Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማርታን አይቸነው የገባውት በጣም አሪፍነው በእውነት እዩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
ማርታየን ስለ ምወዳት ልየው እጅ ግን ፕሮዲሰረዋ አዳነች አቤቤ ናት እደ😂😂😂😂
አንድ እርምጃ እልፍ ብለን ብናስብ መልካም ነው።
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
@edantirfe8994 እናመሰግናለን
Jzb
የመዳም ቅመሞችዬ ገባገባበሉ እንይላቸው አድስናቸው እናበረታታቸው❤❤❤❤🎉🎉
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
❤❤❤❤❤❤❤
@sawa8227 ያክብርልን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@cgggvvhhh4938 እናመሰግናለን
አዎ በተለይ ይህ ድራማ እንደገባኝ ማንም የማንንም ህይወት ገሎ እንደማይኖር ነው አባት ቤተሰብ እያለህ የልጅቷን አባት ገለህ ንብረት ወርሰህ ተቀመጥክ😂 ለጊዜው ነው ደስታህ እንጂ መጨረሻህ አያምርም በፊት ነበር ማሰብ የነበረብህ ለሚስትህ ለልጅህ ጠንቅ ሆንክ እራስህንም አጣህ
ያክብርልን
Martiye siwedish anchi yaleshibet arif film new👍🏾🙏🏾💕🥳🥰🎉
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን
ያምራል ❤❤❤
Lelebochi menged eyasayachu new ..betam arifi new ..mastemaru
እናመሰግናለን።
ዋሲሁን አራጌአይወድም ባለጌ መከታየ!❤
ሰዋሃሊያ ሰዒድ እናመሰግናለን። ኑሪልን እታለሜ
ዋውው 👍👍👍
ከልብ እናመሰግናለን
እኔ ግን እስካሁን ከፊልሙ ይልቅ የኮሊደሩ ልማትን የሚሳዩነ በለጠ ባይ ነኝ😂
እንግዲህ ም ን ይደረጋል? ህልም እና ፊልም እንደፈቹ ነው...
ካሜራ አማኗ አዳነች አበቤ ናት😅😅😅
እስከ ዛሬ ቆሻሻና ቆርቆሮ አየን አይበቃንም? ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን:: አንዳንዴም ማድነቅ ጥሩ ነው
Kkkkk😂😊
የበላይ ነው ትዛዙ 😂😂😂
Martin bya new yemetawt getan ❤
እናመሰግናለን
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤
Wow betam dink new dess belognal❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
የማርታ አድናቂዎች
ሀሪፍነውበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
Abrshe des aylm durye new mtmeslewu beza lay erutayen ataskefabn meriyamn betam new yemwedat
ፊልም መሆኑን አንርሳ
veey Nice Movie Keep Going.
ታሪኩ ጥሩ ነበር ግን ትወናው ሂወት የለውም ሃዘናቸውም ደስታቸውም ወደኛ አይጋባም መነባነብ ነው የሚመስለው
ስለገንቢ አስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን
እኔ ግን መግቢያው ተመችቶኛል💚💛❤❤🎉🎉🎉
ያክብርልን ወዳጄ
ሰከላዎች ይመቻችሁ ጠፍቼ ነበር ።አሁን መጥቻለሁ የታየኝን ሀሳብ አስተያየት አክብሮት ጋር መስጠቴን እቀጥላለሁ።አመሰግናለሁ ይመቻችሁ
እናመሰግናለን ቢኒ ኑርልን
ጥሩ.አስዴናቂ ነዉ፤ድንቅ ስራ ነዉ፣
ለሁሉም ኮሜት መልሰህ ትችላለህ እርስፔክትህ ተመችቶኛል
ያክብርልኝ ወዳጄ። ከልብ አመሰግናለሁ።
አጀማመሩ ሀሪፍ ነው ስጨርሰው አጠቀልላለው
በእርግጠኝነት ትወዱታላችሁ።
Arif film nw specialy ye teshalen character yetewenw 😊
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ሰከላ በርቱልን
ክብረት ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።
ስለ ፊልሙ የሚፅፍ የለም ስለ ኮሊደር እንጂ ዋይ😊😊
ኮሪደር ኮሪደር ኮሪደር ምን ነበር?
