"ሰባቱ መላዕክት"የዮሐንስ ራዕይ ተከታታይ ትምህርት | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 136

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 11 днів тому +24

    ዮኒዬ ይምቶዱ አስኪ በ like አስይኚ ❤❤❤

  • @2024-c1h
    @2024-c1h 5 днів тому +1

    Ameni ameni ameni tabariki yoniye🎉🎉

  • @ElisaBati
    @ElisaBati 10 днів тому +5

    እግዚአብሔር ምን አይነት ጸጋ ነው ያፈሰሰብህ ዮኔ ምን አይንት መቀባት ነው የእግዚአብሔር በሞገስ በክብር በጥላው ስር ያኑርልን እመር ድመቅ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን የበለጠ ክብር የበለጠ ከፍታ ይጨምርርልክ ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @freshtsedeke9030
    @freshtsedeke9030 11 днів тому +4

    WOW ...ክርስቶስን መከተል እንዴት ደስ ይላል! ስላለሁበት የህይወት መንገድ 100% እርግጠኛ ነኝ። መጨረሻው እረፍት ፤ሰላም ፤ክብር ፤ፀፀት የሌለበት በማይቋረጥ አምልኮ የሚቀጥል ነው!
    የዮሐንስ ራዕይን መማር ላለንበትና ለሚመጣው ህይወት ዋስትና እንዳለን ማረጋገጫ ነው። ^ENTPC_CA

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 11 днів тому +6

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 🙆‍♀️🙆‍♀️ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው የሚገርም ትምህርት ነው ዮኒዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዛማንህ ዛላልምህ በ ናዝረቱ በ ኢየሱስ ክርስቶስ የታባርክ ይሁንልህ 🙏🙏🙏ራጅም እድሜ እና ሙሉ ጤና እግዚአብሔር ይስጠህ 🙏😍📖🥛

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 6 днів тому

    ።አሜን ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😊❤❤❤🎉

  • @AbayeWogare
    @AbayeWogare 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsebaotgetahun7016
    @tsebaotgetahun7016 11 днів тому +9

    በጣም የገረመኝ እና የተባረኩበት አምልኮአቸውን ነው። አውሬውን ምስሉን እና ቁጥሩን ድል ነስተው እሳት የተቀላቀለበትን የብርጭቆ ባህር ረግጠው የሚዘምሩት ግን ስለ አምላካቸው ታላቅነት እንጂ ስለ ድላቸው አይደለም።
    እነሱም ላይ
    ድል ያረጉትም ነገር ላይ ሳይሆን ትኩረታቸው አምላካቸው ላይ ነው። ውይይይ❤! በዚህ ምድር አሁን ያለን አማኞች አምልኮአችን ጠላትን እሚያስነቅለው በመዝሙር ውስጥ አካተን ስላበሸቅነው ሳይሆን! ጀምረን እስክንጨርስ አምላካችን እና ስራውን ማእከል አርገን ሠይጣንን እሱ ራሱ የለሁም እንዴ ብሎ እስኪጠራጠር አቴንሽን ነፍገነው ነው ማእረግ አልባ ጨርቁን ደሞ እምናስቀድደው!😂

  • @mestvteka4160
    @mestvteka4160 3 дні тому

    Amen amen amen haleluya haleluya haleluya❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 днів тому

    እየሱስ ❤ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን

  • @yordanostesfaye5555
    @yordanostesfaye5555 9 днів тому

    ተባረክልን ዮኒዬ እጅግ የሚያስደስትና የሚያጠግብ ቃል ነው ፀጋውን ይጨምርልህ!!!!!!
    እኔን የገረመኝ ሰዎች ባለመታዘዛቸው ምክንያት ለሚመጣባቸው ቅጣት ንሰሀ ከመግባትና ለእግዚአብሔር ክብር ከመስጠት ይልቅ ይሳደባሉ የሚለው ቁጥር 9፣11፣21 ላይ፡፡ ሰው ያለመታዘዙ የሚያመጣበት ቅጣት ወደንሰሀና እግዚአብሔርን ወደማክበር ሊመልሰው እንደሚገባ ተረዳሁ፡፡ የእግዚአብሔርን ታላቅነት አይቼበታለው!!! እግዚአብሔር ይመስገን👏

