"ጆሮዋ የማይሰማ አፏ የማይናገር ልጅ ዘፈን ስትዘፍን አይቻለሁ!" ክፍል 2 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 бер 2023
  • #ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

КОМЕНТАРІ • 88

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +10

    ምርጥ ፕሮግራም እናመሰግናለን 4ቱ የሳቅ ምንጮች ጋሽ ችሮታው እና ጋሽ ፋንቱ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 Рік тому +29

    ይሄ ብሮግራም አሪፋ ነበር ግን በሰአቱ አትለቁም ደግሞ ስትለቁ ክፋል አትፅፋም ተመልካች እዳታጡ አስተካክሉ

    • @ferihiwat8319
      @ferihiwat8319 Рік тому +2

      አሳቤን ነው የገለፃችሁት አቅ ነው አሻሽሉ

    • @abenetagune997
      @abenetagune997 Рік тому +1

      እውነት ነው ተቸገርን እኮ ወገን🙄

    • @nebaman9771
      @nebaman9771 Рік тому

      aw ashashelu

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Рік тому +7

    እራሴን.አሞኝ.ነበር..ፈታ.አረጋችውኝ😘😘❤❤አርቲስቶች.ክበሩልኝ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому +4

    በጣም ምርጥና በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ የአረብ አገር መፅናኛሆቼ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому +1

    በጣም የምትገርሙት ጎበዞች ስትባሉ እየባሰባችሁ ነው ይታወቃቹሀል ፕሮግራሙ ህግና ስነ ስርዓት ያስፈልገዋል በመጀመሪያ ደምስ አታጥድፋቸው ሰአት ካለቀ መጨመር ወይ ሰአት መጨመር እንግዳ ማክበር ሆሆሆ
    ሁለተኛ መጀመሪያውና መጨረሻው ደበላልቃችሁ የቱ እንደሆነ ግራ ገባን
    እጨምራለሁ አዘጋጅ ዳሬክተር እባክህ እባካችሁ በቃ ተመችቶኛል ፕሮግራሙ ለዛ ነው የምጨቃጨቀው ዋሸው ወገን

  • @meliktegnaw_official1
    @meliktegnaw_official1 Рік тому +2

    የቀሩን ጥቂት ብርቅዬ አንጋፋ አርቲስቶች እናመሰግናለን

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Рік тому +2

    Wiyy arife neber gin bseat atilkum dmo kifel tsafu

  • @ikainkaa8533
    @ikainkaa8533 Рік тому +3

    ፍልፍሉ ከልቡ ኮሜዲ ነው

  • @alemusemiralemusemir9200
    @alemusemiralemusemir9200 Рік тому +1

    ያስተማሩት እንዳለ እራሳቸውን አጥፍተዋል 😂😂😂😂 አይ ፍልፍሉ

  • @famisha8283
    @famisha8283 Рік тому +2

    በጣም ተወዳጅና አስቂኝ

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Рік тому +1

    በጣም ተመችቶናል ቀጥሉበት

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb Рік тому

    ጥሌና ማርቆስ ጀግኖች

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Рік тому

    ውሸት ለመናገር አትሻም ምላሤ
    ጥላሁን ገሠሠ ሞቷል ብላችሁ ነው ምትቀደዱት
    ለማንኛውም ሁላችሁም በጣም ምርጥ ናችሁ እወዳችኋለሁ።

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +2

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @binicoffee3088
    @binicoffee3088 Рік тому

    በጣም ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው በጣም ነው የምኖዳቸው ፈታ አድርገውናል

  • @amano-hl6su
    @amano-hl6su Рік тому

    ያረድዬ ልጆች ኦድየንስ ከኛ ነው እንዴ ይቀየሩ እንጂ 😂😂 በተረፈ አንደኛ ናቹ ለኔ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Рік тому +1

    ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 🙏

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Рік тому

    ወይኔ ሀገሬ ስገባ ይሄን ፕሮግራም ብታደም ደስ ይለኛል በተለይ ፍልፍሉን ማየት እፈልጋለው❤❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +1

    አኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ብረግረም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Рік тому

    ወይ ጋሽ ፋንቱ ደስ ሲሉ በማርያም😂😂😂😂❤❤❤

  • @michealhagos1905
    @michealhagos1905 5 місяців тому

    Shabw from London..again time watching

  • @rahelgetahun
    @rahelgetahun Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን በጣም አዝናኝ ኘሮግራም ነዉ ቀጥሉበተት

