Ethiopia - ‹‹ሰኔ ሰላሳ ወልቃይት እንመጣለን›› ‹‹እግራችሁን እንዳታነሱት››

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 85

  • @surefiel
    @surefiel 3 місяці тому +21

    ከዚሁ ሁሉ ክልል የሚባል ነገር ቢፈርስ ሀገራችን ሰላም ትሆን ነበር።❤❤❤

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 3 місяці тому +12

    እስኪ እናያለን የ ትግራይ ወገኖቸ ሆይ ይሄ ለኛ አይበጀንም በክራችን ብንተማመን ደስ ይለኛል
    ግን ካቅም በላይ ከሆነ የአማራ ልጆችን ብትር ትቀምሳለህ

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii 3 місяці тому +2

      ሲመጡ ጋቢ ካፓ ትሸልሙናላቹ ለማዳቹ ነው ፉከራና ስድብ ጨምራቹ ማለቴ ነው😅

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo 3 місяці тому +2

      Gurana fukera ye einanete new 😢😢😢😅😅😅

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 місяці тому +8

    ጁታው አርፈህ ተቀመጥ😂😂

  • @TadesseGetaye-v4u
    @TadesseGetaye-v4u 3 місяці тому +11

    ምንም ይሆን ምንም ቢዘገይም ዋጋ ቢያስከፍልም ሁሌም እውነት ያሸንፋፋ እናም ጭቁኑ የአማራ ህዝብና ፋኖ ያሸንፋል:: እናም እባካቹህ ሌላው ቢቀር ሀይማኖታችንን እናስብ እናም እውነትን እውነት እውነት እንበል!!!ወልቃይት ጠለምት ራያ አማራ ነው!!!!!!❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @astewlagumas
      @astewlagumas 3 місяці тому

      የውልቃይት ሕዝብ እና አማራሮችከብልጽግና ጋር የሰሩ ከመግባት የሚስቆማችው የለም ብልጵግና የሚፈልግው ህይውሀት እንዲ ገባ ነው እና ሕዝቡ የተጫነብት ጉድ ፈንቅሎ መወጣት ካለብት ነፍጥ አንስቶ ነው ራሱን የሚድን ነው

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 3 місяці тому

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

    • @yemekerworku9931
      @yemekerworku9931 2 місяці тому

      በትክክክክል ሞኙ የትግራይ ህዝብ ቁጭ ብላችሁ አስቡ በአልተፃፈ በአልተነበበ ታሪክ በአብይ ስርአት ለራሱ የስልጣን ዘመን ሲልና የክርስትና ና የእስልምናን ሐይማኖት አፍርሶ አብሮ ወልዶ ተዋልዶ ቸፍቅሮ ተከባብሮ የሚኖረዉን ህዝብ እርስበርሱ የሚያፍጀዉ የዉሸት ፓለቲካ መሆኑን ግጥም አርጋችሁ እያወቃችሁ ወልቃይት ራያና ቆፖ ከአሁንም ሆነ ከአሁን በፊት ሊሆንም ሆኖም አያውቅም ግጥም አርጋችሁ ታውቃላችሁ ግን ርስበርስ መተላለቁ ለአማራም ሆነ ለትግራይ ህዝብ አይበጅም አርፍችሁ ተቀመጡ የአለፈዉ ያለቀዉ ዘጣትና ህዝብ ይበቃል መቸም ቢሆን ወልቃይት ራያ ቆቦ የትግሬ አትሆንም ጀግናዉና ትንታጉ የአማራ ፍኖ ያሸንፍል ❤❤❤❤

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 3 місяці тому +1

    አቤት ትግሬ ህውሃት ውሸት1.6ሚሊየን ህዝብ ተፈናቅሎል 😂😂😂😂😂 ራያ ወልቃይት ጠላምት ህዝብ ጠቅላላ 1ሚሊየን አይሆኑም ሌብነት ህውሃት ጠላምት ላይ 1500ሰው ብቻ ተመልሶል ራያ ተመልሶል ወልቃይት ብቻ ነው ቀሪው እሱም 2ሺ አይሆንም ስለዚህ ተፈናቃይ ችግር ያላም ይመለሱ ግን ወንጀለኛ አይመለስም ቢመጡም እግራቸው ይቆራረጣል

  • @טפטהטדלה
    @טפטהטדלה 3 місяці тому +2

    የነ ታደሰ ወራዳ እብደት የትግራይ ወጣት ለማስጨረስ ለወበራቸው ሲሉ ድሀ ማሰጨረስ ብቻ ነው የአማራን መሬት መውሰድ አይቻልም ተከዜን አይቻልም ዋ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 3 місяці тому +21

