ዶሮ የሚያስንቅ ልዩ የፅም ወጥ/ Ethiopian key wet made with eggplant. Ethiopian dood/habesha cook.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 179

  • @anegach9112
    @anegach9112 Рік тому

    ዋዉ በጣም ደስ እሚል ወጥ ነዉ እሞክረዉ አለሁ
    እናመሰግናለን እህት😍😍

  • @thayneshiethiopiawet8097
    @thayneshiethiopiawet8097 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ያምራል አዎ በጣም ሀሪፍነው በርች ውድ

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому +1

    ሞያ እኮ ሀበሻ የምር ልዩ እኮ ነን እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @ትምህርት-ረ8ኘ
    @ትምህርት-ረ8ኘ 2 роки тому +9

    በጣም ነው እሚያምረው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ማርያምን ዛሬ ልስራ አስቤ እንጀረስለለኝ መልሽተውኩት ግን በኩብዝም ይጣፍጣል

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ያገሬ ልጂ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ ጀማሪ ነኝ

    • @mariamalbadwawe4929
      @mariamalbadwawe4929 2 роки тому

      Ka injra yelek bakobaz yetafetal ❤️

    • @mariamalbadwawe4929
      @mariamalbadwawe4929 2 роки тому

      Malatya barebarya saygababt sesara bakobaz nawe emetafetaw

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      ፍቅር ማለት እናት በቅንነት ሰቦስክራይቦ አድርጊኝ ስወድሽ ፕሊስ🙏🙏😍😍

  • @Alem9287
    @Alem9287 2 роки тому

    ዋው ሲያዮት ያምራል ሰርቻ እሞክረዋለሁ

  • @asgdgirma3117
    @asgdgirma3117 2 роки тому

    ልክነው በጣም ጣፋጭ አትክልት ነው በጣም ነው የምወደው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 2 роки тому

    በደርጃን በጣም ለጤናም ጠቃሚ ነው✋🏽👍🏾🤩

  • @EkarammudinDiye
    @EkarammudinDiye 7 місяців тому

    ዋው ምርጥ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 роки тому +5

    ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ አያያዝሽን አይቼው ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ አንቺን እያዩ ብዙ ገልቱዎች UA-cam ላይ ባይወጡ መልካም ነው በርቺ

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  2 роки тому +1

      በጣም አመስግናው

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 роки тому

      @@mfethiopiantube3112 የምትደነቂና የምትመሰገኚ ሴት ነሽ ባለሙያ የሚለው ቃል አይገልፅሽም ስለ እውነት ነው የምልሽ ሁሉንም ቪዲዮዎችሽን አላየሁትም ግን ሽንኩርት ስታቁላዪ ሳይሽ በቅ እቺ ናት ሴት ማለት አልኩኝ

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 2 роки тому

    Betam arif new yebelete demo eggplantu demo tetebso bihon demo yebelete arif yhonal ejish ybarek

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 роки тому

    wawu bexami konijo new ijshi yibareki

  • @አይዳአወል
    @አይዳአወል 2 роки тому +1

    Wow betam arif new thanks

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ጤና ፍቅር ይሁን ለዚህ ቤት ዋው በጣም ጥሩ አሪፍ ደሰ የሚል አሰራር ነው በእውነት ባለሙያ ብየሸለሁ ገና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ሰላቀረብሸልን ቪዲዮ በእውነት መልካም ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አዲስ ሙያ ተማርኩ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      እሮም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @Joeslick7
    @Joeslick7 2 роки тому +2

    Very Beautiful food Mimi

  • @zahrat3332
    @zahrat3332 2 роки тому

    ማሻ አላህ የስጎምጃል እጅሽ ይባረክ

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 2 роки тому

      ምንአስባለሺ እ ?ማሻአላህ

  • @selamgoytom8175
    @selamgoytom8175 2 роки тому

    Thank you my dear. It’s amazing great job keep blessed ⭐️⭐️⭐️✅🙏🏽

  • @netsanetgetachew8322
    @netsanetgetachew8322 2 роки тому

    deberjan betam des sil wetu ahun limokirew ameseginalehu

  • @tirhasasresu4397
    @tirhasasresu4397 2 роки тому

    Thanks for sharing!
    Delicious!!

