የፆም ምንቸት አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 346

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 4 роки тому +54

    ወይ ጊዜ እድሜ ይስጠን እንጂ ስንቱን ሙያ እንማራለን እናመሰግናለን ዋው ነው

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 2 роки тому +1

      በጣም እንጂ እድሜ ለዘመኑ።🎈🎉

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ ገን ካሮቱ ጣፋጭ አይሆንም

  • @WoynshetMela
    @WoynshetMela 9 місяців тому

    ሁልጊዜ የማይሰለቸኝ ስሙን ሳወጣ ሳወርድ የሚል መዝሙር ሰማሁ ልበል

  • @fritatemiye9588
    @fritatemiye9588 4 роки тому +11

    በጣም ነው የሚጣፍጥ ሰርቸ ቀመስኩት በጣም በጣም ይጣፍጣል thank you 🙏 so much 🥰

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 роки тому

      እእ😢እኔስ በርበሬ ና እንጀራ የለኝም

  • @mahletmamo1390
    @mahletmamo1390 4 роки тому +17

    ከምንም በላይ ንፅህናሽ ደስ ይላል በርቺ እህቴ

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 4 роки тому +5

    ውይ ስወድሽ ከንፅህና ጀመሮ ትመችኛለሽ ማሻአላህ ውብ ባለሙያ

  • @hosana295
    @hosana295 Рік тому +1

    wowowowowowowow yene bala muya ejishiii yibaraki baxami gobozi nashii kanaichi bizu enixabiqaleni salamishi yibiza enikuani dahina maxashiii baxami dasemili qoyita nabara yadaraga new❤❤

  • @genetzewde4837
    @genetzewde4837 4 роки тому +2

    በጣም ነው የሚጣፍጠው ዛሬ ሰርቼ በላው አመስግናለው የኔ ጎበዝ በርቺ።

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ ለጾም ቆንጃ ምንቸት አገኘው በርቺ

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood  4 роки тому +80

    ሰላም እንዴት ቆያቹ ውድ ተመልካቾቼ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፆም ግዜ ይሁንላችሁ ቤተሰብ ያልሆናችሁ በየሳምንቱ ልክ እንደዚህ አዳዲስ ስራዎችን ስለምለቅ ስሬዬ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 роки тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት ጾም ይሁንልን

    • @Abdilkasem
      @Abdilkasem 4 роки тому

      የመፊጫዉ ሲም ምንድነው

    • @selomebenyam7998
      @selomebenyam7998 4 роки тому +1

      ጌታ አብዝቶ ይባርክሸ። ባለሙያ ነሽ።

    • @bontuujimmaabantuujimmaa4226
      @bontuujimmaabantuujimmaa4226 4 роки тому

      Amen amen amen

    • @babifibabifi5100
      @babifibabifi5100 4 роки тому +1

      እንዲሁ ሲታይ እራሱ ጣፋጭ መሆኑ ያስታውቃል መልክ ስጠኝ ሞያ ከዩቲበሮች ሆኗል

  • @ሻማቲዩብ
    @ሻማቲዩብ 4 роки тому +2

    ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነው ያስጎመጃል

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 роки тому

    ዋው ሲጣፍጥ ምን አለበት ምቹ ቤት ሆኜ ያማረኝን ብሰራ እህ ለአገራችን አብቃን ሌላ ምን እላለው

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 10 місяців тому

    ዋው የምር ያምራል ባለሞያ ተባሪኪ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 роки тому +2

    ሙያ በየአይነቱ ዩቱብ ለዚህ አሪፍ ሆነልን ተባረኪ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 4 роки тому +19

    Weyeee siyemer eko besemam betam leyu aserar new ...adotyee thank u as always my dear

  • @etsegenet5ayele381
    @etsegenet5ayele381 4 роки тому

    የኔ ውድ ሞክረው በጣም ወድጅዋለው ተባረክ

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 роки тому +2

    ማሻአላህ ሁሉም።በላይ።ንጽህናሽን።like ማርካ።የርምድህ

  • @tgtg2888
    @tgtg2888 3 роки тому

    እጅሸ ይባረክ መርካሟ አዶትዬ

  • @elsadebru2667
    @elsadebru2667 4 роки тому

    Betam gobez nesh afe wuha molla bravissima

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 роки тому

    ዋው ቆንጆ ነው በርቺ ባለሙያ ሴት ስወድ

  • @akram2782
    @akram2782 4 роки тому +1

    ለፆም ምርጥ ምግብነወሰ እናመሠግናለን

  • @thelazziest
    @thelazziest 4 роки тому +3

    its Good to see people giving credit when its due.... good job! and I'll try that stew too.. Bravo

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 4 роки тому

    betam gobez betam teru aserar,tebareki.

