በድብቅ የወለዳት ልጁ ከእንጀራ እናቷ ጋር ድንገት ቤት መጥታ የከፈተችው ጦርነት መጨረሻ
Вставка
- Опубліковано 30 лис 2023
- #ebs #donkey #seifuonebs #ethiopianmovie
#ethiopianmovie 2023 ethiopia film 2023
#ethiopianmovie
#donkey#EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed
#motivationalspeech # amharicmovies2022 #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama # 7 #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad
#dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGold DiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata
www.uviinty luvt amITONYAST BATUUTInty Luve
amharic dink lijoch , abel birhanu , ethiopian news today , ethiopian movie 2023 full movie this week , ethiopian news today 2023 , ethiopian orthodox mezmur , ethiopian film , abrelo hd paypal , abrelo hd setup , abrelo hd new , abrelo hd
movie , vlog , ethiopia , Seifu on EBS , Seifu Fantahun , New Ethiopian Music , New Ethiopian Protestant Mezmur ,, Donkey Tube , Comedian Eshetu , Zehabesha , Ethiopian News , Breaking News , Teddy Afro , Minew Shewa , Saron Ayelign , ebs saturday show , ebs saturday show today , ebs saturday show last week , ebs saturday show new , ebs saturday show this week ale tube , ቅሌት , abrelo hd , የአርቲስት
bt , ethiopia , ethiopian tiktok , adagnu , adey drama , aletube , በስንቱ , feta daily , ጉድ , donkey tube , ድንቅ AnnC Hf , abrilo hd , ethiopian music , H , nºn የተቀረፀ , zehabesha , ethiopian news , አዝናኝ ቪድዮ , ebs tv , tn , kana tv , eshetu , seifu on ebs , ethiopian Screenshot has been saved to / Pictures / Screenshot pian tiktok , adagnu , aletube , n , feta daily ,, donkey tube , ድንቅ ልጆች , ሰበር ዜና , ethiopian music , ዜና , በድብቅ የተቀረፀ
movi
#bruktawit_shimelis #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast - Розваги
ይሄ ድራማ ነው እኔ እና ባለቤቴ ግን ኖረነዎል ግን እኔ በደሰታ ነበር ልጁን የተቀበልኩት እዳጋጣሚ ሆኖ እሱም መልኩ እጅግ ቆንጆነበር እንደልጅትዎ እኔ ደግሞ ሳልወልድ ብዙ ቆይቼ ነበር አሱ ሲመጣ ግን ወዲያው እግዚአብሔር ሰጠኝ ልጁን በጣም እወደዎለሁ እድለኛ ነው ብዬም አሰባለሁ አሁን ከሱ ጋር አራት ልጆች አሉን እንጀራ ልጅ ብዙ ሰው የጠላል አትጥሏቸው ልጆቹ ምን አጠፉ
እውነት ነው የራስ ልጅ እንኳን ክፉ አለ አይደል ስሙ ስሟ የእንጀራ ልጅ የእንጀራ እናት አባት ይባላል ዋናው ጥሩ ስው ሑኖ መገኘት ነው ልበ ቅን ❤
