Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ያማረ አነጋገር 🌺ያማረ አቀራረብ🌺 ያማረ ድምፅ 🌺 ቃላት የለኝም ብቻ 1ኛ ነህ❤️👍
🙏🙏❤💯
ለጌታዬ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ሁሉንም አሟልቶ ለሰጠኝ ጌታ
🙏♥
አልሀምዱሪላሂ
በትክክል! ሴት ልጅ በተፈጥሯዊ ዉበቷ ብቻ አጌጠች ማለት በፈጠራት አምላኳና በራሷ ብቻ መተማመኗ ማሳያ ነዉ ብዬ አስባለሁ። ደሞምኮ የተጠቀሱት አካሎቻችን አምላክ ዉብ አድጎ ፈጠሯቸዋልና በንፅህና መንከባከብ ብቻ ከበቂ በላይ ነዉ።አስተማሪያችን እናመሰግናለን።
አንቺ የኔ ምርጥ አስተማሪ ፣ አበርቺ እና ጓደኛ ነሽ! አንቺን በመተዋወቄ እድለኛ ነኝ! ከልብ አመሰግናለሁ!
ኦ! ወንድሜ ለዚህ ደግነትና ርህራሄ የተሞላዉ ትህትናህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። የግል አስተያየት እንዳይመስልብኝ እንጂ በየግዜዉ በትጋት ስንቱን ቆፍረህ ያገኛሃቸዉን እዉቆቶችህን አምላክ ባደለህ ዉብ ድምፅህ አሳምረህ በብልሃት ስለምትለግሰን እናመሰግናለን።እናም ሁሉም ሰዉ እንደኔ ቢጠቀም ደስታዬ ወደር የለዉ።
እንመስገንአለን❤❤❤😊
እናመሰግናለን ሁሉም ያልካቸዉ ትክክል ናቸዉ በሀዘን እና ባንዳንድ ችግሮች ምክንያት እራሴን ጥየ በተለይ 7 ኛ እና 8ኛ የኔ ችግር ናቸዉ አንተን ስሰማ አስታወስኩ እምንኖረዉ አገርም በስራ ምክንያ እየብቻ ነበር እድንለያይ ወስነን ነበር 1ወር ያክል ቆይተን ተገናኘን እራሴን ጠብቂያለሁ አለባበሴም አሪፍ ነበር እሽ እንለያይ ሀሳብህን ተቀብያለሁ ስለዉ እዴ አሁንማ ጥሩ ላይ ነሽ አልፈታም የልጅሽ አባት ነኝ ፍች እዳጠይቂኝ አለኝ እኔም እሽ ብየ ዝም አልኩ አሁን እኔ ስደት ላይ ነኝ ቅድሜያ ለራሴ ነዉ እምሰጠዉ በጣም ተቀይሬየለሁ መቀየሬን እንደት ላሳየዉ ያነሳሀቸዉ ሀሳቦች በጣም ትክክል ናቸዉ ጎበዝ
💜💜
ትምህርት ነው የሰጠሽኝ
የኔ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ የምሰራቸው ቪዲዬዎች ሁሉም ይመቹኛል
Dhugaa jetee kabajaa shaamaraniif Qabduu sirtin Aaja'ibsisaadh
ሁሉም አለኝ እግዚአብሄር ይመስገን በዛላይ በተፈጥሮ ብቻ የምዋብ ሴት ነኝ በጣም ብዙ እያስተማርከኝ ነው❤❤❤❤
እኔ ተረከዝሽ ያምራል ሲለኝ አይገባኝም ነበር ዉሻይመስል እግን ታለህ እልነበረ ለካነገር ስላለነዉ ወይ አለማወቅ በነገራቸላይ ባለማወቅ ብዙ ስተቶች አሉኝ እኔም ጋ ግን ብዙነገር እያስተማርከኝነዉ 😢😢😢😢
በጣም ትክክክል በተለይ ሽቶ ያልከው ደርሦብኛል። በሜካፕ ዙሪያም ያልከው ትክክለኛ ነው ያልከው ሁሉ
🙏
በእውነት ወድማችን ክበርልን ትለያለህ ወድም አለም❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አቦቦቦቦቦቦቦቦቦቦቦ ተባረክ
ትችላለህ፣ ምርጥ ቻናል!
