We hear your frustration Chebe 😢 it is absolutely disheartening yet still in 2024 almost 2025 That as people from one country we couldn’t accomplish unity like the Somalian community has managed to do. It is so easy and doable. If we could only extend little genuine love, understanding and accepting each other as we are. I don’t know if that is going to be done in this lifetime so much time has passed already. 😔 I pray to God one day you’ll be reporting on this with the subject line will be “Ethiopian or Eritrean community came together and accomplished a huge milestone in America 🙏🏽 😊 Thank you Chebe for continuing to inspire us ❤
@@Ethiopia-g4bI don’t think it’s about the religion here, it’s pure hate! Like u said people buy from store when they don’t even know the source. This is permissible than buying from stores!
ስጀመር USA የእስላም የክርስቲያን የሚባል ስጋ የለም የምታረደው በማሽን ነው ሽክም ሆንክ ቄስ ተሰልፈክ የሚጠይቀው የፍየል ወይም የቤረ የምትፈልገውን lb or kg ስጠኝ ብለክ ተቀብለክ ከፈለክ ውልቅ ነው :: ለላው እሱ ከሰራው ከዝ ምርጥ አንድነት እና አብሮ መስራት ከምያበረታታ program ውስጥ አንተ የታየክ እሱ የቀመሳት ስጋ ነች በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር we have to changes this though focusing on negativity. If someone tries to do something good, we have to appreciate thank you. I done
Much love and respect to our Somali brothers and sisters. Thank you so much Chebe for opening our eyes. Keep up the good work.
Great program and wonderful advice for our community.
you doing wonderful job you encouraging our community really I am appreciating keep go thank you so much for your hard work
Thank you, I will
❤መቼም እንደሀበሻ ከኔ ጀምሮ አብሮ መሥራት አይታሰብም ስንበላ ግን ለሰገራ አብረን ድንጋዮችንን እኔ ባለሁበት ሶማሊ በሥራ ትብብራቸወ ያሰሰቀናል ሀበሻ ግን ምቀኝነት መተት ሸር ተንኮል ይበልጠኛል መምታት መጉዳት ለአለቃወ ማቃጠር በጣም ብዙ ክፋት ተሸሸክመን እንኖርና ስንሞት አሰከሬኑን ሀበሻ ሀገር እንዲቀበር መሮሮጥ እሬሳወ እንኳን አሜሪካ እዳይቀበር ያዋጡና ያ ሞች በቁሙ ሳይረዳወ ወይም ከሥራ አቃጥሮ አስባሮት ሲሞት አዋቶ ወደሀገር ቤት ይልካል አሁንም ለድግሥ ለሆዳቹው አትሮጡ እነሱን ለመብለጥ ተማሩ ድንጋይ ዘሮች
You 👍❤️👌
ሶማሌያዉያን ኢትዮጲያን እና ኢትዮጲያዉያንን ይወዳሉ ብላችሁ እንዳታስቡ።
We hear your frustration Chebe 😢 it is absolutely disheartening yet still in 2024 almost 2025 That as people from one country we couldn’t accomplish unity like the Somalian community has managed to do. It is so easy and doable. If we could only extend little genuine love, understanding and accepting each other as we are. I don’t know if that is going to be done in this lifetime so much time has passed already. 😔 I pray to God one day you’ll be reporting on this with the subject line will be “Ethiopian or Eritrean community came together and accomplished a huge milestone in America 🙏🏽 😊 Thank you Chebe for continuing to inspire us ❤
Appreciate your kind comments, yes in the will of God!
Chebe, thank you for what you are doing as always. i appreciate you, bro
I appreciate that
በጣም ጎበዞች ናቸው ይገርማል❤❤❤
ቸቤ የእኔ ጎበዝ አድናቂህ ነኝ❤❤❤
Thank you,
Chebbe! you are a unique reporter. Thanks again
Yes yes❤❤❤
Thank you
Thank you
Wow, thank you
You forgot the other Habesha business owners. There is a talented tailor and hair dresser. It would be nice if you had visited them.
Thank you chebe
My pleasure
ቸብ ቸብ ፕሮግራምህ እርፍ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏
Thank you 🙇
Wow nice , your absolutely true chebe
Yes, thanks
Thank you cheeb ...God bless you❤
Always welcome
I love somale people teruwoch nachew
Somali is a great people
@@wirohode506 yes yes
They are helping each other’s…. 👌
You’re the best
Thank you 🙇
ስለሶማሊያ ህዝቦች እኔም ጥሩ ምስክርነት መስጠት እችላለሁ።
በደቡብ አፍሪካ ብሎምፎንቴን በነበርኩበት 5 አመታት ቆይታዬ አብሮ ሲሰሩና ሲበሉ በአይኔ አይቻለሁ።
ከሌሎችም አፍሪካውያን ጋር ተግባብተው የሚሰሩ ምርጦች ናቸው።
Berbera Mall., a trademark or a signature trademark., you deal with the ding.