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 роки тому +5

    ማሻአላህ
    የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን አሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 4 роки тому

    ባለ ሞይ ኣመስግናለ በርቺ ኢምዪ

  • @yabedula8783
    @yabedula8783 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ ዉዴ

  • @turonashhidaya2472
    @turonashhidaya2472 4 роки тому +4

    እጅሽ ይባረክ እህቴ❤።

  • @mekedestadesa3166
    @mekedestadesa3166 4 роки тому +1

    በጣም ነው የወድኩት

  • @meahai9607
    @meahai9607 4 роки тому

    በጣም ግሩም ሀሳብ ነው ወድጀዋለሁ:

  • @mekdesmekdes6364
    @mekdesmekdes6364 4 роки тому +1

    ዋው ነው ተባረኪ ሰለምታካፍይን ነገር ሁሉ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 4 роки тому +2

    Omg ... you’re amazing. I have to try this 👌

  • @tigyaru1066
    @tigyaru1066 4 роки тому

    የኔማርርርርርር በርቺልኝ እናመሠግናለን

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 роки тому

    በጣም ነው የሚያምርው ቀላል አስራረ

  • @GenetMekuriy
    @GenetMekuriy 9 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 4 роки тому

    Yammmmmm እጅ ይባረክ

  • @rozaworku367
    @rozaworku367 4 роки тому +20

    አንቺ እኮ ራስሽ ቅመም ነገር ነሽ እኮ !! በነገራችን ላይ የምትሰሪያቸውን ምግቦች " ጤነኛ " ማለትሽ አይመቸኝም። ትክክለኛ የቋንቋ አጠቃቀምም አይደለም። " ጤናማ " ነው የሚባለው። በተረፈ እባክሽ አገር ቤት ሰትመጪ ላግኝሽ እና ሳም ላድርግሽ ። ባለቤትሽንም እድለኛ መሆኑን ንገሪልኝ። በርቺልኝ የኔ ባለሙያ!!!

  • @ganniilove8869
    @ganniilove8869 4 роки тому

    Tebareki

  • @mhamadfahes6420
    @mhamadfahes6420 4 роки тому

    ዋውው

  • @birtukanebirtukane4722
    @birtukanebirtukane4722 4 роки тому

    አውን ሰርቼ እበላለው ጎበዝ የኔ ቆጆ

  • @m.d5652
    @m.d5652 4 роки тому +3

    ልዩ ነው አዶትዬ እኔ ከምስር ጋር ቀላቅዬ ነበር የምሰራው እንዳንቺ ደሞ እሰራለሁ ስጋ ለምኔ ተባረኪልኝ

  • @temreyoutube5713
    @temreyoutube5713 4 роки тому

    አዶትየ በጣም አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ በርች

  • @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
    @ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 роки тому

    አችን ያገባ ማሻአላህ በርቺ ቆንጆ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው በቅቅሉም በምንቸትም አሪፍ ነው

  • @solog.g8729
    @solog.g8729 4 роки тому

    Ejesh yebarek ke shero ena meser gelageleshegn

  • @amrufamily891
    @amrufamily891 4 роки тому

    በጣም ምርጥ አስራር ነው በርቺ ::አዲስ ጀማሪ ነኝ አበርታቱኝ አመስግናለሁ

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሸፍ 🙏🙏🙏🙏❤❤😍

  • @felekehaile7359
    @felekehaile7359 4 роки тому

    Gobeze tebareke

  • @storgekitchen8539
    @storgekitchen8539 3 роки тому +1

    😋 mmm,thank you for this recipe

  • @asterweldamichael1933
    @asterweldamichael1933 3 роки тому

    Yetem kare yabehe🙌

  • @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ

    ዋውውውውውውው

  • @ሁሌምአዲስነው
    @ሁሌምአዲስነው 4 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ

  • @temar1140
    @temar1140 3 роки тому

    ማሻ አላህ በርች

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 4 роки тому +1

    ዋው አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @zynabztube4888
    @zynabztube4888 4 роки тому +1

    Masha.allh.barche

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ፣ የምትሰሪውን ሁሉ እወደዋለሁ ፣ በርች

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 роки тому +1

    ዋው ነው በጣም ተመራጭ ለጾም

    • @zewdemayu2734
      @zewdemayu2734 4 роки тому

      Kanchi koreja new aydel Melly? 🙂

    • @zewdemayu2734
      @zewdemayu2734 4 роки тому

      Kanchi yetekoreje aydel Melly?😏

  • @weinshetadgeh7834
    @weinshetadgeh7834 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ የጾም ምንቸቱን ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የምትሰሪውን ሁሉ በተለይ ባህላዊውን እሰራዋለሁ ወደነዋል ተባረኪ በርቺ

