Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
I like ur geneun positive explanation bro. U deserve to be subscribed
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Thanks bro
I have seen many online courses but you are so unic!!! great great great!!
እርግጠኛ ነኝ መምህር ነው
yes i am electrical electronics product trainer
የማስተማር ስልትህ በበቂ ሁኔታ ማብራሪያ ስለምትሰጥ ከብዙ ትምህርቶችህ ግንዛቤና ልምድ አግኝቼበታለሁ ። በርታ ጠንክር...!
Thanks
thank you so much.....i explain every process exactly...i got a good lesson and i got my all answer
በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ። ከቻልክ ሙሉ ጥገና ከነማብራሪያው በየ እስቴፑ ልቀቅልን በጣም እናመሰፀግናለን።
Ok
good Explanation Thank you every much
ጌች አሪፍ ነው ገለፃህ ነገርግን ሚዛን ባይ ኖረን እንዴት በቂ መሙላታችንን እናውቃለን ጌች ሌላው እንደኔ አድሬስህን ባውቀውና የተወሰነ ቀን አንተጋ ብማር ደስ ይለኛል እባክህን ከቻልክ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ተባርክ ወንድማችን
ሌሎችም subscribe እንዲያደርጉ share አድርግልን
የማስተማር ሂደቱ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል። ሙሉ ጥገናው ብትለቅልን አሪፍ ነበር ።እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ። አንድ ነገር ላስቸግርህ ሙሉ ፍሪጅ ለመጠገን የሚያስፈልጉ እቃዎች ዝርዝር ላክልኝ በኢንግሊዝኛ
🧣Refregerator Material1. Manifolding guage 2. Oxygen3. Acitline guage for oxygen4. Buttane 5. Copper lead6. Otony lead7. Tourch (handle)8. Hose for oxygen9. Compressor different type10. Defrost timer11. Overload common type12. P.T.C relay common type13. Thermal fuse14. Bi-metal15. Thermostat16. Lamp 20W/220V17. Refrigerant ---- R134a
Please teach us how to weld too. Thanks very much for your help 👍 😀
Bravo Gech!I'm getting better knowledge with clear description from you!Keep it up!!!
thanks
Its good to keep up.
We are satisfied with u bro
betam gobeze ketilubet. Ac maintenance and installation benore degmo ari new
Wow ምርጥ አቀራረብ ነው be TV m be feregeme ስታስረዳ wow nw ❤️👈😃
Thanks teacher continues
Great 👍
good thanks lot
Betam arif new Getch berta❤
bravo gech
በጣም አርፍ ነዉ በርታልኝ አንዳንድ ጥያቄዎችን ልጠይቅህ የጋዝ ማለቁን በምን በቀላሉ ማወቅ እችላለሁ እና ደሞ የአለካክ ላይ higher side ena low side mnu kemnu endeh mayayizew betasredalign biye new ena berta arf nw
Ok i will prepare full refrigerator course soon
Hi gech የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም አሪፍ ናቸው የፍሪጅ ጥገናን ግን በደንብ ጨምርበት ማለቴ የተለያዩ ኬዞችን አቅርብልን
እሺ ወንድሜ የፍሪጅትምህርትና ጥገና በክፍል በክፍል አድርጌ እመጣበታለሁ
በጣም አሪፍ ነው
እናመሰግናለን ጌትሽ!
በጣም ተመችቶኛል አሁን የተጠቀምከው ማቴሪያ ስንት ብር ይፈጃል
best
You are Great !!!.
ጀግና በጣም ግልፅ ነው
Nice bro
❤በጣም አሪፈ ነው የእኔ ጥያቄ ባለ ቦረድ ፍሪጅ ወደ ታይመር እንዴት እንቀይራል አቀያየሩ አሳይ
ከማኒፎልዲንግ ጌጅ ቫኪዩም ለማስወጣት አዲሱን ስንገዛ ግድ ከሆነ በምን መልኩ ነዉ ክፍለ ሀገር ላልን ወይንስ አዲስ ስንገዛዉ የተዘጋጀ ነዉ
ወድሜ፡ገለፃ፡በጣም።ጥሩ፡ነው፡በርታ።ግን፡አብዝሀኑን፡እግሊዘኛ፡፡አትጠቀም፡በደምብ፡እድንረዳው፡አማርኛ፡ተጠቀም፡ከይቅርታ፡ጋር
Compressor ke qeyernew hule gas in molalen????weyis indiw igexmalen??
Hi Mr. Gech what about the red color hose? it is closed or open?
Closed Its not required for charging purpose
አደስ አበባ የት አክባብ ነው የምትኖረው መማር ፈልግ ነበር ከአንተ ጋር
gech betam inamesginalen hulet tiyaqewoch neberugn 1gna vacum punp sanitekem gas binimola min chigir yamatal lelaw demo video lay indayewit vacum karek behala refrigrator charging lay nekilekew neber beza seat oxgen aygebam wey????????