በትክክል
የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ😢😢😢😢😢
የእቶብያ ዜና
ትክክክልልልል
ሀያት የሳደገው ልጅኮ ስርዓት አለው ልጅቷ ስታምር ይጠብቅሽ እኔ እንደው ጥሩ ነገር ማየት ናፍቆኝ ነበር
እናመሰግናለን
ትክክል
እውነት ልጅቷ እንዴት እንድምታምር በዝላይ ስረአቷ አስተማሪ ነው❤❤
እውነትም በአያት ያሳደጉት ልጅ ደግ እርህሩህ ጎበዝ አስተዋይ ናቸው የሚባለው በተረት ብቻ አይደለም ከዚህ ትምህርት መማር ይቻላል እውነተኛ ፍቅር መቼም አይጠፋም ተባረኩ እሄን ፊልም የሰራችሁት ደራሲያኖች
ባያቴ ነው ያደጉት እድሁም በውድአጎቴ በጣም የሰው ፍቅር በደም ስሪ እዋህድ አድርገ ያሳደጎኘ አዳ ምን ያረጋል ስደት የስራውን ይስጠው እኔ ስደት ስመርጥ እነሶም ወዳማላገኛቸው ወደአህራ ህድበኘ እደጀራው እረበውኘ እደውሀው እርበውኘ አብስ አጎቴ ይህን ያለሁበትን አንድ ቀን እሚያይበት እድል ባገኘ መታደል ነበር እፍፍፍፍ
@@fatimaa9853 አይዞሽ ፈጣሪ የወደደውን ነው የሚወስደው ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያሳርፋቸው
@@MahletGiday አሚን ያረብ
ትክክል እኔም ከህፃንነቴ ጀምሮ አያቴእና አክሥቴ ጋ ነው ያደኩት አደብን አሥተምረው ነው ሚያሣድጉት አያቶች
@@user-gg5sl2sc6zበጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እርሜና ጤና ይስጣቸው አያትሽንም አክስትሽንም
የ ልጅቱ ማማር ከ አይን ያዉጣሽ የኔ ቆንጆ uuuphaa
ከእውነት የተመሠረተ አይነት በጣም ሊያስተምር የሚችል በተለይም ምንም ቢሆን መደማመጥን ተጋሽነትን መተሳበብን ታማኝትን ያየንበት ቆንጆ ድራማ ነው የልጅቷ አስተዎይነት የአባቷ ታማኝት የሚስትየም ታጋሽነት የሦስቱንም ሕይወት ከማፍረስ አድኗቸዋል.
👌
እናመሰግናለን
በጣም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንዲህ አይነት ድራማ ይበረታታል
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ከወንጀል ከዝሙት የፀዳ ስራ በርቱልን 🥰🥰🥰🥰👍👍
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Antem tekekel neh zimut keskash derama beztowal
የኢትዮጵያ ድራማ ሁሌም እንደዚህ አጨራረሱና ለትውልድ መመሪያ እንደሆን ታሳቢ ሆኖ ብሰራ መልካም ነበረ ። አጨራረሱ ወድጄ አለሁ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለትውልድ ይጠቅማል ።
ሄርሜላ የኔ ልጅ በርቺልኝ አባትሽ ይወድሻል 🥰🥰🥰🥰
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልጅቷ ስታሳዝን ደግሞ ስታምር የኔ ቆንጆ መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል
ተዋናዮቹም ድራማዉም ምርጥ👍👍👍
ልጅቷ ግን በጣም ምርጥየ ናት
ትዳሬ ቢፈርስ አይደለም በምድር ያለ ህዝብ ሁሉ ጥሎኝ ቢሄድ እንኳን ልጄን ከቤት አስወጥቼ አላባርርም
ወላሂ አወ
በትክክል ብልጅ ክመጣ 😭😭ገድልይገባ
የተባረከች ልጅ ❤❤❤
ውይ እያለቀስኩ ጨረስኩ እናመሰግናለን ጥሩ የእርህራሄ የፍቅር አስተማሪ ስራ ነው
በጣም አስተማሪ ነው የልጅቱ አስተዋይነት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው እሱ ቸር ነው ይችን አስተዋይ ልጅ እደሰጣችሁ ድጋሚ ልጅይጣችው
