💎 ሙቢ ሱስ ጀመረ , እናቱ ደነገጠች😱😭 prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2024
  • #mubitube#abtube #family #prank #comedy#yetenbitube #habesha

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 місяці тому +1716

    ሙቢየ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ይልቀቅ የምትሉ በላይክ👍👍👍

    • @eexx2496
      @eexx2496 4 місяці тому +15

      አተም ቶቶሎ ልቀቅልን እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሀል አብረሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b 4 місяці тому

      ​@@eexx2496😂😂😂😂

    • @user-yc8yx6op7k
      @user-yc8yx6op7k 4 місяці тому +5

      ሣህ ትክክል

    • @munisaTube
      @munisaTube 4 місяці тому

      አራ እሱ አይዴላም😂😂😂​@@eexx2496

    • @user-mb2fw9wt2q
      @user-mb2fw9wt2q 4 місяці тому +3

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-dh1co9nl5k
    @user-dh1co9nl5k 4 місяці тому +875

    እስኪ ሙቢን የሚወድ👍👈❤❤❤

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 4 місяці тому +161

    ሙቤ ስትጀምር አሰላሙዓለይኩም ብለህ ጀምር በዛውም አጅር ታገኛለህ ማሚ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያኑርሽ

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 4 місяці тому +42

    የኔ እናት ሙቤዬ100K አዎ እውነት እናስገባው ምርጥ ሠው ነክ❤❤❤😅😅😅😅

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 4 місяці тому +313

    ሙቤን እና እናቱን የምቶዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤👍👍

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 4 місяці тому +22

    ዱኒያ ይታያል ወላሂ እዲህ ነው የሚረጋቸው በሠማይ መገድ አለኝ ነው የማሉት😂😂😂😂😂😂 ሙቤን፠እዴኔ የሚወድ ማነው

  • @mohammadtaryam4162
    @mohammadtaryam4162 4 місяці тому +11

    ሙቤ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድህ በተረፈ በርታ ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይደል አሏህም የማይወደው ነገር ነው አሏህ ያሰብከውን ሁሉአሏህ ያሳካልህ

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 4 місяці тому +179

    ዛሬ አደኚ ነኚ 300መቶ ላይክ የሙቢ ወዶጆች ሙቢየ የአሄራ ወዲሜ

  • @zebutube99
    @zebutube99 4 місяці тому +423

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @HaymiTube5335
      @HaymiTube5335 4 місяці тому +2

      እንደማመር ማርዋ

    • @user-rj2eg9gy3g
      @user-rj2eg9gy3g 4 місяці тому +3

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሀያትtube
      @ሀያትtube 4 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🥰🥰

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂💯💯💯❤❤❤

    • @user-nr1cg2iz7t
      @user-nr1cg2iz7t 4 місяці тому +3

      ሠሎሏ አለይ ወሠለም

  • @user-mh5rb1mj5g
    @user-mh5rb1mj5g 4 місяці тому +662

    ሙቤን የዋህ ነዉ የምትሉ🎉🎉🎉👍👍

    • @N-ps6is
      @N-ps6is 4 місяці тому

      😂❤

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 4 місяці тому

      ❤❤❤

    • @user-qd3sf1mi1r
      @user-qd3sf1mi1r 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-cb8ws5gv8h
      @user-cb8ws5gv8h 4 місяці тому +3

      ግን ለምን በሙቢ ስም ትከፍታለችሁ ተዉት ይደግበት

    • @user-mh9rz8uh2r
      @user-mh9rz8uh2r 4 місяці тому

      👍👍👍👍👍

  • @MekyHussein
    @MekyHussein 4 місяці тому +24

    ሙቤ የኔ የዋህ እዴት እዳሳከኝ😂😂😂 እረጂም እዲሜ ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f 4 місяці тому +6

    ክክክክክክ ወይ ሙቤ በጣም ነው የሳኩት ጎመን እየበላ ይመራል አላለም የኔ እናት አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስልሺ ሙቤ ጎበዝ ነው አብሺሪ ያሰብሺበት ቦታ አላህ ያድርስልሺ በዚሁ ቀጥልበት ሙቤን እና እናቱን የምትወድ እናበረታታው አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ekram-zw1yz
    @ekram-zw1yz 4 місяці тому +141

    የዛሬው ሙቤ የለይል በሣቅ ገደለኝ😂😂❤❤❤ ሙባየ ምርጥ ሠው❤❤

  • @merlu1997
    @merlu1997 4 місяці тому +152

    የሙቢን እናት እንደኔ እሚወዳት😍👍👍👍አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ያኑርልህ ሙቢ ወንድማችን❤❤

