የ ቢልጌት GMO ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ? | ሀገሬ ትንታኔ | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • የ ቢልጌት GMO ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ?
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hager...
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

КОМЕНТАРІ • 118

  • @mkman2506
    @mkman2506 8 днів тому +9

    በነገራችን ላይ እራስን በጓሮ አትክልት መቻል ወይም Small scale farming ጥቅሙ እዚህ ጋር ነው። ትንሽ ሰፋ ያለ መሬት ያለው ማንኛውም ሰው አብቅሎ ለራሱም ሲቀጥል ለአካባቢው ማቅረብ ይችላል። ስንዴ፣ጤፍ፣በቆሎ የመሳሰሉት በብዛት እና በሰፊ መሬት ሚመረቱትን ላይ ግን ጥንቃቄ ቢደረግ! "ኩታ ገጠም" ሚባለው አካሄድ ወደ Corporate farming ወይም እርሻን ከአርሶ አደር ወስዶ ለድርጅትና ተቋማት ወደ መስጠት እንዳይቀየር ያሰጋል። ምክኒያቱም ድርጅት ያዘው ማለት ቁጥር አንድ አላማቸው ገንዘብና ገንዘብ ስለሆነ የትኛውንም ነገር ከመጠቀም ወደ ኋላ አይሉም!

  • @abenaDogogo
    @abenaDogogo 7 днів тому +8

    ምርጥ ትንታኔ።

  • @misgunnigussie4932
    @misgunnigussie4932 6 днів тому +4

    God Bless you brother.
    In Russia GMO is not allowed even government accuse with terrorist case

  • @asbedagnachew5895
    @asbedagnachew5895 8 днів тому +8

    ዶር ተወልደ ገብረእግዚአብሄር ነፍሳቸውን ይማርና በዘመናቸው ሁሉ ይኸንን በታላላቅ መድረኮች ሲታገሉ ነበር የኖሩት

  • @truecoinworld
    @truecoinworld 9 днів тому +9

    Waw የሚገርም ትንታኔ ነው። እናመሰግናለን ሃገሬወች። ብስራት በርታልን እናመሰግናለን።

  • @mahlet3570
    @mahlet3570 8 днів тому +4

    Good job you guys!! We have to create awareness on GMO!!!

  • @Ewnetegnaberhan3858
    @Ewnetegnaberhan3858 9 днів тому +5

    Say no to GMO

  • @eyuel-mn3kh
    @eyuel-mn3kh 9 днів тому +6

    Say No GMO!! Say No Bill gates!!

  • @natiman6156
    @natiman6156 8 днів тому +3

    Say No to GMO In Ethiopia

  • @Dudu53561
    @Dudu53561 8 днів тому +4

    "ፍቅር አጥተን እንጂ በረሃብ የተቀጣን
    አፈሩ ገራገር ምድሩስ መች አሳጣን " ቴዲ አፍሮ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 дні тому +3

    በተፈጥሮ ያገኘነውን የእህል እና ቡና ዝርያ አጥፍትው እነሱ ጂኑን ቆራርጠው አዳቅለው ምርጥ ዘርብለው የሚያቀርቡት ላይ እርሻችንን ከመሰረትን ብምግባችንም በነሱ ስር ወደቀ ማለት ነው የሚያስከትለውን በሽታ እንኳ ሳናነሳ

  • @AndualemAssefa-r8x
    @AndualemAssefa-r8x 8 днів тому +1

    Thank you! be a voice of the people as such.

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 7 днів тому +3

    ግድየላችሁም የሰይጣን ጎል ኢትዮጵያ በጣም እውነት ነው እኛ ነን እንጂ የተዘናጋነው ሰውየው ሀገሪቷን አስረክቧታል

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 8 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠበቅ

  • @mesfindessalegn-xx4oh
    @mesfindessalegn-xx4oh 8 днів тому +4

    🍣🌯🍟🍔🌭🌭🥙🥪🍕🥩🥩🍗🥚🍞🥐🍠🍏🥒🍋🍎🍅 GMO no no xxxxxxxxxxxxx ያሳዝናል

  • @amejafar996
    @amejafar996 5 днів тому +1

    " U are amazing , i wonder ! ልክ ነህ , ለኢ/ያ ግብርና የጀርባ አጥንት በመሆኑ !

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ የጥፋት ልጆች

  • @anuwarmuzemil1792
    @anuwarmuzemil1792 3 дні тому +3

    Say no GMO

  • @anuzed4063
    @anuzed4063 9 днів тому +2

    Say no to GMO !!!!

