በመላው አለም የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሊሰሙት የሚገባ ጉድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Every citizen in Ethiopia is experiencing consequences due to the ongoing political turmoil. This situation has led to a civil war, causing numerous difficulties for the people. Children, women, and vulnerable individuals are particularly suffering. Ethiopia faced significant economic losses from the Tigray conflict three years ago, which has now spread to the Amhara region. The lack of international attention can largely be attributed to the diaspora's inability to effectively communicate the situation through protests and advocacy abroad.

КОМЕНТАРІ • 538

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 3 місяці тому +69

    ተስፍሽ❤️💛🙏 እንኩዋን ደሕና መጣሕ የትግራይ ህዝብ ውለታሕን አንርሳም ሁሌም ለእውነት የቆምክ ወንድማችን ✌️

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 2 місяці тому +8

    ተስፍሽ ወንድማችን ባለ ውለታችን ነህ።ሁሉ ሰው በካደን ጊዘ ከ ጎናችን ሁነህ በዛ የመከራ ግዜ ከጎናችን ሁነህ የህዝባችን ጭሆት በ ሚድያ ወጥተህ የማንም ስድብ ጫጫታ ሳይገድብህ ድምጵ ስትሆን ኩራት ነው።
    ሁሌ ለልጅ ልሎጃችን በታሪክ ይመዘገባል።
    እንደ ድሮ በአፈ ታሪክ አይደልም።ለዘለአለም ብቪድዮ መልክህን ድምጵህን እየተሰማ ነው።የኛ ጀግና የኛ ሓቀኛ ልትኮራ ይገባል።
    ግአና አንድ በአንድም የሁሉም ብፊልም ይሰራል እየተሰራ ነውም።
    Tesfish we never forget you.
    We love you so mach.
    God bless you Brother ❤🧡👍👍👍👍

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 3 місяці тому +45

    እግዚአብሔር ስለ ተሰጠህ ማስተዋልና አዛኝነት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁኝ ወንድሜ ዘር ትውልድህ ይባረክ
    ፀጋና በልዩ ሃይል አብዝቶ ይጨምርልህ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @user-mv6xz7jx4e
    @user-mv6xz7jx4e 3 місяці тому +72

    ትግራይ፡ጀግናና፡ሃቀኛ፡ባለአላማ፡የትግራይ፡እናት፡ማህፀነለምለም፡፡

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 3 місяці тому +165

    እኛ ትግሬዎች ሺ ጊዜ ረሀብተኞች ብትሉን ለሆዳችን ብለን ግን በፍጹም ክብራችንን አንሸጥም ክብራችን ከመሸጥ መሞት እንመርጣለን

  • @HabtamTube-wj7mc
    @HabtamTube-wj7mc 3 місяці тому +119

    አማራ ነኝ ግን የትግራይ ጀግንነት አድነት አለማት ቢወዳደሩ አይመጥኗቸዉም በቃ....❤❤❤❤

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 3 місяці тому +31

    ከልቡ ሰው ለእውነት እና ለሃቅ የቆመ ሰው ጀግና እኔ ምስክር ነኝ ግን የእውነት እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ክፉ አያግኝህ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ለትግራይ ህዝብ ድምፅ ስለሆን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +181

    የትግራይ ህዝብ ላይ ለመዝመት ሲሆን ከጳጳስ እስከ አዝማሪ ዶክተር ነኝ ባይ ኢንጂነር ነኝ ባይ ይተባበራሉ ከራሳቸው ሰላም በላይ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ይበልጥባቸዋል ያ ነው እውነቱ😊

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 3 місяці тому +11

      True 💯💯💯

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 місяці тому +41

    ሰላም ነህ መርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላም ለተቸገሩ ለተጨነቁ ለኛ ለተጋሩ ባለ ውለታችን ነህ እናከብርህ አለን እንወድህ አለን 💞💞💞

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 3 місяці тому +185

    ኦሮሞ ሆኜ ከትግራይ ጋር ሰልፍ በመውጣቴ ዛሬ ከፀፀት ድኛለሁ::
    ተጋሩ ጀግና ህዝብ ነው!♥️

  • @yealemtekea410
    @yealemtekea410 3 місяці тому +31

    ተስፍሽ ጠፍተህ ነበር ሰላየዉህ ደስ ብሎኛል ተባረክ ስለእዉነት የቆም እዉነተኛ ሰዉ ላንተም እግዚአብ ላንተም ይቁምል ህ ተባረክ 🥰🥰

