መሰረት ኡርጌ የሂሩት በቀለን "አይኑ አይችልም" በሚገርም ብቃት ስታዜመው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 97

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 3 дні тому

    ዋው ትውልዱ የሙዚቃውን ከፍታ ሰቅሎታል❤ይገርማል እርጋታሽ ፣ፈገግታሽ፣ደርባባነትሽ፣ የምትሽኮረመሚበት፣ባጠቃላይ ሂሩትዬ አንቺ ውስጥ አለች!!❤❤❤እባክሽ ይህንን መረዋ ድምፅሽን ማኖ አስነክተሽ አትጥፊብን❤❤❤

  • @Fkhyd-gt7sq
    @Fkhyd-gt7sq Місяць тому +2

    ኧረ ልቤ እሹሩሩ ተዉ ታገሰኝ 😰😭😰💔😭አይ ትዝታ

  • @saamdamise8521
    @saamdamise8521 2 роки тому +3

    ከቃል በላይ ነው ዋውውውው ድምፅሽ ፈጋግታሽን ጨምሮ ውበትሽስ ቢባል ቆንጆ ድምፅ ነው የለሽ ለስለስ የለ ለጆሮ ምቹ ነው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 місяців тому +4

    በጣምግሩም ተጫውተሽዋል በጣም ያምርብሻል::( የሂሩት በቀለ ዘፈን)

  • @צלצוצלצלו
    @צלצוצלצלו Місяць тому

    የኔ ወርቅ መዳኒት አለም እድሜ ይስጥሽ ሂሩት አለሞተቸም በረች

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር

    ኧረ በፈጣሪ መሲዬ በሙሉ የሂሩቴን ተጫወችልን🙏 ምነዉ በዚህ ብቻ አቆምሽ?

  • @nasirasan2772
    @nasirasan2772 2 роки тому +1

    የምር ምንም የልተጋነነ ምርጥ ድምፅ አለሽ በርቺ
    አሉእንጂ ምንም ድምፅ ሳይኖራቻበጠበጡን እኮ
    እንኳን ደህና መጣሽ ብለናል

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 4 місяці тому

    መሲ መሲ በጣም እጅግ በጣም ነው የሚያምረው ዛሬ ነው ያየሁት አረ መሲ የራስሽን ዘፈን ስሪ ድምፅሽ እኮ በጣም ነው የሚያምረው። እግዚያብሔር አምላክ ይርዳሽ።

  • @songlovechannelebiso4222
    @songlovechannelebiso4222 2 роки тому +5

    What a beautiful voice I like it big up and much respect

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 2 роки тому +7

    wow 🤩 nice voice & nice smile 😊👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿

    • @dawitejegne5952
      @dawitejegne5952 2 роки тому

      woooonice ...arife demese new yaleshe berchi len....akenabariwe kyborde yemechawetewem barifu new yserawe egehe yebarek broo

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 Рік тому +1

    ኸረ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን እህቴ proud of u from maryland

  • @jossitesfaye1468
    @jossitesfaye1468 2 роки тому +1

    መሲ እውነት በጣም ከሚገባው በላይ ትችያለሽ በርቺ ገና ብዙ እጠብቃለው ካንቺ እንኳን በድጋሚ ብቅ አልሽልን

  • @selamworkneh608
    @selamworkneh608 Рік тому +2

    Omg so so beautiful voice 😊❤❤❤❤

  • @MeriBasha
    @MeriBasha 9 місяців тому

    ዋው ሂሩት cover በደንብነው የሰራችሁት❤❤❤️thank you

  • @zertehunmekonen6595
    @zertehunmekonen6595 Рік тому +1

    መሲዬ አሪፍ ነው

  • @ሀገሬኢትዬጽያ
    @ሀገሬኢትዬጽያ 2 роки тому +2

    ምርጥ ነው በርቺ

  • @amanuelz6076
    @amanuelz6076 2 роки тому +1

    መስዬ በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @firegamztheblaze
    @firegamztheblaze 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ በርች

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Рік тому

    ዋዉዉዉዉ መሲ በጣም ደስስስ የሚለዉ የሚገርም ብቃት❤

  • @iyasuadem9482
    @iyasuadem9482 15 днів тому

    You have the best voice I love it a lioooootttttttt

  • @tewodrosmola3475
    @tewodrosmola3475 2 роки тому +2

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @rahelmelese457
    @rahelmelese457 Рік тому +1