በጣም አመሰግናለሁ! እህቴ/ ወንድሜ
አይንሥ 😂አልሀምዱሊላህጎማዳነኝግን ሌላዉአለኝ
እናመሰግናለንንንን ወንድማችንን❤❤❤❤❤
ዋውአገላለጽእናመሠግናለን❤❤❤❤
የሚገርም አገለሠለፅነው ዋው እነመሰግነለን❤❤
Exactly 😂 9 gnum አለኝ ❤ ፀጉሬን ወደድኩት የበለጠ😂😂😂
አገላለጥሕ ኮይስ እንቅጭጮንነዉ የተናገርከዉ
1ኛ ነ ህ 👌👌👌❤️❤️ሶ ዉድድድድድ 🙏😋😋
❤️
እግር በሚለው እስማማለሁ አጀብ ወንዶች
እጥረ ምጥን ያለ አገላለፅ ነው ወንድሜ በረታ
ጀዛኩሙሏህ ህይረን
እናመሠግናለን ለምክርህ ኑርልንንንን
❤️💙
እናመሰግናለን ወንድማችን😘
💙
ሁሉም አሉኝ አልሀምዱሪላሂ
እናመሰግናለን❤❤❤🎉
Be tekekle maryamen bezu gize yemnagne nagr yawerahew ....fagagteye 1 tesgure 1 albabse 1 hulem nagr yameral , I am Beautiful!!
ክበረልኝ ወንድሜ
በትክክል እዉነትነዉ
🙏❤
እናመሰግናለን
🙏🙏🙏
ይመችህ ብሮ😊
ወድም ቤተሠብ ነኝ እምልህ ዎዶች ቀጭን እንሥት አይዎዱም እያልክ ነው እዴ እእ?
በጭራሽ እንደዛ ማለቴ አይደለም!
👍👍 شكرا لك يا اخوي
አወ አይወዱም የቀጪን ሴት ኮሜት 😂
ከ 4ቱ ሁለት አለኝ ይበቃኛል ?
❤❤❤❤❤❤ጎበዝነህ❤❤በርታልን
❤❤❤ berta wendme kante bizu nagr entbkaln
ማራኪና ትክክለኛ መረጃ ነው 😘🖤
ተናፍቀሻል 😘
@@yemefthebet ቢዚ ሆኜ ነው ምርጤ እኔም ሚስ ዩ😘🖤
Tkklegn Tmhirt new Amesgenalew
አብዛሐኛዉ አለኝ🙈ተመሥገን
ወይኔ ዘሬስ በሰቅ አሸንጉሊት አልክ😅
ዋዉ❤❤❤❤❤❤
እረ እነሱ ዳሌ ታዩ ሌላውን ከሊ ወሊ😂
😂😂ልሙትበት ነው ሚሉት አ
ወዶች የጣሏትን ሤት ሢያነሡባቸው አየወዱም እደወደቅን ብንቀር ነው ምርጫቸው ግን ለምን
🌺❤
ወላሂ አወ ግን ለምን ይሆን
ትክክልነህ
ትክክል
Yene mirt wandim amesginalew
እናመሰግናል በርታ ወድጀዋለሁ 💚💛❤️
🙏🙏🙏❤
1) ፈገግታ 2) አይን3) ፀጉር4) ክብደት 5) ጡት6) እግር7) አለባበስ ሽቶ 8) ጠረን9) ተፈጥሮአዊ ውበት
🙏❤️
Thank you ግን ያላፈቀረ ሁሉም ቢኖር ደጅ ማየቱን አያቆምም
እውነት ነው
Kezii bedembii korijuu hitoche yemedam kichin siyabeka ❤
Seweneta konjo huno ❤ koshasha kehone men tergum alew?
👌
🥰🥰💯💯
እናመሠግናለን ወድሜ እኔሥ ከልቤነዉ ሁሌም የምሥቅ ሣቅ በጣም አበዛለሁ ችግር አለዉ ይሆን 😐😐
ምንም ችግር የለውም እንደውም በጣም ሳቢ ያደርግሻል!