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 2 місяці тому +4

    አማራ ነኝ ፈርዶብኝ!!! ተስፍሽ ተባረክ!! በውነት አምናለሁ። እውነት እውነት ነው በየቀኑ የምለው ነገር ነው። አዎን ተጋሩ ጀግና ነው!!! የተጋሩ ሴቶች በየሚዲያው እየቀረቡ ነበር ለወገኖቻቸው ኡኡኡኡኡ የሚሉት። የኔ ዘሮች አማሮች ዲያስፖራዎች ወገን እየታረደ በቁሙ እየተቃጠለ ሴት በስለት እየተደፈረች ገበሬው አየተቃጠለ ዲያስፖራወ አማራ በሚያልቀረው ህዝብ ስም ገንዘብ ሰብስቦ የከፋፈላል። ቀረርቶ እሰክስታ የወርዳል። የበላው ነቀርሳ ይሁንበትና ጨጓራውን ሞልቶ ወረ ግቡ ሴት መስሎ የስርቃል። ሴቶችም ሴት አዳሪ መስለው በየቲክቶኩ ያንቋልጣሉ። አሁን አትላንታ ላይ ኳስ ብለው ህዝብ እያለቀ ዳንኪራ እየመቱ ገንዘብ ለመስረቅ ሽር ጉድ እያሉ ነው። መድሀኒዓለም በቁጣ ይምታቸው። ሌቦች። አፈር ብሉ።
    እንዴ!!!! ምን መርፌ ተወግተው በግ ሆኑ? እስቲ ተነሱ!!! ወንድ ሁኑ ወንዶቹ!!! ተሰለፉ !!!!! ለወገን ጩሁ!!! ከተጋሩ ተማሩ!!!! እሰክስታ ዘንድሮ አሰጠላኝ በዲያስፖራ አማራ የተነሳ!!! እነ አማራ genocide watch , Alen, Wonfel, Amara Emergency etc……. የሰበሰቡት ገንዘብ የት ደረሰ? የአማራ ግንባር ፋኖ እየተባለ የተሰበሰበው ገንዘብ የት ገባ?
    የሆነው ሆኗል እሰቲ አሁን ውጡና genocide ተቃወሙ!!!!!!!!
    Global Amara movement!!!!! Now!!!!!

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 2 місяці тому +3

    እውነክን ነው ተሰፍሸዬ ዲያሰፖራ ተጋሩ ያለ እረፍት ቤተሰብና ሰራ ትተው ጤናቸውን ትተው እኔ መቼም አልረሳውም መቼም በወቅቱ ሳዉዲ ነበርኩኝ የሞቱም አሉ💔😪ያለ እረፍት ሰላማዊ ሰልፍ ሲያረጉ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መድኋኒአለም🙏🙏🙏 መቼም ከልባችን አትጠፉም ተጋሩዋኒ💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🥰
    ይሄን የዲያሰፖራ ተጋሩ ውለታ የሚረሳ ትግራዋይ የለም።።።።።።።።።።።!

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 3 місяці тому +30

    #ተሰፍሽ_እውነት_በመናገርና ለአገርህ ያለህ ክብር ፍፁም የማይዋዠቅ ነውና ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው❤❤❤

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 3 місяці тому +44

    አማራ ነኝ:: የተናገርከው ትክክልና ቅንነት የተሞላበት ነው:: እስኪ ከተቻለህ በታሪክ በባህል በደም አንድ የሆኑትን የአማራና የትግራይ ህዝብ ለመለያየት የሚጥር የሰይጣንን መንፈስ እያሰርክ የጥልን ግድግዳ የምታፈራርስበትን ፀጋ እግዚአብሔር ይሰጥህ ዘንድ እፀልያለሁ::

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f 3 місяці тому +41

    የኛ ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ የትግራይ ልጆች ኮራሁባቹሁ❤❤❤❤
    አማራ ዲያስፖራ ሆዳም ከሀዲ😢

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 2 місяці тому +3

    ተስፍሽ እንካን ደህና መጣህ።ምርጥ ዘርህ ይባረክ።ለእውነት መቆም ትልቅ የእግዛብሄር ስጦታ ነው ልትኮራ ይገብል።እኛም ባንተ እንኮራለን። እግዛብሄር ውለታህን ይክፈለው።እኛ ውለታህን አንረሳም።
    We never ever Forget you Brother.
    We love you so mach
    God bless you ❤🧡👍👍👍

  • @temesghenmehari2057
    @temesghenmehari2057 2 місяці тому +2

    You’re always on the right side and speaking truth! I have big respect for you 🙏🏿 !