እንዴት በጉጉት እየጠበኩ እንደነበረ ብዙ ሳወጣ ሳወርድ መጨረሻው ስያምር ልጅ ና ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ልጅ መውለድ ለማይችሉ እሕቶቻችን ያሳደጋችሑት ልጅ ልጃችሑ ነው ዋናው በቅንና መቀበልና ማስብ ነው የሚያስፈልገው የእንጀራ እናት ክፉ ናት ይባላል ግን ስሕተት የገዛ እናት እንኳን በልጇ ትጨክናለች ስለዚ ስንት እንጀራ እናቶች አሳድገው ቁም ነገር ያደረሱ አሉና ምስጋና ለነሱ ለማቅረብ እወዳለሑ እድሜና ጤና ይስጣችሑ ❤
አንደኛ አሁን ገና ጡሩ ነገር ሰራችው ተመስጌን ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልጅት ትህትና ፀብን ሽሮ ፍቅርን አነገሰ❤
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ። ሁሉን ማድረግ የሚችል የድንግል ማርየም ልጅ ልጅ በልጅ ያደርጋችሁ። ድስ የሚትል ልጅ በርከት አገኛችሁ
😂😂ድራማ እኮ ነዉ
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@@user-bn8ky9cy7l. kon kl
ሚስኪን ኢሳኮ ነብይ ነው ፈጣሪ አደለም
ደስየምትል ልጂ የኔ ቆጆ እፍ❤❤❤
ስነ ስርአት ያላት ልጅ ደግሞ ስታምር ቆንጆ ድራማ ነው
እጅግ በጣም አስተማሪና መካሪ
ድራማ ነዉ በጣም ደስ ያላል
በተለይ አፈፃፀሙ
በጣም አስተማሪ ነው 👏👏👏👏👏👏
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው.....!!!! ፈጣሪ ያበርታችሁ......!!! ልጅቷ በጣም ታምራለች እንደ ገፀ ባሕሪያዋ የተዋበች ነች................!!!!💘💘💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍👍👍👍
እኔኮ አንዳንድ የእንጀራ እናቶች ለምን ክፉ ይሆናሉ😢😢😢 ነገ በኔ አይሉም😢😢😢
እኔ እጀራ እናት አሎድም😢😢😢 ሲባልራሱ መስማት አልፈልግም😢😢😢ፈጣሪ አደራውን እጀራናት እዳያረገኝ😢😢😢
@@user-yx5sp1km7cAmen
አሜን አያድርግሽ
ልጂቱ ሲታምር😢🎉🎉🎉❤❤❤
በስማኣም እንደኔ እምባው የፈሰሰ ይኖራል❤❤❤❤❤❤❤
What a beautiful story!!! The ending made me cry. Many blessings. AMEN. ❤
ደረስ እጅግ በጣም ገብዝ ማጨስ መቀም ጩፈራ የሌለበት ድራማ ከልብ እናመሰግናለን ከአዋቂዎች አረስቲስ የሚበልጥ ሰሦስታችሁም ብቃታቸውን አስይታችዋል❤❤❤❤❤
በጣም ደስ እሚል ድራማ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam. Des ymel,taerek,now,bertolen❤❤❤❤❤❤
ሁሌም እንደዚህ ፍፃሜው የሚያምር ታሪክ ደስ ይላል
እናመሰግናለን❤❤❤❤😊
Betam asetemari new ❤❤❤❤❤❤
አይ ሴት እንዴት እንዴት እንደሚያረገን ደስ ይላልም ያሳዝናልም ያስተምራል
በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነው,excellent preformance
በጣም መጨረሻው ያመረ ድራማ ለብዙ ሰወች መስተመሪያ እና መሰግናለን
ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ ልጅ ፀጋ ነው መጨረሻ የሁላችንም ህይወት አምላክ ያሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ የእንጀራ እናቶች ክፉ ነው ማለት አንችልም ፍቅር ያሸንፋል አሸናፈች የኔ አስተዋይ እህት ምንም ድራማ ብሆንም እውነት መጨረሻ በጣም ደስ ብሎኛል እናቴን እንደ እኔ ይሄንን ድራም የወደደችሁት ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ግጩላችሁ
እናመሰግናለን
Welcome konjit selhiwot lay ayichesh eza lay setebkesh nbr betam new madenkesh ye selam tesfaye adnaki negn kene tewenash esuwan sel metemsign betmm ewedeshalwu be leloch serawochesh etbekshalwu ❤❤❤❤❤
