ጠንቋይዋ በቀጣይ ስለግድቡየግብጹ ሚዲያ መዘራጠጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 101

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 4 дні тому +10

    እነሱ ኢትዮጵያ ን በተመለከተ የሚናገሩት ሁሉ እኮ በጣም የሚያስቅ ነው በተለይ አንተ ስትገልፀው በጣም ነው ደስ የሚለው እና የሚያስቀው በዚሁ ቀጥል ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህ

  • @JohnAbera-b2f
    @JohnAbera-b2f 4 дні тому +8

    እንኩአን በጥንቆላ ሌላ የተሻለ ኃይል ብኖራቸው ምንም አያመጡም እርግጠኝ ነኝ።

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 3 дні тому

    ኡስታዝ ሳቅህ እነዴት ደስ እንደሚለኝ ሳቅልን እኔማ እየተረጎምክ የምትስቀውን ሳቅ እያስታወስኩ ብቻዬን ሁሉ እስቃለሁ😂😂 ሳቅህማ አስፈላጊ ነው❤

  • @aybyou
    @aybyou День тому

    ሠላም ሁስታዝ፦ ጠንቋይዋ ስለ ህዳሴው ግድብ የተናገረችውን ብቻ ከአምስት ደቂቃ ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ብታቀርብና ሌላ አገራችንን የሚመለከት ነገር ብታቀርብልን ይሻል ነበር። እንዲያው አሰስ ገሰሱን እያመጣህ ጆሯችንን ባታደነቁረንና ጊዜያችንን በታቃጥልብን መልካም ነው። 🤔

  • @Woina502
    @Woina502 15 хвилин тому

    ሰላም ነው ኡስታዝዬ በደንብ ሳቅ እንጂ ሳቅባቸው በናትህ ኩራትም ጭምር ኩራባቸው ሀበሻ እኮ ኩራተኛ ነው ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ጥንቆላን በጣም ነው የሚጸየፈው ጠንቋይ ቤት የሚሄድ የለም ለማለት ሳይሆን ቢሄድ እንኳን በጣም በድብቅ ነው ምክንያቱም ጸያፍ መሆኑን ስለሚያውቅ እንደዚ በአደባባይ በቲቪ ወይም በሀሪቱ ሚዲያ ላይ ወቶ አያስጠነቁልም ፈሪሀ እግዚአብሄር አለ አገራችን እና መኩራት አለብን በነሱ ላይም መሳቅ መሳለቅ አለብን ማለት ነው፡፡

  • @Black-2024
    @Black-2024 4 дні тому +5

    እናመሰግናለን #ኡስታዝ #ጀማል ጀግናችን | #የአባይ #ንጉሶች
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @shemsedingirma7565
    @shemsedingirma7565 4 дні тому +4

    ሳቅ እንጂ ! እኛም ነገሩ ገርሞን እንስቃለን በጥንቆላ የምተዳደር መንግሥት ጉዳይ!

  • @kalkidan5602
    @kalkidan5602 3 дні тому +1

    አንተ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነህ?እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 4 дні тому +3

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 3 дні тому +2

    ሟርትና ጥቆላ አሰማት እርግማን ድግምት በኢትዮጵያ ና ሕዝቧ ላይ አይሰራም።እች ሟርተኛ ናት።

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 3 дні тому +1

    😅😅😅😅😅 ብለው ብለው በጠንቋይ ጀመሩ አይ ግብፆች ኡስታዝ እንወድሀለን በርታልን አንተ ብቻ ለመሳቅና ለመስማት ዝግጁ ነን እኛ❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 дні тому

    Stez Jemal bezhe Kalsaken bemen ensekalen❤

  • @tigstseboka6987
    @tigstseboka6987 3 дні тому +1

    ጌታ ይገስፅሽ የተረገምሽ🙄 ጥንቆላ ድግምት እርግማን በኢትዮጵያ ላይ አይሰራም እዛው የታሰርሽ ሁኚ።

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 4 дні тому +2

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከኢትዮጵያ ህዝብ ትከሻ ላይ የምትሞክሩብን የሰይጣን ድግምት የተቃጠለ ይሁን ላንቺም ጌታ እየሱሱ ክርስቶስ ምህረቱን አውርዶልሽ እቅፍ አርጎ ለቤቱ ያብቃሽ