  • @nabeelsalim7115
    @nabeelsalim7115 2 роки тому

    Woww amasiginalloow widdee

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 2 роки тому +1

    Thank you! Nice lesson! Blessings!

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 роки тому

    Arif new gn ketimatimu befit keshunkurti ga eshit endililin barbarewn bigeba yimeretal

  • @mariamalbadwawe4929
    @mariamalbadwawe4929 2 роки тому

    Egg plant ba oil tatbso betchamrew more nice

  • @salam0952
    @salam0952 2 роки тому

    Stofesh betam konjo new

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому

    ልዬ ነው በርቺ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 роки тому

    ማሸአላህ ደስ ሲል ደር ወጥ ነው የሚመስል

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 роки тому +2

    ከልምዴ አንድ እርማት ልስጥሽ
    ቁሌቱ ልክ እንደዶሮ ቁሌት ያልርቲማቲም "ፕሮደስ" አድርገነው ከዛም "ከልሶ ማውጥስት" ላልሽ ነገር ...ትንሽ መረቅ እንዲኖረው ከተፈለገ ከበቲንጄኑ መጀመሪያ ነው ውሃሀን መከለስ የተከለሰው ውሃ ከቁሌቱ ጋር በስሎ መዋሃዱን ስናርርጋግጥ መጨረሻላይ ነው በትንጄኑን እንዳልሸ ጨምሮ በመካከለኛ እሳት ከ 5- 10 ደቂቃ አቆይቶ የኮረሪማ ቅመም ጣል አርጎ ማውጣት ያኔ ዶሮ ለምኔ ይሆናል ማለት ነው እኔ የዘወትር የፆም ወራት ሰው ስጋብዝ ምሰራረ ምግብ ነው ውዴ

  • @hawahawa1276
    @hawahawa1276 2 роки тому +1

    ማሻአላህዶሮነው

  • @hailekahsay1168
    @hailekahsay1168 2 роки тому

    Looks very delicious! I'm just making one. Hopefully it will test like yours!

  • @tigistteshome87
    @tigistteshome87 2 роки тому

    እዉነትነዉ.በጣም.ይጠፍጣል

  • @marselad9953
    @marselad9953 2 роки тому

    looks very delicious I will try this 💚💛❤

  • @melu.4932
    @melu.4932 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል በርቺ🙏

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ደምርኝ ያገሬ ልጂ

  • @ghenetdesta1611
    @ghenetdesta1611 2 роки тому

    Yeselechegne tematemu newe kaletematim lemesrat mokeri

  • @ethiopia8852
    @ethiopia8852 2 роки тому

    Thanks for sharing. It looks yammi

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому +1

    በዘይት ቢጠበስ እራሡ ለወጥ በጣም ነዉ የሚጥመዉ እኔ መጀመሪያ በዘይት እጠብሠዋለሁ ከድኝች ጋር ዛሬ እራሡ የቀላሁት ፆም ሠአት ላይ እሡን ነዉ የምር

  • @zuzu-w2i
    @zuzu-w2i 3 роки тому

    ዋው ነው

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ

    ጥሩ ነዉ አኔ አንዳንዴ እሰረዋለሁ ድንሽና ካሮት እንድሁም ኩብሳ ስጨመረዉ በጣመሰ ጣፋጨሰ ነዉ

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому +1

    How many of you cooking, I can see the two of you are eating together? It is really looks delicious. I will definatly try it myself and thank you showing us how to! Bravo! Bravo!

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      መልካሙ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርገኝ ያገሬ ልጂ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      መልካሙ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ብሮ😍😍

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 роки тому

    አዲስ እግዳ ሲያምር ያስጎመጃል

    • @ዘይተፈትሐሕልሚ
      @ዘይተፈትሐሕልሚ 2 роки тому

      በጣም ሰርተን እንሞክራለን ግን የቅመሙ ስም ድምብላልና ምንድነዉ ያለችዉ???