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq День тому

    Talkative!!!

  • @desalegntarekegn689
    @desalegntarekegn689 8 днів тому +1

    በርታ ደስ የማሚል ትንታኔ ነው

  • @johhsee5229
    @johhsee5229 4 дні тому

    Thankyou for doing this episode we should stand in one and say no to GMO its against GOD's will for human kind .

  • @DagnachewMiskir
    @DagnachewMiskir 2 дні тому

    ትክክል አገራችን ለምራብ አውያን ተሽጣለች

  • @nana2009able
    @nana2009able 9 днів тому +9

    Hagerachenem product endichemer Mert zer eyalun aydel endè?
    Say No to GMO In Ethiopia. 😢😢😢😢

  • @TomMeb-n1z
    @TomMeb-n1z 5 днів тому +1

    Ethiopians wake up .

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 8 днів тому +1

    ቢልጌት በተለይ የአፍሪካ መሪዎችን በሚሊዮን ዶላሮች ነው የ GMO ን ዘር የሚያከፋፍለው ለዶላር ብለው አፍሪካን የሸጡ መሪዎች ብዙ ናቸው። እግዚአብሔር ይርዳን። ጤፍ ያከትምለታል።

  • @NebiyuDaniel-o8v
    @NebiyuDaniel-o8v 8 днів тому +3

    እንኳን የእህል ዘር ቀርቶ ድንጋይ ቢዘራበት የሚያበቅል መሬት ይዘን ይህን ነገር መጠቀም አደገኛነቱ ያመዝናል

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 8 днів тому +1

    ምርጥ ትንታኔ

  • @bfayr443
    @bfayr443 9 днів тому +1

    Bisrat is shining 🎉

  • @wydhugdhh
    @wydhugdhh 8 днів тому +1

    Please our government have to stop introducing GMO

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 9 днів тому +4

    ኧረ ምን ጉድ ነዉ!ኧረ ለመሆኑ መሪዎቻችን ይኼን ክፉ ነገር አያውቁትምን?እርግጥ ነዉ ከ120ሚሊዮን በላይ የሆነ ደካማ የስራ ባህልና ተነሳሽነት ያለዉ ህዝብ መመገብ ከባድ ነዉ።ግን ግን የከዚ ቀደሙ የሳሳዋ ግሎባል ክፉ ጠባሳ ተረስቶ ነዉ?አሁን ደግሞ ከሌላ ገዳይ ወጥመዳቸዉ የምንገባዉ?ኧረ አምላክ ሆይ ልቡና ስጠን አንተ ጠብቀን።

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 8 днів тому +1

      ተፈጥሮን ያዛባው ሰው ነው ተፈጥሮ ጥቂት ትሰጣለች ጥቂት ቁጥሮች ብቻ የሰው ልጅ የምግብ ዋስትና አረጋግጣለው ብሎ የህዝብ ቁጥር ተፅኖ ውስጥ ወደቅን እርሱን ለመቀነስ የምግብ ዋስትና ላይ risk factor ያላቸውን ምርት መሥራት ተጀምሯል።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 6 днів тому

      Yes they r stupid every American are sick all ages dying because of food only bilgay liebba newww

  • @nana2009able
    @nana2009able 9 днів тому

    Thanks for the info. Lualawineten misarer new .

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 14 годин тому

    እያንዳንዳችን ምን ዓይነት ምግቦችን መመገብ ይገባናል የሚለው መረጃ በቀጣይ ሊሰራበት የሚገባ ዘገባ መሆን አለበት

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 9 днів тому +2

    Abeyi he gives all hands in western world

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 5 днів тому

    wanafi Reseasrch and techology will going to inprove human life.

