🛑 ህዝቡን ያስቆጣው በኩላሊት እርዳታ የተገናኙ ሩሃማና ሀብታሙ ውርደቱ በቪድዮ ሲጋለጥ እና ሌሎች አስቂኝ የቲክቶክ ቪድዮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 години тому +2

    ክፉ ቀን ያወጣ እንደ ክፉ ቀን ይታያል ይላል ያገሬ ሰው

  • @YidnekachewAbera-r7s
    @YidnekachewAbera-r7s 3 години тому +2

    በርታ በርታ አብታሙ

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 2 години тому +3

    ተከፍሎት አይደለም በፍቃደኝነት እንደሰጣት እሷ ሰይፉ Ebs ቀርባ ተናግራ የለም እንደ ለምን መዋሸት አስፈለገ ኩላሊት በገንዘብ አይገኝም ከፈጣሪ በታች እሱ ነው ሂወቷን የታደጋት ደምሩኝ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 2 години тому +1

    ልክ ነህ ያለው ማማሩ ፣ ግን ልክ አይደለም ፣ ሰው በያዘው ነገር መከበር እንጂ ማቅለል የለብንም ።

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Годину тому +1

    ተከፍሎም.ሆነአልሆነ.ያደረገዉ.እሡነዉ.አተ.ይኒተብየም.እደእርጎ.ዝብ.ጥልቅአትበል...ልጂ.ሂወቱነዉአሣልፎ.የሠጣት.እባካችሁ.ዝምበሉሉሉ😢.ለፎሎ.ብላችሁ.ያልተከተበላችሁን.አታብቡ.

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 5 годин тому +1

    ዴቮ በርታልኝ ወንድሜ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 5 годин тому +1

    ዴቭ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ወደዚህ ሰፈር ስመጣ ለመጀመሪያ ግዜ ላንተ ስኮምት 🥰በርታልን

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 години тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash 3 години тому +1

    የአበሻ ፀባይ ሳይሆን የሰው ሁሉ ባህሪ ነው

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 3 години тому +1

    እርዳታ አልፈልግም ብሎአል

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 3 години тому +1

    ዮኒን አትመነው

  • @MelatYenatwa
    @MelatYenatwa 3 години тому +1

    Subscribe answu Getan ye lihun sim atxafu. Yoni yelmdebati nw gin ante min bet nekii

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 години тому

    ኢሳያስ ትችላለህ