ወንድ ልጅ ከድቶሽ ከሄደ በኋላ በውሳኔው እንዲቆጭ የምታደርጊባቸው 10 ነገሮች/ Fikir yibeltal/ Dating apps/ Dating site

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 660

  • @yemefthebet
    @yemefthebet  2 роки тому +57

    በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ
    t.me/+DD2xLwrUMUxjMDM8

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 роки тому +178

    ይሄ ቪዲዮ በኔ ላይ የተሰራ ይመስለኛል በትክክል ተግብሬዋለው ምንም ዋጋ ብከፍልበትም ስለወደፊቴ አርቄ በማሰብ በህይዎቴ ላይ እንቅፋት እንጂ ሰላም እንደማይሰጠኝ ስለገባኝ ጥሎኝ በመሄዱ ዋጋ ብከፍልም ዛሬ ግን ትክክለኛ ማንነቴ ላይ ተመልሻለው ሆይ እሱን በማሶገዴ በጤናይላይ ብቻ አይደለም የተሻለ የስራ ለውጥም ነው ያገኘውት የኔን ግን መቼም እንዲመለስ አልፈቅድለትም ከፈለክ ኖርማል ጉዋደኛዬ መሆን እንደሚችል ከፍ ካለም እንደወንድሜ መሆን ይችላል ችግር የለብኝም አይገርምም ! ውዶችዬ ዋጋችሁን ከማያውቅ ሰው ጋር ስላፈቀራችሁት ብቻ የወደፊት ህይወታችሁን አታጨልሙ ሁሌም በራስ መተማመናችሁን አትብቃችሁ ያዙ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +12

      በመጣ አመሰግናለሁ በጣም ትክክለኛ መልዕክት በትክክለኛው ሰዓት ነው የሰጠሽን እህታችን።

    • @ruthjj7405
      @ruthjj7405 2 роки тому +6

      እኔም እኮ ይሄ ቪዲዮ የኔን ታሪክ ምንም ሳያስቀር ቁጭ ስላደረገው በጣም ነው የተገረምኩበት ::

    • @AmettuJemal-dh5tt
      @AmettuJemal-dh5tt Рік тому +1

      እዉናትነዉ የኔም ሀሳብ እንድ ነዉ❤❤❤❤!!!

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Рік тому

      Well said

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig 22 дні тому

      ሱበሀን አላህ በየቤቱ ነው ላካ አይ ሂወት ይቀጥላል

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 Рік тому +37

    ማነው የዚህ ልጅ ምክር እንደኔ ሱስ የሆነበት የኔ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ እኔ በተለይ በጣም ነው ማመስግነው ❤❤❤❤❤

  • @habibibnugouwsi8784
    @habibibnugouwsi8784 2 роки тому +102

    Bro በአስራ 11ኛዉ ሰአት የሚገርም እና የምፈልገዉን ነገር አሰማከኝ ዛሬ ነበር እየተማጸንኩዋት የሄደችዉ አላህ በሴትስ አይፈትንህ

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 роки тому +88

    በትክክል ያልካቸው ሁሉ የኔ አቋም ናቸው በፍቅር ሂወት ብቻ ሳይሆን በሌሎች ሰወችም ዘንድ ይህ ትምህርት አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን 💐💐

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому +54

    ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ😢

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 роки тому +34

    100% ያልካቸው ትክክል እኔም በህይውቴ የገጠመኝ እና አንድ ሳይቀር አንተ ያልካቸውን ሁሉ ፈጣሪ እረድቶኝ አድርጌ 100% ውጤታማ ሆኜባቸዋለሁ በተለይም በ 10ኛ ተራ ቁጥር ያስቀመጥከው የኔ አቋምም ነው ስለሰራህልን የምክር አገልግሎትህ እጅግ በጣም አመሰግናልሁ ::

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +1

      Wow በጣም ደስ ይላል! ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!!

