Hanan Abdu - Agraw - ሃናን አብዱ - አግራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Hanan Abdu - Agraw - ሃናን አብዱ - አግራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    New Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Hanan Abdu.........Agraw: Agraw New Amharic Music Video 2022: Don't Miss It!
    #Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Hananabdu #Agraw #Amharicmusic #Ethiopianamharic #Wello_Music #New_Music_Video #ሃናን_አብዱ #አግራው #Ethiopiantraditionalmusicvideo #Ethiopianculturalmusicvideo2022 #Homeofethiopiamusic #Hanaa_Abdu #Wello_Music #Ethiopiancomedy #Ethiopianmovie #Ethiopiandrama #etv #Kanatv #Ebstv
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2022: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @wollotube1
    @wollotube1 2 роки тому +480

    የኔዋ ወሎዬ ወቅቱን የጠበቀ ዜማ

    • @user-kb6gq2zg6k
      @user-kb6gq2zg6k 2 роки тому +3

      @@alinaalina212 ሙስሊም ናት እንደ መስቀል አስራ

    • @saraalbulooshi4072
      @saraalbulooshi4072 2 роки тому

      @@user-kb6gq2zg6k አውናት

    • @user-tb6cx6sj5w
      @user-tb6cx6sj5w 2 роки тому +4

      @@alinaalina212 አች ለምን ተስሜለሺ ታደ?

    • @myfano2708
      @myfano2708 2 роки тому +9

      ኦነግ እዛው ይዝፈንልህ

    • @azitinegnabayennafaki3540
      @azitinegnabayennafaki3540 2 роки тому +1

      @@alinaalina212 anchi allahin keferashi min tiseriyaleshi ke music mender

  • @ashruka
    @ashruka 2 роки тому +678

    ሀናን ደስ ይላል 👏👏👌🏽ወሎ ገራገሩ ❤️

    • @heavenalemu8125
      @heavenalemu8125 2 роки тому +13

      እናመሠግናል አሹ ስለወሎ ደግነት ስለመከርክልን

    • @titisamie1476
      @titisamie1476 2 роки тому +2

      አሸሩካ ምን ትሰራለህ እዚ

    • @user-pl7ty9jt9i
      @user-pl7ty9jt9i 2 роки тому +3

      አንተን የሚቀድም የለም አሹካየ 💚💛❤

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому +6

      ወሎ ገራገሩ አትበሉን በቃን እረፉ❌❌❌❌❌❌

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 2 роки тому

      አሹዬ እንደት ነክ

  • @user-bo2vx1bm1e
    @user-bo2vx1bm1e 2 роки тому +112

    ወሎዬዎች ውስጤ ናቹሁ ሀገሩን እንደማየው ተስፍ አለኝ እንሻ አላህ ከስልጤ

    • @umureyan26
      @umureyan26 2 роки тому +1

      አብሽሪ

    • @cvf5013
      @cvf5013 2 роки тому +1

      ሀያቲእናመሰግናለን
      ስልጤየቆንጆወችቦታ

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h 2 роки тому

      ነይልን ውደዋ

    • @tube4655
      @tube4655 2 роки тому +1

      እናመሰግናለን ሀያቲ

    • @user-bb9vv1so8j
      @user-bb9vv1so8j 2 роки тому

      ወሎየዎች እናገባሻለን ከመጣሽ አትመለሽም ፍቅራችን ማር ነው😂😂😍

  • @temietube12
    @temietube12 2 роки тому +24

    አግራው ማለት ፈረስ ወይም በቅሎ እደዚሁ አይጋለብም ካልገራ(ካልሰለጠነ) እና የሚያስቸግረውን ሰው ና አግራው ወይም ልክ አስገባው ምከረው ። ባህላችንን በጠበቀ መልኩ የተሰራ ምርጥ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን በርቺልኝ።

  • @Kidist392
    @Kidist392 2 роки тому +239

    የቤተ አማራው ንግስት አሪፍ ስራ አማራነት ይለምልም❤😍💚💛❤️

    • @tube551
      @tube551 2 роки тому +1

      ወሎየዋ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 роки тому +1

      @@tube551 ????

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i 2 роки тому +6

      @@tube551 ወሎየ አማራ እኮ ነን ታዳ

    • @tube551
      @tube551 2 роки тому +1

      @@user-xo9sh2rn4i አው ነን ቤተ አማራ የሚለው ብቻ ግን አፍራሽ ነው

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v 2 роки тому +2

      @@tube551 ????? ቤተ አማራ ማለት እኮ የድሮ የወሎ ስም ነው ያገር ሰው እሽ

  • @semira1209
    @semira1209 2 роки тому +70

    ለወሎ ህዝብ ላማራ ይሄ አይገባውም ነበር ይሄሁሉ ግፍና መከራ ያልፍል ለበጎነው አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tigabuatalo5308
    @tigabuatalo5308 2 роки тому +49