የልጅቷ ትህትና ዋውው የጀራ እናት ተብየይቱ እደውም ከአባትዮው ይልቅ እሷ ደሥ ሊላት ይገባ ነበር አይደለም ተዳሬ አለም ሁሉ ቢፈርሥ ልጀን ከቤት አላሥወጣም ልጅቷ ግን እወነትም አያት ያሳደጋት ትህትናዋ ደሥ ሲል ዋው❤❤❤❤❤❤
እንደዚ ጤኔኛ ሰው ማየት ናፍቀ ነበር ተባረኩ❤❤❤❤❤
ባለቅስ ደስ ይለኚ ነበር ግን ወንድነቴ ስላሸነፈኚ እንባዬን እዛው አይኔላይ እንደቋጠረ ጨክኜ ጨረስኩት ሚስት ተብዬ በጣም አሳብዳኚ ነበር በመጨረሻግን ካሰቺኚ ከተወኑ አይቀር እንደዛህ ነው
😢😢😢😢
እውነት ነው ደስ ሲል ማብቂያው 911 ፓሊሱን ልትጠራባት ነበር አሉ እውነት ነው 😂😂😂😂
ቆይ ወንድ አያልቅስ የሚለው ነገር ለምድነው ወንድ አይደለህ እንደ ሴት ታለቅሳለህ ምናምን የለቅሶ ሴት ወንድ አይገባኝም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አልቅስ😅
Yimechachu balena mist mert tewna adenkenal abo umphaa👌👌👌👌👌
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሬ ቁም ነገር አዘል ዲራማ ነው እናመሠግናለን😢🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤💚💛❤
ልጅቷ ስታምራ😍😍😍
ዋዉዉዉ መጨረሻውደሲል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዉይ ልጅቷ ስታምር ዝምም ያለችና ስርአት ያላት ናት
በእውነት የልጅቱ አስተዋይነት እንደስ ደስ ይለል ቆጆ ትህትናዋ
Even if she is not my child I would accept her as my child . She is cute and cool girl.
ሁሉም ነገር እንደ ዲራማ ቢሆን ጥሩ ነበር,nice drama keep it up
ሚሲኪን ልጅ በጣም አሳነኘችን😢😢😢
ህልም ወይ ፊልም በሆነ ኖሮ ደስ ባለኝ ነበር😢
እንዴ ይሔ እንጂ በጣም ደስ የሚለው በእውነተኛ ታሪክ የተስራ ነው እንጂ ይበልጥ የሚያስደስተው
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ፊልም ሳይመሥለኝ የእውነት ያስለቀሰኝ ስራ ነው ዋው ከቪክትሪ ፊልም አካዳሚ ሁሉም ይችላሉ ከታሪክ ካስት እና ዳይሬክቲን አንደኛ 100000view
እናመሰግናለን 🙏🙏
ተመስገን መጨርሻው ያመረ ድራማ ሁሌ ሲጀመር አልቅሰን ሲያልቅም አልቅሰን ቆንጆ ድራማ ነው
ልጅቷ ግን ውበቷ ማሸ አላህ
በዚህ ቪደኦ ልጅህን አለመደነቅ አይቻልም በጣም ጥሩ ጥሩ ጸባይ ነው ያላት ዋው ጸባይዋ ማቶ በማቶ ❤❤❤❤❤
Yimechachu balna mist getan mert tewena umphaaaa👌👌👌👌👌👌👌
Melekamenete leras new Egzabhar yebarkeshi teru sew neshi eshi beleshi mekeveleshi❤
ፍፃሜው ደስ ይላል። ተነጋግሮ መተማመን ትሌቅ ነገር ነው።
አቤት ፀባይ አቤት ትትና ወይኔ ትግሥታቸው ሦሥቱም በጣም መልካምናቸው ❤❤❤❤❤
9😂😢😮2: 2:35 35 🎉את
እግዚአብሄር ይመስገን ፍፃሜው ስለሚያምር ደስ ብሎኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Aydonthave Werde Abawet Dise Histeri Gude Jope Wawe Amzinge ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምር ልጅቷ🎉🎉
በጣም ታምራላችሁ ምንም ጸበይ ቢኖርህም ለሴት በጣም ደግመሆን አያስፈልግም መረርብለህ ልጄን የትልጣላት ስትል እሷ ከድርቅነዋ ቀነስ ታደርጋለች ትግስት አለህ ብዙ ለምነሃታል እሷም እውነቷነው ቆየት ብላ እናቷን ታመጣለች ብላነው😂የልጅቱ ጸበይ መሽአላህ👍ማስታረቋ የልጅ አዋቂ