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому +10

    በጣም ምርጥ ምክሮች ናቸው በተለይ አፍለኛ ወጣቶችን ብዙ ያሥተምራል ተባረኩ ውዶችዬ።

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 роки тому +10

    በትክክል አባ ተባረክልኝ አመሰግናለሁ አደርገዋለሁ ደሞም አድርጌዋለሁ አሁን በጣም ጠንካራ ሴት ሆኛለሁ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አዶናይ ክርስቶስ

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 2 роки тому +10

    ደሥሢል በማርያም እኔም ሂይወት ካለሡ ባዶ ትመሥለኝ ነበር ለሣምት ዚዘጋኝ እጨነቅ የበር አሁን ግን ወሮ እኔም ቆረጠልኝ ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀዉ ለኔም ፈጣሪ ያለዉ ይመጣን እስገዛዉ ደሥተ ነኝ ተመሥገን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ!

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ

    ትክክል ብለሀል ብዙ ደክማለሁ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ብዙ አልቅሻለሁ ግን እራሴን በራሴ አክማለሁ አሁን አልምዱሊላህ እናመሠግናለን ወንድሜ❤❤❤

  • @snrawitabye-pl5wh
    @snrawitabye-pl5wh Рік тому +7

    በጣም ደረስክልኝ ያለሱ እምኖር አይመስለኝ ነበር ብቻአልቃሻ ነኝ አመሰግናለሁ❤❤

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 2 роки тому +16

    5 ተኛው በጣም 100%ይሰራል ውድን ነገር ማን ይጠላል ምንግዜም ለራሰ value መሰጠት ያሰፈልጋል እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ወይኒB
    @ወይኒB 2 роки тому +36

    በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ባስፈለገኝ ስአት አገኘሁክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል የለኝም

  • @madi6614
    @madi6614 2 роки тому +89

    ይኸ ነገር ጠቅሞኛል ልክ በተለያየን በሁለት አመቱ ከሱ ስርቅ ተመልሶ ለምኖኛል እኔ ግን አድስ ሂውት ጀምሪያለሁ ከዛም አልፈልግህም አልኩት ለምን ታፈቅሪኛለሽኮ አለኝ እርግጠኛ አትሁን አልኩት እህትህ ነኝ አልኩት እውነት ለመናገር የማፈቅረውና አብሮ አደግ ነን ግን በቃ ጠላሁት ገረመኝ አንዳንደም አላፈቅረውም ነበርደ እያልኩ ጥያቄ ሆኖብኛል

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +29

      ትክክል ነሽ አንዴ ከቆረጠች ሴት ልጅ ወደኋላ መመለስ አይሆንላትም! ደግሞ ጥሩ ነው ያደረግሽው አሁን አብሮሽ ያለው ማዘን የለበትም ።

    • @hope998
      @hope998 2 роки тому +24

      ተመልሰው ሲመጡ እኮ ያስጠላሉ ምክንያቱም በምንፈልጋቸው ጊዜ ያልፈለጉን የተዉን የረሱን ሰዎች ናቸው ስናስፈልጋቸው ሲመጡ እንጠላቸዋለን ይህ ተፈጥሮ ይመስለኛል

    • @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
      @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ 2 роки тому +25

      እኔስ ልቤን ሰበረኝ ወይይይይ ስንት ነገር ሆንኩለት ስንት ወዳጅ አሳጣኝ ታምኘ እየኖርኩኝ ገፋኝ💔💔😭

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому +8

      @@hope998 ትክክል እኔም በጣም የምወደው እራሴን ለእሱ ብየ ላጠፋለት ደርሸ የሁለት ልጆቸየ አባት የልጅነት ባሌ ሌላ አገባ በቃ ከራሴ በላይ እወደዋለሁ ከተለያየን ብሀላ 2 አመት አድራሻየን ቀይሬየ ስራየን እየሰራሁ ቆተሁ ቤት ሰራሁ ሌላ አገባሁ 2 ልጅ ወለድኩ ከአገባሁ ብሀላ ሲሰማ ቁጥሬን ፈልጎ ልጅ አትውለጅ ተፈች እኔ እወድሻለሁ አንችም ትወጅኛለሽ አለኝ
      አሎድህም ነበር ለልጆቸየ እና ቤቴን ላለማፍረስ ነው እንጅ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ ስለው አበደ የጣላቸውን ልጆች አጭ አለኝ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому +3

      @@እሙኢልያስ-ጰ8ጐ አብሽሪ ውዴ ሁላችንም ነንን አይዞን

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 2 роки тому +5

    ለ3ኛ ግዜ ሰማሁት በጣም ጥሩ ምክር ነው ወድያው ተግባር ላይ አዋልኩት ለውጥ ይኖረዋል ብየ ተስፋ አረገላሁ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      የሚገርም ለውጥ ታያለሽ! በርቺ እህቴ!

