🔴 "ከሞት ተርፊያለሁ!" ማስተር አብነት አልጋ ላይ ያስተኛው ነገር! ዶክተር ዐብይ ታደሰ ለማስተር አብነት የላከው መልክት!/gora studio

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • "ከሞት ተርፊያለሁ!" ማስተር አብነት አልጋ ላይ ያስተኛው ነገር! ዶክተር ዐብይ ታደሰ ለማስተር አብነት የላከው መልክት!/gora studio
    ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከቱ!🙏
    ጎራ ስቱዲዮ የተለያዩ አነጋጋሪ፣ ወቅታዊ፣ ማህበራዊ፣ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል መሰናዶዎችን በማዘጋጀት ያቀርባል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ🙏
    #ጎራ_ስቱዲዮ #gora_studio #master_abinet #ማስተር_አብነት
    #አርቲስቶች #artists #ethiopia #ሐበሻ

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @ቬሮኒካየበጎአድራጎትሚዲያ

    እመቤታችን ትማርህ አይዞህ ምንም አትሆንም
    እንጦጦ ቅድስት ኪዳነምህረት ጠበል ግባ ተጠመቅ አይዞኝ

  • @GenetGeto
    @GenetGeto 3 дні тому +25

    ወንድማችን አንተን ባየው ቁጥር ሁሌም የምታደርጋቸው መልካም ስራዎች ምን አለ ሁሉም አንዳተ መልካም ቢሰራ አላለሁ አንተን መቸም ከፉ አይንካህ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ አግዚ አቤሔር ይጠብቅህ አንወድሀለን የድሀ አንባ አባሽ❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 дні тому +46

    የድሀ አባት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ።

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 2 дні тому +5

    ያረቢጤናውንመልሥለት ለሠውደራሽነህናለተደሞአላህይድረሥልህ ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 дні тому +29

    ደጋግ ሰዎችስ ቢቆዩልን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ አባቴ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 3 дні тому +13

    ውይ ጥሩ ሰው ይፈተናል አይዞህ አላህ ያሽርህ❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 3 дні тому +81

    እማምላክ የምህረት እጆን ትዘርጋል አንተ ደግስዉ❤❤❤❤❤❤

    • @ZahraZahra-y5v
      @ZahraZahra-y5v 3 дні тому

      እግዚአብሔር ፡ምህረቱ፡የላክልህ

    • @ketemawelde7793
      @ketemawelde7793 2 дні тому

      እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

    • @zhaszhasajahra
      @zhaszhasajahra День тому

      እግዚአብሔር ምህረቱ የለክልህ አይዛክ እኔኔ ❤❤❤❤

    • @Asbch-np8qb
      @Asbch-np8qb День тому

      Amlaka ale abinet🙋🙋🙋ayizok 😰 ufffffffffff

    • @DfgDd-s7j
      @DfgDd-s7j 15 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤​@@ZahraZahra-y5v

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 2 дні тому +1

    የኔ አባት ክፉ አይንካህ የዳ አባት ኡፍፍፍ 😭😭😭😭

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 3 дні тому +7

    አመብርሀን በምህረትእጆቿ ትዳብስህ ወንድማችን

  • @winejohnson6023
    @winejohnson6023 3 дні тому +24

    እግዚአብሔር ፡ጨርሶ፡ይማርህ።ምርጥ፡ሰዉ ነህ፡ እመቤቴ፡ማርያም፡ትዳብስህ፡ አይዞህ፡ በዐሎታችን፡አንረሳህም፡ ሕመምህ፡ሕመማችን፡ነዉ በርታ፡፡ የእናቴ፡ልጅ።

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר День тому +4

    እጨመረ ምረቱን ይ ላክልክ የኔ አባት የአንተ መልካምነት በጭቃ የተርሸኑ ፀከጭቀሰ የተቀነሩ ሰወችን አሰከሬን እጫር በማውጣታየተጋራ ነው ማሰተር አበነት ፍጣሪ በጎሸ ሃይሉ ያሰነሳክ ለራሱ ለራሱ ሳይበላ ለሰው ያብላ ወንደማችን ከበሸታክ አገግመከ የጀመርከውን ምኞትክን ያሳካልክ ለምትወደክ ባለቤትክና በከፍቅር በራሰክ ዙሪያ ለምትዞረከ ልጀክ አምላከ በሰላም ለቤትክ ያበቃክ አባቴ
    አቢባ ያለው ክእሰረሰኤ መልካም ምኞትና ፆለት አደረኩልክ❤❤

