Ethiopia ‹ዘመቻ እውነተኛ ቃልኪዳን 2› ተፈጸመ ኢራን የእስራኤል ቀኝ እጅ ሰበረች F-35 ጀቶች ወደሙ | Semonigna

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw

КОМЕНТАРІ • 259

  • @Nesru23
    @Nesru23 3 години тому +17

    እኔ አንተን አብዝቼ የምወደውና የማደንቀው ፡ በታታሪነትህ በድምፅህ ውበት በመዘገብ ችሎታህ ብቻ አይደለም በፍትሃዊነትህና በታማኝነትህም ጭምር እንጂ ❤

  • @temirbintali3656
    @temirbintali3656 3 години тому +15

    ጎበዝ ነህ ውሸት የሌለበት ዜና ነው የምታሰማን በርታ

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 3 години тому +10

    ድል ክብር ለምገባዉ ለእግዝአብሄር ብቻ ይሁን፣፣ሰላም ለአለም ሁሉ አሜን፣፣

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 години тому +11

    ይመችሽ ኢራን ወራሪዋ አይሁድ ስትጨፈጭፋ ፅድቅ ይላሉ ኢራን ስታጠቃ ወንጀል ይላሉ አለም ፋትሀዊ አይደለችም ስለዚህ ኢራን ትክክለኛ እርምጃ ነዉ የወሰደችሁ

  • @alinurusen1890
    @alinurusen1890 4 години тому +33

    ማንም ሀገር በአንድ ግዜ 200 ባለስቲክ ሚሳኤል የሚተኩስ ሀገር የለም በጭራሽ ጦርነት መጥፎ ቢሆንም የኢራንን የተደበቀ አቅም አለማድነቅ አይቻልም

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 3 години тому +22

    ኢራን ጀግና ናት ሁሌ ብቻዋን እንዳስጨነቀቻቸው ነው።

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 3 години тому

      የምር አወ ኢራን ብቻዋን አሜሪካን እስራኤልን ሀያላን ሀገርን ታስጨንቃቸዋለች ጀግና ናቸው አላህ ይጠብቃቸው ሞት ለአይሁድወች ኢንሻአላህ

    • @ayalewasres4632
      @ayalewasres4632 2 години тому +1

      ይገርምሃል ጀግናማ ካልን ተደናቂዋ እስራኤል ነች ማንንም ቅጥረኛ አሰልጥናና አስታጥቃ በእጅ አዙር አታጠቃም በአረብ ሀገሮች የተከበበች ብቸኛ ትንሽ ነች ትልቁ ሃይሏ "የቃል ኪዳን"ሀገር መሆኗ ነው

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh Годину тому

      @@ayalewasres4632 ኪኪኪኪ ኩኩኩኩኩ እንደው ጦርነቱን ተወውና ብቻዋን አክሽፋ የምታውቅበትን ቀን ንገረኝ እስኪ ?ኢራን ብታውቅ ብቻዋን ነው ምእራባዊያንን የምታስጨንቀው ሁሌ እሷን ለማንበርከክ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ማአቀብ ቢጥሉ ወዳ ቢሉ ወድ ቢሉ እሷ ከቀንቀን ጉልበቷን እያፈረጠመች ነው በጣም ይፈሯታል። አምነህ ተቀበል ቢመርህም ዋጥጥጥ

  • @SeidHusen-j4z
    @SeidHusen-j4z 3 години тому +7

    ድል ለኢራን

  • @Sadikfereju
    @Sadikfereju 3 години тому +13

    ትክክለኛ ዜና ይሄነው የምዕራባዊያን ዜና እውናቱ ውሻት ነው የንፁሃን ዳም ይፋረዳቸዋል ኢንሻ አላህ ለበዳዮች አላህ ቦታ ዬላዉም 🙏🙏🙏🙏