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 Рік тому

    አዝናኝ ፕሮግራም ነው! የሀገራችን እውቅ ቀልደኞች እናመሰግናለን! ፕሮግራሙ ግን የተቆራረጠ ነው ክፍል ፩ ፣ ክፍል ፪ እያላችሁ ብታስቀምጡት ጥሩ ነው::

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o Рік тому

    ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ እባክህ ቃላት ምረጥ፡ መቼም የምላስ ወለምታ ነው ብለን ኣልፈነዋል። ""ዲቃላዎች"""

  • @aberatadesse-le1dj
    @aberatadesse-le1dj 11 місяців тому

    ዋሻው እንዴ ለሰራዊቱ ትልቅ የጀርባ አጥንት ናችሁ በጣም ነው የምንወደው ተሰብስበን ነው የምናየው

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Рік тому

    ምርጥ ፕሮግራም ስወዳችሁ❤

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz Місяць тому

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @yimer2543
    @yimer2543 Рік тому

    ዝገት ትጠላለህ 😂😂😂 ሽባዎቹ የዋዛ አይደሉም😂😂😂😂😂

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Рік тому

    እረ ሁሊ ኑ😀😀😀😀😀😀😀በዚ የሰቀቀን ኑሮ መዳኘት ናቹ

  • @melakukidus9006
    @melakukidus9006 Рік тому

    ክቡር ሰው

  • @abielberhe6777
    @abielberhe6777 Рік тому +1

    Bravo gashe Fantu, but dj isnt good. Is this Rap music????

  • @kbte12
    @kbte12 Рік тому

    Morgan free man ena fangu manduye betam new mimesaselut

  • @motahanasser9402
    @motahanasser9402 Рік тому

    Wow abu yimechachuu 😍😍

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому

    ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ 😁😁😁😁🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mahiiyamakbel8547
    @mahiiyamakbel8547 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    Woyne filfilu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣siwodachihu tolotolo nu

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 Рік тому

    ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 👍🏿

  • @solomonmasresha6179
    @solomonmasresha6179 Рік тому

    😂😂የጋሽ ፈንቱ አይን የሚያጠፋ ውሸት... 😂 አቦ ይመቸው

  • @MakmanM9724
    @MakmanM9724 Рік тому +1

    ፕሮግራሙ ምርጥ ግን አንድወጥ አይደለም ለምን ትከፋፍሉታላችሁ መጀመሪያ ሰሞን ጥሩ ነበር ይስተካከል በሁለት ቀን በሶስት ቀን ባይለቀቅ ጥሩ ነው ይደበዝዛል።

  • @getachewwolela337
    @getachewwolela337 Рік тому

    Arif programm new yimechachihu

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому

    ምናለሽ ተራ 😁😁😁

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Рік тому

    I love it

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 Рік тому

    Eshi Eshi ❤❤❤

  • @dagmawityared7293
    @dagmawityared7293 Рік тому

    Weyne yezarew😂😂

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 Рік тому

    Diqala ljoch aluwachewu lol Ay Gash Fantu

  • @samuelfikadu-wg1zc
    @samuelfikadu-wg1zc Рік тому +1

    ቪድዮውን ስትለቁ ሙሉውን ልቀቁት

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому

    የሚዘጋጀው እሁድ የሚቀርበው ማክሰኞ እሱም ተቆራርጦ

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w Рік тому +1

    ከተመልካች ቢጫ ቀሚስ ተመቸችኝ

  • @meliktegnaw_official1
    @meliktegnaw_official1 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Рік тому

    wowwwwwwoww❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemtesfatsion2624
    @eyerusalemtesfatsion2624 Рік тому

    ጥሩ ነዉ ግን ድምፅ አስተካክሉ 👏🏿👏🏿👏🏿

  • @tigisttegegn9059
    @tigisttegegn9059 Рік тому

    🤣🤣🤣👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @brukdaniel9911
    @brukdaniel9911 Рік тому +1

    are gash fantu temechugn

  • @phonehouse7143
    @phonehouse7143 Рік тому

    Betame new yemetazazenute

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    በጣም አሰቃዩን እኮ መጀመሪያው የቱ እንደሆነ እኔጃ ተሰቃየን እረ አዘጋጆች ዳሬክተር እረ ሁሁሁ

