የሳቅ ጦርነቱ ተጀመረ ክፍል 1 washew ende? @abbay-tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 кві 2023
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

КОМЕНТАРІ • 142

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Рік тому +37

    ሁልጊዜ የሚገርመኝ የፍልፍሉ ፈጣን አስተሳሰብና አዝናኝ መሆኑ ግርም ይለኛል ። እስቲ ስንት ጊዜ እንደሚናገርና ዳንሱን እዩት።

    • @user-ty6ce5hc1c
      @user-ty6ce5hc1c Рік тому +1

      በጣም ልክ ነሽ እሱን የሚተካው አይኖርም😊 ቁመናው ሁሉ ነው የሚያስቀው😂😂😂

    • @brukdaniel9911
      @brukdaniel9911 Рік тому +1

      betam 1ኛ new filfilu

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 9 місяців тому +3

    በጣም በጣም ነው የምወዳት ጎበዝ እና ፍቅር የሆነች የተዋጣላት ምንም ብትሰራ የሚያምርባት ውድ እና ድንቅ ተዋንያን ናት/ነሽ ግን ጠፋሽ ምነው በደህና😊❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +19

    ይሄ ፕሮግራም ለአሸናፊዎች ሽልማት ቢዘጋጅላቸው አሪፍ ነበር ጨዋታው ያምራል ጫላ ይኑረው የምትሉት ✋️✋️✋️👈

    • @kimo428
      @kimo428 Рік тому +1

      ስፓንሰር ቢያገኙ ጨላ ይኖረው ነበር ራሳቸውን ችለው ፕሮግራሙን መቀጠል በራሱ ቀላል አይደለም

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers Рік тому +1

      ጫላ ምንድን ነው?

  • @selamselamselamawit9368
    @selamselamselamawit9368 Рік тому +7

    ምርጥ ያራዳ ልጆች ፍርዬ በጤም ጠፍተሻል

  • @user-gz8xk4it8m
    @user-gz8xk4it8m 4 місяці тому

    ማርቆስ እስከዛሬ ባለማዉቄ ,ተጎድቻለሁ,,በጣም,ትመቸኛለህ,,ይመችህ 💪

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +5

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ😂😂😂አዝናኝ ፕሮግራም

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Рік тому +3

    ሰላም ሰላም አባይ ሚድያ ዛሬ ፍርየ በጣም አሳቀችች አቶ ሹጉጤ 😂😂😂😂

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Рік тому +3

    በጣም ዘና ነው ምታረጉት ማሪያምን

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +2

    ፍሬቻ ምርጥ አራዳ እናት ነች❤❤

  • @wondimutilahun9644
    @wondimutilahun9644 10 місяців тому +1

    ደምሴ እኔ በእናንተ ስራ በቅናት ተቃጥዬ መሞቴ ነው!! የእኔ ስራ ትኩረት የሚፈልግ ስራ ነው:: ብዙ አትኩሬ ማንበብና መፃፍ አለብኝ እናንትን ሳያችሁ ቀኑን ሙሉ ከት ብላችሁ ስትስቁ ውላችሁ ብር ትሰራላችሁ!! እባካችሁን ክፍት የስራ ቦታ ካለ እኔን ውሰዱኝ!! በጣም ታስቁኛላችሁ!! ታዝናኑኛላችሁ!! ሁላችሁንም እወዳችህዋለው!!