    እረ በግሸኗ እረ በአላህ ብሎ፡
    ተካፍሎ መብላቱን ያውቅበታል ወሎ፡፡
    #HananAbdu ለበዓል ስጦታው እናመስግናለን፡፡

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 роки тому +102

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ወለዬዎች አቤት ስወዳችው የውቦችና የፍቅር ሃገር አቦ ሰላማችው ዳር እስከ ዳር ይብዛላችው ውድድድድድ Proud to be #Ethiopia_Abisiniya ♥♥♥

  • @yewololji3465
    @yewololji3465 2 роки тому +35

    ዋው ሀኒ እኛ ወሎየወች ፅድት ያልን ድብን ያልን አማራ እንክት ያልን ኢትዮጵያዊ ወሎየ ትንሿ ኢትዮጵያ ❤

    • @sarkisarki9447
      @sarkisarki9447 2 роки тому +1

      ዋው,ቃል,የለኝም,ትችያለሸ,ሀኒየ,,ሰወድሸ,ቤት,አማራ,ላክ,አድርጓት

    • @mogesk
      @mogesk 2 роки тому

      ሸጋ አብዱ በርቺልኝ !

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +49

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ገና ባሕል አደረሣችሑ በስደት ያላቹሕ እሕቶቼ ያመት በሐገራችን ለማክበር ያብቃን ሐናንየ እንደው ውድድድድ ነው የማደርግሽ ምርጥ ስራ ነው የወሎዋ ቀሽት ሠላም ለሐገራችን

  • @user-qe6rc2ey1w
    @user-qe6rc2ey1w 2 роки тому +14

    تحيه الي اقليم قوندر الاثيوبي وكل ارض اثيوبيا وطني الثاني احلى ناس في العالم اهلنا واحبابنا اثيوبيا مهد الفن الجميل وقلب افريقيا النابض احبكم كتير.
    سوداني مقيم في السعوديه

    • @user-yh7hv9xj9q
      @user-yh7hv9xj9q 2 роки тому +2

      هذا وللو ليس قوندر لكن كلنا أمهرة وكلنا إثيوبيين مافي مشكله

  • @user-fb9pi4ry9g
    @user-fb9pi4ry9g 8 місяців тому +2

    የኔ ውድ ምርጥ እኮ ነሽ ምን ላርግሽ
    ኧረ በጊሸኗ ኧረ ባላህ ብሎ
    ተካፍሎ መብላትን ያውቅበታል ወሎ
    አች ፣ፍቅርተ፣ማድቱ፣ስንዱ
    የወሎ እመቤቶች ኑሩልኝ ደሞቼ
    ያለሁት ሸገር ትውልዴ ወልዲያ❤

  • @user-rf6fr3fp6p
    @user-rf6fr3fp6p 2 роки тому +202

    ወሎዎች ውስጤ ነቹ አቦ ኑሩልን🇪🇹❤

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i 2 роки тому +2

      አንችም ኑሪልን 💕👍

    • @hanaabebeymaryamlij7364
      @hanaabebeymaryamlij7364 2 роки тому +1

      እናመሰግናለን ማርዋ❤❤

    • @cvf5013
      @cvf5013 2 роки тому +1

      አሚንሀያቲ
      አብሮአላህያቆየን

    • @zabibamohamed4192
      @zabibamohamed4192 2 роки тому +1

      እናመሰግናለን

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому +3

      ከዘረኝነት ከጥላቻ ነፃ የሆናችሁ የኢትዮጽያ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ 🇪🇹 ኢትዮጽያዊ ነት ከራት ነው 🇪🇹 ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
      ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤❤❤

  • @user-pi8cx6on5o
    @user-pi8cx6on5o 2 роки тому +122

    ወሎ ቤተ አማራ ፍቅርነን እኮ ነን አገራችንን ስላም ያርግልን

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v 2 роки тому +5

      ቀላል እማ❤❤❤❤

    • @cvf5013
      @cvf5013 2 роки тому +4

      አሚንያረብ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 роки тому +2

      አሚንን ያረብ

    • @tube4655
      @tube4655 2 роки тому +2

      አሚንንንንንንንንን ታረብ!!!!

    • @user-ju2xh5wn7k
      @user-ju2xh5wn7k 4 місяці тому

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤

  • @hayatsani7094
    @hayatsani7094 2 роки тому +26

    ወሎየ ይህ ሁሉ ስቃይ ለናተ አይገባቹም ነበር ግን አንድ ነገር አይፈጠርም ፈጣሪ ካልፃፈው በስተቀር አብሽሩ ፈጣሪ ይፍረድ ወሎ የፍቅር የአንድነት ምልክት የሀገራችን ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤😪😪😪😪😪

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 2 роки тому +39

    ሃናን አብዱ ዘፈኑ በጣም ጥሩ ነበር
    ዘንድሮ ወሎ በአንበጣ ተደፍሮ አዘንኩ እንጅ 🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 роки тому +77

    በአገርም ከአገር ዉጪ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
    ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ስላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @majeedabualragheb5597
      @majeedabualragheb5597 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ውድዬ እንኳ አብሮ አደርሰን❤❤❤😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