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 2 роки тому

    wow sercwalewe👍👌

  • @santea948
    @santea948 3 роки тому

    Thank you so much It looks so good I’m gonna try it this is different

  • @jeganewyehwatna8040
    @jeganewyehwatna8040 2 роки тому +1

    ቆንጆ አዲስ ወጥ ተማርኩ❤️

  • @ዜድአሊቲዩብ
    @ዜድአሊቲዩብ 2 роки тому

    በርች

  • @binitefera1751
    @binitefera1751 2 роки тому +2

    አሁን መብላት አማረኝ

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 9 місяців тому

    በአማርኛ ደበርጃን ይባላል መሰለኝ

  • @Havasu1976
    @Havasu1976 2 роки тому

    Yes

  • @mmkksara434
    @mmkksara434 2 роки тому

    Waw betam yamrar

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ

  • @Becxx88
    @Becxx88 2 роки тому

    Thank you. I am. gonna make today.

  • @genet9780
    @genet9780 2 роки тому

    ሥወደዉ ዋዉ

  • @temesgenamlaka4301
    @temesgenamlaka4301 3 роки тому

    Ijish yiberak

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 роки тому

    በጣም ያምራል ጻም እዴት ነው እስኪ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ በቅንነት

  • @zuleykaakaadir8563
    @zuleykaakaadir8563 2 роки тому

    baxam Qonjoo💯💯👍👍

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 роки тому

    ዋውውውው ምርጥነው

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ደምርኝ ያገሬ ልጂ

  • @lisaneamhara1665
    @lisaneamhara1665 2 роки тому

    ጀግናዬ

  • @hailekahsay1168
    @hailekahsay1168 2 роки тому

    What's ድምብላል?

  • @omegaalfa4603
    @omegaalfa4603 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ጥሩ አሰራራ ነው ግን በአማርኝ ዱባ መሰለኝ???

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 роки тому

    Wawwwww

  • @marya7483
    @marya7483 Рік тому

    Moya sibeza alu beribere lay erid ygebal hhh

  • @yosephailu2706
    @yosephailu2706 3 роки тому +1

    Minun tetsome tadiya??????

  • @dedtaghebrekidan132
    @dedtaghebrekidan132 2 роки тому

    Hi it looks very deliciis ተፈጨ ዲምብላል ምን አይነት ቅመም ነው?

  • @ዓባይትግራይ-አ2ዘ
    @ዓባይትግራይ-አ2ዘ 2 роки тому

    በዚ ግዜ ዘይት ኣታብዚ የንየ ማር 🤣♥

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 роки тому

    ጎበዝ ተባረኪ! በርቺልን !
    "ዶሮን የሚያስንቅ" እንጂ የፃም ዶሮ ባለማለትሽ
    አድንቄሻለሁ🌷🌷
    አንዳንዶች የፃም ዶሮ፣ የፆም ክትፎ...የመሳሰለ ነገር
    እያሉ ስም ስለሚሰጡ እንዲሁም ሌላ ሌላ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 роки тому

      ኢላም የሱፍ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስወድሽ

  • @ዘቢባ-ሠ3ፀ
    @ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 роки тому

    ሠላምለዝህቤትአድሰነኝዋዉ

  • @DgB-hf7mu
    @DgB-hf7mu 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiringotiri4859
    @tiringotiri4859 2 роки тому

    Wow😍

  • @bruktawitdendena7976
    @bruktawitdendena7976 3 роки тому

    Hi!!! yetetekemshiwun ingredient betitsifew melkam nebere be amarenga basil mendenew? just ende asteyayet keyikirta gar

  • @fioritube5572
    @fioritube5572 2 роки тому

    Thanks

  • @munamuna9974
    @munamuna9974 2 роки тому

    Wow

  • @mokili
    @mokili 3 роки тому +2

    Thanks for sharing this recipe! :) What were the 4 ingredients before the eggplants went in? They looked like maybe tomato paste, turmeric, cumin and coriander?

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  3 роки тому +2

      Yes it’s tomato paste and (Berber) it’s Ethiopian home made spicy but you can find any Ethiopian store,turmeric basil and coriander thankyou

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ደምርኝ ያገሬ ልጂ

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 роки тому

    በጣም ልዩ ነው ማር ስብ ላክ

  • @tsegiefaris3195
    @tsegiefaris3195 2 роки тому

    thank you

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому

    የፆም

  • @kukuabebe1685
    @kukuabebe1685 3 роки тому

    Yne balmoya

  • @munyteshome1704
    @munyteshome1704 4 роки тому

    I like eggplant .