@@yemefthebet ከልብ አመሠግናለሁ ወድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እኔም እደዛው በተለይ ከፍቅረኛዬጋ ስናወራ ጥርሴ አየከደንም ፍድቅድቅ ነው የምል ከልሜ ማለት ነው እሱም የምር ተጨዋች ቀልደኛ ነው እኔም በሳቅ አደኛ ነኝ😁
እኔምመሳቅነዉአመሌከሱጋርሳወራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔስስቅለራሴአዙሬቡኻላሳስበዉምንይለኝይሆንብየአስባለሁወላሂ❤❤❤❤❤❤❤
Galatomi hata'uu bro,,, ture,🙏👌
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መልካም😂😂😂😂😂😂😂
Alhmdullhe i am blessed with natureal beauty nating is fake alhmdullhe
tleyaleh Wendmachn Kberln❤❤❤❤❤❤❤❤
Kkkkkkkkkkkk 😂😂🎉🤣🤣🤣🤣🤣 Ashangulit satmesiy alalkem wendema asaqkeng👌👌
😂😂😂
Fantastic 😍❤
Thanks 🤗❤
10Qmy brother
🙏 እናመሰግናለን 💛❤
🙏💛❤
All are true gobez
Tank.you.❤❤❤❤
thankyou bro
ዘጠኙም አለኝ ከምር አፍጫ ብቻ የለኝም😂😂
😂😂የኔ ብጤ ተይው በለሎቹ ትክሽዋለሽ 😂
ere ymecheh
ሺፍን ጫማ ስትጫሚ አላልክም 😂😂😂😂😂
Kkkkk
Thank you❤
💝
Aynen yayal
አሬፍ ነው ወንድማችን
በጣም አመሰግናለሁ!!
Ameseginalew😊❤❤❤
🌹
yess😍
❤❤❤❤❤
ወንዶች ምን የማይወዱት ነገር አለ
💐
😂😂😂እኔስ ጡቴ ቱንሽ ናት አይይይይ 😂😂😂
ክብደት ስትል አልገባኝም እኔ ቀጭኝ ነኝ
❤
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
hulum aleni 😂 6:41
Wow wow
ስለ ወንዶችስ በተለይ የንጽህና ጉዳይ ሲነሳ::ያ ጅብ የሚጠራው ጫማና እግር ጉዳይ ስ!?
🤣🤣🙏
😂😂😂😂
Eree hulum adelum. Sis😘
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂 ብብታቸውር
ወዶች መቶ በርሰት ዳሌ ይወዳሉ ዳሌ አልወድም የሚል ወድ ውሸታም ነው
❤️❤️
True 😂
👏👏👏❤❤❤🥰🌺🌷🌸🌹👍🏼Ashangulit endatmssy 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂❤
🎉🎉🎉🎉
🥰🥰
👌🙏💯❤️❤️
❤️❤️❤️
🙏🙏❤
🙏👍👌🥰
🙏👌👍👍👍❤
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
💐❤️
ያማረ አነጋገር 🌺ያማረ አቀራረብ🌺 ያማረ ድምፅ 🌺 ቃላት የለኝም ብቻ 1ኛ ነህ❤️👍
🙏🙏❤💯
ለጌታዬ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ሁሉንም አሟልቶ ለሰጠኝ ጌታ
🙏♥
አልሀምዱሪላሂ
በትክክል! ሴት ልጅ በተፈጥሯዊ ዉበቷ ብቻ አጌጠች ማለት በፈጠራት አምላኳና በራሷ ብቻ መተማመኗ ማሳያ ነዉ ብዬ አስባለሁ። ደሞምኮ የተጠቀሱት አካሎቻችን አምላክ ዉብ አድጎ ፈጠሯቸዋልና በንፅህና መንከባከብ ብቻ ከበቂ በላይ ነዉ።
አስተማሪያችን እናመሰግናለን።
አንቺ የኔ ምርጥ አስተማሪ ፣ አበርቺ እና ጓደኛ ነሽ! አንቺን በመተዋወቄ እድለኛ ነኝ! ከልብ አመሰግናለሁ!