  • @user-ed4ml5qv1x
    @user-ed4ml5qv1x Місяць тому +1

    😂😂ፎቅ አለ አላለም እኮ በቅጠል ውስጥ ፎቅ😂😂 እረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች❤

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k 4 місяці тому +4

    ልጅ እንደነበርኩ እኔ ጥፋት አጥፍቸ ከሆነ ዜደ እፈጥራለሁ እንዳልገረፍ ሆድ እመም አለብኝ እና ሳያመኝም አመመኝ እል ነበር ከዛ እናት አለሜ ልጀን ምን ነካብኝ እያለች ትጨነቃለች ከዛ በጣም ስትጨነቅብኝ እነግራታለሁ እየሳኩ ከዛ አብራ ትስቅና ብሞትብሽስ በድንጋጤ ትለኛለች እና እናቶቻችንን እሚስጨንቅ ነገር አንስራ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 4 місяці тому +75

    የኔ እናት እውነት መስሏት ደነገጠች እኮ ሙቢ ጫቱ ግን ለቀልድም ቢሆን አትቅመሰው መርዝ ቅጠል ነው አደራህ ሙቢ እና እናቱን የምትወዱ እስኪ ካያችሁ 👍👍👍👈 የመዳም ቅመሞች ሙቢን 100k እናስገባው

    • @HaymiTube5335
      @HaymiTube5335 4 місяці тому +2

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @OMUOmarYouTube
      @OMUOmarYouTube 4 місяці тому +1

      ደሚርኝ ጀማሪ ነኝ❤

    • @AlquaAlqua-uc5zd
      @AlquaAlqua-uc5zd 4 місяці тому +2

      ጎመነው፣እኮ፣ባፍ፣የያዘው

    • @user-ee3wg4my3g
      @user-ee3wg4my3g 4 місяці тому +2

      ጫት አይደለ የኩብት እስር ነዉ

  • @user-zy6rr1wd2x
    @user-zy6rr1wd2x 4 місяці тому +52

    100ሺ እንሥገባዉ ዉዶችየደስ ይበለዉ በጣም የዋህልጅነዉ ደግሞለናቱም ዙዙነገር ማድርግ ይፈልጋል

  • @user-el3hk3so1e
    @user-el3hk3so1e 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ እናት ትኑር ረጂሚ እድመ ከሙሉ ጠናጋ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r 4 місяці тому +57

    እናቱ እኮ የዋህ ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ማማዬ❤❤🙏

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc 4 місяці тому +74

    ወላሂ የእናቴ ጠረን የእናቴ እቅፍ እደት እደናፈቀኚ ለሁሉም እናቶች እራጂም እዲሜ الله ይስጣቸዉ

  • @SabbontuAggaro-cc7no
    @SabbontuAggaro-cc7no 4 місяці тому

    Mashallah mube

  • @drphone9773
    @drphone9773 4 місяці тому +2

    የኔ እናት ለቀልድም ቢሆን 😢ተው እናቶችን አታዛዝን ሙብየ❤❤

  • @user-mh8er6ip9m
    @user-mh8er6ip9m 4 місяці тому +88

    እናት ያላቹሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹሁ 🙏🙏🙏

    • @user-sh9bu8yb9o
      @user-sh9bu8yb9o 4 місяці тому

      አሚን ያረብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 4 місяці тому

      አሚንያረብ❤❤❤❤❤

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 4 місяці тому

      አሚንንንን🎉🎉❤❤

    • @user-ei8tp5kx9q
      @user-ei8tp5kx9q 4 місяці тому

      አሚን ያረብ

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n 4 місяці тому +70

    100Kእናስገባውውውው

  • @ffmn2772
    @ffmn2772 4 місяці тому

    ሙቢን መቶሺ አስገቡት በናታችሁ ምርጥ ልጂ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው እናም ተባብረን እናሳድገው አይከፈልበት❤❤❤

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 4 місяці тому +2

    የዛሬው ያበደ ነው ሙቤ የኛ መልካም❤❤ ማዘርየ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ፈታ አረክን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅

  • @user-pi8qb8gi2xmethamphetamine
    @user-pi8qb8gi2xmethamphetamine 4 місяці тому +185