    • @ፍቅርየራያልጅ123
      @ፍቅርየራያልጅ123 2 роки тому

      @@yemefthebet እሽ አመሰግናለሁ አንተም ሃናፅ የሆኑ ምክሮችህ ቀጥልበት እንደኔ ቡዙ የተሰበረ ልብ ያላቸው አሉ እና 😥

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 2 роки тому +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ወስኛለሁ ተባረክ!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 2 роки тому +25

    ደጋግሜ ብሰማው አልሰለቸኝ ያለ ትምህርት ነው እውነት ተባረክ።በዚ ሂደት እንዲማሩበት ለማድረግ እንጂ ለበቀል ብለን ግን ምንም ማድረግ የለብንም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +4

      Thank you የትምህርቱን አላማ ከማንም በላይ ስላወቅሽልኝ ደግሜ አመሰግናለሁ!

  • @HumaidAlsuwaidi-hk6ee
    @HumaidAlsuwaidi-hk6ee Рік тому +5

    የለመዱትን ሰዉ መለየት በጣም ከባድነዉ አዳድሰዉ ያለሷ ሴት የለምደ ያለሱ ወድየለምደ ይላል መኖር አለመኖሮ ሳይሆን መላመድ ከባድነዉ ከምንም በላይ ደሞ በስደት አብሮ ኑሮ መለየት 😢😢😢👍👍🥰🥰🥰

    • @zizumohammed683
      @zizumohammed683 10 місяців тому +1

      ወላሂ በጣም ህመሙ የማይሽር ጠባሳ😢ልጅን ምን ልላት .

  • @seadamohammed5291
    @seadamohammed5291 День тому

    ያረቢ ሁሉም ልቡ ሰባራ ነው አላህ ይጠግናችሁ

  • @alhamdlliha8232
    @alhamdlliha8232 2 роки тому +15

    ትክክል ወድማችን በነሡ ላይ ተደግፈን እዳልቆምን መገንዘባቸው ጥሩ ነው ወደሥኬታችን መሮጥ ለቀጣይው ሂወት ጠቃሚ ነው መጠንከራችን ♥

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      👍❤❤❤🙏

    • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
      @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Рік тому

      እንደት ነው ግን መጠንከር የሚቻለው እኔስ አልቻልኩምኮ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      እረ ኮሜቶች እሣት ናችሁ የትምርቱ ብቃትና ጥራት ወላሂ ቃል ያጥረኛል ወድሜ ይመችህ

  • @ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት

    ዋውውው የዘመኑ ምርጥ አስተማሪ👌👌👌💓

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      Betam ameseginalehu ehite 🙏😍

  • @mkdswes2050
    @mkdswes2050 2 роки тому +8

    ላተ መቶ ላይክ ባርግ ደስታየ ነበር የእውነት በጣም ተጠቀሙበት እህቶች

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +1

      ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!! 🙏

  • @metasbiyaayele3739
    @metasbiyaayele3739 2 роки тому +7

    በምፈልገው ሰዓት እናመሰግናለን

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629 Рік тому +4

    ለቤትህ አዲስ ብሆንም በትክክለኛው ሰአትላይ ስለአገኘሁህ በጣም ተመችተኃኛል ክበርልኝ ዶክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +10

    ፐ 👌ምርጥ ቪዲዮ ጌታን ተባረክ አባቴ 💝💝💝

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +2

      ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤

  • @fathimamoideen4204
    @fathimamoideen4204 2 роки тому +29

    እያለቀስኩ ራሤን እየጎዳሁ ነበር ከእግድህ ቁረጥ ልቤ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +14

      በፍጹም ራስሽን መጉዳት የለብሽም! ሁሉም ነገር አንቺ ስትኖሪ ነው!
      ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ ሌላ ጥሩ ትምህርት ያለው ቪዲዮ አለ እዛ ላይ ጠብቂኝ።

