ሶሊያና ተሞሸረች!! | Soliyana Michael | Wedding Ceremony | ሶሊያና ማይክል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 53

  • @woynshetgebre9886
    @woynshetgebre9886 День тому +13

    አምላከ ቅዱሳን ይባርካቹ🙏❤️😘

  • @meskeremmasresha4274
    @meskeremmasresha4274 День тому +6

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ !!!!

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 День тому +3

    ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር በጣም ደስይላል ሀዘን የመቀየር ወደድስታ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሀም የሰራ ይሁን ጋብቻቹ❤

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 День тому +3

    Congratulations our beautiful sister good luck yene konjooo 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @סרקאלםזריהון
    @סרקאלםזריהון День тому +3

    ሶሊያናየኔ ለግላጋ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ ❤️🎉ለፎረ ያብቃሽ ለናትሽ ምትክ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m День тому +2

    ሶሊዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 День тому +2

    እንኳን ደስ ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉የአብርሃም እና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 День тому +1

    Beautiful wedding ❤❤❤

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 День тому +1

    Congrats I wish her mother be alive and see her moment

  • @Sara-j2y2p
    @Sara-j2y2p 22 години тому

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ
    ሶሊዬ የኔቆጆ ጀግናሴት ፈጣሪ በትዳርሽ አብሮሽ ይሁን በልጆች ይባርካቹህ❤❤❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 День тому

    Congratulation solii great wedding 👍

  • @lemlem2270
    @lemlem2270 День тому +1

    እንኳንደሳላችሁ❤

  • @MeskiMamo
    @MeskiMamo День тому +1

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ ማርቲ ብትኖር ደስ ይለኝ ነበር የወደደውን አደረገ

  • @abebechkebede9528
    @abebechkebede9528 День тому

    Félicitations 🎉

  • @selam6047
    @selam6047 День тому

    Congratulations

  • @HawaHussein-r5d
    @HawaHussein-r5d День тому

    እኳንደሥአለሺ፡ምርጥልጂነሺ፡እናትየ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 День тому

    Congratulations! May God bless your life together🙏❤️🤗

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by День тому +4

    የናቱአን ዘመዶች አላየሁም? እንካን ደስ ያለሽ ሶኒ❤

    • @SenduGazehgn
      @SenduGazehgn День тому +1

      በጣም ከባድ ነው ማርያም ሰው እያለሽ ሰው ማጣት እንኮን ደስ አለሽ እማኮ 😭🎉

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ День тому

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የከበረበት ይሁንላቹ ሶልዬ ቆንጆ

  • @teshaydegefu2858
    @teshaydegefu2858 День тому +1

    ❤መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 День тому +1

    ስታምሪ በቃ በተፈጥሮ መዳር ደስይላል🙏🏽

  • @genetbekele8937
    @genetbekele8937 День тому

    Yede melkma Ethiopian ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t 3 години тому

    ❤❤

  • @zownow-h2d
    @zownow-h2d День тому

    እንኳንደሥአለሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @ellaberhane5277
    @ellaberhane5277 22 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enkan lezih qen aderesachu YEABRHAM YESARA yhun tdarachu wledu kbedu yenat mreqa

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelinaGize
    @SelinaGize 8 годин тому

    እንኳን ደስ አለሽ ቆንጅዬ ከሰው አይን ጌታ ይሰውርሽ

  • @kidistbezabeh4983
    @kidistbezabeh4983 День тому

    መልካም ጋብቻ የአብር ኀም የሳራ ይይሁነላችሁ

  • @enatedegelmariyam54
    @enatedegelmariyam54 День тому

    Yene nate enkuan lezeh Abekesh🎉❤❤🌹🥰🥰🥰🙏

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 19 годин тому

    የአብረሐም እና የሳራ ይሁንላቹ 💚💛♥️

  • @ZekariasassefaZekarias-vq3zd
    @ZekariasassefaZekarias-vq3zd 13 годин тому

    ሶሊየነ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 9 годин тому

    ምነዉ ሶሊ ደስታሽ ሳቅሽ የት ገባ ውሸት ነው ❤❤❤በይኝ🎉🎉🎉🎉

  • @Merehawuithaftom
    @Merehawuithaftom День тому

    Betammm des blogna yene konjo melkammm gabcha gabchahihu ye abreham years yadrglachihu yene marrrrr betammmmm dessss blognal efffff enkan dessss aleshi hafteyyyyy nateyyy❤❤❤

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    እንኩዋን ደሥ አለሽ ሦሊየ፡
    ደሥተኛ ሆነሽ ኑሩ

  • @metekemeteke5147
    @metekemeteke5147 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 День тому

    keswe aun yekilililshi

  • @hanaabera3325
    @hanaabera3325 День тому +1

    Enkwandes aleshyenaknjo

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 День тому +1

    እርጉዝ ናት

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 День тому

    🙄🙄 ይኼንን ኮመንት በዚ ጨዋ እና ክቡር በሆነ በጣምም በምወዳቸው ጥንዶች ቤት በመፃፌ ይቅርታ ጠይቃለው 🙏
    እኔ ግን በጣም ነው የምጠላት 😮ሲጀመሪ በኢወቷ ሰው እንዲያውቃት የሰራችው አንዳች ነገር የለም ለሰው ቀርቶ ለራሷ የኢወት መለወጥ ያሳየችው ለውጥ ያለ አይመስለኝም እኔ በበኩሌ በጣም በማከብረው ኤኖክ ነው ያወኳት በዛች ምስኪን እህቱ ለዛውም እናቷ ታማ ጥላት ኤዳ ጣር ሲይዛት ሲደወል ባልመለሰችው 😮በዋላም ስትሞት አፍጥጣ መታ እናቴ ብላ የአዞ እንባ ባፈሰሰች 😮እሺ ያለፈው አለፈ በዳይም ተበዳይም ሆና ዳግም በማይገኘው አለሟ ላይ ያስተዋወቃትን አጎቷን ስላላየው አዝኛለው
    ሲታረቁ መልካም ምኞቴን ገልፃለው 😂❤

  • @236KUYE
    @236KUYE День тому +1

    Inkuan des alesh konjo

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 День тому +10

    በመጀመሪያ እኳን ደስ አለሺ ሰዉ ባያያችሁ ሀሪፍ ነበር ሰዉ ያየዉ ነገር አይበረክትም መልካም ትዳር

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us День тому +5

      እና ሰርግ ያለሰው ሙሽሮቹ ብቻ ይታደሙ እንዴ?

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu День тому +3

      እና ታዲያ እንዴት ይሁን ሰው ሳያየው ሰርግ ያለ ሰው

    • @hanankonjo2536
      @hanankonjo2536 День тому +2

      ይባላል እዴ

    • @BeletuBeletu-xz4mx
      @BeletuBeletu-xz4mx День тому +2

      ክክክክክ የለ ሰው አንቺ አግቢ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene День тому

    እንካን ደስ አለሽ የሳራና የአበርሃም የባረከ የናንተም ይባርክላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @Seni1286
    @Seni1286 21 годину тому

    Enkuwan des alachu

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 День тому

    ሀብታም ወይም ዲያስፖራ መሆን አለበት የተመረጠበት

  • @alemetalem1161
    @alemetalem1161 День тому

    Enkwan des yalachu abatwa bhiwot ale adel

  • @SelamTuamay-bm9ju
    @SelamTuamay-bm9ju 18 годин тому

    ❤❤❤❤