    ሙቢዪ የኔ ጅገና የምዉድክ❤ ሙቢ ለሚወድ በላይከ ግጨ አረጉ ❤

  • @Arsiema97
    @Arsiema97 4 місяці тому +227

    ንሙቤ ዝፈቱ ብቻ👍😍

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 4 місяці тому +1

    Yemiri zare baxami asakani ❤❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 4 місяці тому +1

    ሙቤ አራዳነህለካ በርታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቸው እናትህን ❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 4 місяці тому +57

    ወላሂ ጀግና እናት ናቸው
    እውነት ነው ቅጠል የፍየል ሀቅ ነው😅
    የቃመ ተለቀመ

    • @HaymiTube5335
      @HaymiTube5335 4 місяці тому +2

      ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @OMUOmarYouTube
      @OMUOmarYouTube 4 місяці тому +3

      አው ደሚሪኝ ጀመሪ ነኝ❤

    • @user-nr1cg2iz7t
      @user-nr1cg2iz7t 4 місяці тому +2

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ekramhassan7711
      @ekramhassan7711 4 місяці тому +1

      አወ የፍየል ሀቅነው ሙቤ😂😂😂😂😂😂

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 4 місяці тому +113

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @user-xm4py6os1x
    @user-xm4py6os1x 4 місяці тому +2

    ሙቤን የምትወዱ👍 ❤❤❤የምር ሰው አይ ማዘርየ😂 ሰራለወትኮ

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 4 місяці тому +1

    ኑሮህ ሲሻሻልም እንዳትገባ ሀቢቢ አላህ ከሚጠላው ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ያረበል አለሚን❤🤲🤲🤲🤲🤲❤️

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck 4 місяці тому +1

    Mubiye bertalin mirit sew neki fetari ihen tsabeyikin ayikeyirbiki❤❤❤❤❤

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp 4 місяці тому +31

    ሙብን የምወድ ሳው ላይክ ❤️❤️❤️

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 4 місяці тому +39

    ድንያ ይታያል ይእውነት ምርቃናም እኮ እንዲህ ያርጋል አሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bc5ij4je4g
    @user-bc5ij4je4g 4 місяці тому

    ማሽአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @user-jc3jg2ek6q
    @user-jc3jg2ek6q 4 місяці тому

    አገራችሁ ሲያምር ማሻላህ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 4 місяці тому +25

    ሙባ ለምን ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ አትለቅም ሸር እናደርጋለን እናይህልሃለን 💜🌹

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i 4 місяці тому +25

    ውዷ እህቴ
    ትዕግስትን (ሶብርን) ስንቅሽ!
    የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) ልብስሽ!
    የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!
    ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!
    ዒልምን በመፈለግ ላይ ፅናት ይኑርሽ
    በአላህ ፍቃድ ለስኬት ትበቂያለሽ!!!
    👍👍

  • @hawaabdo3981
    @hawaabdo3981 4 місяці тому

    Masha Allah 🥰 🥰 mami❤

  • @shadlajidbkk9073
    @shadlajidbkk9073 4 місяці тому

    የኔወድሜአይዞህአብሸረ

  • @user-sj8uv4tm3w
    @user-sj8uv4tm3w 4 місяці тому +45

    ሙብየ ምርጥ ሠዉ ለቀልድም ቢሆን አትብላዉ እናትህንም አላህ እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ

  • @user-bz7iv1hv6v
    @user-bz7iv1hv6v 4 місяці тому

    መሻአላህ እነሰቱ ዘና ያለች ደስ እምትል ናት ያቆይልህ ሙቤ ማፊሙሽክላ

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii 4 місяці тому

    እምቅሙ ሰዎች አላህ ቀልብ ይስጣቸው ሙቢ ጎበዝ ነክ አተንም ቤተሰዎችህ አላህ ይጠብቅልህ ወድሜ

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n 4 місяці тому +28

    ሙብየ የኔ ውድ ስወድህ ዘና ታደርገኛለህ በርታ ማሻአላህ እናትህ በጣም ምርጥ እናት ናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት

  • @ajeba3191
    @ajeba3191 4 місяці тому +17

    ኡፍ የኔ እናት ላኢሏሀ ኢላሏሀ አሏህ ይመልስህ አላለችም አሏህ እድሜና ጤና ይስጣት

  • @konjomohammedmohammed542
    @konjomohammedmohammed542 4 місяці тому

    አረ ተወ አትጫወትባት አታሳዝንህም ዛሬ ሰብሰክረብ🎉 አደረኩህ

  • @user-uu2ol3tf4k
    @user-uu2ol3tf4k 4 місяці тому +17

    ሙቢዬ ቆጆ አተ ሚያምርብህ ቀልዶችህ ነዉ ኢሄ ካተጋር አይሄድም

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 4 місяці тому

      ሙቢይህአይህድህብህም ወደ ድንህተመለሥ ባለፍውቁርአንየተሥጠህውንቅራወድሚእኛሙሥሊምአይህድብንም

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 4 місяці тому +8

    ተው ሙቢየ ለቀልድም ቢሆን እናትህን አታስቀይማቻው ላንተም በሜይረባ ነገር እንድህ አትሁን ወንድሚዋ❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 4 місяці тому

