Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V30

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Рік тому +322

    እኛ ድሮ ስንማር ፈተና ጨርሰን ወደ ሚቀጥለው ክፍል ስናልፍ ለትንሺ እህት ወንድማችን ያጠኑበታል ተብሎ በክብር ይቀመጣል የዚህ ዘመን ትውልድን እዩት

    • @tsegazabhagos6434
      @tsegazabhagos6434 Рік тому +2

      Ewnete new weye gize

    • @haben5084
      @haben5084 Рік тому +10

      አስታውሳለው ክረምቱን እሱን ስናጠና እናሳልፍ ነበር

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Рік тому +5

      ደብተራችን ብቻዉን ሌላ የቤት እቃ ነበር ግን ስላከበርነዉ እኛም ዛሬ ተከብረንበታል የአቦጊዳ ሽፍታ ሁሉ ዛሬ የቀደደዉ ደብተሩ ነገ ይፈርድበታል

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Рік тому +1

      Egzbhrn awo menayenate geze laye daresen😢😢😢

    • @henok2127
      @henok2127 Рік тому +2

      እውነት ነው። እስከ አሁን በክብር አለ የተማርኩበት ደብተር።

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 Рік тому +93

    ኑሮ ርካሽ በነበረበት ዘመን ደብተራችንን ለሚቀጥለዉ አመት ባዶውን ወረቀት ሂሳብ መስሪያ ወይም ለታናናሽ እህቶታችን መመርያ እናደርግ ነበር።

  • @EnatTube-u7c
    @EnatTube-u7c Рік тому +74

    በስቱ እንቃጠል በልጁም በሽማግሌውም ኡፍፍፍፍ ምድረ ዘረጦ የእውቀት ጥም ያለባቸው ሰዎች በጠበጡን እኮ ሰሜ እኔ አከብርሀለሁ የምትናገራቸው ሁሉ ትክክል ናቸው❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Рік тому +53

    ሠመረ እውነት ብለሃል የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የሰጠኸው አስተያዬት በጣም ነው ደስ አለኝ በርታ በሚትሰጠው አስተያየትህ ሁሉ ፍታሃዊ ሃሳብ ነው !

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 Рік тому +39

    ሰመረ በጣም ልዩ ሰው ነህ የአገራች ህዝብ የአንተ አይነት ጥቂት ቢሮረን እንዲህ ውጥንቅጡ ባልጠፋን ነበር ሰሜ በርታልን

  • @Ishownosniper
    @Ishownosniper Рік тому +48

    ግዛው የሚባል ሰው እንዲሁ ይሸክከኝ ነበር ይሄንን ንግግር ከመናገሩ በፊትም ድምፁ የአነጋገር ቅላፄው ምንም አይጥመኝም ነበር አሁን ደግሞ ለየለት ያሳዝናል😢😢😢

    • @HanaGirma-e5u
      @HanaGirma-e5u Рік тому

      ሙዚቀኛ ነህ ልበል 😅

    • @Ishownosniper
      @Ishownosniper Рік тому +1

      @@HanaGirma-e5u ሃ ሃ ሃ በሳቅ ገደልከኝ ወደ ቁም ነገሩ ስንገባ እንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ከፆታቸው የተለየ ነገር ይታይባቸዋል የተሰማኝን ነው ቤተሰብ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Рік тому +2

      Yasaznal sew bezih edmew endezih yikelal ?😢💔

    • @samm5903
      @samm5903 Рік тому

      ሰዉየዉ ሉጢ ነዉ ምኑም ደስ አይልም

    • @rahelbekel2346
      @rahelbekel2346 Рік тому +1

      ይመችህ ሰመረ bro እንደዚህ አጥረግርግልን

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi Рік тому +44

    የኔ comment እንኳንም ድሮ ተወለድኩ እንኮንም አረጀሁ አሳፋሪ ትውልድ ሰሜ ስወድህ ልክ ልካቸውን ንገገርልን

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Рік тому +19

    ሰሜ ወንድሜ በህይወቴ እንደዛሬ አኩርተኸኝ አታውቅም ግዛው የተባለውን አፀያፊ ሰው ልክ ልኩን ነግረህ አኩርተኸናል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 Рік тому +18