Tabarku ewnat banba naber ya chareskut hulum endih bihone eko hagera yat tedarse naber
አስተማሪ ነው
ሰላም ጤና ይስጥልን ለዝህ ቤት በጣም ያሳዝናል
❤❤😢😢😢ዋውውው ደስ ሲል በርቱ ❤❤❤
Ke sent gize buhala mert sera ayen getan tewanayochun adenkuwachw betely mesawa part ye misteyewu sehan asebaseb i like❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
በድንገት የሚነበብ የሚታይ ኣዝናች ዝግጅት ኣገኝ ይሆን እያልኩ ስኳትን ስፈልግ ነው ኢቶፕ ቲቪን ያገኘሁት። ሆደቡቡ ነኝና ልጅቷ ቤት ከመጣች ጀምሮ በሰቀቀን በፍርሃትና በመጨረሻም ዓይኖቼ በደስታ እንባ ተሞልተው የተከታተልኩት።
የወጣለት ዝግጅት ነው ። ናይ ደራሲ ኢድ ይባርኽ። ትግርኛ ኤር.. ብሎም የተዋጣላችሁ ተዋንያን ናችሁና ክብርና ሞገስ ! ከባዳ ኣገር ከካናዳ።
የሚድያችሁ ምርኮኛ ( ወዶገባ)ቤተሰብ ነኝ።
እናመሰግናለን ቤተሰብ
Wowowo WOW machereshawu bexam yamral ❤
መጀመርያ አሰለቀሰችኝ መጨረሻ ደሰ ይላል
ኢየሱስ ጌታ ነው
መጨረሻው በጣም ደሰ ይላል
❤ልጅቶ በጣም ቅን አስተዋይ ናት❤❤
ደሲሉ አላህ ይጠብቃቹ
እናመሰግናለን 🙏🙏
ቴክቶክ አይቸ ነው የመጣሁ ❤❤❤አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
lijitun sayat set lij mewuled temegnehu , fetari yetebareke lij yisten
Wawwwwwwwww Baxami konjoo ❤❤❤❤❤❤
Waw semet yigezana astemari dirama belela ries enagignachihu
ማሻአላህ ደሥ በሚል ሆኒታ ነው ያለቀው 👌👌👌👌
ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ!!!
Mist hona sesram afekari hona sesram miyamrebat lij drama sayihon ewnt new mimslgn mesrawu sera hona new metcawetwu arif deram yemir mejmriya anadeshign nbr alkskugn mecresha lay fegeg setyilat des alegn😢😢😢
ዋው፣ደስየሚል፣ትምህርትነው🎉
Beautiful movie I can’t stop crying
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ በገሀዱ ዓለም የሚንፀባረቁ ናቸው መቋጫው ደስ ብሎኛል።
መጨርሻው ደስይልላል
እሠይ እንኳን ደሸ አላችሁ
እኔ እንዳይሸኟት ፈርቼ ነበር መጨረሻዉ በጣም ደስ አሰኘኝ
Waw!Unique and heart attack Drama
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አስተማሪ ነው መጨረሻው ያምራል
❤❤❤❤❤gin.betami.alekesikung.tariku.ajeteni.belangi.hiwoti.endi.nati.
Betam arif sran new bertu lelam entebkalen
wow! yemigerm acharares
Wowdes yilal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
የእንጀራ እናት ስሙነው እጅ ብዙከእናትየበለጡየእንጀራእናቶች አሉ
በጣምምርጥነውአስተማሪ
ደንቅ የፈጣሪ ሰጦታ የልጅ ሽምግልና።
❤
This is the real view of world temptation so liked too much
Really it is nice lesson l am proud of this movie ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ nice