  • @rahelhundie348
    @rahelhundie348 4 роки тому +1

    Thank you!!

  • @fatuma241
    @fatuma241 2 роки тому

    ኤግ ፕላንቱ ሌላ በምን መልኩ ይዘጋጃል

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  2 роки тому

      በብዙ መልኩ መስራት ይቻላል ልክ እንደማንኛውም እትክልት

  • @mekdesanissa9900
    @mekdesanissa9900 2 роки тому +2

    ደበርጃን ነው የሚባለው በጀንጃን እይደለም

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ግን ብስውዲ አረቢያ ብጅንጃንነውየሚባለው

    • @ኢዮአታም
      @ኢዮአታም 2 роки тому

      @@mfethiopiantube3112 አዎ ልክ ነሽ እህታችን ሳውዲ በዚህ ስም ነው የሚጠራው በሌላ ሀገር አረብኛ ነው ደበርጃን ይሉታል

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 2 роки тому

    basil በአማርኛ ንገሪንጂ....ቢዚንጃል ይባላል ደበርጃንም ይሉታል .....ግን ድሮ ቆዳውን እንልጠዋለን ....ይመራል ብለን ስለምናስብና ቆዳው የኛ ሀገሩ ትንሽ ጠንከር ስለሚል እንዴት ታስቢያለሽ

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  2 роки тому +1

      ቆዱው ሲኖር በጣም ይጣፍጣል እንዳፈራርስም ይረዳዋል እትክልት ስለሆነ ቆዳው ባይበስም ምንም እይሆንም

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 2 роки тому

      @@mfethiopiantube3112 basil basil ምትሉት ነገር አይገባኝም በሶብላ ነው ወይስ ሌላ ነገር

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  2 роки тому +1

      እዎ በሶቢላ ነው

    • @kidanmheretenate9400
      @kidanmheretenate9400 10 місяців тому

      Besobela malet zekakebe nw wey

  • @hosana295
    @hosana295 3 роки тому

    Mare damiriii damireshalw baqininatii bwtesabiii enihunii

  • @adiashenafi4205
    @adiashenafi4205 8 місяців тому

    Ethiopian zekuny yebalal

    • @Eritel123
      @Eritel123 8 місяців тому

      Help me with the ingredients in English please

  • @MiekeDagboek
    @MiekeDagboek 3 роки тому

    I would really like to make this but I do not speak your language. Can you please make an ingredient list in English?

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  3 роки тому +1

      Yes sure I put in description in English

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  3 роки тому +2

      First chopped onions
      2nd Olive oil
      3rd Garlic and ginger
      4th chopped tomatoes
      The spices I use it’s Ethiopian spicy is called (berbare ) it’s home made spicy you can find it any Ethiopian store or Arab store just for ask Ethiopian Barbare after you add the berbare saulte the spicy at least for 10 minutes after that you add your egg plant leave it for 5 minutes turn the stove off ,I hope this can help
      ( and the Berbare it’s very good spicy it’s all home made it’s has a lot of spicy ginger and garlic and a lots of herbs even you buy in the store it comes from Ethiopia all home made

    • @MiekeDagboek
      @MiekeDagboek 3 роки тому +2

      @@mfethiopiantube3112 THANK YOU SOOOOOOOOOOOOOO MUCH!!!! You're a real nice person!!! I did get the recipe for the berbare and made that already, just as I made ayib, Tibs and doro wot. Tonight I will feed my guests Ethiopean food and, thanks to you, it will not be just meats! 😃 O, and I love spicy food! 😃

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  3 роки тому

      Thanks So much 🙏🙏

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 роки тому

    ማሻአላህ በርቺ እንዳመር በቅንነት

  • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
    @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 2 роки тому

    ሠዉባለዉ

  • @temesgenamlaka4301
    @temesgenamlaka4301 3 роки тому

    Thank you so much

  • @sofiyamohammed7187
    @sofiyamohammed7187 2 роки тому +1

    Zkuni malet new?🤔

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  2 роки тому

      Zekuni aydelm ( begengan )Wayne ( derbegan
      Yeltal ( eggplant ) in English naw

  • @crystalsmith5217
    @crystalsmith5217 2 роки тому

    Where do you get authentic berbere seasoning?