  • @Chalitu-r9n
    @Chalitu-r9n 2 дні тому +3

    እመብርሃን የምህሰረት እጆቻን ትደብስ የደህሃ አባት ለረስ ሰትበለ ለተረበ የምታበለ የኔ ከርታተ

  • @AtsedemariyamAsteden
    @AtsedemariyamAsteden 8 годин тому

    እመብርሀን እናቴ ከክፋ ነገር ትጠብቅህ አትመም አይባልምና ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ውድሜ አተስ ምንም እዳቶንብን እመብርሀን በንፁህ እጆቿ ትዳብስህ

  • @TsehayTsehay-c4n
    @TsehayTsehay-c4n 2 дні тому +5

    ጌታምህረቱንያብዛልህውድወንድሜ

  • @מולופנטה-ז8ד
    @מולופנטה-ז8ד День тому +2

    ኔታይባርክ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz 3 дні тому +10

    እመቤቴ ማርያም ትጎብኝህ የኔ የህዋ 😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AstuFikre-l4p
    @AstuFikre-l4p 2 дні тому +2

    የደጎች እምላክ አዳነህ ምስጋና ለአምላካችን የኔ ምርጥ ሰዉ❤

  • @zahrahusain-nz7fo
    @zahrahusain-nz7fo 3 дні тому +9

    የየኔ ጀግና አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልሰው የኔ አባት አይዞህ

  • @MisiMisi-ef7rd
    @MisiMisi-ef7rd День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዎድሜ አግዚአብሔር ጭርስ ይምር

  • @EndashawDuressa-p6x
    @EndashawDuressa-p6x 3 дні тому +8

    ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስህ እኔ ሁሌም ባንተ በጎ ስራ ላይ እንባዬ ይወርዳል አሁን አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስህ አ ሜን አሜን አሜን

  • @ShetaPawulos
    @ShetaPawulos 2 дні тому +2

    የኔ ደግ ወድሜ እግዝአብር ጨርሶ ይመርህ❤❤❤

  • @RMaybe-d6p
    @RMaybe-d6p 3 дні тому +7

    የጌታ የምህረት እጅ ይዳስስክ

  • @johnmane9167
    @johnmane9167 День тому +1

    ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይፈወሱህ አይዛክ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 3 дні тому +5

    እግዚያሐቤሄር ይማረው የደዎች አባት

  • @mekedsaykafaw7383
    @mekedsaykafaw7383 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤የኛ ደግ የኛ መልካም እንወድካለን ምንም አትሆንም አንተ ለኢትዮጵያ እናትና አባቶች አዛዎንቶች ህፃናት እንቧ አባሽ የሆንከው ውዱ ልጃችን እግዝአብሄር ክፉን ያርቅልን ክፉ አይንካብን

  • @HanaHana-j5v
    @HanaHana-j5v 3 дні тому +11

    እመብርሃን በምረት እጇ ትዳብስህ የኔ መልካም

  • @ZeynebaElimeshu
    @ZeynebaElimeshu 3 дні тому +1

    አላህ የማርክ ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 3 дні тому +15

    ክፉ አይንካው እግዚአብሔር አምላክ ምርቱን ይላክለት ማስተር አቡነትዬ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ነው አይዛክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamMuhammad-n2e
    @SalamMuhammad-n2e 2 дні тому

    እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኛ መልካም የሜስኪኖቹ ደራሽ

  • @AsmaAsma-eq2mp
    @AsmaAsma-eq2mp 3 дні тому +6

    በእውነት እግዚአብሔር ይማርህ የኔ አባት ላተ ዬሄ አይገባም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GgggGggf-h2k
    @GgggGggf-h2k 2 дні тому +2

    አሜን ዋውእዩየ በስላምተመለስውድድድድድ😓😓😓😓😓😓😓🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🙇🏻🥹🥹🥹🥹😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 3 дні тому +4

    ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ይዳብስህ አይዞህ ለበጎ ነው ።

  • @EheAheee
    @EheAheee 2 дні тому +1

    ከእግዚአብሔር ይመርህ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 3 дні тому +7

    ድግልማርያም ትማርህማስተርየ❤❤❤

  • @AlmazTomas-w5r
    @AlmazTomas-w5r День тому

    ዉድወንድማችንጌታፈፅሞይማርህ❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 дні тому +11

    የኔ ደግ ወንድም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤እንወደሃለን

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 День тому

    ወንድማችን ማስተር እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጁ ይዳብስህ የኔ ወንድም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tig-q4s
    @Tig-q4s 3 дні тому +6

    ሁሌም ፈጣሪ ከጎንህ ነው አይዞህ ወንድሜ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤😢😢