    ህውሀት ሊጠፍ አምሮታል ብቻ ተከዜን ይሻገር

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii 3 місяці тому +3

      መፎከር መሳብ ባህላቹ ነው ለምሳሌ
      ዶ/ር አብይ ባህርዳር ድረስ መቶ ምን አረጋቹት ወሬ ብቻ
      ሙርከኛዋ ደመቀች ወሬ ብቻ

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo 3 місяці тому

      ​@@tesfaytadii😅😅😅

    • @yordanoskidane7897
      @yordanoskidane7897 3 місяці тому

      Zerfi Lula

    • @yodahevariety9064
      @yodahevariety9064 3 місяці тому

      @@tesfaytadii egna nen tornet bhalachin new blen 800 shi tgre yaschrsenew eeeeeee kulkwalam just come and try it?

    • @MA-vn1lg
      @MA-vn1lg 3 місяці тому

      ​@tesfaytadii. You will see what will happen to you guys don't do it

  • @Tewodros-om7pz
    @Tewodros-om7pz 3 місяці тому +2

    ህዋአት ሌላ የትግራይን ወጣት ሊያስፈጅ ነው አብይ ያድንህ መሰለህ ለራሱም መዳኛ አጥቶአል እኔ የሚገርመኝ ህዋአቶች እዛው ተቸንክራችሁ እንደቀራችሁ ነው የተማረ የትግራይ ወጣት አለመኖሩ ግራ ያጋባል እንግዲህ ሞክረው እ/ር ይሁናችሁ ነው የሚባለው ከማን ጋ እንዳለ እያወቅን

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 3 місяці тому

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

    • @HaileAbreha-g8h
      @HaileAbreha-g8h 3 місяці тому

      ድሮንና መከላከያ የለም አሁን ሻብያም የለም አማራ ለብቻው ከትግራይ ጋር ተዋግቶ ይዋጣል ብለህ ካሰብ የጅሎች ጅል ነህ

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux 3 місяці тому +4

    የሞኝ ለቅሶ...
    ሕወሓት ገና ሲጀምር የነበረው ማንነቱ ሊለቀው አይችልም!! አቤት ከግብፅ ጋር ሲመሳሰሉ!

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 3 місяці тому +2

    የትግራይ ወጣት ለዳግም እናቶቻችሁን ለማስለቀስ ለምን ፈለጋችሁ በውጭ ሃገር የምትኖሩ የትግራይ ሰወች በየቤቱ ዲያስፖራው ልጆቻቸው አይሰዱም ወልቃይጥ ውስጥ የሚቀር የለም ወደአፈር ከመቀየር ውጭ እንደዲሮው ሙርከኛ ሁኖ መመለስ የለም ትወገዳላችሁ አለቀ

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 3 місяці тому

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu 3 місяці тому

      እናቶቻቸዉ እኮ ናቸዉ ዘርፈህ ብላ ብለዉ እሚልኳቸዉ ውሻ ናቸዉ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 3 місяці тому

    አሁን,እያስቸገረያለ,ባላብት,እና,ባለስልጣንነዉ,ይህንቦታ,ብንወስድ,ህንይዘን,እንገነጠላለን,የሚሉት,ናቸዉ,ደሀዉንእያስፈጁትያሉ,የበሉት,አልጎልብሏቸዉ,እያስጨነቃቸዉ,ነዉ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 місяці тому +1

    ሰኔ ረላሳ እኮ አለፈ ፤ ወይስ የሚቀጥለው ሰኔ ሰላሳ ነው፣ እስከዚያማ ፋኖ ስልጣን ይዞ ኢትዮጵያን በሰላምና በፍቅር የሚያስተዳድርበት ጊዜ ነውና።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 2 місяці тому +1

    ዬወልቃይትንካርታለምንድንነዉዬምሠርዘዉ

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii 3 місяці тому +2

    አንድም የፋኖ አመራር አትገቡም ብለው አልፎከሩም መግለጫም አልሰጡም ።

  • @nigussiegeberaselassie9639
    @nigussiegeberaselassie9639 2 місяці тому

    ህውሃት ከፌደራል ጋር የተዋዋለው እንጂ የትም ሸፈር ውስጥ ተወሽቁ ካለ ከሰፈር ግር ግር ፈጣሪ ጋር አይደለም የተፈናቀዮች መመለስ ማንንም ሊያስፈቅድ አይችልም ማንም ሁኔታን ተጠቅመው ከየትም የመጣ ሰፋሪ መጀመሪያ ለቆ መውጣት አለበት አልወጣም ካለ ነትግራይ ኃይል መንቅሉ ያስወጣል የምትገርሞኝ ዛሬ ያፈናቀለ ነገ መፈናቀሉ አይቀሪ ነው ትግራይ ርስቱ ሁኑ ሳለ አንተ ግን ዘረኛ ስለሁንክ ዐ
    ፅንፈኛ አማራ ሲያፈናቅል ልክ ናችሁ እያልክ በለርስቶ ተጋሩ ወደ ርስቶ ሊሠለስ ሲል ታጫጭሁለ ማንም አየሰማህም ህውሃት ከፊደራል ጋር ተናበው የሚሰሩት ባወጡት እስኬጁል መሠረት ተጋሩ ወደ ወልቃይት ይመለሳል።

