✅ፈጣን እና ጣፍጭ በወተት ተቁላልቶ ተቀምሞ በተስራ ስጎ የተስራ የላዛኛ አስራር በቀላል ዘዴ ትወዱታላችሁ How to make Best Lasagna

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @weynikitchen
    @weynikitchen  3 роки тому +21

    ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +10

    ወይንዬዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ የላዛኛ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +7

    የኔ ባለሙያ ሼር ❤️❤️❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому +6

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 роки тому +5

    በጣም ምርጥ ላዛኛ ነው ጽድት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረክ ወይኒ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    ወይኒዬ በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው የሰራሽው ቁሌቱ እንዴት ጥሩ አርገሽ እንዳቁላላሽው ሲያምር ልዩ ነው ያጓጓል እጆችሽ ይባረኩልኝ👌👌👍ሼር❤🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh9617 3 роки тому +3

    በስመአብ ላዛኛው በጣም ቆንጆ ነው ሲያዩት ሰርታችሁ ብሉኝ የሚል ነው የሰራሽው ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @saratesfom2571
    @saratesfom2571 11 місяців тому +3

    አንቺም በብዙ ተበረኪ የኔ መልካም

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  11 місяців тому +1

      አሜን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ💕💕💕

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 роки тому +3

    Masa Allha Btam ymerale stye yummmm gobze berte 🙏😍👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +1

    ወይንዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 4 місяці тому +2

    በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 місяці тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому +2

    ወይንዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነውእጅሽ ይባረክ👍👍👍🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    Watching ወይኒዬ❤

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому +12

    ወይኒዬ እንደተለመደው ቆንጆ የፓስታ ሶስ እና ላዛኛ ሰራሽልን ❤️❤️❤️👌🏾በተለይ ወተቱ ለኔ አዲስ ነው እሞክረዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ🙏🏾መልካም ቀን እህቴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +3

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት ወተት ሶስ በጣም ኑው የሚያጣፍጠው 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 3 роки тому +3

    በጣም አሪፍ አሰራር ነው። ወደኔም ጎራ በይ እህቴ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ እሺ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ተመችቶኛል ፍጥነትሽ በዛ ላይ ዋው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому +1

    Weyniye Waooo konjio pasta al forno ijsh ybark

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @welelayesuf4982
    @welelayesuf4982 14 днів тому +1

    Betam tiru new ehete Gen segawen tebesesh asegebeq thank You

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  13 днів тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @NAEMA-gg6jr
    @NAEMA-gg6jr Рік тому +2

    ጀግና ነሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +2

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ProtistantMezmurOFFicalVideo
    @ProtistantMezmurOFFicalVideo Місяць тому +1

    ዎውው እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Місяць тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 6 місяців тому +1

    በጣም በጣም ወድጂላው እናመሰጊናለን❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  6 місяців тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 роки тому +1

    Weyniye ejish yibarek yasgomejal betam konjo new ❤

  • @RelaxingTimeStoriees
    @RelaxingTimeStoriees 2 місяці тому +1

    ወይኒ በርቺ እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 місяці тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ የላዛኛ አሰራር ነው ወይንየ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @BayuBayushigea-v6z
    @BayuBayushigea-v6z 15 днів тому +1

    Fitare yibarkesh.bitamkongona bikilalu asaytishignal.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  13 днів тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ላዛኛ እጅሽ ብርክ ይበል ወይንዬዋ🥰👌💯‼️🌼

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ምሳዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому +1

    ወይኒ አጓጓሽኝ እኔም ልሞክረው መሰለኝ

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽን ይባርከው❤️❤️❤️❤️🍀🌹🍀🍀

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ቤተልዬዬ የኔ ቆንጆ የኔ እህት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @rahelgirma7148
    @rahelgirma7148 3 роки тому +1

    Wow weyniye betam konjo argesh new yeserashew yene balemuya berchilegn

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ ራሄልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 роки тому +3

    በሪችልኘ የኔ ዉድ👍👍👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +4

    Thank you for sharing Woiniye looks so yummy 😋 I watched full video👍😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +1

