Excellent points and a deep understanding of Real Ethiopian history, plus the true Ethiopian Orthodox Church, I fully appreciate your knowledge of the wicked ways of the western world, it is so sad many Ethiopian people do not know this, at least you are trying your best, keep up the great work, May God give you all the strength to reach more audience...
Thank you for working hard to teach and inform us. You are the only one that I know who is actively working on protecting our spiritual & cultural heritages. Besides praying to our sovereign God for protection, we will share this information and your books with others to be aware of this matter. Please let us know if there is any other action we can take to protect our heritage from those who want to destroy it. If there is any organization/associations we can join on these matters, please inform us to join and work as a group. For example, we can create a group that disseminates information on social media like the #twitter campaign.
ዶ/ር መስከረም የሰውየው ጉብኝት አልጣመኝም የእውነት ልቤ ጥሩ ስሜት አልሰጠኝም እግዚአብሔር ሀሳብ ምክራቸውን ይገልብጥባቸው መድሀኒአለም አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን የትግራይ ገዳማትን አውደመው ዘርፈው ከጨረሱ በኋላ አሁን ደሞ ታላቁን ገዳም በጉብኝት ሰበብ ምን አቅደው እንደሆነ ተረድቼዋለው በፀሎት እንበርታ ከባድ ግዜ ነው
አሜን
አሜን፫
አሜን 💚💛❤ኢትዮጵያ ጠላቶችዋን በግድ ታዋርዳለች አይዞህ ወንድሜ በፀሎት እንበርታ💚💛❤🙏🙏🙏
Amen
ህድ ጀዝባ🙄
ዶክተር መሰከረም የምትሰጭው ትምህት በጣም ወቅታዊና የጠላቶቻችን ታሪክ ቅሚያ ግልጥልጥ አድርሸልናል። በጣም እናመሰግናለን።
ጅል
እግዚአብሔር ይስጥሽ ማርያም ትቁምልሽ !!💚💛❤️
ትክክለኛዋ የጣይቱ ልጅ እግዚያብሔር የጠብቅሽ ፣እንዳንቺ አይነቱን ጣይቱ ያብዛልን.
ዶ/ር መድኃኔዓለም ብርታት ጽናት ይስጥዎት!!! ኃይለኛ ቁጭት ያስይዘኣል ። የእኛንም ዓይነ ልቦና ይግለጥልን። የሰውየው ጉብኝት በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው አምላከ አስርራኤል ይርዳን!!! የመለኮት ኃይል የሰው አይደለም እና በሰው ኀይል የሚወሰድ የሚበዘበዝ አይደለም እንጂ ቢሆንማ ምን በደረሰብን ነበር። መድኃኔዓለም እርሱ ባወቀ ይግለጥልን ኀይሉንም ያሳድርብን አዚሙን ከላያችን ይግፈፍልን ብዬ ኢየሱስ ክርስቶስን እና አማላጅ እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን እለምናለሁ እማፀናለሁ ። ኢትዮጵያውያን ይህንን የመንፈስ ጦርነት ለማሸነፍ ያለን ዋናው እና ብቸኛው አማራጭ ልቦናችንን በአጽንዖ ወደ አምላካችን መመለስ ብቻ ነው ። ይህም የሚሆነው በእወእነተኛ ንስሀ ወደአምላካችን በመመለስ ብቻ ነው!!!
