ያ ኡመተ ሙሀመድ"አዲስ ነሺዳ/New Ethiopian nesheed 2022/ (Officialvideo)
Вставка
- Опубліковано 5 січ 2025
- #hawlet_endale#new_amharic_menzuma#amharic_neshida
Hawlet Endale (Meaza) - Ummah Muhammad / New Ethiopian nesheed 2022 (Official video)This is an Ethiopian neshida music video produced by Hawlet tube . The singer of the song is monished Hawlet Endale (Meaza).
#Ethiopian_amharic_neshida
አላህ ነጃ ያውጣችሁ፡፡ ምስጋና፣ ውዳሴንና ክብርን ለነቢያችን/ሶአወ/ ማቅረብ ለውንዶች ብጋ ተፈቀደ ያለው ማነው፡፡ ከአመስጋኞችም ሁኑ ተባለ እንጂ ወንዶችን ብቻ እንዳልተባለ እናዳላወቀ ባንሆንስ፡፡ ወንዶች በነቢ /ሶአወ/ ላይ "ሲዘፍኑ" ሀላል ሆነ፡፡ ሴቶች ሲሆኑ ሐራም አላችሁሳ? ሐውሊ ማሻአሏህ አዋቂው አላህ /ሱወ/ ብቻ ነው፡፡ የሰው ፋራጆችን አሏህ/ሱወ/ ይቅር ይላቸው ዘንድ ዱአ አድርጊላቸው፡፡ ዱአም ለሴቶች አልተፈቀደ ይሁን?
ድዝዝ ጫታም ሂድ ጨፍር ይቺ በሰው የተመሰለች ሸይጣን የዘፈን ዛሯን እዛው እክርስትናዋ ትመለስና ትለፍልፍ በሙስሊም ስም አትነግድ ።
ወድም ሴትም መዝፈን አይችልም አከተመ
አተ ደግሞ እምሀላችው ብትሆን ፐ ምረጥ ይሆን ነበር አብራችሁ ዝፈኑ አብራርተህ ሙተሀል
በ ጫት የደነዘዘ የአህባሽ ምክር
Ahbash duna yafezezachu chatamoch allahn atferum ende p are mkrh siyastelu beallah motn resachut
ማሻአላህ የምትሉ ሰዎች ግን ጤናማ ናችሁ
ያሳዝናን ወላሂ
አገራችን ወደየት እየሄደች ነው
አህባሾች ናቸው የሚደግፏት
ማሻአላህ አንተ ባል 🙏❤️
Allahkelb ystachew new mibalew
አላህ ቀጥተኝውን መንገድ ይምራን ,,
ስንት ሰለምቴወች አሉ የነብዩን ሱና ተምረው እያስተማሩ ያሉ አች ግን በስማቸው ትነግጃለች ብቻ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
በጣም
በዛ አላዋጣት ሲል ሙስሊም ነኝ ብላ ዘፈኖን ጀመረች ይቺ ከቱ
@@eilham2682 yantene nwere allah baydebekelleh enedih atellem neber nebine mawedese degemo menu new tefatu enedewehabiya asmesayna yedin telate yelem
@@zamteselima3269 እየዘፈናችሁ አወድሱኝ አላሉም
Wellahi betkkl kelbadraki nat ychima
አሏህ የክፊነ ሚን ሸርኩም
aww ይህ ለመላው አለም ግልጸነው የረሡልን ብረሀን የሞያቅየለም አንቺ ብቻ ሥቀሪ መክነያቱም የረሡልን ፋቅር ብታቂ ባልዘፈንሺባቸው ሂዲያ አላህይሥጠን።።።ደ
አላህ ይህድኪ አጃኢብ ነው ሀቂቃ እደውድ ታቅሪሪያለሽ
የኔማር ማሻአላህ አላህይጨምርልሽየኔዉድ እህት
waw hawli masha allah💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍
Mashalaa barakalaa fikimii taqabalii alaha minikumii
جزاك لله خيرا
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ያሠላምምምምምምምምም
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
የኛ እቁ በርችልን❤❤❤❤❤
ሙሀመድዬዬዬዬዬዬዬ😭😭😭😭😭
ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም
Mashaallah mashaallah mashaallah allah yichemerelesh tadelesh beseyedi enem edelun bagegnena yenbiyachen alyhi seltu weslam azzemmarrii behonku mashaallah
SAW❤❤❤
አላህን ፍሩ ኢተቂላህ
ወሏሂ ልቤ ናሸረ ያአሏህህህ 😭😭😭😭😭
ትተሽው የመጣሽው ዘፈን ከውስጥሽ አልወጣአለ በነብያችላይ ዘፈሽባቸው ሱባሀን አላህ በዙ ሰለምቴዎች በሀይማኖታቸው ጎበዝ ናቸው አችደሞ ነብያችን ዘፈን አወጣሽባቸው
ኮሜንት ለይ ዘፈን አወጠሽ ብሎ የምሰዳበው ሰው የተረገመ ሰው ነው አለህ ይሪዳሽ በርች
@@nouraldeenmohammed2950 ሳህ ንገሪልኝ 😍😍😍
@@nouraldeenmohammed2950 ደደብ የሶብጤ አዝማሪ
መካሪ ያጣች ናት
የኔ ነብይ ❤አለይሂ ሶላቱ ወሰለም
የኡስታዝ ሰኢድ ግጥም ሁሌም የሚያምር ነው ሀያት ኡስታዜ😍
Mash allha ❤❤❤❤❤
💔😍💔💔ሶሎላሂ ዐለይህ ወሰለም
Masa allah des yemil nesida new bezh ketlubet ehtohi
ሶሉ አላህ ወሰለም ሶሉአላህ ነቢ💕💕💕
masha alahi birche 🙏🙏🙏🙏😭🥰
biwest mesmer binawera dess yilignal 🙏
አላህ ይጠብቀን
የሳቸው ወዳጅ ሱናቸውን ተከታይ እንጂ ትዛዛቸውን የሚጠስ አይደለም !
