ye camera terat na demtsi chigr al lelaw degmo simola gazun bednb betasayen na mn ayint na yet lat edemnanabew ......betrf Betam desi yilalal enamesegnaln bertaln ...
❌ Unknown Command! You have send a Message directly into the Bot's chat or Menu structure has been modified by Admin. ℹ️ Do not send Messages directly to the Bot or reload the Menu by pressing /start
ስትሰራ ግን እንደተለመደው ምርጥ ምርጥ ሙዚቃዎች ልቀቅልን
ጋዝ ስትሞላ ሁለቱ ጌጆች ላይ የሚያሳየውን የፕሬዤር መጠን በንፅፅር ቀዩ አና ሰማያዊው ጌጅ ላይ ይሄን ያህል ማለትም kg/cm2 > lb in2 > bar >psi ወዘተ ብለህ ብትገልፅልን መልካም ነወ።
እውቀትህን ለሌላው የማጋራት ጉዳይ ምን ያህል ቅን ሰው መሆንህን ያመለክታል ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ወንድሜ ትምህርት በጣም ተመችቶኛል እናም የዘይት አሞላልም ብትነግረን እንወዳለን በተረፈው አንተ ጎበዝ ነህ
ተሬያለው አመሰግናለው የበለጥ ማሰልጠኛ ቢኖርክ አሪፍ ነው
በጣም ጥሩ ነዉ በህው ቀጥሉበት
አሪፋ ነው ቀጥልበት ከቻልክ ሰለ ልብስ ማጠቢያ partachewenena የ ብልሽት መንስኤውንም በትነህ ብታሳየን ደስ ይለናል
sir please apply part 5s to your work Area as much as possible. and also, thank you from the bottom of my heart for the training you have given me.
እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ምርጥ ሰው ነህ የተባረክ
ወንድሜ የምታቀርበው ፕሮግራም ምርጥ ነው ። ግን ስለ የሳውን ሲስተም ኣስብበት ። ሌላ ደሞ ምስሉ ይንቀሳቀሳል ይረብሻል።
በርታ ጥሩ ነገር ነው የጀመርከው...
ዋው ቆንጆ መረጃ ነወ 🙏🙏🙏
Betam arife akerarebe new neg best
tru new yetigena video betilkuln arif neber ,,,ena video bedenb ayitayim tirt bil beterefe betam arif neger new
ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን ። እኔ የምኖረው ግብፅ ( Cairo ) ነው ።
ይሄውልህ እቤት ውስጥ አልነበርኩም እናም ብዙ ጊዜ መብራት በመቋረጡ ፍሪጁ በረዶው ቀልጦ ውስጡ በስብሶ ነበር ያገኘሁት ። እናም ቆጣሪውን እንደገና መልሼ ሶኬት ሰክቼ ባየው ትንሽ በረዶ ያዘና እንደገና ውሃ አንጠባጠበ ከዚያም ጭራሹኑ ማቀዝቀዝ አቆመ ። ያንተን መልእክት ስሰማ ጋዙ ተኖ አልቆ ሊሆን እንደሚችል ተጠራጥሬ ወዲያው ፍሪጅ ሰሪ አስመጥቼ አሳየሁት ። እናም አንተ እንዳልከው ጋዙ ተነኖ አልቆ መሆኑን ከነገረኝ በኋላ 500 pound ነው ከፍዬ ነበር ያሰራሁት። ነገር ግን ለአንድ ሁለት ቀን ከሰራ በኋላ አሁንም እንደገና በረዶው ይቀልጥና ውሃው ይንጠባጠባል። አሁንም አሰራሁት እንደዚያው ሆነ ጭራሹንም ማቀዝቀዝ አቆመ ።ፍሪጁ ግን እስከ አሁንም ድረስ ድምጽ አለው ፣ ውሃም ያፈሳል ።