በአካል መማር እፈልጋለው እንዴት ነው ማገኝክ
የፈረጅ ጋዝ በሰንት ዓመት ልያቅ ይችላል?
Gechachin bertalen
Geche ye fridge compressor betame yichohale ende generator.. maybe filtiro dafino lihone yichelale biya kayirawumi dimixu altestakakelmi mn yehoni cigeru
Erasu compressor lihone yichelalGin bota keyerelet ye ferijun bota lelagar
ዋው
ተባርክልኝ
gecho betam arif new gn andun jemreh sachers lela lemn tjemraleh
Ok i will correct it
👏👏👏👏👏
በጣም ጥሩ
ቯኪዩም ስናሶጣ -23 ከሆነ ስንሞላ ስንት መሆን አለበት
ሰላም እንዴት ነህ ገለፃህ በጣም ጥሩ ነው ለስራ አጋዥ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ስልክ ቁጥር ትሰጠኛለህ
0961284805
Betam Tiru Temret Naw Gechiya Enem yatawasane course wasega Emokere Neber serame bizu geza Agagalaw Tagebare lay gin Tinshi yekbadage kalschagarku ya Tagebare Course metsache kahone silk benkayayare Des yelagale wendema..
Le R744 gas yemihon lela gas kale negergne wendem
👏👏👏👏👏👏👏👏
ሚዛን ባይኖረን በhigh pressure side ወይም ቀዩ ጌጅ በመጠቀም ምን ያህል ጋዝ እንደሞላን ማወቅ እንችላለን አደል፡፡
high pressure side ለ ዲሰቻርጅ ብቻ ነው የሚያገለግለውበሎ side ነው የሚሞላው
tanks
ሚዛንዋን የት ትገኛልች ዋጋዋስ ስንት ትሆን ልምንስ ቀዩን አልተጠቀምከዉም አንዳንድ ቪዲዮች ላይ ስማያዊ እና ቀዩን ሲትቀሙ አይቼ ነው ቢጫ የላቸዉም
👍👍👍
ቫክዩም ካወጣህ በኋላ መስመሩ ራሱ ይዘጋል? ከሞላህ በኋላም ጋዝ ሊክ እንዳያረግ ያለውን ሂደት አላየንም እንዴት እንደሚታሸግ አሳየን። ጥሩ ነገር አሳይተሃል እናመሰግናለን።
OK soon I will prepare series of fridge training
ፈን ሢሥተሙ ሲበላሽ እንዴት ነው የምቀይረው
Easy i will prepare a video
ለመሰልጠን ፈልገ ነበር ምን ያህል ጊዜ ያስፈልገኛል ?????? እና ስልክህን ብትሰጠኝ ????
do you have Telegram chanel
Yes
so, when we use it?
You can use the red hose during measuring high side pressure
ተቆርጦ የምሞላው ምን አይነት ስሆን ነው???
Arif new
እንወድህ አለን
አዲስ የፍሪጅ ሞተር ድምጽ ኖሮት ነገር ግን ግፊት የማይኖረው
Poor pump problem
መማር ፈሊጊለው አተጋ መጥቸ
Possible you can came and discuss
I like ur geneun positive explanation bro. U deserve to be subscribed
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Thanks bro
I have seen many online courses but you are so unic!!! great great great!!
እርግጠኛ ነኝ መምህር ነው
yes i am electrical electronics product trainer
የማስተማር ስልትህ በበቂ ሁኔታ ማብራሪያ ስለምትሰጥ ከብዙ ትምህርቶችህ ግንዛቤና ልምድ አግኝቼበታለሁ ። በርታ ጠንክር...!
Thanks
thank you so much.....i explain every process exactly...i got a good lesson and i got my all answer
በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ። ከቻልክ ሙሉ ጥገና ከነማብራሪያው በየ እስቴፑ ልቀቅልን በጣም እናመሰፀግናለን።
Ok
good Explanation Thank you every much
ጌች አሪፍ ነው ገለፃህ ነገርግን ሚዛን ባይ ኖረን እንዴት በቂ መሙላታችንን እናውቃለን ጌች ሌላው እንደኔ አድሬስህን ባውቀውና የተወሰነ ቀን አንተጋ ብማር ደስ ይለኛል እባክህን ከቻልክ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ተባርክ ወንድማችን
ሌሎችም subscribe እንዲያደርጉ share አድርግልን
የማስተማር ሂደቱ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል። ሙሉ ጥገናው ብትለቅልን አሪፍ ነበር ።እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ። አንድ ነገር ላስቸግርህ ሙሉ ፍሪጅ ለመጠገን የሚያስፈልጉ እቃዎች ዝርዝር ላክልኝ በኢንግሊዝኛ
🧣Refregerator Material
1. Manifolding guage
2. Oxygen
3. Acitline guage for oxygen
4. Buttane
5. Copper lead
6. Otony lead
7. Tourch (handle)
8. Hose for oxygen
9. Compressor different type
10. Defrost timer
11. Overload common type
12. P.T.C relay common type
13. Thermal fuse
14. Bi-metal
15. Thermostat
16. Lamp 20W/220V
17. Refrigerant ---- R134a
Please teach us how to weld too. Thanks very much for your help 👍 😀
Bravo Gech!