@@sekelasourceofnile አልገባህም እኔ ያልኩት ስለ ፊልሙ አስተያየት የፃፈ የለም ዝም ብለዉ ኮሊደር ኮሊደር ይላሉ እንግዲ ከተማዉ ከታደሰ የድሮዉ ከየት ይምጣ ለማለት ነዉ
ምድነው የሚሳጠጠው ፊልሙን እኮ በደንብ ማዳመጥ አልቻልንም ለጆሯችን አስቡ እጂ🤓
አስተያየቱን ተቀብለናል
ፊልሙ አሪፍ ነው አጨራረሱ ባያምርም ግን ከ ETV የወሰዳችሁን የመንገድ ቀረፃ መልሱ ኮፒ ማድረግ በህግ ያስቀጣል
እናመሰግናለን ግን ኢቲቪ ከየት አመጣው?
የዘርው ጨነን የለነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉 እደዘ አነት ፍቅር ይስጠቹ
ዋዉዉዉ ምርጥ ነው❤❤❤❤❤
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን።
መድከማቹ ወጪ ማውጣታቹ ግዜ መግደላቹ ካልቀረ ምን አለበት ጥርት ያለ ሰራ ብታወጡ ብሰሚላህ ሙዚቃ አመራረጣቹ የሞተ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ምን ጉድ ናቹ
አይገርምምበፍፁም አልጠረጠርኳትም ነበርያ ማለት በደንብ አልተከታተልኩትም ነበርማደንዘዣውን ስትጨምረው አላየኋትም ነበርጥሩ ነው ሸውደውኛል ተሳክቶላቸዋልይልመድባችሁ
በርቱልን ጡሩነው❤❤❤
በጣም ደስይላል ቅመሞችየ እንደማመር እስኪ የማዳምስራ የሰለቻችሁ እስበራሳችን እንተጋገዝ🎉🎉🎉
ይመቻቹ ምርጥ ታሪክ ነው
በጣም ያምራል ወድጄዋለው በርቱ ሰከላ
ክብረት ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
🎉🎉❤
ያክብርልን ከልብ እናመሰገናለን
የ ክላሲካሉ ነገር ግን ፋሽን ነው🙄 ኧረፉ እንጂ ድምፃቸውን እንስማበት 😏
እናመሰግናለን ወደፊት እናስተካክላለን
በጣም አራፍ ነው በርቱ❤🎉
ማርቲን ስለምወዳት ላየውነው❤❤❤
የፊልሙን እርስ የኮሊደር ልማት ቢባል መልካም ነበር።
ለምን ምን አይጥማትም አታርጉት እንጂ
🤣🤣🤣@@sekelasourceofnile
@Mihretbayissa Soure of Nile
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማድነቅ መታደል ነው። ከልብ እናመሰግናለን።
በጣም አሪፍ ነው❤❤
እኔኳ ኮሪደር ልማት ብቻ ነው የታዬኝ 😊😂
አፍ ሲከፈት ጪንቅላት ይታያል
ማርታን አይቸ ገባሁ
በጣም ጀግና ልጅ ነች
But 95% shows the road
ሰከላዎች ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ኘሮዲሰሩ የኮሊደር ልማት ነው እንዴ ለ ማንኛውም ቆንጆ ፊልም ነው
ከተማችን ውስጥ ያለውን ለአይን ያምራል ያልነውን ተጠቅመናል።
አበዛችሁት እንጂ ይሁን ፊልሙ ጥሩ ነው@@sekelasourceofnile
Martaya sewdesh sweet
ያክብርልን የሚወድ ልብ እና የሚያደንቅ አዕምሮ ይብዛልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Many thanks
የዚህ ፊልም አዘጋጂ ..........ነው እንዴ ከፊልሙ ይልቅ ለኮሊደር ልማቱን አሳምሮ ነው ያቀረበው ለማሳየት የፈለገው እሱን ነው ሚመስለው እርግጠኛ ነኝ አዘጋጆች ካድሪ ወይም ብልፅግና ናቸው
ሀሳብህን እናከብራለን ፊልሙ የተሰራው በቅርብ ነው። ሌላው ደግሞ የአአ የአሁን ገፅታ ይህ ነው።
ድምፁ ሰቅጣጭ ነው ምንም አዱስ ነገር የለውም ለዛውም ደንቁረን ኤጭ😮
ከፀሐይ በታት ምንም አዲስ ነገር የለም ወዳጄ።
ዋው ሰከላ በርቱ ደስ ይላል
እኔ ግን ይህን ፊልም ሳልጨርሰው ጠላታቸው አብሮ ያለ ሰው ይመስለኛልጠላት ከሩቅ አይመጣም እንደሚባል ማለት ነው
ጥሩ እሳቤ ነው
Arif new
ያክብርልን እናመሰግናለን።
ዋው ጨረስኩት በጣም ድንቅ ነው።
Sewoch guwasegna ayasfeligim sewun atastegu sewn kifu new hauzubillah
Hulum Sewu temesasay Ayidelem, Metenkek Newu Yemiyasfelgewu.