ስትናገር እንኳ ቀስ ብላ ትናገር የተባለች ሴት በሚዲያ ድምጿን አስውባ ከባድ ነው ይቅር ይበልሽ!!!
Masha Allaah dase yilal batam
Eymasha allah
አላህ ይዝጋችሁ
መሽአሏህ❤❤
,አላህ ሊቦና ይስጣችሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹💚💚💚👍
አላህ ይማረን
maashaa allaah!!!!!!!! heeddu bareeddi nashedan teessan jabaadha .
Galaatommii❤❤❤
صلى الله عليه وسلم
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
ማሻዐሸይጧን
ዝም ያለ ነጃ ወጣ. አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
እረ ተይ 😭😭😭
ሚናዉ
صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤😢👏👏
አላህ ይዘንላቹ
Ar allhan feri Subanallha betam yasazenal
አለይ አሰላቱ ወሰላም
ዝም ያለ ነጃ መጣ
ማሽ አለህ አላህ ሰድሪሽን ይክፈትልን ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ደግሞ ከሙና ጋር መንዙማ ደግም አድስ ብንሰማ ደስተኛ ነኝ ድምጸችሁ የሁለተችሁም በጠም ይጥማል ለመስማት የጓጓል አድስ ድገሙ አላህ ይውዳድሽ
ነቢን ለማወደስ ወንድ ሴት አይባልም የኔ ጀግና በርች
Lahawlewlakwet illa billah
S A W
yene jegna berchlng❤️
አህባሽ ከሆንሽ አበረታቻት
እህቶችወዳላህተመለሱእባካችሁ
አልቀረባችሁም አጫፋሪም ያስፈልገዋል ማለት ነዉ ሁላችንም አላህ ይምራን ግን ወደት እየሄዲንን ነዉ
ከነሺዳ ሌላ ችሎታ አላህ እንዲሰጥሽ ለምኚው: ራስሽን አትሸውጂ የሙዚቃ ጥማትሽን በነሺዳ እያወጣሽ ተይ የአላህ ነሽ ሞት መቼ እንደሚጠራሽ አታውቂም
💘💘💘🍎🍎🍎ዉዴ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምራልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤💘
ያአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አንቺ ምን እያልሽ ነው 🤬🤬🤬😡
እንዳብብ እንድሽር ብዬ ወደ አንቱ መጣው ነብዬ 😨😨😨😨😨😨😨 ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
Are tewu allah inifra
Belewwwwww
Rabikee.sodadhu.ayifaqedmiii
Mashallha
Allah hidya yistachihu
ሀገራችን ሰላምይሁን👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽
errrr echin andi belat lemin atakimatim amanual wusedat
አፈር ብይ ለራስሽ ዝና እስልምናን ዝቅ አታርጊው የትኛው የቁርአን አያ ነው ሴትልጅ ነሺዳ ታውጣ ያለው
ማሻ አላህ😍😍😍
❤❤ኢሙቲ&ሲትራ🥰🥰
ማሻአላህ በጣም ያምራል
ጉቦዝ በርቺ
መሸ አለህ ዪጨሚርሊሽ
እቺ የ ሰው ሸይጧን ለየላት
Ayibalim ihite inkawan isa lakafirm indazih ayibalim kazanshilat allah hidaya yistsh malat baki nw
Hulanchinim alah macharash yasamiriln
ሸይጧን ብቻ. ያንስባ ታል. ሥድቡ.
ባሠባትደሞ. ባሌን ጎዳሁ ብላ. የተባለው. እደዚች. አይነት አውስ
ለየላት ይቺ ሰገጤ
ጉዲ አኺሩ ዘማን የሴት ሙነሽድ
ሙዚቃ ቢሆን ሹክረን ቲ ናባር
@@ኡምራየንየወደፍትህልም ነበር የሸይጧን በር
💜💚💛💕💕🥰🥰👍
good nesheed!!!!! please keep doing great works!!!! i like your effort!!!