  • @dejeneamelika7488
    @dejeneamelika7488 3 дні тому

    ተባረክ ልቦናህን አይቀይረው

  • @tsgieaakalu
    @tsgieaakalu 3 дні тому +1

    ወይ ጠንቋይ ግብፅ ፈጣሪ በአውሎነፋሰ ያጥፋሸ አረ ምናይነት ነውረኞች ናቸው እግዞ ውይይ

  • @Abrare-q7k
    @Abrare-q7k 3 дні тому

    አላህ ያግዝህ እንዳንተ አይነቶቹ አላህ ያብዛልን

  • @YeseraSnietyhu
    @YeseraSnietyhu 2 дні тому +1

    እች የሞተች አሮግት ጠነቆለች አልጠነቆለች ምንም ምንም የምሜጣ ነገር የለም ስያምራችው ይቅር ኢትዬጰያ ለዘላሌም ትኖራለች

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 4 дні тому +2

    መሸአላ ኡዝታዝ

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 4 дні тому +5

    በዚህ ካልሳቅን በምን እንስሳቅ በደንብ ኣርገስ ሳቅ

  • @SeenaaGezimu
    @SeenaaGezimu 3 дні тому

    Egizeyabeher yebareki ❤❤❤❤❤❤

  • @semumekonnen7949
    @semumekonnen7949 4 дні тому +2

    ለካ ግብጽ እስከዚህ የዘቀጠች ነች? ያሳፍራል።

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 4 дні тому +2

    ፈረታነዉ እጀ በቃሉ ግብፅ ወደመከራ ትገባለች

  • @glorybusiness8895
    @glorybusiness8895 4 дні тому +2

    Thank you Jams

  • @ahmedissaalii7312
    @ahmedissaalii7312 3 дні тому +2

    هذا الشرك الاءكبر

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 дні тому +1

    😁😁 አይ ጠንቋይ ።።።ጀማልዬ ሳቅ መብትህ ነው ።።ሆ አትሳቁ ደግሞ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @Taredan77
    @Taredan77 4 дні тому +6

    በእየሱስ ስም በኢትዮጵያ ላይ የሚሠራው ጥንቆላ ማርት ሀሳብና አቅዳቸው የፈረሰ ይሁን 🙏🙏🙏ሁላችሁም በእምነታችሁ ፀልዩ🙏🙏ደሞ እኮ እየተነገራት ነው የምትጠነቁለው ከዚህ በኋላ አይሳካላችሁም😂😂

    • @alazaryosef
      @alazaryosef 4 дні тому +3

      ይህ የጥንቆላ (የሟርት የመተት)መንፈስ የተወጋ ይሁን!!!

    • @taduaweke7495
      @taduaweke7495 4 дні тому

      ​@@alazaryosefAmen

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 3 дні тому +1

    የሙሴ ብትር የጠቃዉን ቢትር እንደ ዋጠች እንድሁ የነርሱም ይዋጣል

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 3 дні тому +1

    ምድረ ጠንቁአይ.ያስቁኛል እሚሆኑትን አተዋል ክክክክ

  • @Reew1122
    @Reew1122 4 дні тому +1

    Mashallah wendmachin bertalin

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 4 дні тому

    ሰላም ዉሰታዝ❤❤❤ ግብፅ ደጋም ጦቃይ ጉረኛ እደሆነ መፅፍቅዱሲ ዉሲጥ አለ እትዮጵያን የያዙት ጦርነት ፍቅርማጣት እምነትማጣጥ ወዘተ የአገራችን መከራ ግብጵመሆኑ ቃሉይናገራል አዉን አበቃ

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 3 дні тому

    በርታ ዬኛ ጀጉና❤❤❤❤❤ ሌሎችም ሸርር በመድርጉ ተበባሩ ውዶቼ❤

  • @gezahgneshemlise5616
    @gezahgneshemlise5616 3 дні тому

    ኡስታዝ ፦ በቅድሚያ ሰላም ለአንተ ይሁን! ሲቀጥል በእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ስራ ውስጥ ለዛውም አንድ ሀገር የሚባል በይፋ በእንደዚህ አይነት የጨለማ አሰራር ውስጥ ሆነው እንዴት እውነት ከእነሱ ጋር ይሆናል ? ማለት እግዚአብሔር ማለቴ ነው ።

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 4 дні тому +1

    በጣም በጣም ያስቃል እንጂ ግራ የገባቸው ከፈጣሪ የተጣሉ ናቸው

  • @solayeta2123
    @solayeta2123 2 дні тому

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ ኧረ ወፍ የለም የግብፅ ሟርት በኢትዮጵያ ላይ አይሰራም