ሌላው ከውስጥ በረዶ ቤቱ መሬቱ ላይ በቢላ የተላጠ አለ ምንአልባት የተላጠውን ነገር እያተነነው እንደሆን ብዬ ብጠይቀው ሰውዬው በጭራሽ አይደለም ከውስጥ ያለው መቀየር አለበት ነው የሚለኝ ። ሰውዬው አንተ እንዳልከው
የ ፍሪጁን ጀርባ ሃዲድ የተበሳ ነገር እንዳለው እንኳን በደንብ አልፈተሸውም ። እኔ ስነግረው አንች ዝም በይ እኔ አውቃለሁ ነው የሚለኝ። ፍሪጁን በሚገባ እንዳልሰራው እያየሁ ነበር ። ምክንያቱም የሚመጣው የሰውን ሁሉ ፍሪጅ ሰርቶ ሲጨርስ ሌሊት 6 ሰዓት ላይ የኔን ሰራ እንዲባል ብሩን ስለበላ ለዚያ ሲል መጥቶ ጋዝ ብቻ ይሞላል ትንሽ በረዶ ከያዘ በቃ ሰርቷል ብሎ ከአንድም ሁለት ጊዜ በዚህ ሁኔታ ይሄዳል ። ግብፃውያን ብር ይወዳሉ ይሄውልህ ! ። ብሬን በልቶ ሌሊት እየመጣ ማሳረጊያውን የእኔን ፍሪጅ ነካክቶ ይሄዳል እኔ በዚህ ነገር በጣም ነው ልቤ የረሰበረው 😭😭😭
አንድ ነገር ጠቁመኝ እባክህን ! ምን ባደርግ ይሻለኛል ?
ወይስ በረዶ ቤት ውስጥ የተላጠውን የምደፍንበት በምን እንደሆነ ጠቁመኝ እስኪ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ 🙏
ፍሪጁን ፎቶ አንስተሽ ላኪው የተላጠውን
ቴሌ ግራም funxtech
በጣም አመሠግናለሁ 🙏
በርታ ይመስገን ነዉ ።
ወንድሜ እዉቀትህን በማካፈልህ የተባረክ ሰዉ ነህ ፈጣሪ እዉቀቱን አብዝቶ ይስጥህ !! በመቀጠል የምጠይቅህ ፍሪጄ የላይኛዉም የታችኛዉም ያቀዘቅዛል ከዚያ ዉጭ ድምፅ አመጣብኝ ምን ፈልጎ ነዉ ? መልስህ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።
Power alememetaten nw firegu yekoy kehon yagatemal
Bro arifi newu berta gin melisek sitbayid alasayekinim charge ke tedarage buwala R600a ayfasim ende
የኔ ወድም አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል ግን ባለሙያ ግዴታ ያስፈልጋል የፍሪጁ ስም LG ነው የፍሪጁ የታችኛው አይሰራም እና ጋዝ የሚሞላ እፈልጋለው
ቴሌ ግራም ላይ funxtech የሚል ግሩፕ አለ አዋራን
ድምፅ እና ካሜራ ጥራት ቢስተካከል ጥሩ ነዉ ።በርታ
Eshi amesegenalehu
ብራዘር ጥሩ አቀራረብ ነው።።ጋዝ አያልቅም አይደል linkage ከሌለ መጀመሪያ linkage እንደትነው ማግኘት የምንችለው ከመሙላታችን በፊት ምክንያቱም ከሞላን በኋላ መልሶ leak እንዳያደርግ በመቀጠል ደግሞ ጋዙን ሞልተን ከጨረስን በኋላ እንዴት ነው የምንቆርጠው charging valve
gas ayalekem gen refrigerator yeminekel kehone yemalek edel alew endet aendemi koret beketaye video akerbalehu amesegenalehu
Ene dagimo ye makina asayikalo bro berta👍👍👍👍👍🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
Temehrteh betam tru new ande teyaka leteyekeh adis copreser senekeyer zeyet mecemer aleben weye
Yerasu alew
Betam new yemamesegenew lela teyake car ac selfe vaccum endate new yemnadergew
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ
አሜን ወንድሜ
Good job! keep it up bro!