    • @pethiopiatube4965
      @pethiopiatube4965 2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/FstdsSZDv3k/v-deo.html

    • @user-di9rd5uw5d
      @user-di9rd5uw5d 2 роки тому

      @@majeedabualragheb5597 ፣፧፦ለሐሐሖረሐሕሐሐሐሐሕለሐሐሖሖሖ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 роки тому +207

    አማራነት ኢትዮጵያዊነት ሃገር ሰሪነት፣ ፍቅር፣ ጀግንነት፣ ውበት...etc ሁሉን የሆነው የአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያዊነት መሰረት ነው....good job, welcome my beautiful sister ሃኒዬ😍😍
    #አማራነት_የኢትዮጵያዊነት_መሰረት💚💛❤

    • @meseretwasihyn8080
      @meseretwasihyn8080 2 роки тому +8

      ልዩ ነሸ

    • @haymi410
      @haymi410 2 роки тому +6

      እውነት ነው ማሬዋ 👍🥰💚💛❤

    • @shiferawabay9733
      @shiferawabay9733 2 роки тому +1

      ua-cam.com/video/N1vTyq_OHJE/v-deo.html

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 2 роки тому +4

      ከዘረኝነት ከጥላቻ ነፃ የሆናችሁ የኢትዮጽያ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ 🇪🇹 ኢትዮጽያዊ ነት ከራት ነው 🇪🇹 ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
      ቤተሰቡን ሆናለዉ❤❤❤❤

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 роки тому +3

      ደሜዋ 💋💞💞

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k 2 роки тому +55

    ወው ወሎየዋች ስውዳችሁ እኔ የጅማ ልጅ ነኝ እራያ ቤት አማራዋች ስውዳችሁ ውስጤ ናችሁ አላህ ነጃ ይበላችሁ መከራ ችግርን ያንሳላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘👈

    • @amenaamena584
      @amenaamena584 2 роки тому +3

      አሚንንያርብ

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 роки тому +2

      አሚን😍😍

    • @sadaaboori218
      @sadaaboori218 2 роки тому +1

      እኛም እንወዳችኀለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @mesertdastaw7547
      @mesertdastaw7547 2 роки тому +1

      Amen Amen Amen 🙏enamsegnalen

    • @user-gq6tz1pg5x
      @user-gq6tz1pg5x 2 роки тому +1

      ጃማ ቀይአፈር?

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +2

    ከአርከባስ ብዙ ልዩነነት የለውም ከሙዚቃው እስከ ተወዛዋዦቹ አድ አይነት ነው ቢያስ ተወዛዋዥ መቀየር የበረብሽ ሲቀጥል በጎጥ ሰፋ ያለ አማራን እሚያጠቃልል ስራ ስሪ በሰፈር አትታጠሪ አማራ ሰፊ ባህልና እሴት ባለቤት ስለሆነ በጦርነት የደቀቀ የገጠር ከተሞች ነው እምትጠሪያቸው ሁሉ ወጣቱን ከጫት እሚያላቅቅ እደጎጃምና ጎደር ልበ መሉ ወድ እድኖር አነሳሱልን

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +38

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልዴቱ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

    • @user-tp5wk4wx2w
      @user-tp5wk4wx2w 2 роки тому

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አገራችንን ሰላሙዋን ይመልስልን

    • @user-ly7vt4mx7o
      @user-ly7vt4mx7o 2 роки тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y 2 роки тому +62

    ሥለውበት እማ ልናገር ምኑን🥰ወሎውች ይዘውት
    ክብረ ውሠኑን አቤት ሥናምር ውሎውች🥰🥰

  • @mahitube8080
    @mahitube8080 2 роки тому +19

    ወሎወች ፍቅር ነን አማራ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Bosstube90
    @Bosstube90 2 роки тому +13

    ሀናን ብርቱ ጎበዝ ልጅ ናት ቆንጆ ስራ ነው የተለፋበት እንደሆነ ያስታውቃል።

  • @user-uf4vx2tf7c
    @user-uf4vx2tf7c 2 роки тому +23

    ወሎ ደግ ጨዋ ጀግና ፍቅር የሀዋህ አማራ መነሻ እምዬ ሀናንዬ የኔ ንግስት የትንሻ ማርቱ ለገሰ በርች

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +110

    ከቆንጆና ከጀግና ዘር ከወሎ አማራ እና ከጎንደር ቤተሰብ በመፈጠሬ ኢትዮጵያዊት በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ 💚💛❤
    ሀናንየ የወሎ ሸጌ ጥኡም ዜማ ከሚጣፍጥ ድምፅ ጋር ስለመጣሽልን እናመሰግናለን በርቺ እህትዋየ 💕💖💓💝

  • @temietube12
    @temietube12 2 роки тому +38

    ሀኒየ በርቺልን የወሎዋ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው ከድምፅ እና ከምስል ቅንብሩ እዲሁም ከግጥሞቹ ፥ ሞራልሽ የምታሳያቸው አክቶች ገራሚ ናቸው ልብ ያንጠለጥላሉ ፥ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ። 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @user-ki3jc8ic3k
    @user-ki3jc8ic3k 2 роки тому +18