    • @IyasuTamirat-tm8sk
      @IyasuTamirat-tm8sk 3 години тому

      እያማራክ ይቃራል 😂😂😂የዉሻት ዶፍ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪🫶🫶🫶

    • @JemalZeynu-lz3yu
      @JemalZeynu-lz3yu 2 години тому

      ​@@IyasuTamirat-tm8sk ውሸት ነው ከእስራኤል የሚያመልጥ አንድም የለም ዝም ብለው ይቀደዳሉ ውሸታም ሁላ

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ 4 години тому +10

    ትክክለኛ ዜና የምቅርብ ሚዲያ

  • @جمال-ر7ك
    @جمال-ر7ك 2 години тому +3

    ትክክል ህፃንና ቤት እምታፈርስበት ካሜሪካ የለመነችው ጀች ዶግ አመድ ሁኑዋን ሀይፐር ሶኒክ ሚሳኤል🇮🇷💪🇮🇷💪💪

  • @Farah-s5i
    @Farah-s5i 3 години тому +5

    ድል ለአራን

  • @dabayAli
    @dabayAli 3 години тому +14

    ድል ለኢራን 🙏🙏🙏

  • @arabazmach4413
    @arabazmach4413 4 години тому +6

    እውነተኛ ዘገባ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuradZeynu-w7m
    @MuradZeynu-w7m 4 години тому +24

    አንጀቴን ማር አጠጣኸው እስራኤል አላህ ያጥፍሽ በጣም ደስ ብሎኛል የደስደሱን ሀቅሜ ሲፈቅድ አንድ ሙክት አርጄ እምበላው

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 3 години тому +1

      እደሚታወቀው ሚዲያው የስራኤልን ጉዳት መጠቃት ይደብቃል ይሄ ሰወየ ግን እወነቱነው የሚናገረው።

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 3 години тому +1

      Buzu..atdesetu...lekiso..endayibezabih...isral...amlakoa...yiwagalatal...

    • @rob-lawler
      @rob-lawler 3 години тому +1

      በመልስምት እንገናኝ 😅

    • @EyuBan
      @EyuBan 3 години тому

      አትሸወድ ጌታ ጠባቅዋ ነው ሁሉም ወደ እስራኤል ይዘምታል ያሸነፍ ይመስላቸዋል ግን የሄን አንዳትረሱት ረዳትዋ ሃያሉ ጌታ ነው የአብርሃም አምላክ የኢሳቅ አምላክ የያቆብ አምላክ የእስራኤል አምላክ ነው ስለዚ ይሄ የሰዎች ጦርነት አይደለም ዮም ቅያማ ወይም አለመስህ አሳ Jesus ክርስቶስ ይመጣል አምልጡ መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ስለ እስራኤል አታስብ ትጥፋ ብላቹ የምትጠፋ ሻምበቆ አይደለም ጌታዋ

    • @מסגנאוולדה-ש7ג
      @מסגנאוולדה-ש7ג 2 години тому +1

      ለእስራኤል እ/ ር አላት ለሁሉም የጦርነት ጥቅም የለውም ሁለቱም ጉዳትጅ አታሽቃብጡ
      አለምን ታስጨንቃለች እንኳን ይሄን ተራ ነገር እሷ የምተኩውን አንዱንም ኢራን አታከሽፍም።

  • @ZahraIkram-r5k
    @ZahraIkram-r5k 2 години тому +1

    እናመሰግናለን ሰሞነኞች የኛዎቹ ዜና አቅራቢ ነን ባዮች በጣም የወረዱ ወይም ወገንተኞች ናቸው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @محمد-ر7ن8ز
    @محمد-ر7ن8ز 4 години тому +8

