @MentesnotHailu-x8g
    @MentesnotHailu-x8g 18 днів тому +2

    ማንቼ እየባሰበት ነው ግን ሁሌም እደግፈዋለው ምናልባት አንድ ቀን አሪፍ ይሆናል በሚል

  • @ermias-rj6qw
    @ermias-rj6qw 18 днів тому +4

    ምጡን እርሺው ልጁን አንሺው እንደማለት ነው ያለፈውን እርሱት ማለት ማንቼ በእውነት አሁን ያለበት ሁኔታ ይገልጸዋል።

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn 18 днів тому +1

    መንሡሪ ሰላም ነው የማንቼ ነገር በጣም ገና ብዙ ይቀረዋል አሁንም የምለው ሺባዎቹ የብቃቸው ይስተካከላል ስለሺ ከሣውዝ አፍሪካ

  • @RyanMuzemil
    @RyanMuzemil 17 днів тому

    ሀሀሀ መንሱሬ በቃ ሻሼ መውረድዋ ነው ግን እኛ መድፈኞች እንድትወርድ አንፈልግም ምክንያቱም የጥንት ተፎካካሪያችን ናት ያሁን አያድርገውና

  • @JohannesTes
    @JohannesTes 18 днів тому +4

    🇪🇷 🇪🇷 Alexander beat great United!

    • @Ambassel
      @Ambassel 18 днів тому

      The guy is Swedish.

    • @JohannesTes
      @JohannesTes 17 днів тому

      @@Ambassel He is from Mekdela Eritrea!

  • @tigabuwondimu6595
    @tigabuwondimu6595 18 днів тому

    Selam Selam mensur shashewochu lele mewred medfegnochu le weniche

  • @MahmudTamam
    @MahmudTamam 18 днів тому +2

    next mach 7UP

  • @AlemuSeged
    @AlemuSeged 18 днів тому

    united አሁን ባሉት ተጫዋች ውጤት መጠበቅ በራሱ ድድብና ነው።
    እውነቴን ነው ሙሉ ቡድን ተበትኖ አዳዲስ ተጫዋች በተለይ' ጨራሽ አጥቂ ' እና ሌላም አሪፍ ተጫዋች እስካላስፈረሙ ድረስ አሁን ባለው ተጫዋች 100% መቼም ለዘላለም ውጤት አያገኝም!!!😢

  • @MikoMan-mb1kb
    @MikoMan-mb1kb 15 днів тому

    Menesure men ale miki telegnal ሊቨርፑል yeshenefal united tayalek

    • @MikoMan-mb1kb
      @MikoMan-mb1kb 15 днів тому +1

      🎉🎉🎉🎉 shelemat azegajulegn eshi

  • @WondeTirueneh
    @WondeTirueneh 18 днів тому +2

    መንሱሬ ማንቼ በጥር ወር ጥሩ የሚባል ግዢ ካልፈፀመ ወደ ዲቪዚዮን እንደማይወርድ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ከባድ ነው

  • @SisayWorku-i4j
    @SisayWorku-i4j 18 днів тому

    Selam Mensure ene gin sesibew hona belo Sheri eyaseru yemslegnal are min gudi new ufuuuu

  • @DanielAbera-b2m
    @DanielAbera-b2m 18 днів тому +1

    መውረዱን ተውት መቼም ማይሆን ነው ህልም ነው ነገር ግን ቀጣይ አመት እጅግ ጠንካራ ማንችስተር ዩናይትድን እናያለን ብዬ አስባለሁ አሰልጣኙ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያመጣ ግልፅ ነው እጅግ ብዙ አላስፈላጊ ተጫዋቾች አሉ መውጣት አለባቸው ተስፋ አለኝ እንደሚቀይራቸው።

    • @JemalWork
      @JemalWork 18 днів тому

      ዳኒዋ ግንኮ እነ ዎልቭስ በሞራል እየመጡ ነው ያሰጋናል

    • @wakjiratesfahun3682
      @wakjiratesfahun3682 18 днів тому

      አባ በእግር ኳስ ማይሆን ነገር የለም! በተለይ እነዚህን የደነዙ ተጨዋቾች ይዞ!

    • @ibrahimchalieredi5215
      @ibrahimchalieredi5215 18 днів тому

      Eshi egna tewnew...
      Enesu b gd kalwereden kalus

    • @WondeTirueneh
      @WondeTirueneh 18 днів тому

      ምን ማረጋገጫ ይኖራል በዚህ አቋም ከቀጠለ???