  • @AddisLiveMusic
    @AddisLiveMusic 2 місяці тому

    እኔ እማቀዉ የሰኔ ሰላሳ ዛቻ ያኔ በልጅነታችን በተጣልንበት ሰአት ሰኔ ሰላሳ ጠብቀን ይባል ነበር አሁን ግን የዘንድሮ እንጭጭ ባለስልጣናት ሰኔ ሰላሳን ቀሙን ግን መቼ ነው እነዚህ እንጭጭ ባለስልጣናት የአእምሮ ብስለት የሚያሳዩት ለነገሩ ዋናው መሪ የኮተኮታችው በራሱ መንገድ ነው አፍ ብቻ ጭንቅላ ለነሱ ንፍጥ ማጠራቀሚያ ነው ምድር ንፍጣም

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 місяці тому

    የወልቃይት አስተዳደር ህገ ወጥ እውቅና የሌለው ህወሃት ህግ አክባሪ አይን አውጣ ተፈናቃዮችን ማነው ቼክ የሚያደርገው ከኦሮም ክልል የተፈናቀሉት አማራዎች የሚያስተዳድራቸው ማነው

  • @AffectionateOrbitingSate-gw3fx
    @AffectionateOrbitingSate-gw3fx 2 місяці тому

    በፋና በኢቲቢ በመንግስት ሚዲያ በፌደራል መንግስት እንደ ሰበር መግለጫ እስካልተነገረ ድረስ ተቀባይነት የለዉም ከተጠያቂነት አትድኑም መንግስት ነዉ የሚያስገባቸዉ እንጂ ሁለቱም ወገኖች አያገባቸዉም ፡ ስምምነቱን የሚያስፈፅመዉ ፌደራል ብቻ ነዉ።

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 3 місяці тому

    እነ ታድስ ወረደ አያያዛችሁ ካፈርኩ አይመልሰኝ ይመስላል ተዉ የትግራይን ህዝብ ተውት ለአማራ ወንድማችሁም እዘኑ ህዝቡን ወልቃይት ፤ ጠገዴን፤ ሁመራን፤ ራያን የመሳሰሉት ወረዳዎች ሰጥተንህ እንገነጠላለን ያላችሁትን የሰባዎቹን እብደታችሁን በቃ ተዉት፡፡

  • @AffectionateOrbitingSate-gw3fx
    @AffectionateOrbitingSate-gw3fx 2 місяці тому

    የአማራ ክልልና ትግራይ ክልል በተመለከተ ፌደራል የወሰደዉ የመፍትሄ ሀሳብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ በመንግስት ሚዲያ ይፋ ይደረግ ለአለም ህዝብ ሰኔ ሰላሳ ርክክብ ካለ ህወሀት ሳይሆን ፌደራል ኮለኔል ደመቀ ሳይሆን አደራዳሪዉ ክፍል መግለጫ ይስጥበት እንላለን።

  • @danbole1233
    @danbole1233 3 місяці тому +1

    በየቀኑ ወልቃይት …ራያ …ጠገዴ እያላቹ እደሜያችን አለቀኮ ጎበዝ። ከዚ ያለፈ በአኢትዮዸያ ሰማይ ስር የሚያሳስብ …የሚያስጨንቅ ….የሚያስደስት ….የሚያስደንቅ ወሬ በቃ ጠፋ ማለት ነው። ይህ ወሬኮ አዝግ ሆነብን። ….ታዲያ አትስማ ….አትክፈት እንደምትለኝ አውቃለሁ።ልጠቁም ብየ እንጂ።

  • @mareabe419
    @mareabe419 3 місяці тому

    Pretoreyaw sememnat stfasmu amhara yawakala naber way ?! Abey tachawatabachu tigra y egypt zamadoch sabachu 1 hona esa 😂! Degame ma korarat amrachu ! Mokrun! Fano uetbkachewal!!!!!!!