ምንድን ነው የክላሲካል ጋጋታ ፊልሙን እንይ ወይስ ክላሲካሉን እንስማ አረ ይደብራል በቃ በረብሻ ነው ፊልም የሚታየው ኢዲያ
እናመሰግናለን ኮሜንቱን ተቀብለናል።
Ye eka eka cheweta new yemimeslaw
ልጅነት እኮ ትዝ ይላል
😢😢😢😢😢😢😢😢
ማርቲን ሰወዳት❤
ያስጠላል ህፃኑን ምን እያሳያችሁት ነው ነገም እሱ የአባትን ገዳይ እንዲበቀል ለገንዘብ ብቻ የተሰራ ስራ(ፊልም ) ነው
ሁሉም እንዲደሰት አንጠብቅም
አልቀረባቹም 😅😅😅 ድራማው እራሱ የህፃን ነው
ሸገር አሸብርቃለች አቦ እምር በይልኝ ዝሮ መግቢያየ
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን
I don’t know I can’t understand Ethiopia movie all the time you cannot hear the voice, but you hear a lot of music on it. I don’t know if you see movie or you listen music.
thank you for your Comment.
ዋው አ'አ አምሮባታል 🎉🎉
Konjo film tegabezulgn
many thanks
Weyene gizeye
ደጋግመው ይገባሃል ሙሌ
አንደኛ ነኝ ❤❤
እኔ ቀደምኩሽ እኮ ግን በመፃፍ አንች😅😂
ያክብርልን,.. ለጉዟችን አስተያየትችሁ ኃይና ብርታታችን ነውና በቅርቡ የሆነ ሽልማት ይኖረናል።
ኮሜንት ሳላነብ ማየት አሎድ እስኪ ላንብብ
ፊልም እየሰራችሁ ነው ወይስ የመንግስትን ልማት ማስታወቂያ ስሩ ተብላችሁ ነው?
ህልም እና ፊልም እንደፈቹ ነው
ሲጀምር የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ንግግር ነው ይዘርፋሉ ይጣላሉ
የእኛ አጨራረሱም እንደአጀማመሩ ያምራል
ብልፅግና ስንት ነው ያዋጣው
በተዘዋዋሪ ማስታወቂያ እየሰራችሁ ነው።
Ye Filimu Eris Kolider Limat ,Dayiriciter Adaneche Abebie , 📷 Aman Birihanu Jula,Proddis Manajer Aby,Eredat 📷 Shemelis Abidisa Nachew Erigitegunanegun😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ አንዳንዴ ማድነቅ እንልመድ
Setstalluuuuu
እውነት??