    • @DanielAbera-b2m
      @DanielAbera-b2m 18 днів тому

      @@JemalWork kezi bohala Manchester united 7 chewata becha enkuwan kashenefe beki new

  • @ismaelabdi3469
    @ismaelabdi3469 18 днів тому +1

    United will beat Liverpool we arsenal fan believe in you 😂

  • @TerunehYtsedawe
    @TerunehYtsedawe 18 днів тому +1

    የማንቸ ፈተና ገና ይቀጥላል

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 18 днів тому

    😍😍😍

  • @birebogale2445
    @birebogale2445 17 днів тому +1

    ማንችስተር የሚሰለጥነው እኮ በደጋፊዎቹ ነው ታድያ ውጤት ከየት ይመጣል ይሸመጠጣል

  • @NiftalemYaekob
    @NiftalemYaekob 18 днів тому

    amirin 100% tikikil

  • @abrehamteklu-v5g
    @abrehamteklu-v5g 18 днів тому

    መንሱር እኔ ግን የማታው ሽንፈት ምክንያት 100 ፐረሰን የአሞሪ ፎርሜሽን ነው። ለማለት ያነሳሳኝ ምክንያቴ እነዚሕ ሁለት አቋማቸው የወረደ እና በእድሜ ያረጁ አማካኝ ያሠለፈበት ምክንያት ነው ።እነዚሕ ልጆች እኮ ገና በአሞሪ በመጀመሪያ ጨወታ ከእስፒውች ጋር በነበረው አንዶላይ አሠልፎ አይቷቸው ነበር በዛም ጨወታ ልክ እንደማታው ነበሩ። ምንም አማራጭ ባይኖር ማይኖ እያለ ማለቴ ጎሎቹ ከመቆጠሮቹ በፊት እነዚሕ ሁለቱ አብሮ ከሚያሠልፍ ከ B ቡድ ወጣ ት ተጨዋች አምጥቶ ማጨወት ነበረበት ። በርግጠኝነት ይሄ ሰውዬ በዚሕ ግትርነት ከቀጠለ ማን ዩናይት ወደ ታችኛው ሊግ መውረዱ አይቀርም።

  • @NiftalemYaekob
    @NiftalemYaekob 18 днів тому +2

    amorin

  • @Senayytube
    @Senayytube 18 днів тому

    ayyyyyyyyyy man

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 18 днів тому

    ባለ ደረባህ ለምንድነወ በቸልሲ ጫወታዉሰጥ እየገባ ለምን ይረብሻል ይቅረብህ በለዉ የ እናተ አድማጪ ከሞክሼ ❤❤❤❤❤

  • @wakjiratesfahun3682
    @wakjiratesfahun3682 18 днів тому +3

    እሁድ ቀብር ነው!

  • @davewendesen5438
    @davewendesen5438 18 днів тому

    Chegeru yalew enezin techawach belo mimelemlu melmayoch ga new yalew aleke

  • @Ethiomenzumaneshida
    @Ethiomenzumaneshida 17 днів тому

    ወይ መንሱሬ ድክም ብለው መጣ። በደንብ አውራ ማለሳለስ አያስፈልግም ።አርሴና ብሆን ትንፋሽህ እየተቆራረጠ ነበር ምታዎራው😅

  • @henokazage
    @henokazage 18 днів тому +3

    Mensure amorim out

  • @samuelyemane8052
    @samuelyemane8052 18 днів тому

    - Kasongo ye ye. Manchester yeye
    -Mumbali nanga.
    -Kasongo mbona wewo.
    - Songa libala, oho yeye,yeye.
    - Kasongo mbona wewo.
    - Mbona wewo!
    - Mumbali nanga yeee.....