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 2 місяці тому +2

    በዘመኔ ተከስተህ ብሩህ ሁነህ ብርሃን ያሳየህኝ ኢትዮጵያዊ ወገኔ ምንእላለሁ ዘመንህ ይባረክ! ተባረክ!!! ልጅ ይውጣልህ!
    አንተን በትልቁ መድረክ ቁመህ ለማየት ያብቃኝ! እውነትነው " አዚም ጥሎብናል"

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 місяці тому +5

    ዘንድሮ የአላህ ፍርድ በምድር ሆኗል በምድር ብቻ ሳይሆን በኦንላይን ሆኗል የትግራይ ህዝብ እንደዛ ሲደበደብ እሰይ ሲሉ የነበሩ ነገ በኔ ይደርሳል ብለው ያለማሰባቸው ፈጣሪን ያለመፍራታቸውን ሳስብ በጣም ይገርመኝ ነበር እሁን ወደ እነሱ ዞረ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያሳዝናል

  • @Resilience3
    @Resilience3 3 місяці тому +10

    እንዲሁም እኛ በተሰለፍን ቁጥር እነሱ ውሸት ነው ብለው ከኤርትራ መንግስት ደጋፊዎች ጋር ተሰልፈው ይቃወሙ ነበር ሰለ ህዝብ ጉዳያቸው አይደለም ግን በጥላቻ አይናቸው እሰከ አሁኑ ሰዓት ታውሯል

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 3 місяці тому +9

    Well said and Well explained brother thank you for your insights great analysis and standing for the truth,you were the voice for us tegaru too brothers we don't forget you will be written in golden book of tigray history.

  • @behailuasgdom1101
    @behailuasgdom1101 3 місяці тому +14

    ተስፍሽ እንኳን በሰላም መጣህ ሰለ እውነት የምትታገል ንፁ ሰው ነህ ለወንድም አማራ ህዝቦች ድምፅህን ማሰማትህ ልትደነቅ ይገባል እኛ ተጋሩ በትግላችን ጊዜ ከትግራይ ህዝቦች ጋር ነበርክ ስለ እውነት ስትጮህ ነበር በርታ እኛም ለወንድም አማራ ህዝቦች እኛ ተጋሩ እንጮሃለን እኛ የደረሰብን ማንም ላይ እንዲደርስ አንሻም

  • @Sara-ix5rv
    @Sara-ix5rv 3 місяці тому +37

    እኛ ባናግዛቸው ኖሮ ቆመው አይሄድም ነበር🇪🇷🇪🇷🇪🇷ግን የትግራይን ህዝብ ያለማድነቅ ምቀኝነት ነው

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 3 місяці тому +25

    ❤❤❤❤100% ትክክል ተባረክ!!!!

  • @maereg7308
    @maereg7308 2 місяці тому +2

    We Tegaru always put God first that’s why we have a power. Thank you 🙏 God.

  • @HailayAbrha-pc2od
    @HailayAbrha-pc2od 3 місяці тому +107

    እነዚ በትግራይ ጥላቻ የታወሩ ናቸው ከትግራይ ቢሆን ኑሮ መሬት ኣንድ ያረጓት ነበሩ😂

    • @mass-media6445
      @mass-media6445 3 місяці тому +4

      You are right , I agree with you !!

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz 3 місяці тому +3

      Absolutely 💯

    • @kibret.m7933
      @kibret.m7933 3 місяці тому +6

      አረ ይኽንን እብደት አቁም:: ይኽ የሰጠኽው አስተያየት በራሱ በአማራ ጥላቻ መታወርህን አመላካች ነው::
      ምናለ ነገር ከማባባስ ይልቅ ለማቀራረብ ብንሰራ:: አማራ በ30 አመቱ የትግራይ መንግስት በደል ደርሶብኛል ብሎ አንድ ሁለት እያለ መቁጠር የሚችለው ብዙ በደል ብዙ ቁስል አለው:: ሆኖም ግን በደልን ይቅር በመባባል መሻገር ሲቻል ነገር በማባባስ የሚገኘው ውጤት ምንድን ነው?