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 Рік тому

    ❤❤❤

  • @besa7670
    @besa7670 Рік тому

    😁😂😂😂😂😁😁😁😁

  • @temesgenayenewyihunie5853
    @temesgenayenewyihunie5853 Рік тому

    Betam nw emewdachu huli eketatelalhu

  • @yonasabebe-xx1jh
    @yonasabebe-xx1jh Рік тому

    ጥሌ በ1991 አመተምህረት ሸራሮ ከተማ አንተ ፊቅራዲስ ጌቾ ጋሽ መሐሙ ጋሽ ጥላሁን ሲጋራ ያኔ አጬስ ነበር ከዛ እና ይዘናት ጠየቅናትና አጋጣሚ ተንተ መተህ አዲ አምሰት ብር የጠህኝ ሁሌ ሳይህ ትዝ ይለኛል ይገርምሐል የዛንኑ ቀን ምሽት በቀጥታ ነው ወደግምባር የገባነው ጥሌ የን ጌዜ የ14 አመት ልጅ ነበርኩ

  • @wollowoledya5616
    @wollowoledya5616 Рік тому

    Eshi

  • @MimiMengsha-id9bq
    @MimiMengsha-id9bq 11 місяців тому

    ጥላሁን አትችልም በቃ ሁፍ ሌሎቻቹግን በጣም ትችላላቹ በርቱ. ❤. ጥላሁንን አሶጡት

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Рік тому +1

    መብረቅ ይሆን የመታት?

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Рік тому

    ዛሬ የምትኖሩበት የዲስ አበበ ታሪክ ቅርስ እዬጠፋ ሰዉ በተኛበት ቤቱ እዬታረሰ ሜዳ ላይ እዬተወረወረ ሰላም ነፃነት ህግ በጠፋበት በዚህ ሰአት ህዝቡ ለመብቱ እንዳይታገል የምታደነዝዙ ድንዙዝ ሰዎች ለከርሳችሁ የምትኖሩ ባሪነት ጌጤ ነዉ ብላችሁ ያጎበደዳችሁ የዘመኑ ቅሬቶች ናችሁ የምታወሩት ጆሮ የሚያሲዝ ቅሌት እራሳችሁ አዉርታችሁ እራሳችሁ የምትሳቁ ኦዴንሱ ግን ሰልችቶት እያለቀሰ ነዉ

  • @fafiebrahim-tn3mi
    @fafiebrahim-tn3mi Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoni155
    @yoni155 Рік тому

    Progeramun mulun akerbu plss

  • @marthashemelis3546
    @marthashemelis3546 Рік тому

    Alex lemenew yemayensaw gen kewenberu

  • @user-ep1qq2yz4q
    @user-ep1qq2yz4q Рік тому +1

    የእዉነተኛ ሳቄ ምንጮች

  • @brukdaniel9911
    @brukdaniel9911 Рік тому

    Etam leza yalew keldachew hulu emiyamir engidawochum azegjochum mirt

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Рік тому +5

    ፕርግራሙ ሸጋ ነበር እባካችሁ በትክክል አስተላልፉልን ሰኞ ከሆነ ሙሉውን ልቀቁት ማክሰኞም ከሆነ እንደዛው ተከታታይ ድራማ አስመሰላችሁት እኮ በፍልፍሉ ሞት

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Рік тому

    M51

  • @bultokumsa-fv8ri
    @bultokumsa-fv8ri Рік тому

    Q

  • @yalemworkanbesie2377
    @yalemworkanbesie2377 Рік тому

    በናታችሁ ጭብጨባውን ብትቀንሱት ስለምወዳችሁ ነው

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 Рік тому

    አትሰማም አትናገርም ግን ዘፈነች። አይይ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ትል እየተወለደብሽ ነው የአለም መሳለቂያ የሆንሽው።

  • @esewoketama9052
    @esewoketama9052 Рік тому +1

    ዜሮ ክሬቲቪቲ ዜሮ ዜሮ ዜሮ ኮሜዲያን አደላችሁ እንዴ እንዴት አይዲያ ታጣላችሁ ?ያውም አጭር ዲያሎግ ፉገራ ቀፋፊዎች

  • @Ephremkersema
    @Ephremkersema 9 місяців тому

    ማርቆስ አይችልም። ቀደም ቀደም የሚለው ለዛ ነው

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 9 місяців тому

    ጋሽ ፋንቱ አንተንም አስገቡህ

  • @eshete4018
    @eshete4018 Рік тому

    Don't jock about deaf people ok?

  • @asfawbizaniemaru433
    @asfawbizaniemaru433 Рік тому

    ምን ይመስላሉ ሁሉም ጅላንፎ