  • @ALEM-us5ix
    @ALEM-us5ix 2 дні тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የድሀ አባት እናት ክፉ አይንካህ

  • @Mohsena-t8t
    @Mohsena-t8t 3 дні тому +10

    እግዚአብሔር ይማርህ እመአምላክ ትፈውስክ አባቴ ኩፉ አይንካህ አባ😢

  • @BroumanaGhanna
    @BroumanaGhanna День тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ውድሜ 😢😢😢😢😢😢

  • @MihretMulatu-e2n
    @MihretMulatu-e2n 2 дні тому +6

    egziabher yimarih❤❤❤❤

  • @TadeloTadelo
    @TadeloTadelo 2 дні тому +1

    God.heal you master ayizoo I was shocked to see you 😭😭😭😭😭😭😭

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 3 дні тому +62

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያለ እርፍት ሰለም ምሠራ ነው እሱ ሰይበላ ሰይተኛ ሰለሚሰራ ነው የጎደው አይዞህ ወንድዴ ብዙዎች ፀሎትና ምርቃት አለህ ምንም አትሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @BalyneshBalynesh
      @BalyneshBalynesh 3 дні тому +1

      ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርክ ጨርሶ በጣም እንወድሃለን ክፉ አይንካ ካንተ እውነት ባንተ ላገራችን መከተል

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 3 дні тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 3 дні тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 3 дні тому +1

      እውነት ነው ማስተር አብነት ከበደ ታምል ?
      የእግዚአብሔር የምህረት እጅ ፈጥኖ ይዳብስህ /ይላክልህ ጌታ አምላክ
      አይዞህ የሁሉ የኢትዮጵያን ዘመድ ፈጥኖ ደራሽ ስለሆንክ አምላክም ስለሚወድህ ነው አዳንዴ በሕመምና /በድገት በፈተና መልክ ሲመጣ የበለጠ ጠካራና ለወገንህ ፈጥኖ ደራሽ አዛኝ የበለጠ ሊያደርግህ ስለሆነ ነው እና አይዞህ የሁሉ ዘመድ ወገን ማስተር አብነት ከበደ ❤።

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 3 дні тому

      አልገባኚ ማስተር አብነት ምንሆነ

  • @Usermh22
    @Usermh22 3 дні тому +1

    እግዚሐብሔር ጥበቃው አይለይህ

  • @sew4024
    @sew4024 3 дні тому +4

    እመቤቴ ትማረህ ወንድሜ የደሀው የእራብ ጠላት

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 2 дні тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢ይማርህ ወንድሜ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 дні тому +10

    ባሳለፍኩት የእድሜ ዘመን ለምስኪን ሰዎች እራሳቸውን ጊዚያቸው ሰተው የሚያገለግሉ ሰዎች ታመዉ በሰዎች ጸሎት ብቻ በተደጋጋሚ ድነው ወደስራቸው ሲመለሱ አይቻለው ፈጣሪ ሁሌም ከነሱ ጋር አለ ብዬ አምናለሁ ።

    • @EliyasHaile-e7y
      @EliyasHaile-e7y День тому

      እግዚአብሔር ጨርሶ ዮሜር አብነት

  • @almazdabala2895
    @almazdabala2895 2 дні тому

    ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይስጥህ

  • @SamiraAli-j8n8o
    @SamiraAli-j8n8o 3 дні тому +7

    የኔወንድም ቅን ደግ ልብ ያለህ የፈጣሪን ትዕዛዛት በተግባር ያሳየኸን ጀግና ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ።

  • @DghGjk-v2r
    @DghGjk-v2r 2 дні тому

    እግዚዚአብሄር ይማርህ የደግነት ጥግ የምስኪናን አባት የዋሁሩሩው ወንድማችን😢😢😢

  • @TesfaTadese-c8k
    @TesfaTadese-c8k 3 дні тому +7

    እመብርሐን ጨርሶ ትማርሕ

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 День тому

    እእእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍወድማችን እመብርሐን ድረሰልህ ልደታ ለማርያም ትድረሰልህየብዝዎች አባት

  • @Topg-c4d
    @Topg-c4d 3 дні тому +5

    የኔ መልካም ሰው የድሀ አባት ለሁሉደራሽ እግዚአብሔር መልካምነትህን አይቶ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ያዝኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhaneNegash-m6v
    @BirhaneNegash-m6v 3 дні тому +1

    እመቤቴ ትማርህ ❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 дні тому +6

    ሁሌም ፈጣሪ ከጎንህ ነው አየዞህ ወንድሜ ጨርሶ ይማሮህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 3 дні тому +2