ሀሪፍ ስልጠና ነው
አንዳንድ የገጠሙኝ ብልሽቶች
1.ፈሪጁ ላይት አለዉ ነገር ግን አያቀዘቅዝም
2.ማብራት ጠፍቶ ስመጣ ፍሪጁ ሲነሳ ኮምፕረሰሩ ለሁለት ደቂቃ በጣም የመጮህ ባህሪ አለዉ
3.ኮምፕረሰሩ ኖርማል ሆኖ ላይትም ኖሮት አያቀዘቅዝም
ለነዚህ መፍትሔ ብሰጠኝ አመሰግናለሁ
Demes kalew ye gas cheger new
ተባረክ
Arfy nw brother, abren ini
sira, ine masrat flagot alny
ቆንጆ እዉቀት ሰተህኛል ሁኖም ግን አንድ ጥያቄ አለኛ ፊሪጁ አላቀዘቅዝ አለኛ ግን የዉስጥ ክፋሉ በረድ ይይዛል ግን አያቀዘቅዝም አሁን ያለዉ ሙቀት አካባቢ ነዉ ቦታዉ መፋትሄ ካለህ
Fan system new weyes noremal system
Arife nwe
I LIKE Ur idea and ur clarification bro.እና አንድ ጥያቄ አለኝ ኣንድ ከቻይና የመጣ ፍርጅ አለኝ እና እየሠራ እየለ አይጥ ገመዱ በልቶት ኣንድ ኤሌክትርሻን አስተካክሎት ነበር ነገር ግን ቴርሞስትለይ የሚየነበው temprature negative ሰክሪኑ ለይ ያነባል ያነባል ከዛ በፊት ግን እሰከ ሁለት ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ያነብ ነበር የፍርጁ አይነት chilli አና ችግሩ ምን ሊሆን ይችላል bro. ደም ሀይለኛ ቅዝቃዜው አለው በረዶ ደሞ ይሰራል
Negative yemihonew kezekazew kemeten belay sehon nw selezih thermostat lay kenesew weyem yeteketelut gemedochi bebotachew mehonachewn check arge
eshi bro.thermostatu ጋ +ve stargew ትንሽ ቆይቶ ራሱ ይቀይረዋል ገመዱ ግን ልክ ነህ ተቀያይሮ ይሆናል ሰለዚ መቀያየር አለበኝ እና የቱጋ ነው የሚቀየረው
መድለኒአለም ፀጋውን ያብዛልሆ ። የት ሀገር ነው ምትኖር ባህርዳር እንዳንተ ቅን ሰው አሐ ጠጋኝ
Ale kebel 4 mesjed jerba kibiyad hensa 4flor
@@funxtech eshi ameshinalehu
ብራዘር እኔም ተቸግሬለሁ ቅዝቃዜ አለው ግን በረዶቤቱ ትንሽ ይይዝና ይቀልጣል እና ትሪው ሙሉ በረዶ አይዝም ምላርገው
Gas chemer
Enimlew dmssu betam new mirebshew beredom ayaqezeqzm mn sihon new
gas
Gas kemesetetu befit Vacuum sidereg alasayekim keza buhala new gas misetew
Ke baydike behawla mestawati bitetkame ayshlime linkage check lemadregi..lelawu degemo capillary tube asanasiki lemakurati aymechime
Hero ❤❤❤❤
Ewkethn selakafelken betam amesegnalew
Yet nw eyeserah yalehew training asetim bekefya
Good job 👏
Thank you very much!
Thank you man
Evanporeter ተበሳ ብኝ በረዶ ስፈገፍግ በምን ልድፈነው ወይስ ይቀያረል
lemebeyed yemimechi kehon be erjent beyed
weyem be amier moker
አሚር ማለት ይህች ትንሿ ማጣበቂያ አሚር ላድርግበት እኔም ?
gn endet nw gas memolat endemifelig mitawkew bro??????
Sound eyalew ayakezekezem
በርታ በጐ ሰው ነህ ። የፍሪጅ ጥገና መለዋወጫ እና መስሪያ ዕቃ የት ላገኝ እንደምችል የሚጠቁመኝ አለ?
yet hager neh?
Gojam/Burie
@@melakubimer2796 BAHERDAR TAGEGNALEK
Eshe 10Q bro
ቅዝቃዜ ማስተላለፊያዋ ተቆርጣ መቀየር ይችላል ወይ
Aw
ye camera terat na demtsi chigr al lelaw degmo simola gazun bednb betasayen na mn ayint na yet lat edemnanabew ......betrf Betam desi yilalal enamesegnaln bertaln ...