    • @user-qz3uu1yy4s
      @user-qz3uu1yy4s 3 місяці тому +1

      ተስ❤

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 3 місяці тому +2

      @@kibret.m7933Weshetam. Endet belachu werdetachu techelut??? Atfetenal. Kehadiwoch nen atelum Mechem. Lela weshet mefter yakerarebenal belo maseb rasu werdet newe. Achebchabi kehadi mehon waga yaskefelal.

  • @ማኦ-77
    @ማኦ-77 3 місяці тому +5

    ተስፍሽ ይህ ያለፈው 5-6 ዓመት ለእኔ የህይወት ት/ቤት ነው የሆነኝ ከማን ጋር እንደምኖር በይበልጥ ደግሞ ጊዜና ቦታ ሰጥቼው ያልነበረውን ማንነቴን እንዳውቅ እረድቶኛል። ከችግር መማርን የሚያህል የዕውቀት ማዕድ የለም።

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 3 місяці тому +9

    ተስፍሽ ሓወይ ኣንተን ብቻ ሰላም ሁንልን ❣️🙏🙏🙏

  • @user-xy2nw4ip4s
    @user-xy2nw4ip4s 3 місяці тому +13

    የእውነት እኔም ሁሌ በዉስጤ የማስበው ጥያቄ ነው እረ ወዴት ናችሁ ትግራዊያንን ሳላደንቅ አላልፍም ህብረታቸው ያስቀናል ተስፍሽ ክበርልኝ

  • @frehiwotfissehatsion8982
    @frehiwotfissehatsion8982 3 місяці тому +23

    ወሑዳትን ግን ብዙሓት ተጋሩ

  • @estifanoskidane487
    @estifanoskidane487 2 місяці тому +2

    ምንም ድግምት አልተደረገባቸውም እግዚአብሔር አይናቸውን እያየ በስራቸው እየቀጣቸው ስለሆነ ነው ግን አሁንም አይማሩም

  • @profit-zf7dg
    @profit-zf7dg 3 місяці тому +27

    በንፁሃን ተጋሩ የፈፀሙትና ያላጠገባቸው ግድያና ዘረፋ ልባቸው ስለደፈነው እየሆኑ ስላሉት አይገባቸውም ፈጣሪ የእጃቸው ይስጣቸው እየሰጠም ነው

  • @user-bv8jt6ik8z
    @user-bv8jt6ik8z 3 місяці тому +23

    ተስፍሽ እነሱኮ ለማንም የማያዝኑ እምነት የሌላቸው ናቸው ስለእናታቸው ስለ ወንድም እህት የሚባል ፍቅር የላቸውም ያላቸው ጥላቻ ጉራ ተረት ብቻ ሀይማኖት የኛ ኢትዮጵያ የኛ ከዚህ ውጭ ምንም የላቸውም ከተጋሩጋር ማወዳደር ተጋሩዎችን ማሳነስ ነው የጀግና ጀግና ናቸው እኮ ተጋሩ አለም የመሰከረላቸው እንኳንም ከነሱ ተፈጠርኩ💛❤️💛❤️🤲

    • @SELAMTA-ሰላምታ
      @SELAMTA-ሰላምታ 3 місяці тому

      እኔ አማራ አይደለሁም እንደ እናንተ አይነት ክፉ ጭራቅ መርዝ ተሸክሞ የሚዞር ቆሻሻ ፍጡር ከተወለድኩ አላየሁም ። በተለይ አማራ ላይ የምትተፉት ቅሽሽ ያለ የውሸት ቅርሻት ተመልሶ የራሳቹ አፍ ውስጥ ይገባል ገና ጠብቋት ። የኢትዮጵያ ህዝብ ለናንተ የለየለት ቁሻሻነት እና ክፋት በቂ መረጃ አጊንቷል