አይቼ ስጨርስ እኮምታለሁ😂😂😂😂
Who is editing?? She was laughing @ 1: 08 min
ተቀብለናል ከልብ እናመሰግናለን
አዝግ ነው
Wayene das silu lezich konjiye lij biye naw yeyahut
ድምፅ የለምዴ ታዲያ ?🎉🎉🎉🎉
በደንብ ነው የተሰራው
Ye liju inat iyasnakachi naw woshat mahonini iyasyachi naw silazi alichalachim
ስለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
ፊልምነዉአገር እምታሣዩን
ፊልምና ህልም እንደፈቹ ነው
እኔ እምለዉ ፊልሙን ስፓንሰር ያረገችዉ የአሩሲዋ እመቤት ነች እንዴ ??😳 ወይሰ ፕሮዲዉስ ላድርግ አለ እንዴ? እፍረት የለሹ የእርጎ ዝንብ ? ከፊልሙ ይበልጥ ብልጭልጩ ,መንገድ ታየኮ ችግሩ ምንድነዉ ለማለት ያህል ነዉ?? 😏
ፊልሙ የተቀረፀው በቅርብ ነው። የሀገራችን የአሁን ገፅታ ይህን ይመስላል። እንዳለመታደል ሆኖ ሁለመናችን የድሮ ናፋቂ አድርጎታል። ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አታድርጉት።
@@sekelasourceofnile እነ ሰከላ አኛ የድሮ ናፋቂ ከተባልን አንተ በህዝብ ደምና ,እንባ ሚሊዮኖች ከመሬት ፈሰዉ ለታይታ የተቀቡ ጥቂት ነገሮች ጭንቅላትህን ወጥሮ ይዞልሀል😡 አየህ ልዩነታችን ኢሄ ነዉ እኛ ብልጭልጩን ብቻ ሳይሆን ከጀርባዉ ያለዉን የታይታ እድሳት, እዉነተኛ አላማዉንና ,ቅንነት የሌለውንና ቂመኛዉንና ተበቃዩን የመሀይሞች ልቅምቅምና, ስብስብ እናይበታለን 😡 እናም ሁሉም በአነስተኛና ጥቃቅን ብልጭልጭ ነገረ የሚደለል አዕምሮ እንዳልያዝን እንድታዉቀዉ ያህል ነዉ (ወይም ባለ ጊዜ ና ተደማሪዎች ትሆኑም ይሆናል ስለማላዉቅ ነዉ 😣)
@@sekelasourceofnileምኑ ገለባ እንከፍ ነህ ሀገራችንን አናውቃትም እንዴ ?? የአሁን ገፅታ አላለም 😁😃 ያወደሙትን ያፈራረሱትንስ ለምን አልቀረፅከውም ታዲያ አጎብዳጅ ሸለመጥማጥ ድሮ እኮ ከነ ክብሯ ነበረች የሆንህ ዝተት ነገር ነህ እሽ ።
@@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰባለጌን ከወለደ ያሳደገ አለች አያቴ ስድብ መገለጫህ አደረከው
ጋይሶች እስኪ አትጋፉ እግሬን ዘርግቼ ልኮምኩምበት 😂
አንድሺ አራተኛ ነኝ እስኪ ልኮምክመው
በነገራችን ላይ ኮሜንቶት ለእኛ ኃይና ብርታት ናቸውና ያሸልማሉ
Amaha
thanks
ፊልሙ በጣም ያስጠላል ጊዜያችሁን አታባክኑ
የምትወዱትን እስክታገኙ ያገኛችሁትን ውደዱ።
4 dedeboch tebedu film lemin atayum stastelu
😂gedelkegn
ፊልሙም ኮሪደሩም አያምርም
ለማድነቅ ያልተፈጠረ እዕምሮን መለወጥ ያስቸግራል። ምህረት ይላክ።
Rodriguez Kimberly Davis Donald Taylor Jessica
Kkkkk
መልካም ነገር ማየት የማይወድ ይኖር ይሆን?
ምንም አይልም
Script alegn snt tgezugnalachu
Call Me 091104921
Fkd des ylal Gn konjo new sdet gn metfo new American hager eyenorn hiwet yelem.