    እኔ እድሜየ 43 ነው ከሁለተኛ ክፍል ጀምሮ የተማርኩባቸው ደብተሮቼ ከሞላ ጎደል እስከ አሁን ድረስ አሉ ሳያቸው ደስ ይለኛል

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Рік тому +11

    ሰምዬ የምር ፌስቡክ ቲክቶክ ከዘጋው ቆየው ግን አንተንና ሌሎች መልካም ነገር ስሰማ መልካም ስብእናዬን መለስኩኝ እንዴ የማየው የምሰማው ሁሉ ጭንቅላቴ ሁሉ ይረበሽ ጀምሮ ነበር አሁን ነፃ ሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሰማርያyouTube
    @ሰማርያyouTube Рік тому +8

    በዚህ እድሜቸዉ አቤቱ ይቅር ይበለን አብደዉ ነው በጤናቸዉ አይመስለኝም። ነጭ ሽበት አወጥተዉ በስማም በዚህ እድሜ ግብርሶዶም መደገፍ😢

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 Рік тому +3

    የዚን ልጅ እድሜ ያርዝመው ቢያንስ የሚሰማው ባይኖርም ትውልድ ለማቃናት እየጣረ ነው
    If there was a way that you could be accessible to the masses, you would be able to bring back many children
    Much respect 🫡

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed Рік тому +6

    ሰመረ ወንድሜ ነደህ መሞትህ ነዉ
    ለእኛስ ኑርልን
    እንወድሃለን❤❤

  • @TadelechTadesse-m4s
    @TadelechTadesse-m4s Рік тому +2

    እግዚኦ! አንተ ትልቅ ሰው ጠፋነው ያልከው ሰሜ ሽማግሌም ልጅም ሊጠፋ ነው። እንደ ግዛውና ደብተር እንዳቀደዱት አይነት።

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Рік тому +6

    ሰሜ እይታህን አደንቃለሁ አሁን ያለንበት የአስተሳሰብ ዝቅጠት በጣም ይገርመኛል እንዴት በአንድ ግዜ እንዴት ነው ዳይቨርት ያደረግነው በጣም በጣም ያሳፍራል anyways thank u Semi I respect u

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 Рік тому +1

    ሰሜ እንደዉ የልባችንን በመናገር በጣም አድናቂህ ነኝ። የሽማግሌ ቅሌታም። ያቺ ደግሞ ፕሮስቲቱት ትመስላለች እራሷ ማፈሪያ ሁሌ በምታወራዉ ፀያፍ በስንቱ እንጠበስ። ኡፍፍፍፍፍ።

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Рік тому +22

    My neighbor brought me my 11th grade notebook after asking permission from my mom and it made me so happy. My mom kept it for 17 years. To this day, I’ve it!

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Рік тому +1

    ሰሜ ስወድሕ እዉነት አመሠግናለሁ ከሠዎቹ ንግግር ይልቅ አንተ ሀሳብሕን የምገልጽበት መንገድ ከልቤ ነው የሚያስቀኝ በጣም ጎበዝ ነህ እየደጋገምኩ ነው የማየዉ አለይሰለቸኝም😍😍😍😍😍😍

  • @danaethio
    @danaethio Рік тому +19

    😭😭😭እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር እያስፈራኝ ነው

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Рік тому +25

    ፍቅር ይጥፋቦት ዘላለም አለሞን😂😂😂😂አንቱ ሰውዬ

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ Рік тому +4

      ይጠመቁም አላቸው

    • @ethiomamatube3772
      @ethiomamatube3772 Рік тому +1

      ክክ

    • @tsegayeyohanna6392
      @tsegayeyohanna6392 Рік тому

      😂😂😂

    • @ATNASIABabyVideos
      @ATNASIABabyVideos Рік тому

      እግዚኦ እውነቱነው 2 ስባት ይጠመቁ እርግጠኝ ነኝ እሳቸው ያገባሉ 😅😅ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ ባርዬ በጣም እናመሰግናለን ያንተ የ 20 ና 30 ደቂቃ ፕሮግራም ከዚሁሉ ሚዲያ የተሻለና አስተማሪ ነው በርታ ብዙ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Рік тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ በየትኛውም ብሔር ባህላችን የተከበረ የምንኮራበት እሴት ያለን ነን።እኚህ ሰው ግን ከኢትዮጵያ ባህልና ከመፅሐፍ ቅዱስ መመሪያ መቃረንና አደባባይ ወጥቶ በተመሳሳይ ፆታ የሚደረገውን ጋብቻ ድምፅ ሰጥቻለሁ ብሎ ማውራት ከነውርም ነውር ነው በጣም ያሳዝናል።

  • @Bariwwonde
    @Bariwwonde Рік тому +21

    ሰመረ ባርያው ኑርልን

  • @REEealTV
    @REEealTV Рік тому +2

    እነዚህ የበቁ ተማሪዎች የብዙ ነገር ውጤቶች ናቸው. የወላጅ, የታላላቆቻቸው, የሰፈር, የምህራን የትምህት ቤትና ትምህርት ፖሊሲ እና መንግስት:: ይህንን መጣመም ለማስተካከል ቀላል የማይባል መስዋእትነት ይጠይቃል. moral የሚባለው ነገር አፈር በልቶታል. ስለዚህ ጠበቅ ያለ ህግና ህግ ብቻ ያድነናል.