  • @AbinetMeskelo-w4r
    @AbinetMeskelo-w4r 18 днів тому +2

    ወይኔ በላቸው

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 18 днів тому

    የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ነበርኩኝ because of Alexander isak ሀበሻው የኒውካስትል ደጋፊ ሆንኩኝ we are proud of you Alexander

    • @naser884
      @naser884 17 днів тому

      isak ertrea new.bro citizen eritrea

    • @alenalkieritrea3862
      @alenalkieritrea3862 17 днів тому

      @ ከመይ ደአ

    • @ahmederina
      @ahmederina 17 днів тому

      ኢሣቅ ለኔ የሃገሬ ልጅ ነው ግን ከማንችስተር ዩናይትድ አይበልጥብኝም

  • @HappyComputer-ij6sr
    @HappyComputer-ij6sr 18 днів тому

    እስኪ ምን ያርግ ሰውየው ለውጥ እየፈለገ ነው ግን ሁሉም አንድ ሆነውብኛል

  • @sisutubeamazingethiopia
    @sisutubeamazingethiopia 18 днів тому +1

    kalfut 9 netboch 2 sayhon 1 bicha new chelsea yagegnew ....1 Draw 2 Loss

  • @yeabsiradejene7983
    @yeabsiradejene7983 17 днів тому

    Iy mensur United agegimuwal sitil alineber ahun demo asigi seat lay new tilaleh😂😂

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 18 днів тому

    እናት ለልጅዋ:- እረፍ አንተ !! ዋ !!! እምቢ ካልክ ፈጣሪ የማንቸስተር ደጋፊ ያድርግህ ብዬ እረግምሀለሁ። ልጅ:- ኧረ እማ ያልሽን ሁሉ እፈጽማለሁ። 😂😂አህመድ ሊቨርፑል ከፓሩስ።

  • @Mindfg-1919
    @Mindfg-1919 18 днів тому

    United will be competing in the championship next season.

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee 18 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂 መንሱሬ እኛ እኮ ግራ የገባን የሻሼ ደጋፊዎች ምላስ ነው ከጨዋታዎች በፊት ዝም ብለው ይለፈልፋሉ ይፎክራሉ ይሀው አሁን መሬት ተሰንጥቃ ብትውጣቸው ደስታቸውን አይችሉትም ሻሼ እንዳያችሁት በየሳምንቱ በመሸነፍ ደጋፊዎቿ የጨጓራ በሽተኛ ሆነዋል መንገድ ላይ ብቻቸውን እንደ እብድ እያወሩ ነው የሚሄዱት ቀጣይ ሊቨርፑል እንደለመደው ሻሼ ላይ የ 7up ማስታወቂያውን እንደሚደግም አንጠራጠርም በተረፈ በዚህ አመት ሻሼ ወደ ሻፒዮን ሺፕ ወርደው እንደምናያቸው እርግጠኛ ነኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Abumohammed1213-hh3oz
      @Abumohammed1213-hh3oz 17 днів тому

      እንዳንተ አይነቱ አለአይደል እንዴ 5ጨዋታ እስከሚቀር ሰአት ቆጥራቹህ 11ኛ ሰአትላይ እምታለቅሱ

  • @jambarusimu4123
    @jambarusimu4123 18 днів тому

    ይማንቼው፣መሱርበጣም፣በሽቃለኹ፣ግን፣መቼምለውጥ፣አያመጣም፣፣ለኛ፣ስቃነው

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 18 днів тому

    ሰላም መኑሱሬ በዚህ ወቅት ስለኳስ ማውራት ትቼ ነበር ምክንያቱን መናገር የለብኝም ቢሆንም ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ ዛሬ ግን አጭር አስተያየት ስለማንችስተር አሰልጣኝ መስጠት እፈልጋለሁ አንተ የምትለውን ሁሉ መቀበል ቢቸግረኝም ለመሆኑ አንድ ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ክለቡ ባለው ተጨዋቾች ማሸነፍ ይቅር እንዴት ተከላክሎ ጎል አጥብቦ በመከላከል ዠዴ ይሄን አሰቸጋሪ ግዜ መሻገር ያልቻለ አሰልጣኝ ይሄ ሁሉ ወሬ ገርማል ይሄ ተጨዋቾች ባሉበት ክለብ ውስጥ እያሉቢያንስ ላለመሸነፍ መከላከል መፍጠር ያቃተው አሰልጣኝ ስንት ከዚህ ባነሰ ስብሰባ ሌላው ቢቀር ተከላክለው ውጤት አስጠብቀው ይወጣሉ ሌላው ቢቀር መከላከል ?

  • @habtamuumie6159
    @habtamuumie6159 17 днів тому

    መንሱሬ እባክህ የዳሎ እና የማዝራዊ ሚና ምንም እየገባኝ አይደለም ወይ አያጠቁ ወይ አይከላከሉ ለፎርሜሽኑ ሚመጥኑ አይደሉም ። ቀጥሎም የሰውዬው ግትርነትና ከተጫዋቾች ጋር የገባው እሰጣ ገባ !!! እርግጠኛ ሆኜ ነው ምነግርህ ከ3 ወይም 4 ጨዋታ በኃላ ይባረራል ምን አለ በለኝ!!