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ለኛ ለወንዶች ስለዘፈንሽ ስት ጀግና ሞልቶ ወሎ ለሴት ብቻ ሲዘፈን እቀና ነበር😍😍😍😍😍😍😍የቦረናው💪💪💪💪

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj 2 роки тому +17

    ዋዉ ወሎ ገራገሩ የዉቦች አገር ቤተ አማራ#ሰላማቹህ ይመለስ💪💚

  • @user-fu7to4oe4d
    @user-fu7to4oe4d 2 роки тому +13

    ወላሒ የዘንድሮ ጦርነት የማላውቃቸውን የወሎ ምርጥ ሐገሮችን አወኩኝ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 2 роки тому +1

    ሀይቅ ሀርድቦ እዉይ ትዝታ ሀገሬ አቦ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @queenhatta9661
    @queenhatta9661 2 роки тому +14

    ዋውውው ቤት አማራ በሙሉ አላስቀረችም ስታወድሰን🥰🥰🥰

  • @user-rh6li1br3k
    @user-rh6li1br3k 2 роки тому +5

    አማራነት ጀግንነት አልሸነፍ ባይ ለሀገሩ ሟች የዋህ ያለዉን የሚያካፍል በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ጀግና ህዝብ ደሜ አማራየየየየ አላችሁ ወይ ሀኒች በርች ቤተ አማራ ወሎ

  • @user-tp9cz8lf1o
    @user-tp9cz8lf1o 2 роки тому +17

    I am from Yemen 🇾🇪☺ I love this songs 🎵😍 beautiful song

  • @yongashaw5638
    @yongashaw5638 2 роки тому +9

    ሀናን በጣም ትቺያለሽ በርቺ🥰
    በቀጣይ በጎንደርኛው እንጠብቃለን
    ድምፅሽ እና ወኔሽ በጣም ደስ ይላል
    💚💛❤️

  • @Habibatube
    @Habibatube 2 роки тому +72

    ግራሚ ድምፅ የኔ ወሎዬ ምርጥ ሥራ ነው
    ክበሪልን🙏አማራነት ይለምልም 💚💛❤️
    አንድ አማራ ወደፊት 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

    • @user-kb6gq2zg6k
      @user-kb6gq2zg6k 2 роки тому

      ሙስሊም ናት ክርስቲያን???

    • @alenema87
      @alenema87 2 роки тому

      @@user-kb6gq2zg6k mn yadergeleshal

    • @user-kb6gq2zg6k
      @user-kb6gq2zg6k 2 роки тому

      @@alenema87 ሙስሊም መስላኝ መስቀል አርጋለች ብየ ነው

    • @alenema87
      @alenema87 2 роки тому

      @@user-kb6gq2zg6k wolloye nat eko

    • @user-kb6gq2zg6k
      @user-kb6gq2zg6k 2 роки тому +1

      @@alenema87 እና ወለየ ብትሆን እሳ ወለየነቷን እምትገልፀው በመስቀል ነው እንደ

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l 2 роки тому +16

    በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤ ሀንዬ የኛ ሽቅርቅር እኮራብሻለን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው 👏👍 መሳጭ ነው ለጆሮ ተስማሚ ቶሎ ቶሎ እያለቀብኝ እየደጋገምኩ ተመስጨ ሰማሁት ከዚሕ በላይ ብዙ እንደምሰሪ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን የኛ ድምፀ ወረዋዋ እንወድሻለን ❤👌👏❤ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ወሎ ገራገሩን ❤👌

  • @hadi8301
    @hadi8301 2 роки тому +6

    ወሎላይ ያልተፈፀመ ግፍ ቢሰራም የእዉነት ጌታ በቃ ይበለን የኔ ደግ ህዝብ ወሎዬ🥺🥺🥺

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 2 роки тому +12

    💙🙏❤ በጣም ደስ ደስ ደስ ፍቅር ራያ ቆንጆ በጣቃላይ ሀበሻ ሓበሻ ቆንጆ ልጅ ፍቅር የሸንፋል ኣይዞሽ 🇪🇷👍👍👍

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h 2 роки тому +35

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን እና መድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ።
    #ወገኖቼ በማርያም በሳኡዲ እስርቤት ላሉት ወገኖቻችን ድምጽ እንሁናቸው።

    • @user-tp5wk4wx2w
      @user-tp5wk4wx2w 2 роки тому +1

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን

    • @mesifkr-or2lc3qb2g
      @mesifkr-or2lc3qb2g 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያመሰው ይበለን ውዷ

    • @yebalalayebalala1582
      @yebalalayebalala1582 2 роки тому

      @@mesifkr-or2lc3qb2g hi

  • @myfano2708
    @myfano2708 2 роки тому +9

    ሀናንየ የወሎዋ ቤተ አማራ ቆንጆ ባህሏን አክባሪ በጣም ደስ ይላል 😍💚💛❤

  • @eritrea3702
    @eritrea3702 2 роки тому +6

    Yene Eritrea 🇪🇷 ney gen 🇪🇹🇪🇹❤️❤️ afkerehalewi

  • @seidmohammed5541
    @seidmohammed5541 2 роки тому +11

    Hanan Abdu is one of the key singer on Wollos real Traditional Music. We all love you.