Hahhahahaaha
ሀ ብሎ መጀመር መልካም ነው
❤❤❤❤❤❤
Thank you
❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርታን አይቸነው የገባውት በጣም አሪፍነው በእውነት እዩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
ማርታየን ስለ ምወዳት ልየው እጅ ግን ፕሮዲሰረዋ አዳነች አቤቤ ናት እደ😂😂😂😂
አንድ እርምጃ እልፍ ብለን ብናስብ መልካም ነው።
🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
@edantirfe8994 እናመሰግናለን
Jzb
የመዳም ቅመሞችዬ ገባገባበሉ እንይላቸው አድስናቸው እናበረታታቸው❤❤❤❤🎉🎉
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
❤❤❤❤❤❤❤
@sawa8227 ያክብርልን
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@cgggvvhhh4938 እናመሰግናለን
አዎ በተለይ ይህ ድራማ እንደገባኝ ማንም የማንንም ህይወት ገሎ እንደማይኖር ነው አባት ቤተሰብ እያለህ የልጅቷን አባት ገለህ ንብረት ወርሰህ ተቀመጥክ😂 ለጊዜው ነው ደስታህ እንጂ መጨረሻህ አያምርም በፊት ነበር ማሰብ የነበረብህ ለሚስትህ ለልጅህ ጠንቅ ሆንክ እራስህንም አጣህ
ያክብርልን
Martiye siwedish anchi yaleshibet arif film new👍🏾🙏🏾💕🥳🥰🎉
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን
ያምራል ❤❤❤
ያክብርልን
Lelebochi menged eyasayachu new ..betam arifi new ..mastemaru
እናመሰግናለን።
ዋሲሁን አራጌ
አይወድም ባለጌ መከታየ!❤
ሰዋሃሊያ ሰዒድ እናመሰግናለን። ኑሪልን እታለሜ
ዋውው 👍👍👍
ከልብ እናመሰግናለን
እኔ ግን እስካሁን ከፊልሙ ይልቅ የኮሊደሩ ልማትን የሚሳዩነ በለጠ ባይ ነኝ😂
እንግዲህ ም ን ይደረጋል? ህልም እና ፊልም እንደፈቹ ነው...
ካሜራ አማኗ አዳነች አበቤ ናት😅😅😅
እስከ ዛሬ ቆሻሻና ቆርቆሮ አየን አይበቃንም? ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን:: አንዳንዴም ማድነቅ ጥሩ ነው
Kkkkk😂😊
የበላይ ነው ትዛዙ 😂😂😂
Martin bya new yemetawt getan ❤
እናመሰግናለን
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤
ያክብርልን
Wow betam dink new dess belognal❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
የማርታ አድናቂዎች
ያክብርልን
ሀሪፍነውበርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
❤❤❤
Abrshe des aylm durye new mtmeslewu beza lay erutayen ataskefabn meriyamn betam new yemwedat
ፊልም መሆኑን አንርሳ
veey Nice Movie Keep Going.
ከልብ እናመሰግናለን
ታሪኩ ጥሩ ነበር ግን ትወናው ሂወት የለውም ሃዘናቸውም ደስታቸውም ወደኛ አይጋባም መነባነብ ነው የሚመስለው
ስለገንቢ አስተያየቱ ከልብ እናመሰግናለን
እኔ ግን መግቢያው ተመችቶኛል💚💛❤❤🎉🎉🎉
ያክብርልን ወዳጄ
ሰከላዎች ይመቻችሁ ጠፍቼ ነበር ።አሁን መጥቻለሁ የታየኝን ሀሳብ አስተያየት አክብሮት ጋር መስጠቴን እቀጥላለሁ።አመሰግናለሁ ይመቻችሁ
እናመሰግናለን ቢኒ ኑርልን
ጥሩ.አስዴናቂ ነዉ፤ድንቅ ስራ ነዉ፣
ከልብ እናመሰግናለን
ለሁሉም ኮሜት መልሰህ ትችላለህ እርስፔክትህ ተመችቶኛል
ያክብርልኝ ወዳጄ። ከልብ አመሰግናለሁ።
አጀማመሩ ሀሪፍ ነው ስጨርሰው አጠቀልላለው
በእርግጠኝነት ትወዱታላችሁ።
Arif film nw specialy ye teshalen character yetewenw 😊
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ሰከላ በርቱልን
ክብረት ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን።
ስለ ፊልሙ የሚፅፍ የለም ስለ ኮሊደር እንጂ ዋይ😊😊
ኮሪደር ኮሪደር ኮሪደር ምን ነበር?
@@sekelasourceofnile አልገባህም እኔ ያልኩት ስለ ፊልሙ አስተያየት የፃፈ የለም ዝም ብለዉ ኮሊደር ኮሊደር ይላሉ እንግዲ ከተማዉ ከታደሰ የድሮዉ ከየት ይምጣ ለማለት ነዉ
ምድነው የሚሳጠጠው ፊልሙን እኮ በደንብ ማዳመጥ አልቻልንም ለጆሯችን አስቡ እጂ🤓
አስተያየቱን ተቀብለናል
ፊልሙ አሪፍ ነው አጨራረሱ ባያምርም ግን ከ ETV የወሰዳችሁን የመንገድ ቀረፃ መልሱ ኮፒ ማድረግ በህግ ያስቀጣል
እናመሰግናለን ግን ኢቲቪ ከየት አመጣው?