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት በጣም ታላቅ መምህር ነውት !።እኔ አንድ የሚጨንቀኝና የሚያስፈራኝ ወደፊት ቤተክርስቲያናችን ምዕመን አልባ የምትሆ እየመሰለኝ ነው ምክንያቱም አብዛኛው ምዕመናንን በተለይ አአ የናትና ያባቱን እርስት በመሸጥ አካባቢውን ጥሎ እየሄደ ነዉ ስለሆነም ይህን በተመለከተና እምነትን በመካድ እንዲሁ ክርስቲያን በመተባበር የንግድና የስራ ባህልን በሚቀይር መልኩ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም አዘጋጅተው ቢስተምሩን ደስታየ ወደር የለውም እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
ዘመን ይባረክ አቦ እግዚአብሔር ይስጥልን
የእውነት ደስ ብሎኝ ከምሰማቸው ዝግጂቶች ውስጥ የምታቀርቢያቸው ትምህርት ወይም እውቀቶች በመገርም ነው የማዳምጣቸው መምህር ከመስማት አልፈን ተግባር ላይ እንድንውል ብየ እፀልያለው 👏💚
የኢትዮጵያ ችግር መንፈሳዊ ዘርፍ ላይ እንደሆነ ግልጥ ነው። ከጥበብ ከፍታ ወርደን መስመሩን ስለለቀቅን ወደ ቀደመው ቦታችን ለመመለስ መስማማት አለብን። ዶ/ር ስለ ሀገርሽ ያለሽን ቅናት አጋሪንና አብረን እንዘጋጅ.. ሁሉም በጊዜ ውስጥ ስለሚሆን የእውነትና የጽድቅ ጊዜ ሲመጣ እኛም መልካሙን የአምላክን ሀሳብ ለሰው ልጆች እንናገራለን።
ውዷ እህታችን አንቺ እና እንዳንቺ የመሳሰሉ ዕንቁዎቻችን ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹሁ ቸሩ መድሀኒአለም በእውነት ዓይኖቻችን ናቹህ 🙏❤❤❤
ብዙ አትቆይ ቶሎ ቶሎ ብትመጭ ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናመሰግናለን ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛልሽ
I was thinking the same
ዶክተር መስከረም ሰላምሽ ይብዛ, ወላዲትአምላክ እመብርሃን እነዚህ ጉግማንጉጎችን ቋንቋቸውን ትደበላልቅባቸው የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እዛው ከባህሩ ውስጥ ያስቀራቸው💒🙏🏽
Excellent points and a deep understanding of Real Ethiopian history, plus the true Ethiopian Orthodox Church, I fully appreciate your knowledge of the wicked ways of the western world, it is so sad many Ethiopian people do not know this, at least you are trying your best, keep up the great work, May God give you all the strength to reach more audience...
በረከተ ቅዱሳን አብዝቶ ይትረፍረፍልሽ ዉዷ እህታችን።የቅዱሳኑ ፀሎት ብርታትና ጥበቃ ይሁንሽ።ቃለህይወት ያሰማልን!
በጣም እናመሰግናለን እውቀትሽን በጣፈጠ አንደበት ስላካፈልሽን ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይፍረድ💒💚💛❤🙏
በጣና ገዳማት አካባቢ የኖሩት ቅዱሳን ተጋድሎ ሁሉ፣ እሳት ሁኖ ይዉረድባቸዉ እቅዳቸዉን ሁሉ አቃጥሎ አመድ ያድርገዉ። አይሳካም። ፈጣሪ በቁጥር ብናንስም ሴራቸዉን የተረዳነዉን በፀሎት የመፅናት እርዳታ በቸርነቱ ይስጠን።
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
ትዉልድ እና ታሪክ እንዳይጠፍ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሄር ኢትዩጵያን ይጠብቅልን
ዶ/ር መስከረም የልጅ አዋቂ ምሁር የኦርቶዶክስን እና የኢትዮጵያን ጥቅም ጠባቂ gatekeeper ነሽ: ወላዲት አምላክ ከልጇ ጋር ሆና ስራሽንም አንቺንም ትባርክልን: ከስር ከመሰረቱ እያነሳሽ የምታስተምሪን ሁሉ ልጅ አዋቂ ሳይል ወቅቱን አማክሎ አይኖችን የሚከፍት የሚያነቃ በመሆኑ እጅግ እናመሰግናለን: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን:
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የሚታወቅ ነው በብዙ መልኩ ይዋጉናል አሸናፊው ከእኛ ጋር ሰለሆነ የወድቃሉ ይጠፋሉ።
ዶ/ር መስከረም ስለምታቀርቢልን እውነታዎች እናመሰግናለን ❤❤❤
ፀጋውን ያብዛልሽ ዶክተር
Dear Dr Meskerem, we are waiting for the next video. It has been 3weeks since you thought us last.