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 роки тому +11

    የሚገርም ድምፅ ነው ሀኒቾ 💞💞ምንም ቃላት የለኝም ለየት ያለ ስራ ነው አጂብ ወሎ💓💓💓💓💋💋💋

    • @megabitewabe1431
      @megabitewabe1431 2 роки тому +2

      ምርጧ ጣፋጭ ዜማ ነዉ ወሎያዋ

  • @user-ji2dx9sh6h
    @user-ji2dx9sh6h 2 роки тому +25

    እናት አለም ወሎ💚 ወሎ የቆንጆወች ሀገር 💛ወሎ የደጋጎቹ ሀገር ❤️

  • @konjikonjo9521
    @konjikonjo9521 2 роки тому +8

    ወሎየ መሆን ያስደስታል እስኪ እደኔ ወሎየ በመሆናችሁ የምትደሰቱ ላይክ አርጉ

  • @user-jz5en8ek1b
    @user-jz5en8ek1b 2 роки тому +2

    እንዳው ምን አባቴ ላርግሽ በቃ ሙቸ ነው የምወድሽ የኛ ጀግና አቦ ሺ አመት ኑሪልን የኔ ልእልት ወሎየወች በማያልቀው ውድድድድ አረጋችኋለሁ ምንኛ መታደል ወሎየ መሆነ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ💖💖

  • @tube3507
    @tube3507 2 роки тому +20

    ❤መልካም እድል የኔ ቆንጆ ጓደኛዬ እህቴ ያገሬ ልጅ❤አግራው በጪሳ❤የኔዋ ወሎ❤ አግራው በወሎ አግራው በኢትዮጵያ 🙏

  • @Goh1216
    @Goh1216 2 роки тому +3

    ሀኒየ በጣም ሸጋ በጣም ጠፋጭ ሙዚቃ ነው እድግ በይልኝ ወሎ ገራገር ነው አሸር ተንኮል የለበትም የፍቅር ሀገር ነው አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ አንድነታችን ያብዛው ወሎ ለሰላም ለፍቅር ተምሳሌት ነች ሀኒየ ጀግና ቆንጆ ስራ አድርሰሽልናል

  • @jeriy7391
    @jeriy7391 2 роки тому +10

    ዋው ያምራል ያገሬ ልጅ ፈጣሪ ይባርክሽ። እንኳን አደረስን ለገና ባዕል ወገኖቼ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +8

    ወሎ የቆንጆውች አገረ አቤት ድምፀ 👍👍👍🥰 አደኛ ነው ሙዚቃው 💪💪💪👏👏👍👍👍🥰🥰🥰

  • @khadeejaomar9726
    @khadeejaomar9726 2 роки тому +32

    (የአማራ ኩራት) የኔ ወሎዬ🥰ዘራችን ይብዛ አቦ 🥰አሪፍ ስራ ነው👌👌🥰🥰ሀራየ😜

  • @saremyazhi7731
    @saremyazhi7731 2 роки тому +11

    እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን እየሡሥ ክርቶስ ልደት በሠላም አደረሳችሁ!!! ሠላም ለሀገራች ኢትዮጵያ💚💛❤️

  • @user-zf6kr4tx3v
    @user-zf6kr4tx3v 2 роки тому +2

    ልጅ የሌለ ቆንጆ ነው አቤት ወለየወች ከአይን ያውጣህ ውስጤ ናችሁ ቤተ አማራ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 2 роки тому +9

    ኡፍ ወሎየዎች ስወዳቹህ እኮ። ሀናንየ ጎበዝ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው

  • @weynshet4854
    @weynshet4854 2 роки тому +21

    ሀኒቾ የአምባሰሎ እንወድሻለን ቤተ አማራወች ኑ እህታችን መታለች

  • @user-sc7lf2vm1s
    @user-sc7lf2vm1s 2 роки тому +8

    የኔ ወሎየ ቆንጆዋ ያገሬ ልጅ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው ሀገሩ😍💕

  • @emanyesuf2255
    @emanyesuf2255 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያን እወዳታለሁ ❤🇪🇹 ሢቀጥል ወሎየ በመሆኔ በጣም ደሥተኛነኝ ሀኒየ አሪፋ ሥራ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @solomonzinabu5539
    @solomonzinabu5539 2 роки тому +9

    What a great music. It brings my child memory. I love wollo. My beloved woldia sanka woyneye...