  • @Peace-2U2
    @Peace-2U2 3 місяці тому +15

    I remember that very painfull time Tesfesh tru information thanks

  • @gebrehiwothailu5925
    @gebrehiwothailu5925 3 місяці тому +12

    ተስፍሽ ከረጅም ጊዜ መጥፋት እንኳን በደህና መጣህ።ተስፍሽ እድሜና ጤናህን እግዝያብሔር እጅጉን ያብዛልህ።ፕሮፊሰር አስራት ወልደዪስ በአንድ ወቅት እኮ አማራን እንዲህ ገልፀዉት ነበር።፡"አማራ ሆዳም ነዉ" አሁን እየሆነ ያለዉ በአገር ዉስጥም ሆነ በዉጭ አገር የሚገኘዉ የአማራ ተወላጁ ሆዳምነቱን በተግባር እያሳዪ ነዉ የሚገኘዉና ለድሃዉ ህዝብ እግዝያብሔር ይርዳዉ።

  • @shewit6785
    @shewit6785 2 місяці тому +2

    ወንድም ከራሳቸው ህዝብ ይሁን ከራሳቸው ህሊና እና ክብር
    ለትግራይ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ መቼውም በምንም የማይቀየር ሓቅ ነው በቂም በቀል ጥላቻ ልባቸው የጠቆረ ነው ኣይግረምህ

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 2 місяці тому +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን የኛ እንቁ ወንድማችን የክፉ የጨለማው ጊዜ አለኝታችን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ክፉ ኣይንካህ

  • @fish618
    @fish618 3 місяці тому +14

    100%,I agree with you.
    ❤❤❤

  • @alexandershewitalexander2394
    @alexandershewitalexander2394 3 місяці тому +9

    ተስፈሸ የህሊና ሰው ምነው በሰላም ነው የጠፈሃው

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 3 місяці тому +35

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🍇🍇🍇 ተስፍዬ ጠፋህኮ ❤❤❤❤

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 3 місяці тому +36

    እንካን ደና መጣህ ወንድማችን ተስፍሽ የደካሞች ድምፅ እንካ በሰላም መጣህ ያልከዉ ሁሉ ልክ ነዉ ትላንት አሜሪካ አብይ አትንኩት የትግራይን ህዝብ ይጨፍጭፍልን ሲሉ ሰለ ነበር በየትኛዉ ሞራላቸዉ ደሞ ተዉ የአማራ አትጨፍጭፍ ይላሉ ሁሉ ራሳቸዉ ያመጡት ጣጣ ነዉ እኛ እንደነሱ አደለነም ምስኪን ህዝብ ሲጨፈጨፍ ያሳዝነሸል

    • @kibret.m7933
      @kibret.m7933 3 місяці тому +3

      አረ ይኽንን እብደት አቁም:: ይኽ የሰጠኽው አስተያየት በራሱ በአማራ ጥላቻ መታወርህን አመላካች ነው::
      ምናለ ነገር ከማባባስ ይልቅ ለማቀራረብ ብንሰራ:: አማራ በ30 አመቱ የትግራይ መንግስት በደል ደርሶብኛል ብሎ አንድ ሁለት እያለ መቁጠር የሚችለው ብዙ በደል ብዙ ቁስል አለው:: ሆኖም ግን በደልን ይቅር በመባባል መሻገር ሲቻል ነገር በማባባስ የሚገኘው ውጤት ምንድን ነው?

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 2 місяці тому +1

    እግዘአብሔር አምላክ የሰላም አምላክ ነው እርሱን የሚያመልኩ የማንንም ሰው መሞት አይፈልጉም ህዝብን እንደ ህዝብ መጥፋት አለባቸው ያሉት የሰይጣንን አላማ ነው ያደረገው ስለዚህ ሰይጣን ተጠቅሞ መጨረሻ ወደ መቃብር ነው እሚወስደው እና አዚም አይደለም ተስፍሽ የዘሩትን እስክያጭዱ አይቆምም ይህ ነገር እመነኝ ንስሃ ካልገቡ በስተቀር እግዘአብሔር አምላክ አባቴ ትግራይን አደራ🙏❤

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 3 місяці тому +29

    Bravo! Tesfish. You said it all, but I don’t think they’ll listen to you !