  • @hane-wi2hh
    @hane-wi2hh 10 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ የኒዬ 🙏🙏🙏❤️👍

  • @ቃልያለውአይወድቅም
    @ቃልያለውአይወድቅም 11 днів тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏ተባረክ ዘመን ይባረክ ዮንዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohnesyohnes6316
    @yohnesyohnes6316 11 днів тому +5

    የግዚአብሄር ሰው ዬኒ እኛ ሰራቦታ ሁነን ነው የምንዳምጥህ ትምህርትህ ሁሌም ቢሆን ያንፀናል ጎዶኛቼ አማኝ አይደለም አተን ማግኘት ይፈልጋሉ እኛ አዲስ አበባ ነው ያለነው የሚመችህ ከሆነ ብናገኛህ ደስ ይለናል ወይም ትምህርት የምትሰጥበት ሰአት ንገረን እና አተ የምታስተምርበት እንመጣለን ሰለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

    • @MARSILTVWORLDWIDE
      @MARSILTVWORLDWIDE  11 днів тому +3

      phone number

    • @BetiEb
      @BetiEb 10 днів тому

      መደበኛ የቤተክርስቲያኖ ኘሮግራም #አርብ ከ ቀኑ 10ሰዓት ጀምሮ እንዲሁ #እሁድ ማለዳ ከ3ሰዓት ጀምሮ #አድራሻ አዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን ከገርጂ ወደ ቦሌ ሆምስ በሚወስደው መንገድ እንደታጠፉ ያገኙታል 🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 11 днів тому +2

    መገለጥ ተሰጠመንፈሰ ቅዱሰ ክብር ለእርሱ በረከቱ ለኞ ልጆቹ ይሁን የትዉልድ አባት ተባረክ ዘር ይባረክ ❤

  • @BekiGetachew-gq8lx
    @BekiGetachew-gq8lx 11 днів тому +1

    አሜን ማራናታ ቶሎ ና ኢየሱስዬ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SESAYEERMYS
    @SESAYEERMYS 7 днів тому

    Amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BurtukanYones
    @BurtukanYones 11 днів тому +8

    ውውው አሜን ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን እንጂ ድንቅ ትምህርት ነው ወንጌል ይቀጥላል ዲያብሎስ ይወረዳል እዮሱስ ይመጣል የሰማይ አምላኬ አብስቶይ ባርኪ yoni ህይወት ለዘላለም በጌታ ቤቴ ይላቀ bente እግዚአብሔር ድንቅ ስራ እየሰራ ነው ስለዚህ ክብሩን ለዘላለም ጌታ ይውሰድ❤❤❤❤❤❤

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 9 днів тому

    አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️

  • @Yedideyamekonin
    @Yedideyamekonin 10 днів тому +1

    ይሄ ትምህርት እስኪለቀቅ በጉጉት ነው ምጠብቀው ሁሌም ጌታ የሚመጣበትን ቀን ያስናፍቀኛል ይሄን አውቆ መሞት መታደል ነው ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ ክብሩን ሁሉ ገዥ ለሆነው ለሰራዊት ጌታ ይሁን🙏

  • @meseratjaleta6940
    @meseratjaleta6940 10 днів тому

    Waaqaayyoo sii haa ebbisuu Mucaa yesus ❤❤❤

  • @ኢየሱስ-አባቴ
    @ኢየሱስ-አባቴ 10 днів тому +1

    Amenn amen 🙏📖🎉❤

  • @FadiDahouk-d4g
    @FadiDahouk-d4g 11 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ የባርካዉ ተባርኩ አባታቺን ዮን ❤❤❤