ሰላም እህታችን
እባክሽ ሁለቱ ምጸሐፍቶችሽን ፈልጌ አጣሁ እና ህትመታቸው ገበያ ላይ ካለ 'እዚህ መደብር ታገኘዋለህ' በይኝ።
በተረፈ በርችልን
እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ቸሩ መድኃኒዓለም
መስኪዬ የኢትዬጵያ እናት ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ። ሁሌም እኛን ለማንቃት ለማስተማር እውቀት ለማስጨበት የምታደርጊው ተጋድሎ በምድርም በሰማይም ክብር ያሰጥሻል ክበሪልን እናመሰግናለን።
አይዞሽ እንደ ፈለጉ ይሁኑ ምንም አያመጡም ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል ይህ ምታያቸው የምድር መንግስታት ሁሉ ይደመሰሳሉ እናት አለም ዋናው ለእናት ሃገርሽ እንኳን ፍቅር ኖረሽ መስረቅ ያለባቸውን ሁሉ ይሰረቁ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል እንግሊዝም ጀርመንም ሁሉም ወረት ሆነው ይቀራሉ ለእዚም የአባቴ ዳዊት ትንቢትንን መርምሪው ይነግርሻል መዝሙረ ዳዊት መልስ አለው ለሁሉም አንቺን እምነግርሽ ወደ ክርስቶስ ተመለሽ ያለ ክርስቶስ ከሞትሽ ብዙ ነገሮች ነው የሚያመልጡሽ እየሱስ ክርስቶስን በአካል ሲገዛ ማየትን የመሰለ ነገር የለም ሊያውም አንድ ሺህ ዓመት ከሰማዊው ሌላ ልዑል እግዚአብሔር በቃሉ አይዋሽም
ክብርት dr መስከርም በጣም እናመስግን እለን እባክሽ ይህን የጠፋ ትወልደ እደዚህ እየወጣሽ እስተምሪልን ትወልድ የራሱን ታሪክ እጥፍቶ የስወ ታሪክ እየወርስ ንወ
በርች እህታችን ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች
የእግዚአብሔር ፀጋ ጥባቆትና በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏🙏🙏 ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ዶክተር መስከረም
እግዚአብሄር ይባርክሽ መስኪ ያንቺን ስራዎች እስክሰማቸው በጣም ያጓጉኛል። መቼም የተሰራብን ተንኮል ተሸፍኖ እንዳይቀር ፈጣሪ ባንቺ በኩል እየገለጠው ይመስለኛል። በቻልሽው መጠን ቶሎ ቶሎ ብትለቂልን መስኪ
ፈጣሪ ጨምሮጨምሮ እውቀትሽን ያስፋልሽ በእውነት አንደበትሽ ይባረክ እመቤቴ ጥላዋንትጣልብሽ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ ዶክተር መስከረም የኛ እንቁ ክበሪልን 💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን! የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን ዶክተር! እኔ ካቶሊክ ት/ቤት ነበር የተማርኩት ምንም ባልተረዳሁት መልኩ ከግል ህይወት ጀምሮ አጠቃላይ ስለ ኢትዮጵያ ያለኝ አመለካከቶች ብዙ ተፅዕኖ እና እንደ ዓይነ ጥላ እንደሆነብኝ: ተረድቻለሁ:: ይህ የርሶን ቪዲዮዎች ስ ሰማ: መፃህፍቱንም ማንበብ ስጀምር ሌሎችንም ስመለከት ለኔ በግሌ እያነቃኝ ነው:: ይህ ደግሞ ትልቅ ፈውስ ነው:: እውነት እና እውቀት ..... በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን:: ብርታቱን ፅናቱን የቅዱሳን አምላክ ከጠብቆቱ ጋር ይስጥልን::
ይሄ አይነ ጥላ ብለን እንደቀልድ የምናየው ነገር በጣም ከባድ ነው ለማንኛውም I recommend you memher tesfaye Abera tube you will learn a lot
የቆሪጡ ስለላ ከሰሞኑ በጣና ገዳማት፣ ታሪኩን የማያቅ ታሪክ ሊሰርቅ ይችላልና ገዳማትን አንጠብቅ።።።
እናመሰግናለን እህታችን! ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋሉን ያብዛልሽ!
እግዚአብሔር ይስጥልን። ከክፉ ይጠብቁልን።
የእግዚአብሔር ፀጋ በረከት ላንቺ ይሁን : ክበሪልን ፡:
እግዚአብሔር ፡ሰላም ላንቺ ይሁን::