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v Місяць тому +1

    ወጡ ሲይያስጠላ ቮሚት ነው የሚመስለው

  • @selamselam5282
    @selamselam5282 4 роки тому

    አመሰግናለሁ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ

  • @kalealegnjesus7936
    @kalealegnjesus7936 4 роки тому

    Woooow

  • @habtemariamgebremariam1466
    @habtemariamgebremariam1466 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ሞክሬዋለሁ

  • @xmediabox
    @xmediabox 4 роки тому

    አንደኛ

  • @rozaawol6063
    @rozaawol6063 4 роки тому

    ejena afer bahush

  • @rehyaresamalejrichel5295
    @rehyaresamalejrichel5295 4 роки тому

    Wow batam aref asarar baewnat

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 місяців тому

    ሰላም ሀቢበቱ 🎉🎉🎉ዋወወወ🎉🎉ማሻአላህ🎉🎉🎉በራችውዳ

  • @KalkidanMengistu-d9i
    @KalkidanMengistu-d9i Рік тому

    Betame ameseginalewu mokirewalew konjo new👍❤❤🎉

  • @le1785
    @le1785 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ አዶትዬ አሁኑኑ ነው የምሠራው እጅሽ ይባረክ😘😘❤❤❤❤❤

  • @fathimabeegam8510
    @fathimabeegam8510 4 роки тому +1

    ያሚህራል

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 6 місяців тому

    great job 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tsionawittesfayetesfayegeb9732
    @tsionawittesfayetesfayegeb9732 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ፣

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 4 роки тому

    ንፅህናሽ ስሰሪ ደስ ይላል

  • @arifhasan6157
    @arifhasan6157 4 роки тому

    ማሻአለህ

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 10 місяців тому

    ዋው ግን ወፈረ ሽንኩርት ማብዛትአለብንማለትነው

  • @fatumaseid1032
    @fatumaseid1032 4 роки тому

    ማሻ አሏህ አለይኪ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    እጅሽ ይባርክ ውድ እህቴ

  • @ethiopian1059
    @ethiopian1059 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአሰራር ዘይዴ ስለ አሳየሽን:: ለባለቤቴ ሰርቼ ለማቅረብ እሞክራለው::
    አመሰግናለሁ::

  • @abaymkassa8150
    @abaymkassa8150 4 роки тому

    በርቺ ክንፅህና ጋር እግላለፅሽ ልዩ ነሽ

  • @betreteferi8868
    @betreteferi8868 10 місяців тому

    Waw nice I am left hand like you

  • @habtegiorgisdinegdae281
    @habtegiorgisdinegdae281 4 роки тому

    ጎበዝ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 4 роки тому

    Wow wow betme nawe emtme kemre taxc sis

  • @hameremegersa6079
    @hameremegersa6079 4 роки тому +1

    Yummy yummy 😋 thanks konjo 🙏👍🏻👍🏻👌👌

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 роки тому

    Looks yummy great cook great healthy food thank you so much

  • @tarikeamsluuhundessaa8444
    @tarikeamsluuhundessaa8444 4 роки тому

    So wowowowowowo best for

  • @sinasina7999
    @sinasina7999 4 роки тому +2

    Ejishi yibark yene qonjo si wodish iko 😍

  • @berketpeace2021
    @berketpeace2021 4 роки тому +3

    It's fantastic but I love to see down the name of ingredients that you use to cook in English because I have many many friends who don't understand amhric thanks

  • @tarikuamdebanketa3853
    @tarikuamdebanketa3853 2 роки тому

    ዋው፡ምንቸት፡አዶት፡

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 4 роки тому +1

    በጣም ውድጄዋለው ኣመሰግናለው እጅሽ ይባርክ

  • @RomanBuzayew
    @RomanBuzayew Рік тому

    Wow amezing❤❤❤❤❤❤

  • @elilta70
    @elilta70 4 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚሄር እድሜን ይስጥሽ

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @betybeyene892
    @betybeyene892 4 роки тому

    Wow adenakish negn berech

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ እኔም ደምሪኝ

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ 4 роки тому +2

    Amazing

  • @yisebirehane521
    @yisebirehane521 4 роки тому +1

    ዋዉ ያሜ ከለሩ ሲያምር እጂሽ ይባረክ ስወድሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому

    በርቺ እናመሰግናለሁ ይገርማል አስቤዉም አላቅምይሄ ዘዴ ብቻበርቺ ሞያእንደቤቱነዉ

  • @aydadiallkuky6470
    @aydadiallkuky6470 4 роки тому

    ijesh ybark

  • @jgshe4404
    @jgshe4404 4 роки тому

    ያምራል ዋውው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsigeredakibret2339
    @tsigeredakibret2339 3 роки тому

    exellent

  • @mazishawel4093
    @mazishawel4093 4 роки тому

    Wow wow wow good job mar