  • @Yduk-ut5vf
    @Yduk-ut5vf 3 дні тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KamilAhmed-fn8ue
    @KamilAhmed-fn8ue 4 дні тому +1

    Badambi saq❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 4 дні тому +1

    እስላም ሆነው በጠንቋይ ማመናቸው በጣም ያሳዝናል

  • @SeenaaGezimu
    @SeenaaGezimu 3 дні тому

    Betam yegaremalu

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 3 дні тому

    Sake..bednb❤❤❤❤..abo

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 4 дні тому +1

    ሲችግራችው። አባይ። ጠንቋይ ጋር። ሔዱ። እነዚ ናችው። እንግዴ በኢትዮጵያ። ሲቀልዱ። የኖሩት። አስበው። አንድ። ጋዜጠኛ። በሚድያ። ጠንቆይ ቢያቀርብ። ኢትዮጵያ። ውስጥ። ተብጠልጥሎ። እራሱን። ያጠፋ። ነበር።

  • @tme251
    @tme251 4 дні тому

    Begeta be Jesus Kristus seme yetasere yehune egzabher yegstewe yefrone menfese ysebere yesebere.

  • @TemesgenMendera
    @TemesgenMendera 4 дні тому +1

    ባለ ካርታዋ በትክክል ተንብያለች ምክንያቱም "ለውጥ አለ ብላለች ግን ለውጡ የተደጋገመ ለውጥ ነው " ብላለች :: እንደ ሴትዮዋ ትንቢት ከሆነ በ2025 በግብፅ የመንግሥት ለውጥ ይኖራል ግን ለውጡ ተመሳሳይ ይሆናል አለች : ይህ ማለት ፕረዚደንት አል ሲሲ ይወርዳሉ ግን በልላ ወታደር መሪ ይተካሉ ማለቷ ነው :: እርሷም እኮ ንፍስ አላት አል ሲሲ ይወርዳል ወይም ይገደላል ወይም ይገደላል ማለት አትችልም : ለህይወቷ ትፈራለች ግን ለውጥ አይቀሬ ነው ብላለች::

  • @MenenAsfaw-g7o
    @MenenAsfaw-g7o 4 дні тому +1

    ኧረ በደንብሳቅ ወንድሜ እወድሀለሁ

  • @Muhammad456-sj8ex
    @Muhammad456-sj8ex 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @BehailuAbelKebede-bi7xz
    @BehailuAbelKebede-bi7xz 3 дні тому

    ኤሌክትሪክ በሙሉ አቅሙ ካመነጨ ውሃው ወደግብፅ መፍሰስ ይጀምራል ይሄ ደግሞ ግብፅ ላይ የውሃ እጥረት በመፍጠር ወደብ የማግኘት ፍላጎታችንን ይፃረራል ። ስለዚህ ኤሌክትሪክ የማመንጨቱ ጉዳይ ቢዘገይና ውሃውን ቢቋጥሩ ጥሩ ነው ።

  • @AhmedAhmed-n9q3m
    @AhmedAhmed-n9q3m 3 дні тому

    ኡስታዝ መጨረሻ ወደጦቃይ ሄዱ መንግስትንያክል

  • @SeenaaGezimu
    @SeenaaGezimu 3 дні тому

    Bayesus sim serawu yefrase

  • @AbdoahmdeAhmde
    @AbdoahmdeAhmde 4 дні тому +1

    አይፊርአውን ግራ ገባው

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 4 дні тому +2

    እረ ይመችህ ከትከት ብለህ ሳቅ እንዴ እረ ሳቅልን

  • @getachewgojam1305
    @getachewgojam1305 3 дні тому

    አንተንና መሀመድ አላሩሲ ለለሎች የመሣሠሉትን ፈጣሪ ነው ለኢትዮጵያ የሰጠው።

  • @SeenaaGezimu
    @SeenaaGezimu 3 дні тому

    Bayesus sim yewaga

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 3 дні тому

    ጠቆለ በእትዮያ ለይ አይሳርም አይፀናም አይካናውን በኢያሱስ ስም

  • @gabrielfeleke5260
    @gabrielfeleke5260 4 дні тому

    Bazih kalisak bamin tiskaleh wonidmachin U/jemal

  • @TashiteNabii
    @TashiteNabii 4 дні тому

    አሠለማሌይኩም ኡስታዝ ጀማል እዉነት ይህ ጉዳይ ምያስቅ ጉዳይ ነው
    ነዉሪናት የሌላቸው አገሮች መካከል ግብጽ አንዱ ነውና አላህ ወደ ትክክለኛ መንገድ ይመልሳችሁ
    ግን ግብጽ ሙስሊም ነት የምበላው እዉነት ነው ??ከሆነ ለምን በጦንቋይ ያምናሉ ??