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 2 роки тому +2

      እኔም እንዳችው

    • @saraabera5655
      @saraabera5655 2 роки тому

      Enama Ersu Bewnt Sebeskib Aderghalehu

    • @ዘይነብሙሀመድ-ቘ6ጐ
      @ዘይነብሙሀመድ-ቘ6ጐ 2 роки тому +4

      እኔም እምዳንች ነበርኩ አሁን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @fathimamoideen4204
      @fathimamoideen4204 2 роки тому +2

      @@ዘይነብሙሀመድ-ቘ6ጐ እኔም አሁን ላይ እረስቸዋለሁ ከዉስጤ ባይጠፍም ያኔህል አላስበዉም

  • @GbBb-zm9px
    @GbBb-zm9px 22 дні тому

    እናመሠግናለን ወድሜ ምክርህ ሁሉ ይመቼኛል ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @haymanot3147
    @haymanot3147 8 місяців тому

    አመሰግናለው በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ። እና ደሞ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ያገኘውህ እድሜ እና ጤናይስጥህ።😊

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @FatinaKamal
    @FatinaKamal 23 дні тому +1

    ❤❤ታበሪኪልን፥ሌላቃልዬላነም

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    ወንድም ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @MaryamNawal-rv5dw
    @MaryamNawal-rv5dw 11 місяців тому

    በጣም ምርጥ ምክሮች ናቸው
    በተለይ አፍለኛ ወጣቶች ብዙ ያሥተምረል ተባረኩ ወንድሜ❤❤❤

  • @ኢነላሀማአሶብሪን

    ወላሂ .በጣምአመሰግናለሁ ለኔየተሰራመሰለኝ አሁላይ ያስፈልገኛል

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም ደስ የሚል ትምህርት የምንቀስምበት ነው

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii Рік тому

    ወላሂ ትለያለህ ቃልየለኝም ወላሂ አመሠግናሎ በርታልን❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @shemsiyayimam
    @shemsiyayimam 3 місяці тому

    በጣም ከልብ አመሰግናሁ

  • @semisumisumi6010
    @semisumisumi6010 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ወንዴሜ በጣም ምርጥ ምክር እኔ ወንድሜ የምለው ሰው ነው ....... 🙏🙏🙏

  • @sofiamohamed7979
    @sofiamohamed7979 Рік тому

    ሁሌም ቪደወችህን እከታታላለሁ ኮሜንት ስስጥ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ቪደዉ ለኔ ይመስላል ዉድ እራሤ ከተመለስኩ 1አመት አለፊኚ አልሀምዱሊላህ እረግፊ አርጌ እረስቸዋለሁ በፍት እሱ ሲደዉልልኚ ብቻ ነው ድሰተኛ እምሆነዉ kkkkkግን በጣም ትልቅ ስተቴ ነበር ወንድ ልጂ እምትወደዉን ሴት አይወድም💯✅

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 роки тому +3

    ትክክል ወንድሜ ልክ ብለሀል እናመሰግናለን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!!

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 5 місяців тому

    በጣም ደስየሚል ምክር ነው ትክክለኛ

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 7 місяців тому

    በጣም አሪፍና አጥንትን ሠርሥሮ የሚገባ ምክር ነው በርታልን❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 місяці тому +1

    በተለይ ዘወር ማለት ትልቅ አቅም ይሰጣል ምክንያቱም ህማማህን ለማንም አታሳወቅም ትልቁ ችግር ግን ዳግም ሰው አምኖ ለመቀበል ጊዜ ይፈጅብሃል

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 2 роки тому +8

    ደግሜ ደጋግሜ ነው ያጠናሁት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +1

      በጣም አሪፍ!
      አስፈላጊ ሲሆን አዋሪኝ እንማከራለን!