ኦ! ወንድሜ ለዚህ ደግነትና ርህራሄ የተሞላዉ ትህትናህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። የግል አስተያየት እንዳይመስልብኝ እንጂ በየግዜዉ በትጋት ስንቱን ቆፍረህ ያገኛሃቸዉን እዉቆቶችህን አምላክ ባደለህ ዉብ ድምፅህ አሳምረህ በብልሃት ስለምትለግሰን እናመሰግናለን።
እናም ሁሉም ሰዉ እንደኔ ቢጠቀም ደስታዬ ወደር የለዉ።
እንመስገንአለን❤❤❤😊
እናመሰግናለን ሁሉም ያልካቸዉ ትክክል ናቸዉ በሀዘን እና ባንዳንድ ችግሮች ምክንያት እራሴን ጥየ በተለይ 7 ኛ እና 8ኛ የኔ ችግር ናቸዉ አንተን ስሰማ አስታወስኩ እምንኖረዉ አገርም በስራ ምክንያ እየብቻ ነበር እድንለያይ ወስነን ነበር 1ወር ያክል ቆይተን ተገናኘን እራሴን ጠብቂያለሁ አለባበሴም አሪፍ ነበር እሽ እንለያይ ሀሳብህን ተቀብያለሁ ስለዉ እዴ አሁንማ ጥሩ ላይ ነሽ አልፈታም የልጅሽ አባት ነኝ ፍች እዳጠይቂኝ አለኝ እኔም እሽ ብየ ዝም አልኩ አሁን እኔ ስደት ላይ ነኝ ቅድሜያ ለራሴ ነዉ እምሰጠዉ በጣም ተቀይሬየለሁ መቀየሬን እንደት ላሳየዉ ያነሳሀቸዉ ሀሳቦች በጣም ትክክል ናቸዉ ጎበዝ
💜💜
ትምህርት ነው የሰጠሽኝ
የኔ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ የምሰራቸው ቪዲዬዎች ሁሉም ይመቹኛል
Dhugaa jetee kabajaa shaamaraniif
Qabduu sirtin Aaja'ibsisaadh
ሁሉም አለኝ እግዚአብሄር ይመስገን በዛላይ በተፈጥሮ ብቻ የምዋብ ሴት ነኝ በጣም ብዙ እያስተማርከኝ ነው❤❤❤❤
እኔ ተረከዝሽ ያምራል ሲለኝ አይገባኝም ነበር ዉሻይመስል እግን ታለህ እልነበረ ለካነገር ስላለነዉ ወይ አለማወቅ በነገራቸላይ ባለማወቅ ብዙ ስተቶች አሉኝ እኔም ጋ ግን ብዙነገር እያስተማርከኝነዉ 😢😢😢😢
በጣም ትክክክል በተለይ ሽቶ ያልከው ደርሦብኛል። በሜካፕ ዙሪያም ያልከው ትክክለኛ ነው ያልከው ሁሉ
🙏
በእውነት ወድማችን ክበርልን ትለያለህ ወድም አለም❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አቦቦቦቦቦቦቦቦቦቦቦ ተባረክ
ትችላለህ፣ ምርጥ ቻናል!
በጣም አመሰግናለሁ! እህቴ/ ወንድሜ
አይንሥ 😂አልሀምዱሊላህጎማዳነኝግን ሌላዉአለኝ
እናመሰግናለንንንን ወንድማችንን❤❤❤❤❤
ዋውአገላለጽእናመሠግናለን❤❤❤❤
የሚገርም አገለሠለፅነው ዋው እነመሰግነለን❤❤
Exactly 😂 9 gnum
አለኝ ❤ ፀጉሬን ወደድኩት የበለጠ😂😂😂
አገላለጥሕ ኮይስ እንቅጭጮንነዉ የተናገርከዉ
1ኛ ነ ህ 👌👌👌❤️❤️ሶ ዉድድድድድ 🙏😋😋
❤️
እግር በሚለው እስማማለሁ አጀብ ወንዶች
እጥረ ምጥን ያለ አገላለፅ ነው ወንድሜ በረታ
ጀዛኩሙሏህ ህይረን
እናመሠግናለን ለምክርህ ኑርልንንንን
❤️💙
እናመሰግናለን ወንድማችን😘
💙
ሁሉም አሉኝ አልሀምዱሪላሂ
እናመሰግናለን❤❤❤🎉
Be tekekle maryamen bezu gize yemnagne nagr yawerahew ....fagagteye 1 tesgure 1 albabse 1 hulem nagr yameral , I am Beautiful!!
ክበረልኝ ወንድሜ
በትክክል እዉነትነዉ
🙏❤
እናመሰግናለን
🙏🙏🙏
ይመችህ ብሮ😊
ወድም ቤተሠብ ነኝ እምልህ ዎዶች ቀጭን እንሥት አይዎዱም እያልክ ነው እዴ እእ?
በጭራሽ እንደዛ ማለቴ አይደለም!
👍👍 شكرا لك يا اخوي
አወ አይወዱም የቀጪን ሴት ኮሜት 😂
ከ 4ቱ ሁለት አለኝ ይበቃኛል ?