    በጣም ያምራል ምፅሽ❤

  • @SelamSelam-rz9kt
    @SelamSelam-rz9kt 6 місяців тому +1

    ቆጆ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 Рік тому

    በጣም ግሩም ድመፅ

  • @TenaAlmayo
    @TenaAlmayo 8 місяців тому

    ዋውውውውውው ደስ ይላል ድምፅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @kassumirinda669
    @kassumirinda669 Рік тому +1

    መሠረት ኡረጌ ወይስ ገነት❤❤❤❤

  • @abovethelaw5585
    @abovethelaw5585 Рік тому +3

    ኢትዮጽያ ተባረኪ ሰውን በሰው ተተካለች

  • @danielgirma8580
    @danielgirma8580 Місяць тому

    Gobeze arif akerareb🎉❤

  • @Eliabliana930
    @Eliabliana930 2 роки тому +1

    Good job Amazing voice

  • @henimk3583
    @henimk3583 2 роки тому +2

    Wow io ena mesi betam konjo new

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 4 місяці тому

    ድምፅሽ በጣም እንደሚያምር በደንብ አውቃለሁ።

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 7 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ዜድነኝየልጅዋናፋቂ

    ከድምፅሽ ፈገግታሽ ደሞ ልዩነው

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому

    ዋው ቆንጆ ድምፅ አለሽ 💚💛❤️

  • @fiyorihailu445
    @fiyorihailu445 2 роки тому +1

    Wow 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️💪💪

  • @DawitWoldemichael-qx8eo
    @DawitWoldemichael-qx8eo 2 місяці тому

    Butiful song❤❤

  • @danielgirma8580
    @danielgirma8580 7 місяців тому +1

    Woow❤❤❤🎉

  • @semirnuri2408
    @semirnuri2408 7 місяців тому

    መሲ ዋው

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 2 роки тому +2

    wow nice..

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal 3 місяці тому

    Simply the best

  • @yoditzelekeethioyoutube7873
    @yoditzelekeethioyoutube7873 2 роки тому +1

    በጣም ያምራል

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 7 місяців тому

    Beutiful voice

  • @HirutKonjo-r7z
    @HirutKonjo-r7z 4 місяці тому

    ምርጥ

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 роки тому +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @አሸናፊአቶአሽናፊሥዮምግዛ

    💚💛❤መሰረት ኡርጌ የሂሩት በቀለን "አይኑ አይችልም" በሚገርም ብቃት ስታዜመው !!!!! ትኩስ አ የ 💚💛❤ሙዚቃ 2015 ።

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 Рік тому


    1ኛ

  • @helengashaw644
    @helengashaw644 Рік тому

    Good job 👏 ❤

  • @wondwosentesfayetamene6294
    @wondwosentesfayetamene6294 2 роки тому

    Wow mesi berchi

  • @Tilahun-k4k
    @Tilahun-k4k 3 місяці тому

    ዋው

  • @ttahahababi
    @ttahahababi 6 місяців тому +1

    እንግዲህ ጀመረ ሆዴ ጤና ልያጣ
    ጀንበሯ ስትጠልቅ ጨረቃ ስትወጣ
    ይመጣል ፈገግታው ምሺቱን ተላብሶ
    እንቅልፌን ሊያሳጣኝ
    ሀሳብ ኣንተርሶ

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 2 роки тому

    WOW beautiful

  • @helentaye1937
    @helentaye1937 2 роки тому +1

    Wow

  • @aschalewbekele4962
    @aschalewbekele4962 Рік тому +1

    እንደ ብዙአየሁ የሂሩትን remix ብታደርጊው sponsor እኔ አለሁ።

  • @BerhanuMuluneh
    @BerhanuMuluneh 2 місяці тому

    Excellent imitation

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 9 місяців тому

    የኔ ጀግና ምን ይወጣልሻል

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 роки тому

    Good job

  • @Fkhyd-gt7sq
    @Fkhyd-gt7sq 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር

    🙏🙏👍👍👍

  • @SerkalemKebede-rw9jr
    @SerkalemKebede-rw9jr 3 місяці тому

    ይሄ ድምጽ ትክክለኛ ድምጽ እይደለም

  • @ብርሃንተገኘምረቴ
    @ብርሃንተገኘምረቴ 2 роки тому +2

    ምን ብየ ኮመቸ ይሆን የማደንቅሽ በቃ ትችያለሽ

  • @luchodukale9926
    @luchodukale9926 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abebinatube770
    @abebinatube770 8 місяців тому

    👌👌👌👌👌👌❤🙏

  • @Atanshi-b3l
    @Atanshi-b3l 27 днів тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitkebede3136
    @selamawitkebede3136 2 роки тому

    💚💛❤️💚💛❤️

  • @ethioPsychology01
    @ethioPsychology01 2 роки тому +1

    🎉❤️♥️🎉

  • @workubekele2010
    @workubekele2010 Рік тому +2

    Huge computer effects

  • @Seidabebetelbo-j3p
    @Seidabebetelbo-j3p 10 місяців тому

    እረየት የተደበቀ ድምፆነው ያበደ ድምፆአለሽ

  • @arebumohammed6970
    @arebumohammed6970 Рік тому

    wow

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 6 місяців тому +1

    ግሩም copy but, the Soundsystem is not going with your own voice.

  • @TrngoAbate
    @TrngoAbate 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @zerimunkebede-ru5oy
    @zerimunkebede-ru5oy 5 місяців тому

    🎉

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 9 місяців тому +1

    አረ ሂሩቴን አትቀልጅባት ተይ አይሆንልሽም

  • @nightsky4544
    @nightsky4544 Рік тому +6

    የእውነቱን ድምፅሽን መስማት አልቻልንም የኮምፒዩተሩ የሰጠሽ አርቴፊሻል ድምፅ በዝቶበታል::

  • @meskeremassefa9323
    @meskeremassefa9323 Рік тому

    emuua emuua endet endemiwedish des yemil dimits des yemil fegegta

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 Рік тому +1

    እርሷ አቅራ የተፋችሁን ዘፈን ለመዝፈን ነው የተሽቀረቀርሽው ይልቁኑ እርሷ የተቀበለችሁን ጌታ ተቀበዪና እርሷ ለጌታ እንደዘመረች ለጌታ ዘምሪ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 22 дні тому

      የማይመለከትህን ከመዘባረቅና ሰውን ከመዝለፍ ዝም አትልም! መዘመር አለመዘመር የራሷ መብት ነው፣አርፈህ የራስህን እምነት አጥብቀህ ያዝ!!

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 2 місяці тому

    ድምጵሽን አስተካክለሽ ድገሚው

  • @queenofsheba871
    @queenofsheba871 6 місяців тому

    People who can't sing rely on auto-tune, and she used way too much of it.

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Рік тому

    🟢🟡🔴💪

  • @yeneyebicha341
    @yeneyebicha341 Рік тому +1

    የጴንጤ ዘፈን ነው የሚመስለው

  • @MickeyKebede
    @MickeyKebede 8 місяців тому

    Mayidefer sira new yihe.wanawochum mayidegimut ? Gin muziqegnaw suck,s bitideribibet , Bazu ye Lead yahil mixing & Mastering ....? Leadun Dimo chirash Eresitehewl ? Ye Anichi demo yadenekulish Rahelin yebeletishat ye Hirutin Qelem Ena scale amititeshiwal wow !! Ye curvena zema meqoraret gin ye tesetio guday silehone Aliferidibishim.

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 6 місяців тому +1

    Computer game yemselale ..do without computer support

    • @queenofsheba871
      @queenofsheba871 6 місяців тому

      Trust me you don't wanna hear her w/o auto-tune.

  • @dont3222
    @dont3222 4 місяці тому

    What a heck is this? We prefer to hear your own vocal not computer effects.

  • @ManBro-wq8so
    @ManBro-wq8so 8 місяців тому

    Computer effects

  • @tomtube5297
    @tomtube5297 2 роки тому +2

    Good job

  • @Tigist-vh9qh
    @Tigist-vh9qh 8 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @abdiaman9865
    @abdiaman9865 Рік тому

    Wow

  • @AsegdGosaye
    @AsegdGosaye 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @sofanitemillion6093
    @sofanitemillion6093 4 місяці тому

    ❤❤

  • @צלצוצלצלו
    @צלצוצלצלו Місяць тому