ኤረባካችሁ ሥነሥረአት ይኑራችሁ
በጣም ምርጥ ውዷ።😍😍❤❤👍👍
achi yegedele jenet yegebale shetan neshi
Mashallah mashallah
አደኛ💔💔💔💔💔💔💔💔💋ስወድሺእኮ
አኡዙ ቢላህ ሚነሸይጧን ረጂም ደግሞ ምኒቱ መጣች ቀፋፊ
❤❤❤
🌹🌹❤️❤️🙏🙏🙏
ማሻ አላህ በርች
አንድ ኪሎ ሜካብ ተለቅልቃ እኝኝኝኝኝኝ ትልብናለች😭😭😭😭
ማሽአሏህ ኸውለት ምርጥ ስራ ነው በርቺ ብዙ እድገት አለ
አሁን ኢሂ ምኑ ነው ምርጥ ?
ማሻአላህ የሚባል አታቂም እደ ለዘፈን ማሻአላህ ለዛውም የሴት አዝማሪ
አህባሽ ነው
@@chucgh6651 አህባሽ ነው
አህባሽ ረባሽ
የወዶቹ መቸ አነሰን ወሬ 😭😭😭😭😭😭😭
ዬምናዳምጥ ነገርጠፈቶነዉ ዬአንችን ሙዚቃምናዳምጦ እሱንትታሽ ዋዳረስሽ ተማላሺ እሺ ዬኛ ዬሺይጣን ተለ ላክየሰዝናል በጣም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
mashallah
አረ ልለምንሽ በአላህ ይሁንብሽ በምትወጃቸዉ በምታወድሻቸዉ በነብያችን ይሁንብሽ አቁሚ እህቴ ይሄን ነገር ጭራሽ ሌሎችንም ሴቶች ጨምረሽ መጣሽ
እረ አላህን ፍሪ እኔ ምልሽ እደዚህ ስዘፍኚ ባለቤትሽ ዝም አለሽ ወይስ አላገባሽም እርግጠኛ ነኝ መካሪ አተሽ ነው
ማሻአሏህ በጉጉት እየጠበኩነበር 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖በርቱ መሀመድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም
በጣም የማደቅሽ ነገር ቢኖር የማንንም አሉባልታ ወሬ ስድብ አለመሰማትሽ ሀውሊ በርች💗💗💗💗💗💗 ሀያት ለኡሥታዞቻችን
👌👌👌👌ኡስታዝ ሰይድ በምን ቃል ልግለፃቸው ወላሒ💖💖💖💖 ያረብ ሀያት ሰላማችሁን አላህ ያብዛልን
ምኑነው ማሻአላሁ ሴትን በሚድያ መፍቀድ ሀራምነው
@@تلااالاغ ሀገሪም ነው አለበት ስወ አይሔድ ማየት መሥማቴ ባፈልጊ ኖሮ ሀራምነው ካልሽ ለምን ገብተሽ አየሽ አተስመስሉ
ማሻአላህየኔዉዲዲምፀሺበጣምነዉየማምረዉ💞💞💞💞💞💖💖💖💕💕💕💓💓💓💗💗💓💓💕💕💕💖💖💖💘💘💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
❤😂😂😂
Auzubilah mineshytanrejim
አህለን ሐሁልት ማሻሀላ ተባሬካላ 👍👍
ሐውልት ጥያቀ አለኚ አንችም በቅንኔት እንደምት መልሽልኚ አሪገጤኛ ነኚ እንሻሐላ እሱም እንድኔው 💚💜 ፀሐይ ጨሬቃን ያስናቁ ስት ህ እንደት አማራጭ ስኖሪ እኮ ነው አንድን ነገሪ የምተይው
ምድረ አይን አውጣ ስንት የዲን አስተማሪዎች ባፈራች ሀገር ውስጥ ሆናችሁ እንዲህ መውረዳችሁ በራሱ ያሳፍራል ስሜታችሁን አሸንፉ : የሂሳብ ቀን እንደፈለኩት ብሎ ነገር የለም:
እሄ አካሄድ ስህተት ነው ድንሽን ተማሪ አላህን ፍሪ
በመጀመሪያ አችተምርሻል እህት
ሙዚቃ ኧረ ተይ ኸውለት አላህን ፍሪ
ማሻአላህ ሁቦቼ በሌላ ቆንጆ ስራዎች እንጠብቃቹሀለን❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍አላህ ያቆያቹ
አረእህትዋ ለሴትልጂኮ እደዝህበሚዲያላይእየወጡመዝፈን አይቻልም
@@hjdjdjjd2708 ሳህህህ
may allah gives you hidaya sis. It is so bad
Are Allahan firu Allahan infira leset liji ifa mewutat altefekedem
Tey ehete nebyu muhammed sww ye ewnet mtweji kehone akumi dmtsshin adebabay atawchiw esachew binoru noro yhn taderigi neber esachews bezih srash yidesetalu blesh tasibialesh tey allah fri allah hulachnnm kettegnawn menged yimran afuwen
Buzu munshidochi alu! Minew lety lety alchuu??????
❤❤❤❤❤❤❤❤❤