I'm getting better knowledge with clear description from you!
Keep it up!!!
thanks
Its good to keep up.
Thanks
We are satisfied with u bro
betam gobeze ketilubet. Ac maintenance and installation benore degmo ari new
Wow ምርጥ አቀራረብ ነው be TV m be feregeme ስታስረዳ wow nw ❤️👈😃
Thanks teacher continues
Great 👍
Thanks
good thanks lot
Betam arif new Getch berta❤
Thanks
bravo gech
በጣም አርፍ ነዉ በርታልኝ አንዳንድ ጥያቄዎችን ልጠይቅህ የጋዝ ማለቁን በምን በቀላሉ ማወቅ እችላለሁ እና ደሞ የአለካክ ላይ higher side ena low side mnu kemnu endeh mayayizew betasredalign biye new ena berta arf nw
Ok i will prepare full refrigerator course soon
Hi gech የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም አሪፍ ናቸው የፍሪጅ ጥገናን ግን በደንብ ጨምርበት ማለቴ የተለያዩ ኬዞችን አቅርብልን
እሺ ወንድሜ የፍሪጅ
ትምህርትና ጥገና በክፍል በክፍል አድርጌ እመጣበታለሁ
በጣም አሪፍ ነው
እናመሰግናለን ጌትሽ!
Thanks
በጣም ተመችቶኛል አሁን የተጠቀምከው ማቴሪያ ስንት ብር ይፈጃል
best
You are Great !!!.
ጀግና በጣም ግልፅ ነው
Nice bro
Thanks
❤በጣም አሪፈ ነው የእኔ ጥያቄ ባለ ቦረድ ፍሪጅ ወደ ታይመር እንዴት እንቀይራል አቀያየሩ አሳይ
ከማኒፎልዲንግ ጌጅ ቫኪዩም ለማስወጣት አዲሱን ስንገዛ ግድ ከሆነ በምን መልኩ ነዉ ክፍለ ሀገር ላልን ወይንስ አዲስ ስንገዛዉ የተዘጋጀ ነዉ
ወድሜ፡ገለፃ፡በጣም።ጥሩ፡ነው፡በርታ።ግን፡አብዝሀኑን፡እግሊዘኛ፡፡አትጠቀም፡በደምብ፡እድንረዳው፡አማርኛ፡ተጠቀም፡ከይቅርታ፡ጋር
Compressor ke qeyernew hule gas in molalen????weyis indiw igexmalen??
Hi Mr. Gech what about the red color hose? it is closed or open?
Closed
Its not required for charging purpose
አደስ አበባ የት አክባብ ነው የምትኖረው መማር ፈልግ ነበር ከአንተ ጋር
gech betam inamesginalen hulet tiyaqewoch neberugn 1gna vacum punp sanitekem gas binimola min chigir yamatal lelaw demo video lay indayewit vacum karek behala refrigrator charging lay nekilekew neber beza seat oxgen aygebam wey????????
በአካል መማር እፈልጋለው እንዴት ነው ማገኝክ
የፈረጅ ጋዝ በሰንት ዓመት ልያቅ ይችላል?
Gechachin bertalen
Thanks
Geche ye fridge compressor betame yichohale ende generator.. maybe filtiro dafino lihone yichelale biya kayirawumi dimixu altestakakelmi mn yehoni cigeru
Erasu compressor lihone yichelal
Gin bota keyerelet ye ferijun bota lelagar
ዋው
ተባርክልኝ
Thanks
gecho betam arif new gn andun jemreh sachers lela lemn tjemraleh
Ok i will correct it
👏👏👏👏👏
በጣም ጥሩ
ቯኪዩም ስናሶጣ -23 ከሆነ ስንሞላ ስንት መሆን አለበት
ሰላም እንዴት ነህ ገለፃህ በጣም ጥሩ ነው ለስራ አጋዥ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ስልክ ቁጥር ትሰጠኛለህ
0961284805
Betam Tiru Temret Naw Gechiya Enem yatawasane course wasega Emokere Neber serame bizu geza Agagalaw Tagebare lay gin Tinshi yekbadage kalschagarku ya Tagebare Course metsache kahone silk benkayayare Des yelagale wendema..
0961284805
Le R744 gas yemihon lela gas kale negergne wendem
👏👏👏👏👏👏👏👏
ሚዛን ባይኖረን በhigh pressure side ወይም ቀዩ ጌጅ በመጠቀም ምን ያህል ጋዝ እንደሞላን ማወቅ እንችላለን አደል፡፡
high pressure side ለ ዲሰቻርጅ ብቻ ነው የሚያገለግለው
በሎ side ነው የሚሞላው