❤❤❤❤❤❤ጎበዝነህ❤❤በርታልን
❤❤❤ berta wendme kante bizu nagr entbkaln
🙏♥
ማራኪና ትክክለኛ መረጃ ነው 😘🖤
ተናፍቀሻል 😘
@@yemefthebet ቢዚ ሆኜ ነው ምርጤ እኔም ሚስ ዩ😘🖤
Tkklegn Tmhirt new Amesgenalew
አብዛሐኛዉ አለኝ🙈ተመሥገን
🙏
ወይኔ ዘሬስ በሰቅ አሸንጉሊት አልክ😅
ዋዉ❤❤❤❤❤❤
እረ እነሱ ዳሌ ታዩ ሌላውን ከሊ ወሊ😂
😂😂ልሙትበት ነው ሚሉት አ
ወዶች የጣሏትን ሤት ሢያነሡባቸው አየወዱም እደወደቅን ብንቀር ነው ምርጫቸው ግን ለምን
🌺❤
ወላሂ አወ ግን ለምን ይሆን
ትክክልነህ
ትክክል
Yene mirt wandim amesginalew
🙏
እናመሰግናል በርታ ወድጀዋለሁ 💚💛❤️
🙏🙏🙏❤
1) ፈገግታ
2) አይን
3) ፀጉር
4) ክብደት
5) ጡት
6) እግር
7) አለባበስ ሽቶ
8) ጠረን
9) ተፈጥሮአዊ ውበት
🙏❤️
Thank you ግን ያላፈቀረ ሁሉም ቢኖር ደጅ ማየቱን አያቆምም
እውነት ነው
Kezii bedembii korijuu hitoche yemedam kichin siyabeka ❤
❤️
Seweneta konjo huno ❤ koshasha kehone men tergum alew?
👌
🥰🥰💯💯
እናመሠግናለን ወድሜ እኔሥ ከልቤነዉ ሁሌም የምሥቅ ሣቅ በጣም አበዛለሁ ችግር አለዉ ይሆን 😐😐
ምንም ችግር የለውም እንደውም በጣም ሳቢ ያደርግሻል!
@@yemefthebet ከልብ አመሠግናለሁ ወድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እኔም እደዛው በተለይ ከፍቅረኛዬጋ ስናወራ ጥርሴ አየከደንም ፍድቅድቅ ነው የምል ከልሜ ማለት ነው እሱም የምር ተጨዋች ቀልደኛ ነው እኔም በሳቅ አደኛ ነኝ😁
እኔምመሳቅነዉአመሌከሱጋርሳወራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔስስቅለራሴአዙሬቡኻላሳስበዉምንይለኝይሆንብየአስባለሁወላሂ❤❤❤❤❤❤❤
Galatomi hata'uu bro,,, ture,🙏👌
❤️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መልካም😂😂😂😂😂😂😂
Alhmdullhe i am blessed with natureal beauty nating is fake alhmdullhe
tleyaleh Wendmachn Kberln❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏♥
Kkkkkkkkkkkk 😂😂🎉🤣🤣🤣🤣🤣 Ashangulit satmesiy alalkem wendema asaqkeng👌👌
😂😂😂
Fantastic 😍❤
Thanks 🤗❤
10Qmy brother
🙏 እናመሰግናለን 💛❤
🙏💛❤
All are true gobez
Tank.you.❤❤❤❤
thankyou bro
🙏🙏🙏
ዘጠኙም አለኝ ከምር አፍጫ ብቻ የለኝም😂😂
😂😂የኔ ብጤ ተይው በለሎቹ ትክሽዋለሽ 😂
ere ymecheh
ሺፍን ጫማ ስትጫሚ አላልክም 😂😂😂😂😂
Kkkkk
Thank you❤
💝
Aynen yayal
አሬፍ ነው ወንድማችን
በጣም አመሰግናለሁ!!
Ameseginalew😊❤❤❤
🌹
yess😍
❤❤❤❤❤
ወንዶች ምን የማይወዱት ነገር አለ
💐
😂😂😂እኔስ ጡቴ ቱንሽ ናት አይይይይ 😂😂😂
ክብደት ስትል አልገባኝም እኔ ቀጭኝ ነኝ
❤
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
hulum aleni 😂 6:41
Wow wow
🙏🙏🙏
ስለ ወንዶችስ በተለይ የንጽህና ጉዳይ ሲነሳ::ያ ጅብ የሚጠራው ጫማና እግር ጉዳይ ስ!?
🤣🤣🙏
😂😂😂😂
Eree hulum adelum. Sis😘
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂 ብብታቸውር
ወዶች መቶ በርሰት ዳሌ ይወዳሉ ዳሌ አልወድም የሚል ወድ ውሸታም ነው
❤️❤️
True 😂
👏👏👏❤❤❤🥰🌺🌷🌸🌹👍🏼
Ashangulit endatmssy 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤️
😂😂😂❤
🎉🎉🎉🎉
🥰🥰
💙
👌🙏💯❤️❤️
🙏🙏🙏
❤️❤️❤️
🙏🙏❤
🙏👍👌🥰
🙏👌👍👍👍❤
😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል
❤❤❤❤
💙
❤❤❤❤❤
❤️
❤❤❤❤❤❤❤
💐❤️
❤