  • @meki5896
    @meki5896 2 роки тому +11

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ
    ወሎ የደጋጎች ሀገር 🥰🥰🥰

  • @sosiqueen4098
    @sosiqueen4098 2 роки тому +15

    የወሎ ሰዉ ቅዋ ምን ያነጋግራል፣
    አጥብቅ ሲለዉ ጠብቆ አግራዉ ሲል ይገራል፡፡👌
    የሀኒ አድናቂዎች 💕
    ወለየወች ሰብሰብ በሉ በላይክ አሳዩኛ ኣ🇪🇹🥰

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 2 роки тому +3

    አማራ መሆን እኮ መታደል ነው አቤት አማራ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰❤️🌷🌷🇪🇹💪

  • @udayshankar9438
    @udayshankar9438 2 роки тому +18

    Such energy. Love from India. 😍

  • @user-wm5tw5iy8b
    @user-wm5tw5iy8b 2 роки тому +4

    የወሎ ህዝብ ገራገር ነው ክፉ አይንካው ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @user-ll2ud3so9n
    @user-ll2ud3so9n 2 роки тому +18

    አቤት ድምፅ ይሰረስራል ዋው አማራየ

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube 2 роки тому +5

    ወሎ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ እናት አለም ወሎ የጀግኖቹ ምድረ ሀናን አብዱ ምርጧ እህታችን ሺ አመት ኑሪልን ትንሿ ማሪቱ ወሎ ራያ ሀገሬ የጀግኖች ሀገር 💚💛❤️💪💪👈

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h 2 роки тому +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ከማራኪ ድምፅ የወሎን ቦታዋች የምተጠሪያቸው ነገርስ 🥰🥰🥰

  • @m.ethio2575
    @m.ethio2575 2 роки тому +21

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ወሎ የደጋጎች ሀገር Hani ጥሩ ስራ ነው " ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 роки тому +9

    አንድ አማራ አንድ ከሆን ማንም እየመጣ አይጫወትብንም ሁላችሁም አንድ ሁኑ አንድነትን ስበኩ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 роки тому +2

    ሀንዬ የአገሬ ልጅ የኔ ገራገር ወሎዬ ደስ ይላል ስራሽ ሁሉ ድምፀ መረዋዋ ብየሻለው የኔ ቅመም አለባበስ ባህል አድማቂ ብየሻለው ሀኒቾዬ አማራነት ኩራት ነው።

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 2 роки тому +1

    አሀይ ላለይ የወሎ ሰው ቅዋው አሀይ ላለይ ምን ያነጋግራል አሀይላለይ አጥብቅ ሲል ይጠብቃል አግራው ሲል ይገራል ዋው መገን ወሎ ክበሪልን ይመችሽ አቦ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ በልጆቿ ተከብራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k 2 роки тому +10

    የት አላችሁ ቤተ አማራ 😍ልያችሁ ወሎየወች😍 ወቅቱን የጠበቀ ወሎ ቤተ አማራ 😍

  • @semirayy693
    @semirayy693 2 роки тому +34

    ወሎ ብዙ የሚያምር ቦታ ያለው አገር ነው

  • @emutube6233
    @emutube6233 2 роки тому +7

    የቤተ አማራዋ ንግስት ሥወዲሽ ቆንጆ ስራ 💚💛❤️

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 2 роки тому

    በርቱ እምዬ እናት ዓለም ራያ የአማራ ኩራት እራት ናችሁና ኩሩ እመሩልኝ ትክክለኛው ያደግንበት ወጉን ባሕሉን አለቀቃችሁም ቆንጆ ነው በርቱ በስደት መከራ ዉስጥ ለምንሰቃየው ተስፋና ያንን ደግ ግዜ ስላስታወሳችሁን እናመሰግናለን፨

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 2 роки тому +18

    ወሎን የምትወዱ 👍👍

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g 2 роки тому +3

    እሰይ ሀኒቾ የወሎዋ ፈርጥ በጣም በጣም ቆጆ ስራነው ወቅቱን የጠበቀ ወሎ የደጋጎች የቆጆወች የውበት አገር እኩዋንምወሎ ሆኩኝ ገባገባ በሉ ቤተ አማራወች ደሞቸ በጣምነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ ዘራችን ይብዛ ጠላታችንን ያጥፋልን

  • @NejatWorebabo
    @NejatWorebabo 2 роки тому +3

    ዋው ልዩ ነው አቦ መገን ወሎ ዘንድሮ እነዚህ አውሬዎች ወገኔን አበሰቋቆሉብኝ ይሁን ለበጎ ነው

  • @eryefoo3187
    @eryefoo3187 2 роки тому +1

    መገን!!!! አመራቹ ገበሬ አባቴ!!!! ወሎን ግባ በለው 1 አማራ ለተዋሃደች ኢትዮጵያ!!