  • @haymanot3147
    @haymanot3147 8 місяців тому

    ባስፈለገኝ ሰአት ነው ያገኘውህ አመሰግናለው።❤😊

  • @elasbetdessie3163
    @elasbetdessie3163 Рік тому

    አገላለፅህ 1ኛ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት👌👌

  • @ሄሩጓልራያኣላማጣ
    @ሄሩጓልራያኣላማጣ 11 місяців тому

    ዋው ትክክለኛ መልእክት❤

  • @ritaadinew1335
    @ritaadinew1335 9 місяців тому

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ትምህርታ ነው በተለይ 6 ኘዉ በጣም ይሰራል

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ه6ل

    እኔ ቼልተኛነቱ በጣም ስለሚያስጠላኝ በብሎክ አስተናገድኩት😌 ኖሮ ያልጠቀመ ሄዶ ምን ሊጎዳ🤔😊 ዉስጤ በጣም ሰላም አግኝቻለሁ አልሃምዱሊላህ🥰 SOእናመሰግናለን🎉❤

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Рік тому +1

    እውነት ለመናገር በጣም ትምህርት ነው እኔ ግን አልቻልኩም ከዚህ የበለጠ ምክር ያስፈልገኛል ጓደኛ ብትኸነኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ 😢😢😢😢

  • @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
    @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ወንድሜ ትክክል ነህ 🙏❤❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ!!
      🙏🙏🙏💯

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 Рік тому +1

    አላህተክፉነገርይጠብቅህአሳይደውልምሲ ቀርሲጠፍ በጣምይጨቀኝነበርእኔእየደወልኩለምንጠፍህእያልኩአለቅስነበር ካሁንቡሀላ አልሰማውም እድሜላተ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉

  • @genetshiferaw7160
    @genetshiferaw7160 2 роки тому +3

    አ አምላኬ ቁጥር 5 በጣምምምምምምምም ትክክል ነው

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!

  • @shemsiyayimam
    @shemsiyayimam 3 місяці тому

    በጣም አመሰግንህ አለሁ

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 2 роки тому +1

    አመሠግናለሁ ።ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @rediatabiti4587
    @rediatabiti4587 2 роки тому +1

    አመሰግናለው ወንድሜ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለው

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!!

  • @ላታህዘንኢነላህማእና

    የመጀመሪያ ሳይህ ምርጥ ምክር ነው

  • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
    @ስወድህልኑር-አ2ዸ 2 роки тому +10

    ይህ ክርፍፍ እስራለታለሁ እንኮንም አውኩ

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 роки тому +5

    እናመሰግናለን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @jakjoker956
    @jakjoker956 2 роки тому +1

    ትኽክል በጣም እናመስግናለን በርታ እንደዚ ንፈልጋለን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ደስ የምል ትምርት ነዉ መጀመርያ በስተት መንገድ ዉስጥ ነኝ ማሌት ነዉ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +1

      ለመታረም አልረፈደም። የራስን ስህተት ማየት መቻል ደግሞ ታላቅነት ነው!
      ክበሪልኝ እህቴ!

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 роки тому +3

    ትክክልነህ እናመሠግናለን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      እኔም አመሰግናለሁ!

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 5 місяців тому

    እናመስግናለነ❤❤❤❤❤❤❤❤ወድመበረታ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ

    ዋውው የሚገርም ምክር ነው እንደውም ተመቸሀኝ እና ሳብስክራይብ ኣረኩህ።በተለይ ቁጥር 2 በጣም ኣስፈላጊ ነው።ተባረክ ወንድሜ ኣመሰግናለሁ🙏❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤

  • @SalLam-m4n
    @SalLam-m4n 6 місяців тому

    አናመሰግናለን❤❤❤

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 Рік тому

    ይህ ለኔነው የተሰራው የሚመስለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalemaAbdo-y1h
    @HalemaAbdo-y1h Місяць тому

    ምክርህ።የምር።1ኛነው።በርታ።

  • @abdiBest-u8j
    @abdiBest-u8j 4 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው😊😊😊

  • @zlove8820
    @zlove8820 Рік тому +1

    ትክክል ነክ ወንድሜ እሄን ማሸነፍ ያሸናፊዎች ኣሸናፊ ያደርጋል!