  • @asteraudibert986
    @asteraudibert986 Рік тому +4

    ስወዳችሁ እኮ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +1

    አሌክሶ እንኳን ተሻለሕ የኔ ፍቅ---🥰ስወዳችሑ እኮ ወይ ፍልፍሉ😂😂😂

  • @vivaman6113
    @vivaman6113 Рік тому +2

    ምርጦች ትመቹኛላችሁ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +3

    ፍሬም ጋሽ አሰፋም ምርጥ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 Рік тому +2

    Nice 👍

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +6

    አሰላሙ አለይኩም📚የአደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Рік тому +1

    ትንሳኤ ጎበናን ጋብዙልን

  • @mahir9599
    @mahir9599 Рік тому +1

    አዝናኝ program ነው። ጥላሁን ❤❤❤❤❤

  • @sharedaniel
    @sharedaniel Рік тому +2

    ወይ ሽጉጤ 😂😂😂😂 ፍሬ ስወድሽ እኮ

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 Рік тому +1

    ደስ ስትሉኝ አገባባቹ አንደኛ ጎበዞች

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz Місяць тому

    እስካዛሬ ባለማየቴ የተቆጨሁበት ፕሮግራም ዋሸሁ እንዴ ይሄው ሰሞኑን ሱስ ሆናችሁብኝ እናተን ብቻ ነው የማየው😂😂😂😂❤❤❤❤ ፍርየ ያራድየ ልጅ🤣😍😍

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Рік тому +1

    ፍሬቻ እና አሴ ምርጦቼ

  • @samm5903
    @samm5903 Рік тому +4

    ጥሌ እንወድሀለን መጠጥ ተዉ ወይ ቀንስ

  • @halom3886
    @halom3886 Рік тому +1

    በጣም አሪፍ ብሮግራም ነው

  • @joeabadi4309
    @joeabadi4309 Рік тому +2

    ሽጉጤ ደሜ

  • @ahmedmoammed2393
    @ahmedmoammed2393 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤❤❤

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Рік тому

    I enjoied it

  • @solomonaraya7618
    @solomonaraya7618 Рік тому

    አሪፍ ነው። ብዙ አትቁረጡት። ቆረጣ በጣም በዛ።

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y Рік тому +1

    betam yemwdachew feriy❤❤❤❤👍👍👍

  • @jenenuu
    @jenenuu Рік тому

    የሽጉጤ ታሪክ ከተማችንን ያራደ ታሪክ ነው። በየሰፈሩ ጩኸቱን ሰማን እያሉ ብዙዎች ለፍፈዋል። የደፈሩ በየቦዩ ተለጥፈው እያዳመጡ ብዙ የጉድጓድ ፉካዎችን አንስተው ፈትሸዋል። ዋናው ስጋት ግን የሚጮኸው ጭራቅ ነው ከተማዋን ሊያወድማት ነው ተብሎ ስለተወራ በየሱስ ስም ሊያወጡት የሞከሩም ነበሩ። ዃላ ሰክሮ ቦይ ውስጥ ወድቆ መውጫው ጠፍቶት የነበረ ሰው መሆኑ ሲታወቅ እፎይ ካሉት አንዱ ነኝ። እጅግ ምርጥ ዋሸሁ እንዴ ነው።

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Рік тому +1

    😂😂😂አረ ፈሬ ይምችሽ ምርጥ ጭዊ

  • @antaeme5633
    @antaeme5633 Рік тому

    Fireyae enamesegnalen feta aregshin

  • @zainbz1668
    @zainbz1668 Рік тому +1

    ጨዋታው ግን ሽልማት የለውም እንዴ ላሼነፈ

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 Рік тому +2

    የፍሬ ታሪክ እውነት ነው እንደውም ከየአቅጣጫው የሚባል የEtv የዓርብ ፕሮግራም ተላልፏል።ጊዜው 1977-79 ውስጥ ነው።ሃትሪክ ስፖርት አዘጋጁን ጠይቁት።

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Рік тому +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ😊🎉❤

  • @harerdanse12
    @harerdanse12 Рік тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአማራ ህዝብና ኦርቶዶክሳዊያን ምህረቱን ይስጠን ፣ከአብይ መራሹ የኦነግ አስተዳደር ጨፍጨፋ ያዉጣን ፣ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤❤❤❤❤

  • @dellocoffee5426
    @dellocoffee5426 8 місяців тому

    ፍልፍሉ ፍልፍሉ ፍልፍሉ ፍልፍሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +2

    እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SirakMicheal-wd4vj
    @SirakMicheal-wd4vj Рік тому

    where is part 2? dont make waiting long time please or keep it up you are the hero