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 Рік тому +4

    ሰሜ ሁሉም የተቸኸውን ጉዳዮች በጣም ትክክል ክበርልን 👍👏👏👏💯

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Рік тому +2

    😭😭😭😭ወይ ዘንድሮ እኮ የማንሰማዉ የለም እረ ወደየት እየሄድን ነዉ ያአላህ ነገሩ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ ማፈር እሚባል ነገር ጠፋ ይሄ ጨለማ ሰዉየ ሲያስጠላ በዚህ እድሜህ ተጃጃልክ አንቱ ሰዉየ በቁም የሞቱ እዉነት ልጅ አለዋ ግን ሲያሳዝኑ አንቱን አባት ብለዉ ሲያወሩ

  • @YoniYb
    @YoniYb Рік тому +12

    አቦ ሰሜ ምችት ይበልህ የናፈቀንን ፕሮግራም ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @meskisodo7286
    @meskisodo7286 Рік тому +1

    በእውነት ፈጣሪ ምስክሬ ነው ይሄ ሚዲያ በእኔ እምነት አንድ ሁለት ሰዎች ባይኖሩ በፍፁም አልሰማም ነበር !!!!

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Рік тому +7

    የእውነት ይጠመቁ የምለቃቸው ከሆነ ወይ ሰመራው😂😂

  • @eyobabraham4813
    @eyobabraham4813 Рік тому +1

    😂ቁርስ ይህን በልተህ ነው የመጣኸው ሌላ ሰፈር ስለሆነ ነው😅😅😅

  • @cyber-pepper5913
    @cyber-pepper5913 Рік тому +12

    Bring back the reactions! 🎉 we love and support you Semere!

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Рік тому +2

    ይህ ጎዶሎ ሽማግሌ ጨልሏል
    ምናልባት ሰውየው ነጮቹ ሞክረውት ይሆናል😂😂😂

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Рік тому +6

    እረረረረ ሁfff አልቻልኩም😂😂😂 "ምሳ እቃ ውስጥ እንቋጠርላቸው"??!!

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Рік тому +2

    ሰመረ 😂😂😂❤❤❤❤ኡፍፍፍ አንጀቴን ነዉ የምታርሰዉ 🥰🥰🥰መናገር ለማንችለውን ሁሉ እየተናገርክ ታስደምመናለክ ክበርልን🙏🙏🙏

  • @bezatubebeza4778
    @bezatubebeza4778 Рік тому +7

    ይጠመቁ አላልክም ሰሜ እውነትህን እኮ ነው ይጠመቁ😅😅❤❤

  • @FelekeSeyfeu-hq8gx
    @FelekeSeyfeu-hq8gx Рік тому

    እደው እደ ሰመረ አይነቱ ቢያበዛልን ጋጠወጥ አይበዛም ነበረ ሰሜ በጣም ትልቅ ማይድ ያለው ሰው ነው ድሮም ሀሳቦችህ ድሮም እወዳቸዋለሁ በርታ የኔ ወድም

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Рік тому +3

    ብትክክል ብለሃል ተባረክ 😭😭😭 ስያሳዝኑ

  • @eleyasmesfin7760
    @eleyasmesfin7760 Рік тому +1

    አይ ሰሜ ባርያው ይመችህ ያራዳ ልጅ ፍቅር ይጥፋቦት ያልከው ንግግርህን ) like አድርጌዋለሁ

  • @NeHase16
    @NeHase16 Рік тому +18

    Sitting on the train and listening "በምሳ እቃ እንቋጥርላቸው” 🤣🤣

  • @mershakebede1619
    @mershakebede1619 Рік тому +2

    ሰሜ ከ4ኛ ክፍል ጀምሮ ደብተሬን አስቀምጥ ነበር፤ለሚመጣው ትውልድ በርታ።

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Рік тому +6

    ውይ ሰመረ መቼም ውስጤን ነው ምትናገረው🎉🎉🎉

  • @mudayshow8081
    @mudayshow8081 Рік тому +1

    እግዚዮ ማህረነ አቤት ምን አይነት ተውልድ ነው ግን የመጣብን አቤት የዛሬን አያርገው እና ደብተሮቼን በጣም ነበር የምወደው እስከዛሬ አሉኝ ዛሬ ደግሞ 😢

  • @Kirukonjo
    @Kirukonjo Рік тому +30

    Thank you Seme for listening to your viewers and bringing back the reactions. We love you!!