  • @Groomepic
    @Groomepic 9 днів тому

    Wow❤❤

  • @mikyassishawe4564
    @mikyassishawe4564 8 днів тому +2

    ምነው በሬና ገበሬን አላቃችሁ ግብርናውን ባዘመናችሁት! በቂ መሬት በቂ ገበሬ ነበረን...ምን ያረጋል

  • @safurasan7692
    @safurasan7692 8 днів тому +1

    Say no GMO for Ethiopian farmer

  • @amarhassen
    @amarhassen 5 днів тому

    ❤❤

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 День тому

    ከረሀብ ይሻላል

  • @MoSalah-j8d
    @MoSalah-j8d 3 дні тому

    እኛ ደሞ እርቦን ከምንሞት በልተን እንሙት እላሉው

  • @binite873
    @binite873 8 днів тому +1

    Say no to gmo

  • @MuhammedAwel-z4q
    @MuhammedAwel-z4q 3 дні тому

    ችግር ውሰጥ እንደገባን ሰማን የኔ ጥያቄ የሚሆንው መፍትሔው ምንድነው ነው እንደህዝብ መፍትሔላይ መስራት ነው ለገጠመን ችግር መልስ የሚሆነው ምክንያቱም መንግስት ለችግሩ አሳልፎ ሰቶናል ከመንግስት ምንም መጠበቅ የለብንም ህዝባችን በእዳ ተይዟል በእዳ የተያዘ ህዝብ ነው

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 9 днів тому

    ልመደው ሆዴ😊

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 8 днів тому

    You are free of this blood

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 6 днів тому +2

    ኧረ እንዴው ይህ ዕብድ የሆነ ሰውዬ አንድኛውን ሊያጠፋነ ነው ፋኖ ደርሶ ያጥፋልነ እንጂ

    • @DhhdjduDhhdhdu
      @DhhdjduDhhdhdu 4 дні тому

      እንዴት እያሠብክ ነው ግን ቢያንሥ የቢራ ስንዴ ተብሎ የኢትዬጵያ ስንዴን ካጠፋው ሃያ አመት ያልፋል ሌላውም እንዲያ

  • @darkseid5237
    @darkseid5237 7 днів тому +1

    just watch this video about "GMO" titled _____The Unfortunate Truth About GMOs | Genetically Modified Foods -
    Doctor Mike

  • @DareBeyena
    @DareBeyena 9 днів тому

    Ohio My god 🙏 wede ithiophiya endayigeba mengisiti liteneqeqi yigebal

  • @ሃበሻጊዮናዊት
    @ሃበሻጊዮናዊት 9 днів тому +1

    No GMO!!!

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 2 дні тому

    Our people is always resistant for new things and challenges emperor Menlik was accused for introducing a vehicle and telefon.Beside the disadvantages you should raise the benefit of this genetic Engineering. NB you have to be impartial as a journalist

  • @HindiKibret
    @HindiKibret 18 годин тому

    The gevernment policy must update we don't like GMO .this laboratory resalt against human life we have seen in rural area.we should have to use our own which is originally 'Absha seed'from Mother land Ethiopia

  • @teddyketema6866
    @teddyketema6866 2 дні тому

    NO MORE GMO
    GMO enkawomalen

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 8 днів тому

    ትንታኔ ዋዋዋ

  • @yosefabun3974
    @yosefabun3974 4 дні тому

    Hagerachin teshetech eko be haraj

  • @jemal-lf4jv
    @jemal-lf4jv 9 днів тому

    Yeteshahale zer bemgb rasn lemechal betam wesagn new

  • @Grrrrrrrr71
    @Grrrrrrrr71 7 днів тому

    Please say no to GMO it has it's own back stabbing

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 6 днів тому

    Hagara telayalachewo laze nawo yamewadachewo

  • @FfKk-e2w
    @FfKk-e2w 8 днів тому +1

    አረ አለቅን ኡኡኡኡኡ

  • @gizawkebedetadesse215
    @gizawkebedetadesse215 5 днів тому

    አቢይ ከቢልጌት ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ የተገናኙት ለዚህ ነው። ታዲያ የሀገራችን መሸጥ እኛ ምን ዋጋ አለን?

  • @AaronTesfa
    @AaronTesfa 6 днів тому

    Hager sinoren new eko yat ale hager

  • @ethiostar301
    @ethiostar301 9 днів тому

    አቢይ ይሄን ተግባራዊ ካደረገ ውርድ ከራሴ

  • @Mismitiku
    @Mismitiku 3 дні тому

    GMO is nt a choice to our country's famine ,let's all say No

  • @sintamelese8079
    @sintamelese8079 8 днів тому +2

    የGMO negative side ብቻ ከመናገር ለዚህ ደሀ ሀገር ጥቅሙንም ለምሳሌ የቻይናውን Golden Rice

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 8 днів тому +1

      አንብብ ጥቂት ከዛም ይገባሃል።

    • @JS-2-12
      @JS-2-12 6 днів тому +1

      Can you tell us the positive side as well?

  • @MesataKefe
    @MesataKefe 9 днів тому

    GMO was started arround 2017.
    Do you have any evidence which shows gmo implementation in Ethiopia! !