ከስማሌ ወደሱማሌ በጣም ይገርማል❤❤❤
ትክክል ነው አንድ ከሆንን አገር እንገነባለን❤❤❤
ሕብረታቸው ያስቀናል ጠንካራ ኮሚኒቲ❤❤❤
ሐሎዋ በጣም ነው እምወደው ድሬዳዋ አለ❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ
Love somalian's they love eating they love Ethiopian food ones they start eating they don't stop 😂 I love you guys !
True
wow amazing....
Thank you ❤❤❤❤❤
ቸቤ ምርጡ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀበሻ (የሰሜኑ) በቃ በሚዲያ መለፍለፍ ብቻ ነው ስራቸው.
Btw thank you for sharing this mall. It’s best example for Ethiopians. We are too busy on ethnic politics and hate on each other. Pls stop it
Yes
Hi Chebe
🤡🤡ilhan omar
Habesha mikeghna
እስኪ ቸቤ
እረቸቤ የስላም ስጋ እኮነው ጨረገድከው ቄዴር ያስፈልግሀል ቢስሚላ ብለው ነው እራሳቸው የሚያርዱት 😱😱
How narrowminded you are
Ethiopiawi sedet lay mekign new ::
ግን ያልገባኝ ነገር ባለመስማማት ነውኮ 30 አመት እርስ በርስ የተጨራረሱት
በውጭ ሀገር ይረዳዳሉ ማለቱ መሰለኝ።
ሰው ሀገር ሲመጡ ግን ተስማሙ እኛም የሚስፈልገን ይህ ነው
ሱማሌ. ተቻችሎ ተከባብሮ የሚኖር ማህበረስብ ነው ! የትም አለም ላይ አንድ ናቸው ህብረታቸው
ስለ ሌላው ጉዳይ. እራሳቸው ናቸው የሚያውቁት ! ጥሩ ስራአቸውን. ምስሌ አድርጎ መቀጠል ነው ሌላ. ወሬ አይስፈልግም ከላስ
@@bardere6501 እውነት ነው
ለስልጣን ነው.
why is he wearing sun glasses indoors..besides the sunglass looks like that of an old white lady gambling on horse racing..lol..
ቸቤ የምታቀርበውን ሁሉ እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ሚዲየ ነው የሶማሊያን ህዝብ ፍቅር ነው ግን አንተ የበላህው የፍየል ስጋ የእስላም ነው I hope you are Christian ፀበል ያስፈልግሃን ወንድሜ
ክ store ገዝተሽ የምትበይውን ታውቂያለሽ?
@@Ethiopia-g4bI don’t think it’s about the religion here, it’s pure hate! Like u said people buy from store when they don’t even know the source. This is permissible than buying from stores!
Ke ethiopiyawuyan ga 😂minim ayeseram kifu hizeb
አይ ቸቤ ካላጣህው ግዜ የሶማሌን ሞል መጎብኘትህ ብላሃለች ውድ ታላቂቷ ኢትዮጵያ ምን ትመልስላት ይሆን 🙏🏽🙏🏽
@@KUA18118 እንዴት?
መመቀኛኘቱንና በጎሪጥ መተያየታቸውን ትተው ልጆችሽ በርትተው ከዚህ የበለጠ እንዲሰሩ እያነሳሳሁ ነው ይላታል
@@amenyihun2418 በትክክል
የስላም ምግብ እየበላህ ለሌሎች እንዲመጡ ኢንቫይት ታደርጋለህ እንዴ?
አንድነታቸውንናጥንካሬያቸውን ነው ያሳየን❤❤❤
😂😂😂
ስጀመር USA የእስላም የክርስቲያን የሚባል ስጋ የለም የምታረደው በማሽን ነው ሽክም ሆንክ ቄስ ተሰልፈክ የሚጠይቀው የፍየል ወይም የቤረ የምትፈልገውን lb or kg ስጠኝ ብለክ ተቀብለክ ከፈለክ ውልቅ ነው :: ለላው እሱ ከሰራው ከዝ ምርጥ አንድነት እና አብሮ መስራት ከምያበረታታ program ውስጥ አንተ የታየክ እሱ የቀመሳት ስጋ ነች በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር we have to changes this though focusing on negativity. If someone tries to do something good, we have to appreciate thank you. I done
@ እኔም በጣም የገረመኝ አመለካከት ነበር አናመስግናለን በዝርዝር ስላስረዳሽልን
ለጤናህ ይጠቅምሃል አንተም ብላ ቢስሚላህ ብለን ነው የምናርደው! በአላህ ስም ማለት ነው! በእግዚአብሄር ስም ብልህ አስበው! የ አረብ ክርስቲያኖችም ቢስሚላህ ብለው ነው የሚባርኩት!