    ❤❤❤ስታምሩ ሰላማቹ ይብዛ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 4 місяці тому

    ክክክክክ ሳዉዲን አየሁ አላለም በጫትነዉደ የሚታየዉ አለች ማማሚ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 4 місяці тому +9

    ክብር ለእናቶች እዴት አሳዘኑኝ በጣም እኮ የደነገጡት እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 4 місяці тому +9

    የኔ እናት በጣም ጄግና ነች እንዲህ ነዉ ልጂን በስነስርአት ማሳዴግ ሙቢዬ የዛሬዉ ይለያል

  • @user-ix1gb7od4p
    @user-ix1gb7od4p 4 місяці тому

    መልካም ሰው

  • @SeneyaEmuyousra-rp8te
    @SeneyaEmuyousra-rp8te 4 місяці тому

    በረታ፣ወድማችን፣አላህ፣ይጠብቃቹ፣ከነጎደኛችህም❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 4 місяці тому +5

    ሙቤ አድ ጥያቄ ልጣይቅ አክስት ዬት ነች እናትህን ካጋኛህ በዋላ አለያወትም ሙቤ ወላሂ አዳረ ላዚ ያዳረሳችህን አክስትን እዳርቃት ግን ካጣፋው ይቅርታ ልክ ነሽ ያለቹኝ ብቻ ለይክ 😭😥🥺🤔👍💋😍😍😘🥰👍

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e 4 місяці тому +15

    ዛሬ በጣም ነበር የከፍቶኝ ሙቦዬ ግን አሳቀኝ 😂😂😂 ይመቻችሁ ❤❤❤

  • @user-ii8gq1qo4i
    @user-ii8gq1qo4i 4 місяці тому +3

    ሙቤ ሥትጀምር ሠላም አሊኩም ብለህ ጀምር ሢቀጥል ቶቶሎ ልቀቅልን

  • @SamsungAs-ll7ol
    @SamsungAs-ll7ol 4 місяці тому

    100 azi gebaa🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jmaeelhaaaa5430
    @jmaeelhaaaa5430 4 місяці тому +19

    ማነውእድኔሙቤንየሚውድ የኔየዋህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 4 місяці тому +44

    እደዛሬ ስቂ አላቅም አየ ሙቢ ምርጥ ሰው በርታልን❤

  • @user-os5xi3kq1p
    @user-os5xi3kq1p 4 місяці тому

    ደስ ስትል ማዘርህ❤❤❤❤❤

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 4 місяці тому

    ሙብየ የኔ መልካምሰዉ እናታችን እድሜፀጋዉን ይስጥል ሙቢ♥

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 4 місяці тому +14

    የኔ እናት አለህ ረጂም እድሜ ከጤነ ጋ❤ በርቱ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 місяці тому +7

    ወይ ሙቢ ልክ የመረቀዝክ መሰልክ እኮ 🤣ማሚዬ ምስኪን የነካብኝ ይነካ አለች 🤔

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 місяці тому

    ውይ እናት ውይ እናት ውይ እናት እኔን ይጭነቀኝ ተጨነቀች😢😢😢 ሙቢዬ በደንብ ትችላለህፊልም ለመስራት ሞክር ❤❤❤❤❤❤

  • @user-go9jl6nu3z
    @user-go9jl6nu3z 4 місяці тому

    የኔማር እናት❤❤

  • @A14-ny2tn
    @A14-ny2tn 4 місяці тому +15

    የዛሬው ይለያል በሳቅ ገደለኝ 😂😂❤ሙቤ የኔ መልካም ሰው 🥰❤

    • @HaymiTube5335
      @HaymiTube5335 4 місяці тому

      ደምሪኝ ዉዴዋ በቅንነት

  • @AmreyaA-ie9ph
    @AmreyaA-ie9ph 4 місяці тому +7

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ሙቤ በጠም ጠፍተኸል ረዥም እድሜ ከጤናዉገ ለእናተችን ትኑርልህ ሙብዬ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kk6iu8pl4e
    @user-kk6iu8pl4e 4 місяці тому