  • @user-xy5do3cp8p
    @user-xy5do3cp8p 6 місяців тому

    ፍሬቻ የጉርጓድ ያወራሽው ደስ የሚል ስቃይ ብዬዋለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +3

    ዋው የምወዳት አርቲስት ፍሪዬ ይመችሽ ፈታ ያልሽ ነሽ 🥰

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    እረ ፍሬ ጫዋ 😅😅😅😅😂😂😂😂 ሁሁሁ ፍልፍሉ አገኘሽ ወይኔ ወይኔ ሀሀሀ

  • @judeabdeen8411
    @judeabdeen8411 Рік тому +1

    Wow❤

  • @zekariase3318
    @zekariase3318 Рік тому +1

    i can't listen bc of sound problems on your every videos please fix it

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 10 місяців тому

    Alxin betamnew ymdnkew ds yilgal

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    ፍሬ እህህህ በጣም አለመጋበዣ ገርሞኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ እጅጋየሁ የማርቆስ ጓደኛ ወይይ አስዬ በጣም ጠፍቶ ነበር 🙏👍

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому

    Wow❤❤

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Рік тому

    😂😂😂 አዝናኝ

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Рік тому +3

    በየሳምቱ ፍልፍሉ ዘና የሚያደርገው 🥰🥰🥰

  • @zabeebamohamed5118
    @zabeebamohamed5118 10 місяців тому

    Your program is good, but if you add some other educational program that will be great with respect❤

  • @afomiyashewit1121
    @afomiyashewit1121 Рік тому

    ለማጋነን ሳይሆን በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት 😘😘😘ግን ደምጹን አስተካክሉልን please

  • @SelamSelemon-rs9yv
    @SelamSelemon-rs9yv Рік тому

    🎉Tamralachihu

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Рік тому +4

    ድምፅ ጨምሩበት

  • @enyat7200
    @enyat7200 Рік тому +1

    በጣም ነው ምወዳቹ❤ ትንሽ የድምጽ ችግር አለ ማይኩን አስተካክሉት 😊

  • @Dagimawi-tx7wz
    @Dagimawi-tx7wz 10 місяців тому

    Waw

  • @kimo428
    @kimo428 Рік тому

    ሳላይ እኮ ነው ላይክ ማደርገው ምርጥ ስለሆናቹ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Рік тому +1

    ድምፅ ግን

  • @user-gw9gf5vi1o
    @user-gw9gf5vi1o 10 місяців тому

    Betam Nw Yemadenqachihu Programachihun Betam Eketatelalehu des Yemilegn Yemiyazinana Program Nw Bertu

  • @jewharmohammed771
    @jewharmohammed771 Рік тому

    Part 2 yelwem

  • @robeldawit9628
    @robeldawit9628 9 місяців тому

    ❤ i❤❤❤❤

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 Рік тому +3

    ድምፁን ጨምሩልን please

  • @danboy2425
    @danboy2425 Рік тому +1

    ለኣሸናፊዎች ሽልማት ቢኖረው ኣሪፍ ነበር
    ዝም ብሎ ተቀዶ ከሚሄድ

  • @user-bh8ff9wp5p
    @user-bh8ff9wp5p Рік тому

    በጣም ምንወደው ፕሮግራም ነው ዛሬ በጣም ነው የቆራረጣችሁት ሙሉውን አቅርቡልን

  • @user-ty6ce5hc1c
    @user-ty6ce5hc1c Рік тому

    🙋‍♀️ #ሰመረ_ባሪያውን_ጋብዙልን🤲

  • @tube-ll9lt
    @tube-ll9lt Рік тому +1

    ጮብጨባውን ቀነሱት😌

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 Рік тому

    2nd part

  • @ethiopiayemanat9418
    @ethiopiayemanat9418 Рік тому

    Hi, first of all, I really love you guys. Thank you for everything you’re doing but every time I want to watch you guys I have this problem hearing you please please please can you guys fix that I love you

  • @NaolMenza-id7zq
    @NaolMenza-id7zq Рік тому

    Sewedachu eko yene liyuwoch!!!!!!!!!!!