    ይሁዶች አላህ ያጥፋቸው ድል ለፍልስጤም

  • @mariedissa-we8zp
    @mariedissa-we8zp 3 години тому +2

    ሰላም ለአለም ሕዝብ ሁሉ ይሁን እግዚአብሔር ከምድር ላይ ጦርነትን ያስወግድልን

  • @bedruyassin7631
    @bedruyassin7631 3 години тому +4

    ኢራኖች ጀግኖች ናቸዉ አይቸከሉም ተበዳይም ይቆይ እንጂ አሸናፊ ነዉ

  • @AshamAsham-w7z
    @AshamAsham-w7z 4 години тому +4

    ግብረ ሰዶሞች ይጠፋሉ።

  • @አደምኡመር-ጸ4ፐ
    @አደምኡመር-ጸ4ፐ 2 години тому +5

    ኢራን😍💪💪💪

    • @amnontegegne6282
      @amnontegegne6282 Годину тому

      ያንተም መሞቻ ደርሷል እመነኝ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 3 години тому +5

    አይሁዳዊ ክህደት፣ቅጥፈተ ነሳራ፣
    የዓለምን ሠላም አወከ በጉራ።
    አሏሁ አክበር
    ላ ኢላሃ ኢለሏህ

    • @amnontegegne6282
      @amnontegegne6282 Годину тому

      ያንተም መሞቻ ደርሷል እመነኝ

  • @family5677
    @family5677 Годину тому +1

    ፐርሽያ ኢራናውያን እጅግ ጀግና ህዝቦች ናቸው

  • @Kelifa-rr7ud
    @Kelifa-rr7ud Годину тому +1

    አልሃምዱሊላህ እኛም የሚጠብቀን አላህ አለን

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 3 години тому +3

    የአላህ የጭንቅት የለሁ ምስክን ሂብዝኖ አላህ ስለም አውርድለች የርብ እሚንን

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 Годину тому +2

    አልህምዱሊላህ ርብልአለሚን አሏህ ያጥፋሽ የሁዲ

  • @MELAeth
    @MELAeth 3 години тому +10

    ድል ለኢራን ድል ለእስራኤል የምትሉ ሰዎች አስረዱኝ እስቲ ከምን አንጻር ነው?

    • @abdunur8211
      @abdunur8211 2 години тому

      41000 flstemoch be israel bomb sialku bemayetena bemazene hulem ketebedayoch gon yemikomutn edegfalehu, teredahagn????

    • @Fatyazayinefreefilsten
      @Fatyazayinefreefilsten Годину тому

      ምንም የመየቁ እፀነትን የምገል ሰዉ እድሉን በገኛ ደስ እየለኝ ገለወለዉ ዎተደር ከዎተደር ብሆን ኡኮ መንንም አየገበዉም መምንም አየነድም

  • @Refya-lu5bk
    @Refya-lu5bk Годину тому +1

    ድል ለኢራን🎉🎉🎉❤

  • @temirbintali3656
    @temirbintali3656 3 години тому +21

    💪💪💪💪💪ድል ለኢራን ሞት ለህፃን ደም ጠጭ እስራኤል

    • @ساميادريس-ق4ك
      @ساميادريس-ق4ك 3 години тому

      😤😤😤😤😤😤😤

    • @እቢ
      @እቢ Годину тому

      ኢስራኤል አትዉረሩኝ ነዉ ያለችዉ ሳታዉቂ በጭፍን በስመ እስላም አታዛብጥ 😂

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 години тому

    የራሷ፥እያርር፥የሰውታማስላለች፥አሉ፥ኢትዮጵያያኖች፥በጣም፥ታሳዝናናላችሁ

  • @EbrahimAhmed-m6b
    @EbrahimAhmed-m6b 3 години тому +2

    አይሁድ መጨረሻው አያምርም ሂትለር ሳይጨርስልን።።።።

  • @AR0405-9
    @AR0405-9 4 години тому +20

    አላሁ አክበር ድል ለኢራን

  • @OSMANALi-t7k
    @OSMANALi-t7k 2 години тому +1

    አል ሀምዱ ላላህ
    አላህ አቅም ይስጥሽ
    ኢራን የስራኢል መሠሪያ አልሠራም ይበል

  • @ሰያወረባቦ
    @ሰያወረባቦ 4 години тому +8

    ትክክለኛ ዘገባ 👍

  • @MelakuAbate-h8r
    @MelakuAbate-h8r 3 години тому +1

    May God protect and bless Israel.