Ymtstew temhrt des yelale bzi ketl and teyak algn firjen kegzawt 2 wire nw mawrat alw gen ayakzikezim benath belshtu moter ymselhal
Yequme ferege.new yeberal gen ayaqezeqezem chegeru mendenew ferigu Haier
Model no foamed cabinet
Demes kalew gas new
Frij dip frijna weshing mashyn trening lemtfelgu
safety procedure on welding zero " First safety " then training
ማድረግያለብን ጥንቃቄ ምንድነው ፊርጅፈንድቶ ሰው ሞቶ ያውቃል።
Frige moteru lekatel yechilale gen yemifeneda yelewem
ስልክህን አስቀምጥልን
ድምፁ ይስተካከል Bro
ጋዝ ለመሙላት ሰንት ነው
2000
ጋዝ R600a ለR134a ቢሞላ ምን ችግር ያመጣል
Ayeseram
አድራሻህን ብታሳውቀን
Tnx
ኮፕሪሰር ቀጭ እያለ ይመልሳል ኳንቲ ኒቲ 25:37 ላይ ስንለካው ቁጥሩ ትክክል ነወ
Overload
Check gas pressure
R744 gas atahu kal yet endemagegne negergn
600 yehonewal moker
Yete new mtgejew adrasha negreje
Muqati maqoxaxar
Address?
ድምጽ፡ሳይኖር፡ሙቀት፡ብቻሲሆን
ሞተር
tanks
tiru naw wendime gin vacum satareg naw gas yesetekaw betelay r600 kebad ye gas ayinet naw vacum bitareg tiru naw
ስልጠና ምናገኝበት መንገድ ቢመቻችልን
Eshi enmokeralen
ጋዝ በምን ምክኒያት ሊያልቅ ይችላል ወንድሜ
Yemenekel kehon ena ke koyeta bezat
ጋዝ የሚሰጥበት አድራሻ ላክልኝ
Yethager
ጥረትክ መበረታታት አለበት የምጠይቅህ ኮምፕሬሰር ለመቀየር የኮንደንሰር ቱቦውን ስንቆርጠው ምንም አይነት ጋዝ ሊወጣው አልቻለም ፈሶ አልቆ ነው ችግሩ ምንድነው
Mejemeria gas maker fesash sayehon air new selezi weto alekwal malet new air bekelalu selemiwota selezi endegena memulat. Yechalale
ሰልክብታስቀምጥ ፍሪጅ ተበላሽቶብኝ ነበር
Telegeram funxtech
ቴሌ ግራም አልጠቀምም
መማር ፈሊጊለው አተውጋ ሄጀ
Brother የቁም ፍሪጅ ነው ይበራል ግን አያቀዘቅዝም የበረዶም የታቸኛውም ክፍል ምንድነው ችግሩ እንዴት እንወቅ እንዴት ማስተካከል ይቻላል
moteru yeseral demes menorun chek arege kalew gas simola yiestekakelale
@@funxtech Mnm demse aysemame y moeru demse endat maweq echelalew saberaw mnm demse aysemame
@@mohammedyenatu1785 moterun be ejihe setenekaw sisera yenezeral kalehon bemeter chek areg
@@funxtech moteru yemoqale gn aynzerm yiseral malet nw
@@funxtech moteru aynzerm gn ይግላል ሲነካ ከጀርባ ይግላል condenserum
hulunm bekdem teketel lkekln ebach
👍👍👍👍👍👍👍
Dimst eyese ikezekzim shgiru mindinew
አንድ አንድ ጊዜ ድምፁ የፍሪጁ ከፍ ይላል ችግረ አያመጣም ዉይ
Ayametam
ማሠልጠን ትፈልጋላችሁ
Yet enmar
የት ሀገር ነህ
Gas malqun endet enwaqalan.
Demese eyalew alakezekez kale
Gobaz nah berta
የምታስተላልፈው ፕሮግራም እጅግ አስተማሪ ነው ። አድራሻህን ግልጽ ብታረገው ጥሩ ነው። ደሬ 0911949794
❌ Unknown Command!
You have send a Message directly into the Bot's chat or
Menu structure has been modified by Admin.
ℹ️ Do not send Messages directly to the Bot or
reload the Menu by pressing /start