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 2 місяці тому +2

    የትግራይን ህዝብ ጽናት ጥንካሬ የአላማ አንድነትና ህብረት ድፍረት ያኔም አሁንም ትለዩብኛላችሁ እወዳቹሃለዉ

  • @peace8494
    @peace8494 2 місяці тому +2

    የአማራ ተወላጆች ይሄንን ሲሰሙ ግን ለምን ሰህተታችን አረመን እንደሚገባን ለህዝባችን ድምፅ እንሁን ከማለት ይልቅ ይሰደቡሃል 🤦🏽‍♀️

  • @helengebray9793
    @helengebray9793 2 місяці тому +2

    My beloved people of Tigray always in my heart and prayers to my people ❤💛💊

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay4779 3 місяці тому +7

    In this video, Tesfish not only doesn’t mince his words in exposing the contribution and involvement of the Amhara elites in the Tigray genocide but also highlights the glaring failure of the same Amhara elites to protest the war Abiye Ahmed has declared on the people of Amhara. The people of Amhara are suffering, dying, starving and being displaced. Yet the Amhara elites go about their daily affairs without any concern for what is unfolding in Amhara. The Amhara elites are as silent now as they were vehement in supporting and egging on Abiye Ahmed to massacre the people of Tigray.

  • @biniambeyene5405
    @biniambeyene5405 3 місяці тому +23

    ለመጥፎ ነገር ስለ ተፈጠረ ከብዛት ጥራት

  • @selomongebrezgi5190
    @selomongebrezgi5190 2 місяці тому +1

    ...ሌላኛዋ የአማራ እናት ሳይሆን ራስዋ ልጆቿ አንዱ ፋኖ አንዱ ምልሻ አንዱ መከላከያ ...ናቸው ያኛውም ከገደለ ያኛውም ከገደለ ታለቅሳለች

  • @lemlemgirmazgi3872
    @lemlemgirmazgi3872 2 місяці тому +2

    Yes that's really true
    May God bless you

  • @AtakltMeshesha-o8h
    @AtakltMeshesha-o8h 3 місяці тому +2

    ሆዳምች ከወንድማቸውና ወገናቸው የግላቸው ትንሽ ጥቅም ሰለማያስበልጡ ትንሽ ንብረትም ኢትዮጵያ ወስጥ አለቻቸው ንብረትዋ ከህዝባቸው በለይ ሰለምትበልጥባቸው ነው ሰው በአእምሮዊ ካልተገዛ አንደእንስሳ ሳር ወደአገኘበት ከተጎተቸ እንደ አማራ ዲያስፖራ በራሱ ሕዝብና በወገኑ ይነግዱል ተጋሩ ስለ ወገናቸው መሠለፍ ብቻ ሳይሆን የነበረቻቸው ገንዘብም ጭምር ነበር አውጥተው የሚልኩት እኔ ትግራዋይ ነኝ በኔ ሕዝብ ላይ የደረሰ በደል እንኳን ለአንድ ኢትዮጵያዊ ለሌላ ፍጡር እንደደረሰ አልመኝም በአማራ ዲያስፖራና በአማራ ሊሕቃን ነን ባዬች ግን በጣም ከልቤ ነው ያዘንኩት

  • @tigray447
    @tigray447 3 місяці тому +4

    Nice to see you back, my dear brother ❤

  • @LeoraNorthenlight
    @LeoraNorthenlight 2 місяці тому +1

    Their hatred for Tigray is greater than their love for their own people . I feel sorry for people dying there

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 3 місяці тому +12

    ተዬ 😍ኑርልን: እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @SolomonAdigrat
    @SolomonAdigrat 2 місяці тому +1

    ሁሌም ክብር የሚገባህ ፣ ሙሉ ሰው ነህ !!

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 3 місяці тому +6

    ተስፍሽየ ማንም አላደረገባቸውም ለራሳቸው አይሆኑም ለሰው ጉድጋድ ስለሚቆፍሩ አምላክም አይቶ ፍቅር ነፈጋቸው

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go 3 місяці тому +3

    Tsfsh our hero&pride we respect&🥰🥰🥰🥰🥰🥰u from Tigray

  • @sideside5695
    @sideside5695 3 місяці тому +12

    Tesfish, great person 🙏💜👏👏

  • @جميالحبشي
    @جميالحبشي 2 місяці тому +1

    ተባረክ. ወሎን አይወክልም 😢

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 3 місяці тому +32

    ተስፍሽዬ የኦሮሞውምኮ እንደዚሁ ነው አንድ በልልን እጂ????