  • @AhmedseidSeid-y3k
    @AhmedseidSeid-y3k 3 години тому

    አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ እውነቱን አይሁዶችና ደጋፊዎቹ ወፍ የለም ሲሉን ነበር

  • @Fatyazayinefreefilsten
    @Fatyazayinefreefilsten 2 години тому +1

    ድል ለፊልስጤም ህፀነት☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @ሙሀመድቲክ
    @ሙሀመድቲክ 2 години тому

    ድል ለኢራን

  • @SemiraAkmel-l3r
    @SemiraAkmel-l3r 3 години тому +1

    Thank you ❤❤❤

  • @Abdurezak-m7b
    @Abdurezak-m7b 2 години тому

    እዉነተዉኛ ዘጋቢ እናመሰግናለን።

  • @EbrahimAhmed-m6b
    @EbrahimAhmed-m6b 3 години тому +4

    ድል ለኢራን

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 3 години тому +3

    ከአረቦች ሁሉ ኤራን አለማድነቅ አይቻልም

    • @صباحخضر-ض4ل
      @صباحخضر-ض4ل 2 години тому

      ኢራን አረብ አይደለችም ፋሪሲያ ነች ሺአ ናቸው የምናውቀውን ለማማር ነው

    • @aaBBdd15
      @aaBBdd15 2 години тому

      @@صباحخضر-ض4ل የው በአላህ አንድነት በቂያማ ማለትም በመጨረሻው ቀን ያምናሉ??

  • @SemiraSisay-o1i
    @SemiraSisay-o1i 3 години тому +1

    በጣም ትችላለህ በታልን❤❤❤❤

  • @Yddr-v1t
    @Yddr-v1t Годину тому

    ድል ለኢራን ሞት ለአይሁዶች

  • @זאודיטודסטה
    @זאודיטודסטה 2 години тому +2

    ከየት ነው ይህን ዜና የምዘላብደው እርግጥ 181ምሳየል ተተኩሳል አንዳችም ጉዳት አልደረስብነም እመነኝ ምላሹን በቅርብ ታያለህ ጠብቅ።

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 Годину тому +1

      የሁዲ በውሸት በአለም አንድ ናቹ😂😂😂😂😂

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq Годину тому

    ብዙ ታገስዋት እስራኤል እኔ ፈጣርነኝ አለች

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 3 години тому

    ዎንድማቺን እንኩዋን በሰላም መጣክ 🙏🥰🥰ሠላም ለሀገራችን ለሁላችን🤲🤲

  • @abdlazizshfa
    @abdlazizshfa 3 години тому

    እውነት እንደዚህ ነው ብለህ ለፋና ቲቪ ንገራቸው!!!!!!!!!

  • @YosephAbebe-pi5gh
    @YosephAbebe-pi5gh 3 години тому

    ሰዎች ሆይ እንደሰው አስቡ እንጂ ክርስቲያኑ ድል ለእስራኤል
    ሙስሊሙ ድል ለኢራን
    ምነው አምላካችሁን እረሳችሁ ፀብ የሰይጣን ነው እናም ፈጣሪን እረስታችሁ ከዲያብሎስ ወገን ሆናችኋል ሰላም ለምድሪቷ ይልቅ እንፀልይ ይቅር እንዲለን
    🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @WondesenKidane
    @WondesenKidane 3 години тому +8

    ድል ለእስራኤል

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 3 години тому +4

    እስራኤላውያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @eldostszi6804
    @eldostszi6804 Годину тому

    ሀሪፍ አይቸኩልም።ኢራን ኢ ብቻ ትሆናለች

  • @kebe7097
    @kebe7097 Годину тому

    ያሼባሬ ቻይናል እናትህ ይፍረስ ድል ለእሥራኤል እና ለሥራኤል ወዳጆች እምላከ እሥራኤል እሥራኤልን ክእሪመኔ ጠብቃት አሜን ❗❗❗🔒

  • @fueaofficial1819
    @fueaofficial1819 4 години тому +1

    ከዝህ በኋላ እስራኤልን ጠብቅ!!!