    ሙቢየ መልካም ሰው

  • @Ruta12704
    @Ruta12704 4 місяці тому +2

    ሙቤን የምቶዱ እስኪ ልያችሁ

  • @user-vx1yy6hj4h
    @user-vx1yy6hj4h 3 місяці тому

    ሙቢአላህየሠብከውንያሣካልህ🎉🎉❤❤

  • @user-sw6bu3sf8y
    @user-sw6bu3sf8y 4 місяці тому +6

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እናት ብቻ እኮናት የልጇን መጥፉ ነገር የምትጠላዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werknhsneguas
    @werknhsneguas 4 місяці тому +23

    የኒ እናት እፍ ደስ ስትሉ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omnajat
    @omnajat 4 місяці тому

    የኔ እናት አላህ እረጂም እድሜ ይስጠሽ🎉🎉

  • @user-pv1jg6hr2e
    @user-pv1jg6hr2e 4 місяці тому

    ስወድህ የኔ ጀግና ረጅም እድሜና ጤና ከማሚ ጋ ይወፍቃችሁ

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q 4 місяці тому +49

    ሙቤን እሚውድ መልካሙሰ❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 4 місяці тому +11

    የኔ እናት ደነገጡኮ🥺 ኣየ ሙቤ ዉጡልኝ😂😂😂💗

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf 4 місяці тому

    የኔ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 4 місяці тому +1

    ይኔእናት አታንገላታቸው እናት ፕራንክ አይደረግም አከስርከኝአሉ😢😢😢 ሙቤ ምንድነው ስፕራይዝአለያልከው አፍጥነው😍😍😍

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h 4 місяці тому +17

    የሙቢ እናት❤ፈታ ያሉ ናቸዉ🌹እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ያአላሕ🤲

  • @HaymiTube5335
    @HaymiTube5335 4 місяці тому +5

    እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ የሌላችሁ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ የስደት እህቶቼ እስኪ ደምሩኝ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 4 місяці тому

    ማሻአላህ የኔ እናት እረጂም እደሜ ከጤናጋር🌹🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓👍👌

  • @user-yt6is2ln6u
    @user-yt6is2ln6u 4 місяці тому

    Tleyalek

  • @user-nk1tr8gh4v
    @user-nk1tr8gh4v 4 місяці тому +3

    ሙቢየ አላህ ይጠብቅህ የተመኝህውን አላህ ያሳካልህ እትልቅ ቦታ አላህ ያድርስህ ያረብ🙏🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 4 місяці тому +13

    እድሜ ይስጥልን ለእናታችን❤❤❤

    • @HaymiTube5335
      @HaymiTube5335 4 місяці тому

      ደምሪኝ ዉዴዋ በቅንነት

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 4 місяці тому

    እውነት እየቃመ ነው

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j 4 місяці тому

    ወይኔየህልጅ
    አፉኮልታፋይመስለኝነበረ
    ፅድትያለአማራኛአደልእሚያወጋው❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 4 місяці тому +6

    የኔ ሸበላ የምር ስወድህ ትለያለህ እኳ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እኔ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fikrrrrrr
    @fikrrrrrr 4 місяці тому +4

    ሙቤየ የኔ መልካም ቡዙ ነገር ካንተ ተሚራለወ❤❤

  • @user-tv4ol3hg8k
    @user-tv4ol3hg8k 4 місяці тому

    ሙቤ ይሄምንም ትምህርት የለው ስጅምር ደሞ አሰላማለይኩም ብለህ ጀምር 🎉

  • @user-mh5rb1mj5g
    @user-mh5rb1mj5g 4 місяці тому +17

    እሰኪ ሙቤን የምትወዱ🎉🎉🎉👍👍💋💋

  • @MissMaski-cw4bx
    @MissMaski-cw4bx 4 місяці тому

    Yen inati❤❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 місяці тому +7

    ሙባ ምርጥ ሰዉ 🥰🥰

  • @KuriKuri-ke1cf
    @KuriKuri-ke1cf 4 місяці тому +3

    Merxiye wandim aleme❤❤

  • @nemian2923
    @nemian2923 4 місяці тому

    ሙቤ የኔ ውድ መልካምሰውነህ አላህ ለጡሩነገር ያደርሰህ❤❤

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 4 місяці тому

    ሙቤ ምርጥ ሰው 😂😂😂 አይ እናት እኮ ትለያለች ነፍ አመት ያኑርልክ ❤❤❤