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 11 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ሀሌሉያ እሰይ እእልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዮንዬ የእውነት ጌታ እግዚአብሔር በብዙ አብዝቶ ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 9 днів тому

    Geta. Eyesus yegetoch geta. New. Yenegestat niduss. New❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zertihunmesfin7707
    @zertihunmesfin7707 10 днів тому

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋🔥✋🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @SenaytChemero
    @SenaytChemero 11 днів тому

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 10 днів тому

    አሜን ❤🙏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 11 днів тому +2

    “ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ፥ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው፤ የአሕዛብ ንጉሥ ሆይ፥ መንገድህ ጻድቅና እውነተኛ ነው፤ ጌታ ሆይ፥ የማይፈራህና ስምህን የማያከብር ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና፥ የጽድቅም ሥራህ ስለ ተገለጠ አሕዛብ ሁሉ ይመጣሉ በፊትህም ይሰግዳሉ እያሉ የእግዚአብሔርን ባሪያ የሙሴን ቅኔና የበጉን ቅኔ ይዘምራሉ።”
    - ራእይ 15፥3-4
    #ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክህ በቡዙ 🎉❤

  • @TegestTegest-b1t
    @TegestTegest-b1t 11 днів тому

    Wow wow wow wow Aman Aman Aman kebre lesuwu yhunee Getaa lzelalemee yebarke mezgana lesuwu yhunee ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TakiSinta
    @TakiSinta 10 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢
    Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏

  • @liyaaddishayle5594
    @liyaaddishayle5594 10 днів тому

    Yoni bante temehert zeweter mebarekew ❤

  • @LidiaLidia-ru9of
    @LidiaLidia-ru9of 10 днів тому

    አሜንንንንንንን ክብር ለወደደን እና በደሙ ላነፃን ለታዳጊያችን ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Abi50505
    @Abi50505 7 днів тому

    ቃሉ እንዴት እንደሚጣፍጥ ደጋግሜ እያየሁት ነው❤🎉

  • @mahletbabey
    @mahletbabey 11 днів тому

    የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒ በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @Tagagn..Tafasse
    @Tagagn..Tafasse 11 днів тому +1

    Amen 🙏. Thank.you.my.god. JESUS name. Amen. Tabrk.zaminhin.igzhaber.yibarki..JESUS name. Amen 🎉❤🎉😢. 🙏

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 10 днів тому

    ufffffeyi Amen Amen 🙏🏻 🥹😭አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ስለ ቃሉ ስለ ሁሉም ነገር ተባርክ 🙇‍♂️ 😭🙇‍♂️የጌታ ቃል📖

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 11 днів тому +2

    ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @DeratuLeta
    @DeratuLeta 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤yoniyee getaa yibarki

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 9 днів тому

    Amen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል

    ተባረክ ዮኒ የዮሐንስ ራዕይ ሳነብ ያስፈራኝ ነበር አሁን ግን ስለተረዳው ደስ አለኝ❤❤❤❤❤❤ከተገለጠልህ በላይ ይገለጥልህ ሰማይ ሁል ጌዜ በአንፃርህ ይከፈት

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 10 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ሃሊሉያ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 11 днів тому

    ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤🙏🙏🙏🔥🔥🔥💎💎💎💯💯💯✅✅✅

  • @TezetaWorku-x9n
    @TezetaWorku-x9n 11 днів тому

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ይጠብቅህ ፣❤❤❤❤

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል

    አሜንንንን ስግደት የሚገባው ድል ለነሳው ኢየሱስ ይገባል❤❤❤❤❤

  • @Burutkanhe
    @Burutkanhe 11 днів тому

    Ameen wow tabrkhe❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 10 днів тому

    አሜን አሜንአሜን ዮኒዬ ጌታ ይብርክህ ኑርልን ለምልም❤

  • @yob765
    @yob765 11 днів тому +1

    አሜን...ጸጋ ይብዛልህ...❤❤❤

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 11 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ 11 днів тому +1

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @AyanoAbaye-r8z
    @AyanoAbaye-r8z 9 днів тому