    እማምላክ አትለይህ ወድሜ😢😢😢

  • @asnakechasaddis4838
    @asnakechasaddis4838 3 дні тому +10

    እመብርሃን ትማርህ የኢትዬጵያን አባት።

  • @GshdhHdhdh-u3x
    @GshdhHdhdh-u3x 2 дні тому

    ፈጣሪጨርሶይማርህየኔአባት🙏🙏

  • @tsedaletadese4232
    @tsedaletadese4232 3 дні тому +8

    የድንግል ማርያምልጅ የቀራኒዮ ንጉስ መድአኒአለም በምህረት እጂ ይዳብሰህ ወንድሜ ይማርህ እመአምላክ ካንተጋር ትሁን አይዞህ የድሆች አባት ነህ አንተ ❤

  • @ציונה65
    @ציונה65 2 дні тому

    ተመስገን እግዚአብሄር ይማርክ

  • @EnateMaryamxabqyhach
    @EnateMaryamxabqyhach 3 дні тому +5

    Waqaayoo siiya maruu Abaa iyeesaa❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MesaAde
    @MesaAde 2 дні тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ😢😢😢😢😢

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 3 дні тому +6

    እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢

  • @Gnber
    @Gnber День тому

    እግዚአብሔር በምህረቱ እጁን ይዳብስክ የኛ መልካም ሰው

  • @Yawn-cool
    @Yawn-cool 3 дні тому +4

    GOD is with you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏾🙌🏾🫶🏾🫶🏾we will pray 🙏🏾

  • @romanMedina-m6q
    @romanMedina-m6q 2 дні тому

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አዋቃ ነዉ።

  • @EmiReception
    @EmiReception 3 дні тому +13

    አላህ ይማርህ ወንድሜ ያንተ ይለያል አይዞህ አላህ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አይዞህ አላ ያድንሃል ምህረቱን ያዉርድልህ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ምንም ጉዳት አይደረስብህ ለቤተሶቦችህና አድሃዉ ብሎ አላህ ይማርህ

  • @BiniamiSisay
    @BiniamiSisay 2 дні тому +1

    ማስተማር አብነት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንቴጋ ይሁን የድሀ አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 дні тому +5

    Abnet Egziabher yimarh Emebrehan kantega tehu rjm edmi newu yemnemg em🙏🙏🙏

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 3 дні тому +1

    የድሀውን አቤት እግዚአብሔር አምላክ
    ፈፅሞ ይማር የእኔ ሚስኪን😢😢💔💔💔💔❤❤❤

  • @hannatesfaye7298
    @hannatesfaye7298 3 дні тому +3

    God bless you brother god is with you all ways 🙏❤️

  • @GeMeg-m6h
    @GeMeg-m6h 2 дні тому +1

    ድንግል ማርያም ማሪልን እናቴ😢😢😢😢❤❤❤

  • @SewasewBirhanu
    @SewasewBirhanu 3 дні тому +13

    ማስተር አብነት እግዘብሔርን ይማርህ የድሀአባት የሁሉ አጉራሽ ምህረት ይላክልህ።

  • @RyTy-nl2ns
    @RyTy-nl2ns 3 дні тому +2

    ወድሜአላህያሺሪህ😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢

  • @SadMus-m6t
    @SadMus-m6t 3 дні тому +8

    የደከሞች አበት አለህ ሙሉ አፍያዉን ይልስለት ያራብ ያምትሉ ለይክ አድሪጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuhamedSeid-o4d
    @MuhamedSeid-o4d 2 дні тому

    የሚስኪኖች አባት አላህ ያሽርህ ወንድሜ,,

  • @wegayehubekele1906
    @wegayehubekele1906 3 дні тому +3

    እመብርሐን ትለምንልህ

  • @Meselech-x7b
    @Meselech-x7b День тому

    ወንድማችን ማስተር አብነት እ/ብሔር ጨርሶ ይማርህ።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 3 дні тому +5

    የኔ እሩሕሩሕ የወገኔ ደራሽ የደጉ ወገኔ ደሥታና ሐዘኑን ችለሕ እስካሑንም የቆምከው በወገኖቼ ፀሎትነው እመብረሐን ትዳብሥሕ ድነሕ ድምፅሕን ያሠማን የእኛ ከርታታ ሑሉን ጭንቀት ችለሕ ዛሬ ደከመሕ አይዞሕ ወንድም አለም❤❤