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 7 місяців тому

    ከልብ እናመሠግናለንነ❤❤❤❤❤❤

  • @hayimebaye826
    @hayimebaye826 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ወደህወቴ እንድመለስ አልፈልግም 10ኛው ደርሶብኛል ጥሎኝ እንዳይሄድ ብየ የሱን ሀሳብ መቀበል ባለመቻሌ ብቻ ሳንጣላ እየወደድኩት ጥሎኝ ሄደ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ! በርቺ ሁሌም ቅድሚያ ለራስ!

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 2 роки тому +4

    ብዙ ጊዜ ሞክሬ ነበር ግን አልተሳካልኝም
    አሁን ግን እሞክራለሁ ልቤ ጨክን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +1

      ጨከን በይ ከራስሽ የሚበልጥ ማንም የለም!

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 Рік тому

    በጣም የሚገርም ትምህርት እግዚያብሄር ይስጥህ ሰብስክራብ አደረኩህ

  • @HananJiihaad
    @HananJiihaad 10 днів тому

    Bro እናማስጊ ናለን 🙏

  • @ሲሳይሚድያ-አ4ፀ
    @ሲሳይሚድያ-አ4ፀ Рік тому +1

    ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @ismemyfather2425
    @ismemyfather2425 2 роки тому +3

    🙏🙏🙏🙏😌😌 Bexam nw yemamsgnw Thank You beeeeexam .Demo ADERGWALW!!!!! Kebad nw gen ymaychal aydelm!!!

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      Yimechish
      Manignawm yemtfelgiw neger kale enimakeralen

    • @ismemyfather2425
      @ismemyfather2425 2 роки тому

      @@yemefthebet Thanks

    • @salamtubi5823
      @salamtubi5823 2 роки тому +1

      እኔ ግን ሁሌም አስበሎ ከውስጤ አይጠፍም ይናፍቀኛል ግን እንዴ ማይሆናኝ አውቄም በሌላ ስልክም ይገበል እሱ ማሆን አውቀሎ ግን ከሌላ ሰው ጋር ስዋራ እሱ ያዋራውት ነጋር ብቻ ነው ምያስደስተኝ ማጭራሽ ምን ይሁን አለቅም ብዙ ሰው ያፍቅር ጥያቄ ስጠይቀኝ አለቀበልም ለምን እሱ ምመጠው ይመስለኛል ሌለዋቹ እድ ጎዱ አልፍልገም አማሰግናሎው ታበረክ እንድ ነጋር በለኝ ዋድሜዋ ኑሪልኝ 🥰🥰

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +1

      @@salamtubi5823 አይዞሽ አንዴ ጨክነሽ ይኼን ጊዜ ካለፍሽው ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል እንደውም ዞር ብለሽ ስታይው ለራስሽ ያስቅሻል! እስኪያልፍ ብቻ ያታግላል!!!

  • @ElsaFeyisa
    @ElsaFeyisa 25 днів тому

    የእኔ ምርጥ ወንድም❤❤

  • @r-bf4sm
    @r-bf4sm 5 місяців тому

    ያቤት አገላለፅ !!!! ማሻአላህ !!!
    የፌስቡክ አድራሻህ ምንድን ነው ስሙ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  5 місяців тому

      ኢንስታግራም ላይ ነው ያለሁት
      Yemefthebet ብለሽ ፈልጊኝ

  • @hawa7349
    @hawa7349 Рік тому

    የኔ ምርጥ ሥወዲህኮ😮😮😊😊😊😊

  • @AlemayewGbru
    @AlemayewGbru 22 дні тому

    Abro eyenore sigodans min enadirg

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  21 день тому

      አንድ ጥሩ ት|ት በቅርብ ቀን፣ ይሄ ሰፊ ሀሳብ ስለሆነ

  • @abufirdowstube
    @abufirdowstube 2 роки тому +2

    Arif new berta des yemil mikir new temechitognal

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      Betam ameseginalehu 🙏🙏🙏

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 4 місяці тому

    እናመሰግናል

  • @abuletadele2230
    @abuletadele2230 Рік тому +1

    እኔም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ነኝ በጣም ጥጋጥጋብ ብሎታል ግን ሁለት ልጆች ወልደናል ልጆቼ ካልከፋቸው ለኔ እንደማይከብደኝ እርግጠኛ ነኝ

