I find your channel convenient as the ingredients are locally available it will be even great if you can be precise with the measurement especially for beginners like myself. And also how long did you cook it for?
Selam lanchi yihun betye inkan dena metash giligil gebya mehed kere bebetachin yihenun yemesele yelazagna kita new yeserashiw ijish yibarek inamesgnalen 👌👌❤❤🥰🥰
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏😍ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ደግፋኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
6
Wow btam yameral be pizza megaherya msrat ychalal
ቤቲዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ የሆነ የላዛኛ አሰራር ነዉ ተበልቶ የማይጠገብ በጣም ለየት ያለ የአሰራር ዘዴ ነዉ። እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌 ሼር✅
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Thank You❤❤
I Will Try❤❤😊😊
ምርጥ እና ቀላል እናመሰግናለን
ትዝታዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እድሜ እና ጤና ያድልልኝ አመሰግናለሁ ስለምታበረታቺኝ🙏😍❤️
Wow looks good 👍 👌 😍 Thank you ❣️
ፋሲካዬ የእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
I find your channel convenient as the ingredients are locally available it will be even great if you can be precise with the measurement especially for beginners like myself. And also how long did you cook it for?
ልዩ ነው ምርጥ ባለሞያ ነሽ የኔ እናት
መቅዲዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
የአበሻ ቅቤ ነው ምናረገው ስራሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ❤
ዘሀራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ የገበታው ቢሆን ይመረጣል ከሌለ ለጊዜው ቤት የምግቡንም ብትጠቀሚ ይሆናል ምርጥ ነው ሞክሪው🙏😍❤
እሺ ማሬ አመስግናለው ❤በጣም
አሪፍና ቀላል👍
አይኒዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Gobez nesh, ewnet enamesegnalen,
ሳራዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ተባረኪ በጣም ቀለል ባለ አሰራር ስለሳየሽን
ሔለንዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
አሪፍና ቀላል ወድጄዋለው በርቺ ጎበዝ
አልሚ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
በጣም አሪፍ ነው ቤቲዬ እናመሠግናለን ቅቤው ግን የገበታ ነው ወይስ የቤትቅቤ?
ሙናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ለጋ የቤት ቅቤ ነው የተጠቀምኩት🙏😍❤️
ቤቲዬ ቆንጆ ነው በጣም ክሬፕስ ይባላል አንቺ የሰራሽው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው😊
መአዚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏😍❤
በጣም ጎበዝ
ሐንዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
ተባረካ
Selam lanchi yihun betye inkan dena metash giligil gebya mehed kere bebetachin yihenun yemesele yelazagna kita new yeserashiw ijish yibarek inamesgnalen 👌👌❤❤🥰🥰
ኤልዱ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
የሴት ቁንዲ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርከው
የሺዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
ግሩም ነው ተባረኪ
አስካልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Betye konjo ena leyet yala lasagna new ejesh yebarek👍👌🙏❤
ፋናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
👍👍mashallah
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
Bettwa's betam konjo asrare new betam gobez berchi amesegenalewe 🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤
አስናዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የእኔ ብርታት 🙏😍❤
ጎበዝ👍👍👍👍👍👍👍❤
ለታይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@@bettwascorner አሜን የኔማር❤❤❤🙏
እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የላውሮ ቅጠል የት ይገኛል ብትጠቁሚን
ተዋበችዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው የላውሮ ቅጠል ሱፐር ማርኬት ደርቆ ታሽጎ ይሸጣል ግን እኔ የምመክርሽ ትንሽ ቦታ ነው የሚበቃው ችግኙን ገዝተሽ ትከይው እኔ ተክዬ ነው 🙏😍❤
ጎበዝ
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
wow ,,,,,,, yasegomejal enkemese
ሙዲ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏😍❤️
Wow betam gobez nesh berchua
አስቴርዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ላዛኛ መብላት እፈልጋለሁ ግን ቺዝ አልወድም ሌላ በምን ማያያዝ ይቻላል ?
ቤቲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቺዝ ካልፈለግሽ ከሱ ውጪ መስራት ይቻላል🙏😍❤
❤❤❤❤
አሚናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Betyee ፩ኛ 💪💪💪👏👏👏
👍good jop ‼️berchi
መሲዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
በርቺ ጀግኒት
ዘይነባዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲዬ የኔ ውድ መዳመጥ ቀረ በይኛ 3ጥያቄ አለኝ አረፍ እያልሽ መልሽልኝ 1ኛ የላውሮ ቅጠል ችግኙ ምን ተብሎ ይሸጣል 2ኛ ቂጣው ላስቲክ አይሆንም ቂጣ ጉትት የማለት ባህሪ አለው 3ኛ የኤሌትሪክ ምድጃሽ ቆንጆ ናት ልግዛት የኔ ጀግና በርቺ
መውደድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ የላውሮ ቅጠል ችግኝ ብለሽ አትክልት የሚሸጡት ጋር አለ እኔም የገዛሁት እንደዛ ብዬ ነው , ቂጣው እንቁላል እና ወተት ስላለው እንዲሁም እንደገና ስለበሰለ የመሳብ ባህሪ የለውም የእኔ የሚጎተተው ቺዙ ነው, ምድጃው ጥሩ ነው ይሀው እኔ ከአመት በላይ ሆኖታል አሁንም እያገለገለ ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
የኔ ቅን የምወድሽ ለዚህ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
ቂጣው ባይጠቀለል እና እንደተዘረጋ ቢነባበር የሚያመጣው ችግር አለ ወይ
የእኔ ውድ ትችያለሽ እንደሱም መስራት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
ዋው ጋበዝ ልጅ
ትዝታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
Gobez bewenetu balemoya nesh berchi
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
አመስግናለሁ
አቦነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
ላዛኛ ቂጣው በዚህመልኩ ሲሰራ አይቼ አላውቅም
ግብአቶቹን ስትጨማምሪ በጽኁፍም ብታደርጊው በጣም ይጠቅማል፣
መንበረዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
Barcy ergatish daselal
መአዚዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Ymen dukate new yttekmshew
ቅድስትዬ ነጩን ዱቄት ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
10q arefe new mokerewalew
ተባረኪ
ሚሚዬ አሜን አብሮ ይባርከን አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
❤❤❤
አማኑኤል ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
ተባረኪ
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