  • @workie2775
    @workie2775 День тому

    እንኳን ጌታ ደረሰልህ❤

  • @Hamelmal-l9m
    @Hamelmal-l9m День тому +3

    ማስተር አብነት ማለትኮ በትክክለኛ እግዚአብሔር በመፃፍ ቅዱስ ለእኛ ለሰወች እንድናደርግ የገለፀውን መልካም ስራ የሚሰራ የእግዚአብሔር ሰው ማስተር አብነት ነው ቀን ተሌት የወደቁትን ሰወች በማሳት፣በማፅናናት በመደገፍ፣በመርዳት ለራሱ ሳይሆን ለሰው የሚኖር ፣ለራሱ ሳይሆን ለሰው የሚደክም መልካም አዛኝ የሆነ ሰው ነው ያንተ መታመም ብዙ ሰወችን እደሚጎዳ እግዚአብሔር ያውቃልና እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማርህ ። የኔ አባት ብንኖርም ለሰው የማንጠቅም የማንጠቀም እና ለራሳችን ብቻ የምንሯሯጥ ስንት ሰወች እያለን አተ መታመም የለብህም እግዚአብሔርም አያደርገውም የኔ አባት እግዚአብሔር ይማርህ በቅርቡ አተ ካልጋ ተነስተህ ማየት ይናፍቀኛል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @EjigayehuWoldesemayat
    @EjigayehuWoldesemayat 2 дні тому

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ውድ የአኢትዮጵያ ልጅ!!!

  • @tejitukebede2037
    @tejitukebede2037 3 дні тому +4

    ፈጣሬ ምረቱን ይላክልህ

  • @yeshiharegmekonin3614
    @yeshiharegmekonin3614 2 дні тому

    እግዛብሄር ይማርህ። እማምላክ ትጠብቅህ አተ ጥሩ ልጅ

  • @AyniyeYirafo
    @AyniyeYirafo 3 дні тому +6

    ክፉ አይኖካህ እኔ በጣምነው የምወድህ
    እመብረሀን እሰከልጃ ከጉንህ አትራቅህ
    ከጉንህ ይሁኑ አንተ የደሀአምላክ ነህ አምላክ ጨራሳ ይማረህ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 3 дні тому +1

    እመብርሀን ትዳብስህ ወድሜ የሁላች አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 3 дні тому +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እእእእእእፍፍፍፍ እግ/ር አምላክ ጨርሷ ይመርህ ውድ ወንድሜ

  • @sophiayahya2300
    @sophiayahya2300 3 дні тому +9

    እኔን ይመመኝ አላህ አንተን ይማርህ ያረብ፣

  • @SebeleAsemamaw
    @SebeleAsemamaw 2 дні тому

    እግዚአብሄር ይማርክ እግዚአብሔር የሚወደውን ይጎበኛል ምንም አትሆንም

  • @Zufan-uq4pm
    @Zufan-uq4pm 3 дні тому +7

    እግዚአብሔርይመረክ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 дні тому

    የድሆች አባት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የድሆች አምላክ ይጠብቅህ ይማርህ

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z 3 дні тому +4

    የኔ አባት መልካም ሰው ፈተና አቶምና እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ የማረግ ቆመ ደሞ መለሰ እንዲተረዳ ዘንድ ጌታ ያብቃ የኔ አባት አይዞሽ ስትኖረው
    ወንድም መኖር ነው ማንንም መትረዳ እንትን ኑሩልን ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ጨርሶ የማረግ ጨርሶ የማረግ የነበረው የተሰብሯል 🥹🥹🥹💔💔💔😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 2 дні тому

    ማስተርየ እፍ እንዴት እንደጨነቀኝ ፈጣሪ ይማርህ ወንድማችን አንተ ደግ ሰዉ ታስፈልገናለህ የድሆቹ አባት😢😢😢😢😢😢

  • @Liikki
    @Liikki 3 дні тому +5

    Eghezahber yemareke wademe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ kudusu gaberele yemareke

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 3 дні тому

    እመቤቴ ኪዳምህረት ትማርህ ወንድማችን የልጅህ የደሀዎች አምላክ

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 3 дні тому +5

    እመቤቴ ትማርህ የኔ ወንድም 🤲🤲🤲

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ5ሸ

    እግዚአብሄርየ ይህን ደግ ሰው አተው ማርልን🙏🙏🙏🙏😭❤❤❤❤❤

  • @Weinchet
    @Weinchet 3 дні тому +5

    😢😢😢ማስተር አብነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርህ ውዱ ድቁ ወድማችን

  • @anesaabdissa4768
    @anesaabdissa4768 21 годину тому

    ውይ ውይ ወንድሜን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን ❤❤❤ እወድሀለሁ