  • @Bin.amahmad-dx6dj
    @Bin.amahmad-dx6dj Рік тому +1

    ውላሂ፡እሄንአድርጌዋለው፡በጣምውድዋለውግን፡መፈጠሩንእደረሳውአስመስልነበር፡

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 2 роки тому

    Miwedew sew agebtual gn yinafikegnal betam dibrt wust negni silemakebrshi new eyale endalkort aregegni rakut gn potown mayet yemejemeriya yetiwat siraye new kenun mulu silesu sasb ewilalew ebakih mikirh betam yasfekgegnal

  • @Bela0621
    @Bela0621 4 місяці тому

    Surprised new yaderekeng thank u❤

  • @AtsedeTesfahun-r8z
    @AtsedeTesfahun-r8z Рік тому

    Himemun belibe arige 😢😢😢mewtat akitogn neber awun gin bezi video echilewalehu.😂😂😂😂❤❤❤ thanks brother

  • @JcyfHch
    @JcyfHch Рік тому

    አከባሪህነኝ❤❤❤ወንድሜ

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 Рік тому

    Wow very big Lesson thank you so much

  • @ሳምሪዬፍቅር
    @ሳምሪዬፍቅር 4 місяці тому

    አቤይ ለውጥይ ምንም አይመስለኝም እኔም ማንም ብህድ ብመጣ ጨካኝ ሆኛለው ተመሰገን

  • @Frehiwot-r4i
    @Frehiwot-r4i Рік тому

    Wow migerm mkr new amesegnalew betam

  • @Tshayabdu
    @Tshayabdu 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናል በሪታ ❤❤❤🎉❤💋💋

  • @JamilaOumer
    @JamilaOumer 4 місяці тому

    አረትለያለህ ወድም በርታልኝ❤❤❤❤❤

  • @Ebrahim-hl6ff
    @Ebrahim-hl6ff Рік тому

    አናመሰግናለን ❤

  • @sarasaarraattyy2797
    @sarasaarraattyy2797 Рік тому

    አመሰግናለሁ!

  • @HaregTolcha
    @HaregTolcha 7 місяців тому +1

    i will do it

  • @ሸምሱራያ
    @ሸምሱራያ Рік тому

    ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @zmenayasnakw212
    @zmenayasnakw212 2 роки тому +1

    ዋው ቆንጆ ትምህርት ነው

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @mekitube1278
    @mekitube1278 2 роки тому +3

    የመጀመሬዬ ወዴጄም አፍቅሬም ነበር በጣም የማምነው ሰው መቼም ቢሆን ይቀየራል ብዬ የማልጠብቀው ሰው ግን ጥሎኝ ሄደ እኔነቴን ሁሉ ሰጠቼዋለሁ ማመን አልቻልኩኝ።

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 роки тому +3

      እህቴ ይኼ ነገር የብዙዎቻችን ጉዳት ነው ነገር ግን በዛ ጉዳትና ሀዘን ውስጥ በመቆየት ለነዛ ሰዎች የፌዝና ሹፈት ምክንያት መሆን የለብንም ። ቅድሚያ ለራስ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      ትክክል

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 Рік тому

      ​@@yemefthebet ጠበአን

    • @Hana-iy5re
      @Hana-iy5re Рік тому +1

      ​@@yemefthebetወንድም እኔ እና እሱ በጣም ነው ምንዋደደው ግን አለመግባባት በለው ምን እንደሆንኩ አላውቅም እና ከኔነው አልል ከሱ ነው አይባል ጥፋቱ ከማን እንደሆን ሳይታወቅ እቅዳችን ላይ ሳንደርስ ተለያየን የመጀመሪያየ ነው እኔ በተክሊል ነበር ያሰብኩት ለሱስል ከሰረኩኝ እናም አሁን ከተለያየን 5 አመት ሆነን እኔ ፈላጊየ ቢበዛም አልቻልኩም ሌላ ማግባት ምን ይሻለኛል አልቃሻነኝ 💔 ደግሞ ፈርሀ እግዚአብሔርነት አለኝ ፈጣሪን እፈራለሁ ምን ማድረግ እንደምችል እድሜዬ 😥😥

  • @alfiaalfia7191
    @alfiaalfia7191 Рік тому

    Batkikil Thank you very good ❤❤❤