    ወይኒ የኔ ባለሙያ ስወድሽ እኮ ቆንጆ ላዛኛ ነው የሰራሽው ሶሱን በተለይ በደንብ ሰርተሽዋል ለ አይንም ያምራል ጎበዝ ነሽ በርችልን ላይክ ሼር🙏🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ ኑራዬ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q 4 місяці тому +1

    ደስይላል በርቺ እእታችን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 місяці тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው አጅ የባአርክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 роки тому +1

    Yummy😋 betam merte yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @FitsumeDegu
    @FitsumeDegu Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 роки тому +2

    በርች የኔ ውድ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому +2

    I will check later looks yummy

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      Thank you for watching my dear sister በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @fatumaseid9585
    @fatumaseid9585 2 роки тому +1

    ጎበዝ በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 роки тому +1

    Watching weyniye🥰

  • @sebleberhanu9318
    @sebleberhanu9318 2 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ እጅ ይባርክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @ZinetAmir
    @ZinetAmir 6 місяців тому +1

    ናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  6 місяців тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክሽ አሜን ለሀገራችን ሰላሙን ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏ለቤትሽ አዲስነኝ ዋው ነወ በጣም አሪፍ ነወ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh687 3 роки тому +1

    ቀለል ብሎ በተለየ መልኩ አሳየሽን እናመሰግናለን !! እሞክራለሁ

  • @HawaHusen-cv5pw
    @HawaHusen-cv5pw 4 місяці тому +1

    Masha alah

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 місяці тому +1

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @frehiwothuluka5754
    @frehiwothuluka5754 Рік тому +1

    ሰላም ወይንዬ እጅሽ ይባረክ ልክ እንደአንቺ አድርጌ ሰርቼው ቤተሰቡ በሙላ ነው የወደደው አመሰግናለሁ ❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 2 роки тому +1

    wowwwwww!

  • @masartmasart-vp1jc
    @masartmasart-vp1jc Рік тому +1

    ጎቦዚ ❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      በጣም አምስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @BizuworkeNigussie-kg8rh
    @BizuworkeNigussie-kg8rh 3 місяці тому +1

    Tebarki kelelyale new

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 місяці тому +1

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @najat4665
    @najat4665 3 роки тому +3

    ሰላም እህታችን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ሰላም በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @RehimaRahima
    @RehimaRahima 5 місяців тому +1

    ,ጎበዚ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  5 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 8 місяців тому +1

    Tebarki ❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  8 місяців тому +1

      አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MeronBizuneh-s9b
    @MeronBizuneh-s9b 4 місяці тому +1

    1degna👍👍👍👍😘😘😘😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 місяці тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Zuriyash-s4k
    @Zuriyash-s4k 6 місяців тому +1

    Twbareki enamesegnalennnnnnn. !❤❤🎉🎉 !!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  6 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 2 роки тому +1

    ዋዉዉዉ፣ባለሞያ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @FantayeAyalew-s8t
    @FantayeAyalew-s8t 4 місяці тому +1

    Baro ;; selary;;; persily;;;ena lawro ayderegim ende???? Asteyaye sayhon tiyake new yikerta aserarish betam des yilal lazagnawm betam yamiral gin enezihn negeroch yaltetekemshibetin mikniat bitnegrygn des ylegnal

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 місяці тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ መጨመር ትችያለሽ እኔ ትንሹ ልጄ እንደዚህ ሰሰራ ስለሚወድ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 3 роки тому +1

    Watching

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 роки тому +1

    Wow betam konjo lazagna

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MelkamAbdella
    @MelkamAbdella 5 місяців тому +2

    ትርፍ ነው ሰርተን እናጣጥመዋለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  5 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Efrem-vm5qm
    @Efrem-vm5qm 7 місяців тому +1

    Wow

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  7 місяців тому +1

      Thank you for watching ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hiylegonfaa8176
    @hiylegonfaa8176 6 місяців тому +1

    ጎበዝ ቨርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  6 місяців тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lovelycookinghouse4973
    @lovelycookinghouse4973 3 роки тому +1

    This recipe looking so delicious n tasty

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @fozzee27abdolla84
    @fozzee27abdolla84 10 місяців тому +1

    Ok❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  10 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    Weynayeee