ደ/መስኪ እግዛብሄር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ከክፉ ይጠብቅሽ
“የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰማ፥ የልዑልንም እውቀት የሚያውቅ፥ ሁሉን የሚችል የአምላክን ራእይ የሚያይ፥ የወደቀው፥ ዓይኖቹም የተከፈቱለት እንዲህ ይላል፦”
- ዘኍልቁ 24፥16
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/መስከረም
ዶክተር መስከረም ተደምጠሽ የማትገቢ፡ እዉቀትሽም የሚገርም ሆኖ፡ ለሁሉ ጆሮ እንደ ቀላል እና ግልጽ የሆነ ነዉ በጣም ነዉ የማከብርሽ።እንደሁሌም ስለ ንግስት ሳባ ሲነሳ ከሌሎች ዜጎች ጋር መወዛገብ ይፈጥራል እና እባክሽን ያለሽን ሁሉ ትጥቀ እዉቀት አካፍይን እና በአቅማችን እኛም እንሰማራለን እዉነትን ለማዉጣት። የእግዚአብሔር ቸርነት እና ጸጋ ሁሌም አይለይሽ።
እናመሰግናለን ውድ እህታችን በእውነት በጣም አስፈላጊ ጊዜ ነው የማያውቁትን ማንቃት ብዙ ነገር ሳናውቅ በስህተት ለምንጓዝ ጠቃሚ ነው የሰጠሽን ትምህርት💚💛❤💕🌷🌺🌹
ክበሪልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አንደበትሽን ፡ ይባርከው💚💛❤️
ፈጣሪ ይታደገን አይናቸዉን ያዉረዉ:: እጃቸወ ሽባ ይሁን:: ፆም ፀሎታችን ከልብ ቢሆን እኮ ጠላታችን ከቤታችን አይገኝም ነበር::
አመሰግናለሁ::
እናመሰግናለን ዶክተር እህታችን🙏❤️
እህታችን እግዚአብሔርይጠብቅሽ እናመሰግናለን
እባክሽ ቶሎቶሎ ነይልን ደሞ በደንብ ፀሎት አርጊ በምክንያት እንዳያስቆምሽ እባክሽ ታስፈልጊናለሽ
እውነት ተናገርሽ እውነትን መግለጥ እንጂ መሸፋፈን ከቁጭት እና ከተጠያቂነት አያድንም ።
እንኳን ለዳግማ ተንሳዬ በሰለም አደረሰሽ ዶክተር
ብዙ አትቆይ ቶሎ ቶሎ ብትመጭ ደስ ይላል። እንዲሁም በየቀኑ ቢሆን ጥሩ ነበር
ሰላምሽ ይብዞ እሕታችን
You my Hero that is fact. 🙏
በርች የእዉነት አምላክ ይርዳሽ።
ምን ያህል የቤተክህነት አባቶች እና ሊቃውንቱ ፣ ሰባኪያኑስ የዚህ ሰውዬ ለምን እንደመጣ መረጃ አላቸው ግን ወይስ ለወደፊት ምን ለማድረግ አስበዋል Doctor
መምህራችን ! ክበሪልን !።
አመሰግናለሁ ለምትሰጭን መረጃዎች እኔ ጉብኝቱ ጥሩ ነው ብዪ አልወሰድኩትም ከሰውዪው ሴረኛነት ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ከክፉ ይጠብቁልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በእውነት እህቴ እግዚአብሔር ጥበብሽን የበለጠ ያስፋልሽ የማላውቀውን እውቀት ሰጠሽኝ እንዳስተውል አረክሽኝ አመሰግናለሁ ::
ኑሪልን!!! አንቺ የምታቀርቢው አንድም አያመልጠኝም አይኔን ነው የገለጥሽልኝ የሚሰማ ይስማ!!
እግዜር ይስጥልን ዶክተር እውነት ነው እኔ አልተዋጠልኝም የዚህ ቀጣፊ ጠ/ሚ ኮተት ኮተት ለአንዳች ተልዕኮ ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱም ኦርቶዶክስን ሲያምስ ሰንብቶ አልሳካ ሲለው መልክ ቀይሮ መጥቷል ። ለማንኛውም መላው ህዝብ በአይን ቁራኛ ሊከታተለው ይገባል።
Ehetaleme Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏
ውድ ዶ/ር መስከረም ሌችሳ
የተነሳሽበት አርእስት የጠቅላዩ የዛሬ ወር ገደማ ለምን ጣልያን ሄዱ እና ዛሬ ደግሞ ለምን ጣና ቂርቆስ መሄድ አስፈለጋቸው? ከምን ጋር የተያያዘ ነው? ይህንን ርእስ በራሱ አበይት ርእስ አድርገሽ በማጥናት ከማስረጃዎች ጋር ብታቀርቢው መልካም ይሆናል እላለሁ። እዉነቱንም ፍንትው አድርገሽ ብታቀርቢው ብዪ አስገነዝባለሁ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
Ethiopian precious, blessed Sister, wishing you Long live !!!!