  • @alazarwasehun1696
    @alazarwasehun1696 Рік тому

    ትለይላቹ 😍😍😍😍😍😍

  • @besufikadkasaye7879
    @besufikadkasaye7879 Рік тому +1

    Asetayet metanebu kehone darketer yaseflegwal

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 Рік тому

    እጅጋየሁ እያለ የሚዘፍነው 😂😂😂የቆመ እባብ ነዉ የሚመስለዉ ስጋ የሚባል ነገር የለዉም።

  • @deboltube
    @deboltube Рік тому

    Awassa Andegna Nen Hulem

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @enatabanezer3812
    @enatabanezer3812 Рік тому +1

  • @sintayehufeleke255
    @sintayehufeleke255 Рік тому

    ፈሬቻ ምርትዬ

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 Рік тому

    Tilahun ghin yemigerm sew new....I can see his intelligence

  • @johnMichal-ps3pj
    @johnMichal-ps3pj Рік тому

    ❤❤

  • @assefaendale1385
    @assefaendale1385 Рік тому

    Ere yedmts keretsaw tikikil adelem.betam low sound new swodachihu litelachihu new eni.bzugize sneda be headphone new yemsemachihu mnm aysemam betam bzu gize.comement adrgiyachihu alsemachihugnim

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Рік тому

    ፍሪ በጣም አክባሪሽ ነኝ ግን እነዚሕ የምትጭኛቸው ዊጎች በጣም ያስጠላል ምን አለ አምላክ በሰጠሽ ውበት ብትኮሪ ምን ለመሆነው ይሕ ቃጫ የተሸከምሽው ምን ያሕል እንደሚያስጠላ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому

    አንዳንዴ ጥላሁንን መስማት ጥሩ ነው

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Рік тому

    Ere Frichaye 😂😂😂😂 ke piyasa meksico 😂😂😂enesuma mechi yikeldalu😂😂😂

    • @Bethlehem2229
      @Bethlehem2229 Рік тому

      Ye Fricha agelalet betam dess yilal yaskal

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Рік тому

    Kifel 2 mcha new😢

  • @user-dj4sl3wp6h
    @user-dj4sl3wp6h 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 Рік тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @paninidicasa384
    @paninidicasa384 Рік тому

    Week felefelu😂😂😂😂

  • @adisbkle1890
    @adisbkle1890 Рік тому

    የሚቀጥለውንእየጠበቅነው የማዳምቅመምቸነን

  • @luke-h6e
    @luke-h6e Рік тому +1

    Special armed forces have already agreed .because they know very well what limitations and challenges they are facing

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Рік тому

      What are you talking about

  • @lolianna6011
    @lolianna6011 Рік тому

    አብረን እንበጠረቃለን ንፋስ በብዛት

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 Рік тому +1

    ግን ዳኛው ለነፍልፍሉ ይወግናል ሁሌ

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 Рік тому

    Demis min abah show n tarwatutewalh kennenisa new ende demoz yemikeflh...wanawe mayet ueminefelgew teyakena melsun new ekekam teregaga network akatari

  • @amefke2069
    @amefke2069 Рік тому

    ስታምሩ በፍቅር ንፍር አረጋችሁኝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +1

    ጥሌ ተበጠረቀ ማለት ነው

  • @tsiontsion1287
    @tsiontsion1287 10 місяців тому

    Tila edazaw yimchgal dmo yasazingal

  • @lidacall256
    @lidacall256 Рік тому

    😂😂😂😊

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 Рік тому

    I love you all ❤

  • @Mona-tv9qt
    @Mona-tv9qt Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Рік тому

    የድምፅ ጥራት አነስተኛ ነው 😂😅

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Рік тому

    ቀጠይ ክፍሉስ

  • @user-es9zb5df9q
    @user-es9zb5df9q 10 місяців тому

    ኤዲቲንግ ችግር አለ ድምፅ ይወጣል የቀንሳል ይስተካከል

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    ድምፅ ወገን ችግር አለ