    • @melber7957
      @melber7957 3 місяці тому +1

      Esu yememeleketew semen becha new

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z 2 місяці тому +1

    አማራ ሰለራሱ. ችግር ደብቆና. ሸፍኖ ስለሌላው. ሰው በቅናትና በምቀኝነት በኮፋት ሲያወራ. ይኖራል

  • @Anuoluwapo70X7
    @Anuoluwapo70X7 3 місяці тому +8

    Thank you my darling brother. TheLORD bless you and keep you.

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 2 місяці тому +1

    Very true. They need to listen to this 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tayegetahun8686
    @tayegetahun8686 3 місяці тому +9

    ተስፍሽ ጥሩ ሀሳብ ነው ያመጣህው ነገር ግን አማራ እርስ በእርስ ከመካሰሰ ውጭ በተግባር በጣም ባዶ ነን እንደ አማራነቴ በጣም ይቆጨኛል

  • @TaddeleGidey
    @TaddeleGidey 3 місяці тому +15

    ተስፍሽአትጥፋብንተሎተሎና

  • @TaddeleGidey
    @TaddeleGidey 3 місяці тому +10

    ተስፍሽጠፍተህብንነበር እካንበሰላምመጣህእንወደሀለን

  • @mahletkebede6126
    @mahletkebede6126 3 місяці тому +6

    ተስፍሽዬ መልካም ሰው ለኡነት የቆምክ! እግዚኣብሄር ይባርክህ❤❤

  • @zaraynew8048
    @zaraynew8048 3 місяці тому +14

    ድሮ አማራ የሰለጠነ መልካም ህዝብ ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን አማረ ተረት ተረት ባለፈው ሂወት ብቻ ማውራት የሚወድ ቂመኛ ተንኮለኛ መተተኛ በኦሮሞ ንቀት በትግራይ ቂም በሌለው ኢትዮጵያዊ ቦታ የማይሰጥ ራስ ወዳድ መሆኑ በቅርብ ነው የገባን።

  • @user-jp2nm7du9x
    @user-jp2nm7du9x 3 місяці тому +8

    ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ እዉነት በዛ የጨለማ ጊዜ ድምፅ አልባ ለነበረዉ የትግራይ ህዝብ በንፁህ ህሊና ድምፅ ስለሆንክ መቼም ከትግራዋይ ልብ ዘላለም ትኖራለህ ሲቀጥል ይህ ያማራ ኤሊት ዋነኛ ጠላቴ ብሎ ያሰበዉ የትግራይ ህዝብ ብሎ ስለሚያስብ ስለ አማራ ህዝብ መቼም አያስቡም ትንሽ ደሞ ድል ብሎ ሲያስብ ከፊት ይሰለፋል ህዝቡ በጣም ያሳዝነኛል የሚጮህለት የለም::

  • @alggt4127
    @alggt4127 3 місяці тому +3

    ተስፍሽ የቁርጥ ቀን ደራሽ ውድ ወንድማችን ከልብ ነው እምንወድህ ❤

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 2 місяці тому

    ብዙ አማራዎች ሆዳም ናቸው አስመሳይ ናቸው ጉረኞች ናቸው እኔ ሁልጊዜ እምጸልየው የአማራ ብልጽግናዎች ለፍርድ ቀርበው ማየት ነው እንዲህ ስል እኔም አማራ ነኝ ግን ትክክለኛውን ነው እምናገረው

  • @iamfree347
    @iamfree347 3 місяці тому +4

    we love you tesfish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ፡ ❤❤

  • @zewdugalwembrttgray9281
    @zewdugalwembrttgray9281 3 місяці тому +15

    አበይ ለመደገፍ የኛ ሞት ደግፈው ግን የወጡ ነበሩ

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 2 місяці тому

    Nice to see you again Tesfeshe ❤️ always love and respect for you 🙏
    You have been always with us! You have bin the vice of Tigray 💚💚🍀🍀
    Very sad a lot of innocent Amharas is killing

  • @SentalemMekura
    @SentalemMekura 3 місяці тому +12

    እኳንበደህናመጣህ!

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 3 місяці тому +4

    እውነትክን ነው!

  • @tintom3224
    @tintom3224 3 місяці тому +1

    Amazing wake up call, you such a good man. I hope this video will make a difference.