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 4 дні тому

    አባይ ጠንቋይ ናቸው

  • @ربيعهإبراهيم-د7خ

    ላኢሀኢለሏህ😁😁😁😁😁😁የዛሬዉጉድነዉ

  • @tadessetumato9471
    @tadessetumato9471 3 дні тому +1

    መሳቅ ነው እንጂ.

  • @acmetube6704
    @acmetube6704 4 дні тому +1

    ምን ማለት ነው መዘራጠጥ ጀሜስ

  • @jrose1077
    @jrose1077 День тому

    ዘናጭ ጠንቋይ😂😂የኛዎቹ አመድ ላመድ ይንከባለላሉ እነዚ ታጥበው ተቀሽረው ይመጣሉ😂😂😂😂😂ስራሽ ይፍረስ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 дні тому

    Beye Ametu weshet yenesu tenkoy lerasachewm alhune Ethiopian yemitebek Fetari Ale!!

  • @Adu-s3g
    @Adu-s3g 4 дні тому +1

    😂😂😂😅😅😅

  • @getachewgojam1305
    @getachewgojam1305 3 дні тому

    መሣቅ ብቻ ሣይሆን አገርሞትን ጭምር ነው

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 3 дні тому

    የኛዎቹ ደብተራ ምን እየስሩ ነው😂😂 ኑ አሁን ታስፈልጋላቹ

  • @AbdiFedlu-q8i
    @AbdiFedlu-q8i 3 дні тому

    የድንቁርና ጥግግግግ ይሉሀል ይህ ነው

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 4 дні тому

    Egzio tenkola be midia sigermu

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 2 дні тому

    ጠንቋዮችን መተርጎም ጀመርክ? አንተ ኤራስህ ጠንቋይና ጠንቋይ አምላኪ ስለሆንክ የጠንቋዮችን ትንበያ መተርጎምህ አይገርምም።

  • @MogesGetahun-d1z
    @MogesGetahun-d1z 4 дні тому +2

    ኮተታም አገር ግብጽ

  • @fresh-life2440
    @fresh-life2440 3 дні тому

    What foolish are they? Our Dum will be fully completed and generate its power!

  • @taktad5716
    @taktad5716 3 дні тому

    በእናትህ በደንብ ሳቅልን ወንድማችን😅😅😅😅

  • @Sadik0usman
    @Sadik0usman 4 дні тому +1

    አመሪካን እደመሳሌ ተሰጠለህ ሽይጧን የሆነ ሀገር

  • @Zare-v7j
    @Zare-v7j 3 дні тому +1

    😂😂😂😂 ለምን ተንቋዪኣን መጀመሪያ google እንድታደርግ አያደርጓትም ግን? ለመጠንቆልም ይመቻት ነበር ።😂😂😂 it could have looked a little realistic if she researched a bit before the show 😅

  • @ShemiDay
    @ShemiDay 2 дні тому

    ከርታ እያተጨወተች ነው

  • @getachewkebede282
    @getachewkebede282 3 дні тому

    Mesakieh betam terue now 😂 gen andand geze Droe Kingdom techkunenal yemtelho .yaszenal .

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 3 дні тому

    ኡስታዝ የግብፅ ጥንቆላ ነው ? ጭስ የላቸውም?

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 4 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 3 дні тому +1

    ይሄማ መሳቅ ነው እንጂ የምን ማዘን ነው ታድያ ሳቅ አንተ

  • @SeenaaGezimu
    @SeenaaGezimu 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 4 дні тому

    ደጀል ማለት ጠንቃይ ማለት ነው ደጃል ይለያል

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 3 дні тому

    Debtera..new...atesak..melk..😂😂😂😂😂😂

  • @girmadana2304
    @girmadana2304 3 дні тому

    😅😅😅😅😅

  • @YesufMohammed-m3j
    @YesufMohammed-m3j 4 дні тому

    سوبحن الله

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 3 дні тому

    የራሷ እያረረ ለሌላ ታማስላለች ይሉሃል እንዳንት ያለውን ሰው ነው ኡስታዝ።

  • @SeenaaGezimu
    @SeenaaGezimu 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