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому +28

      You are welcome !
      It's just that people made me feel like I was insulting others for no reason. I just had to take a long break and think about it.
      Well, I decided somebody must say something aginst this madness and here I am . . . back again

    • @hannamelkamu3369
      @hannamelkamu3369 Рік тому +3

      ​@@SemereBariawethiopianever give up ❤

    • @SemereBariawethiopia
      @SemereBariawethiopia  Рік тому +16

      As long as I have you on my side … I won’t!

    • @Kirukonjo
      @Kirukonjo Рік тому +2

      @@SemereBariawethiopia we are always here to support you!! Please continue the amazing work. The people who think you’re insulting them must be out of touch with reality.

    • @hilawetesfaye4781
      @hilawetesfaye4781 Рік тому +3

      You are not insulting them; you are just in the right way. በተለይ በአሁን ሰአት የቱ ነው ትክክል የቱ ነው ልክ ያሆነው ለሚለው የተቀመጠ መመዘኛ በሌለበት እንዳንተ አይነት ሚዛኑን የሚያስተካክል ሰው ያስፈልጋል... ጠንካራ ሚድያ እና ምሳሌ መሆን የሚችል የሚዲያ ሰው በሌለበት ዘመን አሁን ለሚመጡትም ልጆች ጥፋትና ልማቱን መለኪያ ይሆናቸዋል በርታ!!!
      እና ደግሞ እንደዚ አይነት ልካቸውን የሚነግራቸው አካል ሲኖር ምንም ነገር ከመናገርና ከመልቀቃቸው በፊት ሁለቴ ያስባሉ!!

  • @mintezk8539
    @mintezk8539 Рік тому

    ሰመረ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ መልኩ በማቅረብ ያጠፉትን በማስተማር የምታርም ሌሎችን ደሞ ግንዛቤ በማስጨበጥ በመዘላበድ ምክንያት ከስህተት፣ከውርደት ከሌላም ከጥፋ መንገድ የምታስቆም ማረምያ ቤታችን ነህ እናመሰግናለን ቀጥልበት ወድሜ አቀራረብህ እና እስተምሮትህም በጣም ደስ ይላል ክበርልን ሰላሙን ያብዛልህ እጅግ በጣም አድርጌ አደንቅሀለሁ።

  • @amenkbrom1728
    @amenkbrom1728 Рік тому +4

    ለ4 ክፍል ከምሳ ጋር አብረን እንቋጥርላቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Wende01-ge2pq
    @Wende01-ge2pq Рік тому +1

    አንዱ ሲባል አንዱ አረ ምን ጉድ ናቸው ግን
    ሰሜ ወንድም በርታልን

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Рік тому +4

    😂😂😂😂😂 ሰሜ ሰወድክ እኮ አረ በሳቅ ገደልከኝኮ

  • @damtewn
    @damtewn Рік тому +6

    You're right Semie❤🎉🎉 What's wrong with the old dude😢 I feel sorry for him.

  • @senaitwoldemichae930
    @senaitwoldemichae930 Рік тому +1

    በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት

  • @Sormiker
    @Sormiker Рік тому +8

    ቅድመ ዓለም ስላሴ በአቶ ግዛው ላይ መዓቱን ያውርድ፣አሜን !!

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Рік тому +1

    ለ4ተኛ ክፍል ከነ ምሳ እቃቸው እንቋጥርላቸው?🤣🤣🤣…ወዮ በሳቅ አነባሁ

  • @martyethio5278
    @martyethio5278 Рік тому +3

    Thank you you are amazing person god bless you!!!!

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 9 місяців тому

    ሞዴል ባለጌ ጥሩ ብለሃል ተባረክ!! እኔ ሜሪላንድ ነው የምኖረው አልመረጥኩም ስለ እራስህ ተናገር ጋዜጠኛ ይተውን እባከዎት ነጭ ሲያከር ቢውል ምን ይመጣል ምራዊ ሕይወት ቢቀር እሳ ሰማያዊ ቤቴን ነው የማስብ አትዘባርቅ!!!