የዘርው ጨነን የለነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉 እደዘ አነት ፍቅር ይስጠቹ
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን
ዋዉዉዉ ምርጥ ነው❤❤❤❤❤
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን።
መድከማቹ ወጪ ማውጣታቹ ግዜ መግደላቹ ካልቀረ ምን አለበት ጥርት ያለ ሰራ ብታወጡ ብሰሚላህ ሙዚቃ አመራረጣቹ የሞተ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ምን ጉድ ናቹ
እናመሰግናለን።
አይገርምም
በፍፁም አልጠረጠርኳትም ነበር
ያ ማለት በደንብ አልተከታተልኩትም ነበር
ማደንዘዣውን ስትጨምረው አላየኋትም ነበር
ጥሩ ነው ሸውደውኛል
ተሳክቶላቸዋል
ይልመድባችሁ
እናመሰግናለን
በርቱልን ጡሩነው❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ደስይላል ቅመሞችየ እንደማመር እስኪ የማዳምስራ የሰለቻችሁ እስበራሳችን እንተጋገዝ🎉🎉🎉
ከልብ እናመሰግናለን
ይመቻቹ ምርጥ ታሪክ ነው
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
በጣም ያምራል ወድጄዋለው በርቱ ሰከላ
ክብረት ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
🎉🎉❤
ያክብርልን ከልብ እናመሰገናለን
የ ክላሲካሉ ነገር ግን ፋሽን ነው🙄 ኧረፉ እንጂ ድምፃቸውን እንስማበት 😏
እናመሰግናለን ወደፊት እናስተካክላለን
በጣም አራፍ ነው በርቱ❤🎉
ከልብ እናመሰግናለን
ማርቲን ስለምወዳት ላየውነው❤❤❤
እናመሰግናለን
የፊልሙን እርስ የኮሊደር ልማት ቢባል መልካም ነበር።
ለምን ምን አይጥማትም አታርጉት እንጂ
🤣🤣🤣@@sekelasourceofnile
@Mihretbayissa Soure of Nile
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማድነቅ መታደል ነው። ከልብ እናመሰግናለን።
በጣም አሪፍ ነው❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
እኔኳ ኮሪደር ልማት ብቻ ነው የታዬኝ 😊😂
አፍ ሲከፈት ጪንቅላት ይታያል
ማርታን አይቸ ገባሁ
በጣም ጀግና ልጅ ነች
But 95% shows the road
ሰከላዎች ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ያክብርልን። ከልብ እናመሰግናለን።
ኘሮዲሰሩ የኮሊደር ልማት ነው እንዴ ለ ማንኛውም ቆንጆ ፊልም ነው
ከተማችን ውስጥ ያለውን ለአይን ያምራል ያልነውን ተጠቅመናል።
አበዛችሁት እንጂ ይሁን ፊልሙ ጥሩ ነው@@sekelasourceofnile
Martaya sewdesh sweet
ያክብርልን የሚወድ ልብ እና የሚያደንቅ አዕምሮ ይብዛልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Many thanks
የዚህ ፊልም አዘጋጂ ..........ነው እንዴ ከፊልሙ ይልቅ ለኮሊደር ልማቱን አሳምሮ ነው ያቀረበው ለማሳየት የፈለገው እሱን ነው ሚመስለው እርግጠኛ ነኝ አዘጋጆች ካድሪ ወይም ብልፅግና ናቸው
ሀሳብህን እናከብራለን ፊልሙ የተሰራው በቅርብ ነው። ሌላው ደግሞ የአአ የአሁን ገፅታ ይህ ነው።
ድምፁ ሰቅጣጭ ነው ምንም አዱስ ነገር የለውም ለዛውም ደንቁረን ኤጭ😮
ከፀሐይ በታት ምንም አዲስ ነገር የለም ወዳጄ።
ዋው ሰከላ በርቱ ደስ ይላል
እናመሰግናለን
እኔ ግን ይህን ፊልም ሳልጨርሰው ጠላታቸው አብሮ ያለ ሰው ይመስለኛል
ጠላት ከሩቅ አይመጣም እንደሚባል ማለት ነው