  • @AbrahamZerga
    @AbrahamZerga 3 години тому

    2:32 2:35 ትክክል.ጀግና.ኢራን

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Годину тому

    3ኛ የአለም ጦርነት አይቀሪ ነው ፈጣሪ ለንፁሀን ከለላ ይሁን

  • @shuwyiebemahadi
    @shuwyiebemahadi 3 години тому

    ያምርጦች ምርጥ

  • @likemekuas1132
    @likemekuas1132 2 години тому +1

    እልም ያልክ ቱሪናፋ

  • @eliasmohamed395
    @eliasmohamed395 Годину тому

    the best truth journalist

  • @fatomaarbu86
    @fatomaarbu86 3 години тому

    እኔም,ደስብሎኛል,ምንፍለስቴም,ብቻ

  • @Kiya-x6g
    @Kiya-x6g Годину тому

    ደል ለኢራን

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Годину тому

    እግዚአብሔር ለተበደለ ይፈርዳል🙏🙏🙏

  • @abdulomar1750
    @abdulomar1750 2 години тому

    I really like to listen to this guy

  • @jemshussdsbc4775
    @jemshussdsbc4775 3 години тому

    Thanks a lot bro.

  • @bedruyassin7631
    @bedruyassin7631 3 години тому +2

    እዉነተኞ ዘጋቢ ነሕ

  • @nuraldenabdi
    @nuraldenabdi Годину тому +1

    ❤❤❤❤

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Годину тому

    Bravo Bravo Iran

  • @johnmusk7970
    @johnmusk7970 3 години тому +1

    እትዋሽ

  • @احمدمحمد-ح2ر1ل
    @احمدمحمد-ح2ر1ل 3 години тому

    ማሻ አለህ ኢራን❤❤❤

  • @Bubu-z4v
    @Bubu-z4v 2 години тому

    መተኮስዋን አምነዋል ችግሩ የእስራኤልን ምላሽ መቁዋቁዋም ይቻል ይሆን?😢

  • @טמסגןהגוס
    @טמסגןהגוס 2 години тому +1

    ሀሀሀ አይይይይ እራን ምንመታች ሀሀሀሀ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 3 години тому

    ከአማርኛ ሚዲያ አቅራቢ እውነተኛው ነህ አንድም ደፍሮ እውነቱን ያቀረበ የለም በአልጀዚራ በፕሬስ በአልመዳይን በቲአርና በታስ በሌሎችም በርካታ ሚዲያዎች ተዘግባል እናመሰግናለን ስለእውነተኛነትህ

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 3 години тому

    እስራኤል የሚከላከል እስራኤል ኣይደለችም ኣሜሪካ ነች

  • @samsontefera7059
    @samsontefera7059 3 години тому

    ኢራን ብቻዋን አለም ናት የዳዊት ወንጭፍ የብረቱ አይረን ዶም ሊመክት የማይችለው ከባድ አቅም ያላት ሃገር ናት ። ለዛ ነው ማንም ኢራንን እንደቀልድ የሚዳፈራት ያጣችው።