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 2 роки тому +14

    #እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበል‼ 💚💛❤️

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e 2 роки тому +5

    የኔወርቅ ሀኒቾ የቴጌ የጣይቱ ዘር የቴጌ መነን ዘር የቴጌ ተዋበች አሊ ዘር ወሎየዋ ቆንጆ

  • @yigezubestyoutub4113
    @yigezubestyoutub4113 2 роки тому +1

    አማራነት በጣም ደስ ይላል ሃናን ወሎ

  • @user-lq2gg5oz5h
    @user-lq2gg5oz5h 2 роки тому +2

    የሎዋ ቆንጆ ካላደቅሽ ላልፍም ሃናን አብዱ ወሎቤተአማራ የፍቅር አገር የቆንጆ መፍለቂያ💚💛❤

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 2 роки тому +8

    መገን ወሎ ቤተ. አማራ 💚💛❤🕌💒💝

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +30

    በጣም ቆጆ ስራነው ቆጅት ያገርልጅ ነገር ግን ዘፈን ለወሎ ህዝብ አልጠቀመውም ወጣቱን ወደትግል እሚቀሰቅስ ነገር ስሩልን ህዝቡን እሚያነቃ ጥቃ አይሰማችሁም የሆነውን አትርሱ አርቲስቶች በተለይ የወሎ ልጆች

  • @CushYeWolloShebela1
    @CushYeWolloShebela1 2 роки тому

    እጅግ ዉብ እና ድንቅ ሙዚቃ ነው፡፡ አማራ እና አማራነት ማለት "የሰዉነት ዉሃ ልክ ነው" የምንለው እጅግ ብዙ ምክንያት እና ምድር ላይ ባረፈ በገዘፈ ተጨባጭ ታሪካዊ መረጃ ነው!!! ቢተ አማራ (በተለምዶ እና በስሀተት "ወሎ" እየተባለ የሚጠራው ምድር (እዉነተኛ ታሪካዊ ስሙ "ቢተ አማራ" ነዉና)፡ በጊ ምድር (ጎንደር)፡ ጎጃም እና ሽዋ እንዲሁም ድፍን የሰሚን ሆነ የደቡብ እንዲሁም የምስራቅ እና የምእራብ፡ ክፍል የሆነውን ድፍን ኢትዮጵያን የመሰረታት አወ አሁንም ማንም ሊላ ሳይሆን "ነፍጠኛው አማራ" ነው፡፡ አወ ብትፈልግ እርር ድብን በል፡፡ አወ እደግመዋለሁ የእናት ጡት ነካሽ የሆነው ሃገርን በዘር እና በሃይማኖት የከፋፈለው፡ ኢርትራን ያስገነጠለው፡ ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያስቀረው፡ ዲያቢሎሳዊው እና የእርኩስ የትግራይ ከሃዲያን አጋሚ ባንዳ ህወሃት (ኢህአደግ ቁጥር #1) ወይም ከ400 አመታት በፊት የመጣው፡ ዘላኑ እና ከማዳጋስካር ተነስቶ በኪንያ አድርጎ የኢትዮጵያን ብሂራዊ የወሰን አጥር ህገ ወጥ በሆነ መልኩ አጥር ዘሎ የገባው የኦሮሞ የኦነግ እና የኦነግ ሸኒ የዱር መንጋ ማለት የአሁኑ የባለ ተረኛ ነኝ ባዩ ዲያቢሎሳዊው እና የዱር መንጋ ስብስብ የሆነው የአብይ አህመድ የኦሮሞ የኦህዲድ እና የብልግና አምባገን እና የንዖሃን የአማራ ህዝብ ጨፍጫፊው እና የአማራ ህዝብ አራጅ፡ የአማራ ህዝብ አፈናቃይ፡ የአማራ ህዝብ አጋች፡ የአማራ ህዝብ እና የፋኖ አሳዳጅ እና የአማራ ህዝብ አሳሪው ዲያቢሎሳዊው እርኩስ መንግስት (ኢህአደግ ቁጥር #2) ፈዖሞ አይደለም፡፡ እነሱማ እንኳን ድፍን ሃገረ እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያን ቀርቶ አንዲት መንደርንም (ቀበሊንም) ፈዖሞ አልመሰረቱም፡፡ እነሱማ መሰርተው ሆነ አስተዳድረውም ፈዖሞ አያዉቁም፡፡ መመሰረት ሆነ መምራትም ፈዖሞ ሰለማያዉቁም እነዚህም (የትግራይ ትህነግ፡ የኦርሞው ኦነግ/ኦነግ ሸኒ እና ኦህዲድ/ብልግና እርኩስ መንግስት) ሁሉም የጨለማ ሃይሎች የጊዘ ጉዳይ ነው እንጅ በቅርቡ እንደ ሽክላ ይንኮታኮታሉ፡፡ በጣምም ይወድቃሉ፡፡ አወዳደቃቸውም አደገኛ ይሆናል፡፡ እንደ እህል ዱቂትም ይደቃሉ እና በአሸዋ ላይ እንደተሰራ ቢትም ከስር መሰረታቸው ይፈርሳሉ፡፡ ከጥንቱ የነበረ፡ አሁንም እና ነገም የሚኖረው፡ ሃያሉ፡ ክንደ ብርቱው፡ ጀግናው እና ታሪካዊው፡ ባለ ዘውዱ፡ ባለ ቋንቋዉ፤ ፈሪሃ እ/ሩ እና ባለ ሃይማኖቱ፡ ባለ ስልጣኒው፡ ባለ ባህሉ፡ ገናናው እና ታላቁ አማራው ተመልሶ ይነሳል፡ ይነግሳል ከዛም ለዘላለም ይዖናል፡፡ ጀግናው አንድ አንበሳው አማራው ጥበብ በተሞላው መንግስታዊ አስተዳደርም ለድፍን 120 ሚልየን የኢትዮጳያ ህዝብ ሰላምን፡ ፍትህኝ እና ፍቅርን ልክ እንደ ጥንቱ መልሶ ያዖናል፡፡ አማራው የመስረታት ጥንታዊቷ ሃገረ እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያ ማለት የአሁኗን እና የዛረይቱን ቁራጭ የኢትዮጵያ ምድር ብቻ ሳትሆን ታሪካዊውን እና ጥንታዊዉን የኢትዮጵያን ምድር እና ታሪካዊ ዘዉዳዊ የኢትዮጵያን ግዛት (ማለት የዛረቱን ኢርትራ፡ ደቡብ ሱዳን፡ ጅቡቲ፡ የመን፡ እና ሶማልያን ጨምሮ) ያካተተ እንደነበር የዘላለም ታራካዊ እዉነት እና የዘላለም ሃቅ ነው፡፡ የአማራ ጠላት ሁሉ የትም ይሁን የትም (ባህር ማዶ ሆነ ሃገር በቀል ባንዳ) ልክ እንደ ትናንቱ ዛረም እና ነገም ለዘላለም ባፍጢሙ ይደፋል!!! አማራ እና አማራነት ለዘላለም ይኑር እና ይንገስ!! አማራው ከስር መሰረቷ ለብዙ አያለ ሽህ አመታት (7560 አመታት) ከስር መሰርቷ የመሰረታት እና ቀድሶ ያዖናት ሃገረ እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ትኑር፡፡ ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይለምልም!!! ታላቅ ነበርን ዳግም ታላቅም እንሆናለን!!!