  • @Yonasmekonen-jl3hi
    @Yonasmekonen-jl3hi 8 днів тому

    No GMO

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 8 днів тому

    GMO is very dangerous in my view

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 8 днів тому

    Are MN gud nw tadiya mengisitachn MN alebet
    yesmamal

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 8 днів тому

    Pls why we deliberately induce merciless problems on our Natural mass.we must re evaluate those our deeds

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 8 днів тому

    አስፈሪ😮

  • @ethiostar301
    @ethiostar301 9 днів тому

    አቢይ ይሄን ተግባራዊ ካደረገ ዶሮ የሚባል አልበላም

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 3 дні тому

    ይሄ የጠንቁዋይ ልጅ መሪ ከሆነ በሆላ ገና የማንሰማው ጉድ የለም ይሄ የደሸቢሎሰ ልጅ

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 8 днів тому

    በስራት መሰል ጀገና ነህ

  • @abrhamargaw-vd2mc
    @abrhamargaw-vd2mc 9 днів тому

    Aseop ethiopia min ale ?

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 9 днів тому

    The World Problem is Germany,

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa 9 днів тому

    Thes Crimenal Company belong, USA Goverment, Name coulde. Monsanto,

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg 9 днів тому

    ante donkoro

  • @ML-uz1qq
    @ML-uz1qq 8 днів тому

    ሸክላ እና ኖራ ከምታበሉን ይሻላል

  • @Eremenew
    @Eremenew 8 днів тому

    Tiru gelsotal. Gmo merz newe. Cancer newe. Meretachehun yaleinesu zer endayabekel yadergal
    Ere chuhu .ere yeager yaleh gmo hagerachin andaymeta
    No GMO!!!!

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 6 днів тому

    ወይ ጋዜጠኝነት ⁉️አጀማመርህ ምኑን ከምኑ ያሰኛል ❗️ከዕውቀት የጐደልክ አሉባልተኛ ዕጨጌ ❗️

    • @JobirAbdu
      @JobirAbdu 5 днів тому +1

      እሱ ባነሳችው ሃሳቦች ላይ ያንት መከራከሪያ ነጥብህ ምንድነው ????

    • @nahomsemeneh8709
      @nahomsemeneh8709 5 днів тому

      እጨጌ የተከበረ የቤተክርስቲያን ማዕረግ ነው።ስድብ አይደለም።

    • @kumeralelisa
      @kumeralelisa День тому

      mechereshah egeg kebad ne baltefeterku yemtlebet giza krb new

  • @metagesgebre4614
    @metagesgebre4614 9 днів тому

    አብይ ገና ብዙ ጣጣ የመጣብናል😢

  • @hailealemayehu3746
    @hailealemayehu3746 6 днів тому

    በረሀብ ከመሞት በልቶ መሰንበት ይሻላል ባክህ ጉዳቱን ብቻ መዘርዘር ለዚህች ደሀ ሀገር አይጠቅመንም ።

  • @yitbarekejigu6828
    @yitbarekejigu6828 9 днів тому

    እንቶ ፈንቶ ነው

    • @asnakeshewaseyasib2284
      @asnakeshewaseyasib2284 8 днів тому

      ለመሀይም እንቶ ፈንቶ ነው ጥቂት አንብብ ብዙ ሳይሆን መረጃ ታገኛለህ።

    • @mekedessenbete5967
      @mekedessenbete5967 8 днів тому

      አንተ ደደብነሕ ከእውቀት ነፃ

    • @kumeralelisa
      @kumeralelisa День тому

      ferteh new aydel betegbar tayewaleh tensh tebk

  • @abay-7
    @abay-7 8 днів тому +1

    Say no to GMO

  • @natiman6156
    @natiman6156 8 днів тому

    Say No to GMO In Ethiopia

  • @sintamelese8079
    @sintamelese8079 8 днів тому

    የGMO negative side ብቻ ከመናገር ለዚህ ደሀ ሀገር ጥቅሙንም ለምሳሌ የቻይናውን Golden Rice

  • @segontube
    @segontube 7 днів тому +1

    Say no to GMO

  • @segontube
    @segontube 7 днів тому +1

    Say no to GMO

  • @natiman6156
    @natiman6156 8 днів тому

    Say No to GMO In Ethiopia

  • @Hopee137
    @Hopee137 9 днів тому +2

    Say no to GMO

  • @natiman6156
    @natiman6156 8 днів тому

    Say No to GMO In Ethiopia