  • @abdulazizkassa
    @abdulazizkassa 18 днів тому

    እሳቸውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው አልክ አሞሪንንንንን ???? በእድሜ ወይስ ስኬትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትትጥ።

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c 18 днів тому

    መንሱሬ ሩበን ሰው ነው ሊሳሳት ይችላል ግን ዋነው ነገር የተጫዋቹችእጅግ በጣም የዋዠቀ አቋም ነው የሚያሳዩት አሁንም በአሞሪን እምነት አለኝ ከተጫዋች እስከ እስቴዲዮም ስር ነቀል ያስፈልጋል አሞሪን ይችላል🎉

  • @ousmankassa6145
    @ousmankassa6145 17 днів тому

    መንስይሬ ሰላም ነው በአርሴናል ይቀኑብሀልሳ የአርሴናል ደጋፊ ነህ

  • @dejeniewodaynew7613
    @dejeniewodaynew7613 18 днів тому

    trust me mensurie man utd will win liverpool

  • @BirhanTesfayeAto
    @BirhanTesfayeAto 18 днів тому

    ደጋፊዎች ልቤን በሉኝ። ይቻሉት። ጊዜው የሊቬ ነው።

  • @MeskeremAlemayehu-u9q
    @MeskeremAlemayehu-u9q 18 днів тому

    ሜንቼ ለናትሽ ትወርጂለሽ ለናትሽ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 17 днів тому

    ማንችሥተር ዩናይትድ የማንችሥተር ሢቲን ሽንፈት እየደገመ ነው መሠል
    ማንችሥተሮች ምን ነካችሁ?????
    ወደአርሠናል እና ሊቨርፑል ተበወዙ የማንችሥተር ደጋፊወች😂😂😂😂😂

  • @QamrZman
    @QamrZman 18 днів тому

    ምነው የሳውዲ ብር የዛፍ ቅጠል ነው አልክ?🙄ስለ ተበታተነው ክለብህ ብቻ አውራ የማታቀውን አትለፍልፍ🤐

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 17 днів тому

    አይ መንሱር አሞሪ ገና ሳይመጣ በጣም ካራገቡት ውስጥ አንዱ አንተ ነህ እኮ።

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 17 днів тому

    🔻Mensur: አትስጋ አይዞህ! ማንችስተር ዩ. ( ሻሼ) ወደታችኛው ሻምፒዮን ሺፕ ይወርዳል:: እኛም ሰላም አንተም እረፍት እግር ኳስም ፍትህ እናገኛለን😂 stay Humble

  • @seytnewlife2022feb
    @seytnewlife2022feb 18 днів тому

    በዚህ አቋም እንዴት ነው ሊወርድ ይችላል ማለት ሚቸግርህ?

  • @Robelsoimon
    @Robelsoimon 17 днів тому

    ትላንትና ማንቼ የ ቀብር ስነስርኣት የተፈጸመበት ማታ ነበር!!!
    ማንቼ ደጋፊ እንጂ ተጫዋችና ኣስልጣኝ ካጣ ከራርመዋል 😂😂😂 ማንቼ ለ ሪሌጌሽን ፍልምያ እንጂ ላለመዉርድ ይሄ ቶፕ 4 ሚባል ልክ ገንዘብ የሌለው ሰው ግን ስጋ መብላት ሚያምረው ግን ደፍሮ ሉካንዳ ቤት መግባት ሚፈራ ሆነ 😂😂😂 የ ደጋፊ ጫጫታ ሰማን ግን ከ ኤርትራዊ እንዳ ስዊድናዊ ገዳይ እና ካስ ጨራሽ ኣሌክሳንደር ኢሳቅ ማምለጥ ኣልቻሉም ተንገዳግደው ልክ እንደ ሰካራም ግድግዳ ይዞ ቤቱ እንደሚገባ ቤታቸው ገቡ ያስዝናል 😂😂😂😂

  • @YHC123
    @YHC123 18 днів тому

    የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ድምፃቸው ራሱ ሲያሳዝን 😂
    ውይ እውነትም ተጎድተዋል 😀

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 18 днів тому

    Another bad record m.uniteds 3 deafets in raw at old Trafford.can I say ten hag is best of bad?