እናመሰግናለን ዶ/ር ባሁኑ ዘመን ላለን ትውልዶች ማንቂያ ነሽ በርችልን
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ሁሉም መንቃት፡አለበት።
ክበሪልን።
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
ይህች ጠጋ ጠጋ ዕቃ ለማንሳት ነው አብይ የማይከተለውን እምነት ደጅ በትዕቢት የረገጠው ለፀሎት ሳይሆን ለጥፋትና ለተልዕኮ እንደሆነ ግልፅ ነው እግዚአብሔር የእጁን ይስጠው
ቅዱስ ላሊበላን ከዛ ኤቲየስት ማክሮን ጋር ያስጠግናል በሚል የረገጡበትንና ያከናወኑትን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው
ፍራቻዬን ነው የነገርሽን እዚህ vid ላይ :: እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏼
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእውነት ብዙ ተማርኩ
ዶክተር በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ያነሱት እንዳውም ለጥቆማ ገና ርዕሱን እንጅ ቪድዮውን አላየሁትም ጥቆማውን እንዳረሳው ብዮ ነው፡፡ ገዳመ ዘጌን zoo ለማድረግ ሰውን ለማስወጣት መንግስት እያስፈረማቸው ነው፡፡ አያቴ ማለትም ያባቴ እናት እዛው ነው ሚኖሩት እና ህዝቡ በቃል ኪዳን ሚኖርባት የተባረከ ቦታና ብዙ ቅዱሳት መካናትን የያዘ ቦታ ስለሆነ ነው ገዳም እየተባለ ሚጠራው፡፡ ይሄ ፕሮጄክት በቀጥታ በራሱ በአብይ ነው ሚመራው ከራሳቸው እዛው ተዎላጅ ከሆኑ ትላልቅ የአማራ ክልል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከሚሰሩ ሰዎች አጣርቻለሁ፡፡ እሱ ገዳሙን እስከ ስሙ በዘዴ ለማጥፋት ይሆናል ግን እግዚአብሄር ሌላ በጎ አላማ ሊኖረው ይችላል እንጅ የሰው የኑሮ ውድነቱ ስለከበደው ሽጦ መውጣት ነው ሚፈልግው፡፡
ዶክተር መስከረመ ለቺሳ ተባረኪ 💞🍃🙏እግዚያቢሔር ይባረክሽ የኢትዮጵያ ጀግና🙏🙏🙏
ተመስገን።
መስኪየ ብቻ ምንም አልልም አመሰግንሻለሁ።
Thank you for sharing this 🙏
መሲኪዬ እኔ ፌስቡክ ስለማልጠቀም በድምፅ ስለሚቀለኝ ከስራ ጋር በዚህ መምጣትሽ በጣም ጥሩ ነው ያረግሽ እህቴ ፖስት እሚታረጊያቸውን በዚህ አቅርቢልንና ቢያንስ እምንወልዳቸው እምናሳድጋቸው ላይ እንሰራለን እህታችን
ዶክተር መስከረም በጣም እናመሰግናለን ግን የቆሪጡ ስለላ አባባልሽ ተመችቶኛል😂😂😂
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይግለጽልሽ በጉጉት እንጠብቃለን
Thank you for working hard to teach and inform us. You are the only one that I know who is actively working on protecting our spiritual & cultural heritages. Besides praying to our sovereign God for protection, we will share this information and your books with others to be aware of this matter. Please let us know if there is any other action we can take to protect our heritage from those who want to destroy it. If there is any organization/associations we can join on these matters, please inform us to join and work as a group. For example, we can create a group that disseminates information on social media like the #twitter campaign.
GOD bless you!!Amen amen
እግዚአብሔር ያክብርልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልሽ!!!
እድሜ ይስጥልን
እኔ ዝም ትላላችሁ ብየ ነበር ስለዚህ ጉዳይ የልብሽ ይድረስ መምህራችን በጣም ነዶኛን እንደት ይኸ ሰው ያንቦታ ይረግጣል.
Egziabher yistilin
God bless Dr.
መስኪዬ❤
እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏
ቀጣዩን ክፍል በጉጉት።
ሰላም ዶር መስከረም። መልእክቶችን የምከታተለው እውቀት ስለማገኝባቸው ነውና ሁሉንም የማምንባቸውና አሳማኝ ናቸው ለማለት ባልደፍርም። አንድ ነገር ግን ግልጽ ማድረግ የሚያስፈልገው ብዬ ማምነው... የወቅቱ የኢትዮጵያ መንግስት የብልፅግና ወንጌል ቅጂ ነው ቢባልም፣ የወንጌል አማኞችን እንደማይወክል ታሳቢ እያደረግሽ ብታቀርቢው ጠቃሚ ነው ባይ ነኝ።
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ አብዝቼ እንዳውቅ ሳላረግሽኝ በየወቅቱ የምትለቂውን እከታተላለሁ ክበሪልኝ
እናመሰግናለን አይን ገላጭ ነው
ድንቅ።ተመስገን
ቶሎ ቶሎ ነይልን 🙏🙏
አንቺን ስሰማ ከንቱ እንደሆንኩ ይሰማኛል ደሞ እንደገና እኮራለው እንኩአ ተፈጠርሽ ቃል የለኚም
እናመሰግናለን❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሳችን ነው ።
እናመሰግናለን ዶ/ር