    Amen ❤❤❤😢

  • @Tamire-w7r
    @Tamire-w7r 10 днів тому

    Haleluyaaaaaa geta yibarak

  • @EremiasTefera
    @EremiasTefera 3 дні тому

    ዮኒ አንተ ትልቅ የመንፈሳዊ አባት ነህ በእንተ ላይ የፈሰሰው የሰማዩ በረከት ከአንተ ዘንድ እፈልጋለሁ። ነገር ግን ለመድረስ አቅም የለኝም

  • @ZaAz-b2r
    @ZaAz-b2r 10 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን 😘😘😘
    9:24

    • @GeleleGamasa
      @GeleleGamasa 10 днів тому

      Amen Amen Amen fiber leyesus yehun Amen, yoni nureign lemlemlegn

  • @giftdejene9800
    @giftdejene9800 9 днів тому

    እዴት ድቅ ነው እብር ሁሉ ለጌታ

  • @NatanaeldestaErbeto
    @NatanaeldestaErbeto 11 днів тому

    ዮኒዬ ታበራክ ትምሪት በርኮነል❤❤❤🙌🙌🙌🙏🙏🙏👂👂👂🙌🙌🙌

  • @friyewmariam7193
    @friyewmariam7193 11 днів тому +1

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ

  • @deenad.eena1880
    @deenad.eena1880 10 днів тому

    Amem amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @SebleTeklu-t3i
    @SebleTeklu-t3i 10 днів тому

    የሚገርም ትምህርት እግዚአብሔር ይጨምርልህ በበጉ ደም ተሸፈን
    አሜን አሜን አሜን

  • @kidisthailegiorgis4035
    @kidisthailegiorgis4035 11 днів тому +1

    እነዚህ በባህሩ አጠገብ የቆሙት አውሬውን : ምስሉን የስሙን ቁጥር ድል የነሱት ከእግዚአብሔር በገናን ተቀብለው ትኩረቱ የእግዚአብሔርን ታላቅነት የሚናገር መዝሙር ይዘምራሉ
    የመዝሙር ትኩረት ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሔር ፍቅር ; ምህረት የእግዚአብሔር ታላቅነት እንጂ ጠላት አይደለም ። ይህ ትምህርት የዝማሪዬን አቅጣጫ ሁሉ የቀየረ ነው ። ተባረክልን
    ^ENTPC_CA

  • @sanadahmed5107
    @sanadahmed5107 11 днів тому

    አመአን አመአአአን አመአአን ❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @AkaluHizkel
    @AkaluHizkel 10 днів тому

    እግዚአብሔር ብቻውን ክብሩን ይውሰድ

  • @Marta-y2v4d
    @Marta-y2v4d 11 днів тому

    ዮንዬ እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TamiratAlemu-k9e
    @TamiratAlemu-k9e 3 дні тому

    Yoniye sila anita getta yibark ❤❤

  • @saaraKwt
    @saaraKwt 11 днів тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @kaliopybouslas3580
    @kaliopybouslas3580 10 днів тому

    Ye amelekoachen (mezmurachen) tekuret ye Egziabehar talakenet meheret ena fiker new mehon yalebet.
    Ye awereun mesele, semun ena kuter dil ye nesu kidusan ye mizemerut ye Musen ena ye Begun mezmur new huletum mezmuroch demo tekuretachew ye Egziabehar talakenet ye fikeru tileket new.
    Egziabeharen be fitsum lebachen ye menamelekebet lib yiseten ❤❤❤
    ^ENTPC_CA/MM

  • @BereketTadele-j9z
    @BereketTadele-j9z 9 днів тому

    Amen tebarek yibzalih

  • @teddydeimo
    @teddydeimo 11 днів тому

    yoni tabrki😢❤

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f 11 днів тому

    ሀሌ ሉያ ❤

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky 11 днів тому

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል እንደ እግዚሓብሔር ያለ ማንም የለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chuchu-i9x
    @Chuchu-i9x 11 днів тому