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 місяці тому +1

    No more for TPLF for sure❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohensAsrat
    @YohensAsrat 2 місяці тому

    የትግራይ ልጆች ተው አትምጡ ብልፅግና ሲወድቅ አማሀራው ክልል ሚለውን አፍርሶ ሁሉም አብሮ ይኖራል

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 3 місяці тому +2

    ድል ለአማራ 😢❤❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 місяці тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @TiruMekonene-yi1tx
    @TiruMekonene-yi1tx 3 місяці тому +3

    ለምን ይዞታው በአማራ ስር ሆኖ የተፈናቀሉት ወደቀድሞ ባታቸው አይመለሱምና ሁሉም በሰላም አይኖርም ጦርነት ይብቃን ቦታው ለሁሉም ይበቃል

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 3 місяці тому +1

      Man enbi ale enesu lela newu alamachewu gin anilakekim

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 місяці тому

    የጁንታውህልምየትግራይወራሪይደመሠሣል።

  • @TD-iq1ew
    @TD-iq1ew 3 місяці тому +1

    Amhara tenes woy mot woy lewut yich kimalem tigre endat newuyafelut

  • @fafiwollowayitub3332
    @fafiwollowayitub3332 3 місяці тому +3

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኗችን

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw 3 місяці тому +1

    Getachew Redda u won’t get Wolkayet Raya even Melese Zenawe said one day Amhara will ask so don’t let Tigreans people put them in great danger 👍

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 3 місяці тому

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @BelayHaile-s7s
    @BelayHaile-s7s 3 місяці тому

    ህዋቶቺ ቺግሩን በጠመንጃ እንፈታለን እንዳይመሥላቺሁ አሁን አማራ ግፉ ፈንቅሎ ወቷል

  • @tigistdenekew4797
    @tigistdenekew4797 3 місяці тому +1

    ቀድመው እየገቡነው ዝብለው እያዮ ነው

  • @abduabdu6017
    @abduabdu6017 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ህብዝ💪💪💪💪💪💪

  • @abduabdu6017
    @abduabdu6017 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ህብዝ💪💪💪💪💪💪

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 3 місяці тому

    mengest yelem, kalem huletum belitigana oromo ena Tigrai bezeregnet dem yetesaseru Nachew, Amaraw kurteken awekek Tenesa :: ::: :::

  • @kassayazie8500
    @kassayazie8500 3 місяці тому

    ይምጡ 🦵🦵🦵🦵ይጠብቃቸዋል

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 3 місяці тому

    ​ @rip meles unified all ethnicities .
    look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 3 місяці тому

    In my view TPLF is capable of moving in Walkait because that is what happened in Raya and Telemit. Besides in those areas people and their leaders are half TPLF and half PP of Amhara. The truth. TPLF is not talking too much like so-called Asmelash commitees.

    • @sarakonjo7475
      @sarakonjo7475 3 місяці тому

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 3 місяці тому

    ከነትቁ ከገባ ለሃገራችን ኣደጋ ነው ።

  • @Befrduam
    @Befrduam 3 місяці тому

    ህወሃት ወዴት እየሄደች ነው ?

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 3 місяці тому

    ድል ለአማራ ህዝብ ❤️

  • @solomonabraha756
    @solomonabraha756 3 місяці тому +1

    አላማጣስ ሲባል አልነበረም፣ የትምክህተኛ ጉራ ብቻ ።

    • @bisratbezuneh6949
      @bisratbezuneh6949 3 місяці тому

      ወልቃይት ሌላ ጉዳይ ነው ወልቃይትን እንዳትሞክሩት ትጠፋላችሁ።

  • @haileelectronics
    @haileelectronics 3 місяці тому

    ወልቃይት የኢትዮጲያ ነው
    ለምን ፌደራል በመንጎኝነት አያስታዳድረውም

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 3 місяці тому

    needs special kilili like diredawa and addis ababa

  • @kiya1tube
    @kiya1tube 3 місяці тому +1

    ወልቃይት የትግራይ ነው። እኔ ከትግራይ ጎን ነኝ

    • @surefiel
      @surefiel 3 місяці тому

      የትግራይ ቢሆንም አማራ ሆኖ ሌሎች ቢሄር አይኖርበትም አይልም።እንዲሁም የአማራ ቢሆንም ትግሬዎች ትኖሩም ሌሎች ቢሄሮች አትሮሩም አይልም።
      ለፖለቲካ ጥቅም ብሎው እንጂ ማንም ለማንም አያዝንም።😢😢😢

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 3 місяці тому

      Ena min yitebes 😂😂

    • @TilahunTadesse-zm3us
      @TilahunTadesse-zm3us 3 місяці тому

      Enkuan ancho manim ke tigiray gon bikom waga yelewum!!

    • @YeshiMulat
      @YeshiMulat 3 місяці тому

      የከብት ልጅ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 3 місяці тому

    Tigray viva