  • @KingWollorayayoutube
    @KingWollorayayoutube 2 роки тому +2

    አብሽር አቦ ሀገሬ ወሎ ራያ አባ ስበር አማራዬ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹❤️👈

  • @hageregnahub
    @hageregnahub 2 роки тому +9

    *ኢትዮጵያዊያን ወገኖች መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። ስራው በጣም ያምራል* 👏👏👏

  • @bertad2133
    @bertad2133 2 роки тому +21

    I love everything in this video. The beat, the sound, your silk-like voice, the infectious smile, the local accent, the scenery, the traditional cloths and ornaments, እረ ሥንቱ ...

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 2 роки тому +3

    ወሎ የቆንጆወች ክፍለሀገር በጥብጨ ልቀባው የወሎን አፈር እኔም እንደነሱ ባምር ይላል ያገሬሰው🇨🇬🇩🇪

  • @mugarurafred4487
    @mugarurafred4487 28 днів тому

    She has a commanding voice, iam ugandan and Ethiopia is my second home 🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬🇺🇬❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hikuhabeshawit5060
    @hikuhabeshawit5060 2 роки тому +3

    ሀኒቾን ያላችሁ ቤተ አማራ ዋዉ ድምፅ100%👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 роки тому +5

    This is a beautiful song fit for the beautiful Bete-Amhara Wolloyes 😍😍😍

  • @fofanaaliou
    @fofanaaliou Рік тому +2

    Super good morning love music ethio

  • @keyryahussen8422
    @keyryahussen8422 2 роки тому +1

    ዋው ወረባቦን ጠብቄ ነበር በረከት ሁኒ አቦ ሀኒቾ

    • @meymunahussen4518
      @meymunahussen4518 2 роки тому +1

      እኔም ጠብቄያት ነበር ደሥይላል

  • @user-cd8fw6km7f
    @user-cd8fw6km7f 2 роки тому +5

    ራያየ ወሎ አማራ 💪💪💪💚💛🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 2 роки тому +12

    የኔ ውብ የውጫሌ ጀግና ብርቱ መልካም እድል ያገሬ ልጆች ወሎዬወች የት አላችሁ ላይክና ሸርርርር አድርጉ 👍👍👍👍👍

  • @tsehayreta6197
    @tsehayreta6197 2 роки тому

    ሃናንየ አንደው ምን ለበልሸ የአነባሰሏ እንቁ የኔማር የአሳደገሸ መላከ ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅሽ

  • @fikirfilakit6362
    @fikirfilakit6362 2 роки тому +2

    የኔ ልዩ ሴት ደሜ የወሎ ልጅ ቤተ አማራዎች እንደ ምድር አሸዋ ዘር ግንዳችሁ ይብዛ

  • @user-sm5zd7lj7l
    @user-sm5zd7lj7l 2 роки тому +5

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው በተለይ ራያ የወንዶች ቁና ያንሳቸዋል በጣም ጀግና ናቸው ራያዎች ውድድድድድድድድ