  • @sharcigailaliilali6090
    @sharcigailaliilali6090 3 години тому

    እውነተኛ midia ❤️

  • @atenadessie8434
    @atenadessie8434 3 години тому

    ቀዳዳ አንድ ፍልስጤም ነው የሞተ አንድም ሚሳኤል ኢላማውን አልመታም ዛሬ እስከ ነገ ኢራንን እናወድማትአለን

  • @abebemegra3580
    @abebemegra3580 2 години тому

    Peace for the world

  • @ShelemewAsefa
    @ShelemewAsefa Годину тому

    ሙጅሪሞች አላህ ከምድር ያጥፋቸው ያአላህ ተበቀላቸው

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 4 години тому

    በርታ

  • @MuhammdeKaderi-w4n
    @MuhammdeKaderi-w4n 4 години тому

    አዲነቅ ነኝ

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Годину тому

    ኢራን በቅርቡ ትጠፋለች ላማየት ያብቃቹ

  • @YishakChurko
    @YishakChurko 2 години тому

    እስት ጉዳቱን ከተመለከትከው ምስል ካለ አሳዬን

  • @Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej
    @Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej 3 години тому

    This is Genuine information about Iran attack, please like and share

  • @kassahunbruktawit3976
    @kassahunbruktawit3976 3 години тому

    Weyne egeziabher hoy sintuen enchalew

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 2 години тому

    ያንተ እጅ ይሰበርብህ! ሲጀመር አዕምሮህ የተሰበረ ነው።

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 3 години тому

    ኢራን ምን እየተደገሰላት እንደ ሆነ አታውቅም

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede Годину тому

    ፍልስጤማውያን በሙሉ አፈራርሳለች ህፃናትን ገላለች።ይሄ በትንሹ ነው።ገና ዋና ከተማቸው ይደበደባል።

  • @mohammedmomdawud
    @mohammedmomdawud 3 години тому

    Allahu akiber zimta tesebere

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Годину тому

    የእስራኤል አምላክ አሜሪካን ናት ብንል ምን ይነወራል እስራኤል ሆይ አሜሪካን አታድንሽም ቀይ መስመር አልፈሻል በንጹሃን ፍልስጤማውያን ላይ የግፍ ግፍ ፈፀመሻል ኢራን ሂሳብ ታወራርድብሻለች ።

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 3 години тому

    የኢራን መገዳደር አስደናቂ ነው ግን አቻ አይደለችም ዋጋ ትከፍላለች። እስራኤል ጦርነቱን የምትፈልገው ይመስላል።
    ሰላም ለምድራችን

    • @jemaloumer481
      @jemaloumer481 2 години тому

      ያው አሜሪካንን ተማምና ነው።

  • @AbdelaaliAhmed
    @AbdelaaliAhmed 2 години тому

    Iran ❤❤❤❤❤

  • @AhmedHassen-z3g
    @AhmedHassen-z3g 4 години тому +1

    ዋጋዋን አግኝታለች

  • @JemailAhmed-i1f
    @JemailAhmed-i1f 2 години тому

    ሰሞነኛ ሚዛናዊ ነው የቀረበው ሰሞንኛ ወደፊት

  • @munahalilimuna
    @munahalilimuna Годину тому

    World herooo

  • @YrgaYrsaw
    @YrgaYrsaw 3 години тому

    አለሀአከበረ

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 3 години тому

    ኢስራኤል ኣላህ ከምድር ላይ ያጥፋሽ

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 години тому

    የኮመት፥ጦርኞች፥የሀገራችን፥አይበቃም፥አጃኢብ፥ነው፥የእራሷ፥እያርር፥የስው፥ታማስላለች፥አሉ፥የእናተ፥ቢጤ😂😂

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 3 години тому

    እክራኤል ሜን እጅ አላት ያለ አሜሪካ ።
    ኢራንን አታወቃትም 🇮🇷

  • @johnmusk7970
    @johnmusk7970 3 години тому

    ስራኤል። የቃኪዳን። እግር። ናት

  • @AsebeAsebeweji
    @AsebeAsebeweji 2 години тому

    ድል እስራኤላውያን ሞት ለጠላቶቿ

  • @וונדומינהטדה
    @וונדומינהטדה 2 години тому +1

    ሀሀሀሀ እይ ዉሽት