  • @አሜን-ሰ7ጀ
    @አሜን-ሰ7ጀ 3 місяці тому +2

    በትክክል ልክ በሙሉ አማራ በመሆኔ እንድዝን አድርጓኛል ዘመድኩን የሚባል ከፍፍይ ገባ ይህው ነው

  • @abrahamhaddish5875
    @abrahamhaddish5875 3 місяці тому +4

    😊 what goes around comes around/ as you saw, you reap; this is the reality.

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 3 місяці тому +5

    Welcome my hero Tesfish, you are a right man

  • @SenaySolomon-yi5fc
    @SenaySolomon-yi5fc 3 місяці тому +3

    Thanks

  • @saramengst1309
    @saramengst1309 2 місяці тому

    Welcome back Tesfeshe ሃቀኛ

  • @STAMA123
    @STAMA123 3 місяці тому +28

    ተስፍሽ ጀግንነት መኮረጅ ይከብዳል !!!እንጂ ሌላ ነገርማ ስንቱን እንዳልኮረጁ ያውም ኮርጀው ግግም ብለው ለራስ ለማድረግ ሲሞክሩ አያፍሩም 😅

    • @Hareg675
      @Hareg675 3 місяці тому

      እውነት ስንት ጅግንነት የተሰራበት ኮርጁ ብቻ ኣይገልፀውም😂😂😂

    • @AnwarAnwarhassen-id4nu
      @AnwarAnwarhassen-id4nu 3 місяці тому +1

      የመጨረሻ ከብት ነህ አማራ በጭፍን አደለም እሚደግፈው ሁሉም የራሱ አመለካከት አለው

    • @rosapark736
      @rosapark736 3 місяці тому +1

      እንከፍ

    • @aberashreda2072
      @aberashreda2072 3 місяці тому

      Absolutely

  • @AkberetHagos-qx9lw
    @AkberetHagos-qx9lw 3 місяці тому +11

    ኧረ ኡ!ኡ!ኡ!ኡ!!!!!!
    ይነገራቸው!! ንገራቸው!!
    ንገራቸው! ! ይነገራቸው !!

  • @user-vk9cs1jp7w
    @user-vk9cs1jp7w 2 місяці тому +1

    Tigray means Tigraians. Jesus is Lord God bless Nation of Tigray and Israel Amen Hallelujah in the Mighty Name of Jesus Christ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤✅✅✅

  • @mengehabtube
    @mengehabtube 2 місяці тому +1

    ማውራት እንደመሥራት ቢቀል ጥሩ ነበረ

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 2 місяці тому

    Tesfish you are onest. Thenkyou God bless you ❤❤❤❤❤

  • @ftsumbeyene5091
    @ftsumbeyene5091 2 місяці тому

    T S T የካፈልከውስ መቼም አይረሳም ተስፊሽ የወለደህ ይባረክ

  • @alggt4127
    @alggt4127 3 місяці тому +2

    ተስፍሽ በኡነት ትለያለህ ሃቀኛ ሰው ነህ እናመሰግናለን ❤❤

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 2 місяці тому +1

    ይህ እውነት ነው ወንድሜ።

  • @Mesu653
    @Mesu653 2 місяці тому +1

    ኦሮሞ ሆኜ ለተጋሩ ድምፅ መሆኔ ያኮራኛል ❤❤

  • @terrym4116
    @terrym4116 2 місяці тому +1

    እውነት ጌታ ይባርክህ።

  • @hailegebrielgiday7620
    @hailegebrielgiday7620 2 місяці тому

    Thank you T good lesson

  • @tadiosayalew8134
    @tadiosayalew8134 3 місяці тому +2

    Thank you

  • @wardanega4857
    @wardanega4857 2 місяці тому

    Well came tasefeshe wat you are saying l well listening to you and l tereseting 👌👌👌

  • @emadir7463
    @emadir7463 2 місяці тому

    This is really important ihopefully 😢 all Will do that soon 😭😭😭

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 2 місяці тому

    God bless you brother

  • @freedom320
    @freedom320 3 місяці тому +4

    በጣም ነው የሚገርመው!

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md 3 місяці тому +7

    የትግራይ ግፍ ነው አማራ የትግራይ ህዝብ ሲያልቅ ነግ በኔ ብሎ በማሰብ ከወንድሙ ከትግራይ ህዝብ ጎን መቆም ነበረበት