  • @tihutmengistu9838
    @tihutmengistu9838 3 роки тому +1

    It looks delicious

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear sister ❤️❤️❤️

  • @hanawendimenhe
    @hanawendimenhe 6 днів тому +1

    የኔ ውድ ሰንት ደቂቃ ነው ምናበሰለዉ እበክሽ ሰለ ኦቮን እውቀቱ ሰለሌለኝ ነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  6 днів тому +2

      አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ የምታበስይው oven 375 F አድርገሽ ካሞቅሽው በኃላ 30-40 ደቂቃ ይበስላል የኔ በ30 ደቂቃ ነው የበስለው የgas oven ነው አንዳንዱ oven ሃይለኛ ካልሆነ 40 ደቂቃ እየከፈትሽ እያየሽው ማብስል ትችያለሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @nadhishow
    @nadhishow 2 роки тому +1

    wow 👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      Thank you for watching my dear. በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @bahtagrmay1615
    @bahtagrmay1615 2 роки тому +1

    👋👋👋👋👋👋ዋሓለ እኔን መስትምሃር እፈልግ ኣለን ከቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      Thank you for watching በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @tgshawel
    @tgshawel Рік тому +2

    ዋውው ሲያምር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 3 роки тому +1

    ወይንዬ ፈጠራሽ እጅግ በጣም ያስደንቀኛል በተለይ milk 🥛 sauce ውስጥ ያረግሽው ምርጥ ተመችቶኛል ተባረኪ 🙏🏽 ጥያቄ ልጠይቅሽ ግዜ ካለሽ መልሽልኝ ወይም ስሪና አሳይኝ
    ወይንዬ ሰናፍጭ እንዲሰነፍጥ ልክ አገርቤት ምን ማድረግ አለብኝ በስንትስ ቀን ይደርሳል thank you 🙏🏽

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ እህት እሺ እስራዋለሁ🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @amlestgebregergis2233
    @amlestgebregergis2233 10 місяців тому +1

    Yayyyyy

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  10 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆንጆ ነው ነጩን ሶስ ስትሰሪ ከክሬሙ በፊት ቢጫው ነገር ቅቤ ነው? የሰሩ እጆች ይባረኩ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አዎ ቅቤ ነው 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @hiwotengda6170
    @hiwotengda6170 2 місяці тому +1

    የኔ እህት የፈረንጅ ምግብ ነው ላዛኝ እና በርበሬ አስፈልገውም ልምን መሠለሽ ጣሙን ይቀየራል ሽንኩርቱን መጀመሪያ በውሀ አብስይው ቀላ ሲል ዘይት ከዛ ሰጋውን ከሽኩርት ጋር ይጠበሳል ከዛ ቲማቲም :ቁዳ በርበሬ:ገውዝ:ነጭ ሽንኩርትጥ;ወተተት ሊወጣ ትንሽ ሰቀረው በዚህ ስጎውን ማኪሪው ላዛኝው ስታደርጊ ክሬም ይፈልጋል ቤት መሠራት ከፈለግሽ የፎሮኖ ድቄት እና የገበታ ቅቤ ወተት ታደሪጊና በቀላሉ ማዘጋጀት ትችያለሽ በተጨማሪ ማዛሬላ ብትጨምሪ የበለጠ አሪፊ ይሆናል

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 місяці тому +3

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ዩፈረንጅ ምግብ መሆኑን አውቃለሁ ግን ሶሱን በሚጥመኝ እና በፈለኩት መንገድ መስራት እችላለሁ እኔ በርበሬ የኢትዮጵያ ሶሰ ጣእም ስለሚስጠኝ መጨመር እወዳለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 2 роки тому +1

    WOWWWWWWWWWWW Thank you so much

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ምርጥነው እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      Thank you for watching አሜን በጣም አምስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @gaasiranagye6178
    @gaasiranagye6178 3 роки тому +2

    😋😋😋😋

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @ZimamTilahun
    @ZimamTilahun Рік тому +1

    🎉🎉🎉

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 5 місяців тому +1

    👍👍👍👍👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  5 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @chefabdulkerim9906
    @chefabdulkerim9906 3 роки тому +1