  • @bezawitbezawit7742
    @bezawitbezawit7742 2 роки тому

    ያወፍራል?

  • @tsiontibebe426
    @tsiontibebe426 3 роки тому

    Ethiopia wist ደበርጃን nw mibalew

  • @uioppoiu5583
    @uioppoiu5583 3 роки тому +1

    ትሞቻለሽቢሎኝ አልበላም ስጠላዉ

    • @elsahayleslase358
      @elsahayleslase358 3 роки тому +4

      ወይኔ ቀረብሽ በጣም ነው እሚጣፍጠው

    • @alemsegedgessese1124
      @alemsegedgessese1124 2 роки тому

      Say terut abet
      ABET ALSH ISA OHHH

    • @worh8586
      @worh8586 2 роки тому

      Mene asemotesh nurilegn esun atebeyew yekrebesh , Yemote mane temeles belesh nwe batebeye keretee yebel . Egna tekemune yemenawekwe egna enbelaleshalen egame gen anemotem
      be selam ederilen.

    • @asas-oo7sp
      @asas-oo7sp 2 роки тому

      @@alemsegedgessese1124 ደስ ሐሚል ቃና አለው በተለይ በዘይት ሲጠበሥ

    • @ፍቅርእምነትተስፍፍቅርእም
      @ፍቅርእምነትተስፍፍቅርእም 2 роки тому

      እኔ በፊት አልወደውም ነበር ግን አንድ ቀን መጉልባ ሰርቸ ቅምስ ባደርገው ሲጥም ከዛን ወድህ እበላለሁ

  • @fiesehexe8133
    @fiesehexe8133 3 роки тому

    This looks so yummy. Could you tell me which spices you use? That would be so helpful, I'd like to cook this

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  3 роки тому

      It’s red pepper spicy it’s called. BERBARE you can find it at any Ethiopian store

    • @fiesehexe8133
      @fiesehexe8133 3 роки тому

      @@mfethiopiantube3112 ah ok, thank you. And the brown powdered spices?

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ደምሪኝ ያገሬ ልጂ

    • @lifeambaye4843
      @lifeambaye4843 2 роки тому

      @@fiesehexe8133 u can use any favorite spices like coriander powder black paper cumin even the chilli powder u can use any of chilli powder which u can get at local market the taste might be bit different....

  • @ዜድነኝያአለሃበሪያ

    👍🍒🍓✅

  • @hosana295
    @hosana295 3 роки тому

    Owowowwwwwo

  • @kokebrezene4102
    @kokebrezene4102 2 роки тому

    ቅመሙ ትነግርኝ????

  • @zaruutubi
    @zaruutubi 3 роки тому

    👏🏻👍🏻👏🏻👍🏻👏🏻👍🏻👏🏻

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 роки тому +5

    መጀመሪያ ተጠብሶ ቢሆን አሬፍ ነው

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  3 роки тому +4

      እሽ ጥሩ እስተያየት ነው፣ግን በዘይት የተጠበሰ ለጤና ብዙም ጥሩ ስላልሆነ ነው ፣እንደዚህም እይ ፈር ስም ጣሙም በጥም ቆንጆ ነው ።

    • @ጌታየታመነነዉ
      @ጌታየታመነነዉ 3 роки тому

      @@mfethiopiantube3112 እሺ የኔዉድ በርቺ

    • @mfethiopiantube3112
      @mfethiopiantube3112  3 роки тому

      እመስግናለሁ ስብስክራይብ እድርጌሻለሁ

  • @missessamira6640
    @missessamira6640 3 роки тому

    ዝኩኒ የው ሚባለው

    • @abelkibebe577
      @abelkibebe577 3 роки тому +1

      ዝኩኒ cucumber nw... yesua egg plant nw

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 роки тому

      ዝኩኒ ዱባ ነው

    • @abelkibebe577
      @abelkibebe577 3 роки тому

      @@ጉናቲዩብ duba ደግሞ Cucurbitaceae new

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 роки тому

      Eggplant Bederjan nw yemibalew
      Duba pumpkin nw yemibalew zucchini kiyar nw yemibalew

  • @tamrasophia6840
    @tamrasophia6840 3 роки тому

    🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