    Amen amen tebarek yoni kezih yebelete giltet yohunilik❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hirout-b6o
    @Hirout-b6o 8 днів тому

    Yoneye tebark 🥰🥰

  • @HelenSleshi-b6r
    @HelenSleshi-b6r 10 днів тому

    Be blessed ❤🎉😊

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 11 днів тому

    maranatha eyesusssss!!!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 11 днів тому

    Amen Kibir legeta yehun tbarekue Yoniye xegawin yabizaleh ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MiraAsaleh
    @MiraAsaleh 10 днів тому

    አሜንንን 📖📖🙏🙏እግዚአብሔር ይባረክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 11 днів тому

    እዉነት ነዉ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ነዉ። የምን ጠላቴ ብሎ መዘመር ነዉ

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 днів тому

    አሜን ነፍስን ያረሰርሳል ትምህርቱ ተባረክ

  • @Serwita
    @Serwita 11 днів тому

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @AnaDido-z1x
    @AnaDido-z1x 11 днів тому

    Ammmmmmmmmmmeni

  • @tsehayafework8587
    @tsehayafework8587 11 днів тому

    amen amen amen

  • @DambaloGobaza
    @DambaloGobaza 11 днів тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን❤

  • @SofiyaS-ks9yj
    @SofiyaS-ks9yj 11 днів тому

    አሜን 😍🙌

  • @MartaGirma-j9d
    @MartaGirma-j9d 11 днів тому

    Yemiyakom yegeta Kal🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @gdkk19
    @gdkk19 5 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤❤❤❤

  • @liyunewselambegeta3481
    @liyunewselambegeta3481 11 днів тому

    ❤❤❤Yonichg Burk Nh

  • @SenaytChemero
    @SenaytChemero 11 днів тому +4

    1ኛ ላይክ😂❤❤

  • @SolomonGemechu-d2e
    @SolomonGemechu-d2e 11 днів тому

    Yoninye igizabihr yibarikihi

  • @Mihrtudeyridhdj
    @Mihrtudeyridhdj 11 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 11 днів тому

    አሜን አሜን አሜን በ ኢየሱስ ስም

  • @getahunhalefom525
    @getahunhalefom525 11 днів тому +1

    You are blessed

  • @SofiyaS-ks9yj
    @SofiyaS-ks9yj 11 днів тому

    እግዚአብሔር 😮🔥😍

  • @ZaAz-b2r
    @ZaAz-b2r 10 днів тому

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @MeazaMz
    @MeazaMz 7 днів тому

    ❤❤❤❤🎉

  • @User-k6w3r
    @User-k6w3r 11 днів тому +1

    ,adnech amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏❤️🫶❤️🫶🫶🫶🫶❤️❤️🫶❤️🫶🫶❤❤❤

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 11 днів тому

    W C 🤲🙏

  • @senaytgetachew9903
    @senaytgetachew9903 11 днів тому

    ¶ በእግዚአብሔር መንግስት ሰማእት መሆን ድል ማድረግ እንጂ መሸነፍ አይደለም ።
    🔴 ቅኔ ና ዝማሬ እግዚአብሔርን የምንወስበት መንገድ ነው ። የእግዚአብሔርን ማንነት ከፍ ከፍ የምናደርግበት ፣ ድንቅ ሥራውን የምንተርክበት አምልኮ ነው ።
    ✔️ "ተፈጸመ " ሲል በዚህች አለም ላይ ሥልጥኖ የነበረው የክፉው ሥልጣን ተፈጸመ ማለቱ ነው ፤ አየሩን ተቆጣጥረው ያሉትን የክፉ ኃይላትና ሥልጠናት ሁሉ የሚደመስሰ የመጨረሻ ፍርድ እንደሆነ ያሳያል ።

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 11 днів тому

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @OkuOp
    @OkuOp 11 днів тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liyaaddishayle5594
    @liyaaddishayle5594 10 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️