    ወይኒ ስራሽ ሀሪፍ ነው አንድ ነገር ላማክርሽ ነበር you tube ቻናል ጀምሬ ነበር እና ብዙ አይታይልኝም እና አሁን ሙያየን የሚመዝን ምግብ እየሰራሁ አይደለም ብዙ ተመልካች አይቶኝ ሰብስክራይብ ባጣ የኔ ችግር ነው እላለሁ ስላማከርኩሽ ቅር እንደማይልሽ ተስፍ አደርጋለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ ምንም ቅር አይለኝም ምን መስለህ አንዳንድ ቻናል ቶሎ ይነሳል አንዳንድ ቻናል ደግሞ ትንሽ ግዜ ይፈልጋል እና አንተ የምትችለውን ስራ በትግስት አንድ ቀን ሳታስበው ቻናልህ ያድጋል በርታ የኔ ወንድም ሌላው ደግሞ ቪዲዮ በተቻለህ ከ 10 ደቂቃ በላይ አታስረዝመው ስው ትግስት የለውም 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Tigist-v2e
    @Tigist-v2e 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  6 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @simethio2517
    @simethio2517 3 роки тому +4

    Thank you 🙏🏿 sis it’s always refreshing to see your video🙏🏿

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому

      Thank you for watching my dear ❤️❤️❤️

  • @ZeynebEthio
    @ZeynebEthio Рік тому +1

    ❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ
      🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @EmebetAdere
    @EmebetAdere 7 місяців тому +1

    Agerachen laye bale material tetekem

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  7 місяців тому +1

      እሺ አደርጋለሁ ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ShasheAbdulselam-xv6de
    @ShasheAbdulselam-xv6de 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  11 місяців тому +1

      Thank you for watching my dear 💕💕💕

  • @BehailuKebede-k8q
    @BehailuKebede-k8q Рік тому +1

    አሰራርሽ አሪፍ ነዉ ግን ግላብስ(ጓንት) ተጠቀሚ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching እሺ ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 роки тому +1

    ወተት ሶስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እሞክረዋሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 роки тому +1

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 2 місяці тому +3

    ማሬ እኔ ኢ/ያ ነኝ የታሸገ ቂጣውን በቤት ማዘጋጀት እችላለሁ ብታሳይኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 місяці тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ቂጣውን የስሩ UA-cam በሮች አሉ እኔ ከአገር ውጭ ነኝ በቅርቡ እመለሳለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 8 місяців тому +1

    በአረበኛ ብሻሜልነው አይደል??

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  8 місяців тому +1

      መስለኝ እኔ አረብኛ አላውቅም ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @FetiyaMohamed-r5l
    @FetiyaMohamed-r5l Рік тому +1

    Thank You

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @tsiniatgebremedhin8727
    @tsiniatgebremedhin8727 3 роки тому +1

    Thank you Weyniye, looks yummy 🤤!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @rahelshikur456
      @rahelshikur456 Рік тому

  • @ቢንትሙሀመድ-ፐ3ቈ
    @ቢንትሙሀመድ-ፐ3ቈ 3 роки тому +1

    አለሽ እንዴ ቪድዮሽ አይመጠልኝም ነበር

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +2

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አዎ ብዙ ስው አይደርስኝም ይለኛል የደወሏን ምልክት እስኪ ቼክ አድርጊያት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @አገሬአገሬአገሬአገሬ

    ምንድነው ስሙ ባረበኛ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ አረብኛ አላውቅም🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @brokelove1997
    @brokelove1997 Рік тому +1

    🎉 1:03

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ሽዋ
    @ሽዋ Рік тому +1

    በዶሮ ይሆናል እሲ መልሽልኝ ስጋ የለኝም

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      በጣም አመስግናለሁ አዎ ይሆናል 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @Martamekonen-g2q
    @Martamekonen-g2q 2 місяці тому +1

    Yatadirdaraw yet naw migayaw

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Місяць тому +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ከተደረደረ በኃላ ነው የሚጋገረው🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @FetiyaMohamed-r5l
    @FetiyaMohamed-r5l Рік тому +1

    4:19 4:20 4:22

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Рік тому +1

      Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @Sara.Paris22
    @Sara.Paris22 3 роки тому +3

    ወይኒዬ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 роки тому +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ አለምዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ የኔ መልካም እህት 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @SamriSiket
    @SamriSiket Місяць тому +1

    Wow

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Місяць тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zuzusanni7848
    @zuzusanni7848 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 місяці тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 місяці тому +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️