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 Рік тому +2

    በምሳቃ እንቋጥርላቸው part እስክፈሳ ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Рік тому +5

    ስሜ ስትስቅ ያምርብሀል😂😂😂😂😂

  • @yerasew1
    @yerasew1 Рік тому +2

    እጅግ ያማል ወንድማችን ልክ ብለሀል ሀገር የሚረከብ ትውልድ እየጠፋ ነው። ደብተር እየቀደደ በካሜራ የሚቀረፅ ትውልድ ምን ሊያስተምር ይሆን😭😭😭?

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Рік тому

    ባርያው እንደ ግዛው እና እንደ አንተ አይነት ሰው ሰታናለች ኢትዮጵያ የናት ሆድ እንደሚባለው ግን መቼም ተስፋ አንቆርጥም we are Ethiopian በርታልኝ አባቴ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Рік тому +7

    ስታስጠዬ አፈር ብይ እንዲይው እፍረት ጠፋ ልጁ ባለጌ ሽማግሌው ቀላላ እንዴት ትልቅ ሥራ ሰሩ 🤭 እኔም መርጫለሁ ትልቅ ነገር እንዲይው በስንቱ እንቃጠል 😢😢😢

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Рік тому +3

    😂😂 እንኳን ደና መጣህ ሰሜ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር በዚ ፕሮግራምክ ይመችህ 👍❤

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Рік тому +4

    ምንነካቸው ግን እኛ ድሮ ደብተራችንን ቁጭ ነበር ምናረገው አቤት ምን ነካቸው 😢😢😢

  • @amsalealemu8250
    @amsalealemu8250 Рік тому

    አቤት የድፍረት ዘመን ጉድ ማለቂ ያ የለውም ጌታሆይ ቶሎ ና እባክህ
    ምን እያደረጉ እንደሆነ አያውቅም ት/ቤት ስነ ስርአት መማሪይ ነበር ወንድሜ አቶ ሰመረ አከብሀለሁ በርታ ❤

  • @techawatch
    @techawatch Рік тому +3

    ምን አይነት ትውልድ እየመጣ እንደሆነ ሲታሰብ ያስፈራል ምንም ሀፍረት የሚባል ሰው ምን ይለኝ የሚባል ነገር ጠፍቷል።

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 Рік тому

    በሁሉም የሠጠኸው ሀሳብ ተመችቶኛል የትምህርቱ የልጂቷ የሺማግሌው ሌሎችም ፍትሀዊ ሀሳብ ነው በርታ

  • @selam8990
    @selam8990 Рік тому +11

    ሰሜ መልካም ሰው👏

  • @nadiwehib5703
    @nadiwehib5703 Рік тому +1

    ተባረክ አይምሮን ዘና አርገህ አስቀህ ትምርት ሠጪነው ሱስ ነህ ስራህ ደስይላል ደቂቃውን ጨመርአርገው😊

  • @NeHase16
    @NeHase16 Рік тому +8

    Welcome back, Seme brother ❤

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Рік тому

    ጠዝጥዝልን ሰሜ እነዚህ ባለጌዎች አገር አፍራሽ!! በርታ

  • @makekonjo1253
    @makekonjo1253 Рік тому +3

    ወይ ሰመረ በጣም ነው ያሳቅከኛ 😅😅😅

  • @embetabera2627
    @embetabera2627 Рік тому +3

    ስደብረኝ እዚህ መጥቺ ነው ፈታ እምለው 😂❤🎉 የምችህ አባ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Рік тому

    ሰመረ ባርያው በጣም ነው የማከብርህ በእውነት በርታ ነው የምለው ተግፃፅህ ይመቸኛል😊

  • @meserettamriu2859
    @meserettamriu2859 Рік тому +3

    ሰመረ ባርያው ስወድክ... 😊😊😊

  • @gelilamekbib7327
    @gelilamekbib7327 Рік тому

    I like ሰመረ በተለይ በአቶ ግዛውና ስለግመል ያወራችው ጥሩ ትምህርትም ተግሳፅም ነው በርታ የኝ ባህል ይሄ ነው

  • @TsegaEndale
    @TsegaEndale Рік тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ይቅር በለን አባ😢😢😢😢

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. Рік тому

    ምርጥ ምልከታ ሰሜ!! በተለይ የኮንዶሙ የ4ኛ ክፍል ያለችው ቪዲዎ መውረድ አለበት በጣም የተሳሳተ ነው።

  • @ናኒ
    @ናኒ Рік тому +3

    ይቺ ደሞ ከየት የመጣች ሞዛ ነች ባለ ግመሏ ማለቴ ነው 😂

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Рік тому +2

      የሚገርመው ሴት ልጅ ሆና አደባባይ ላይ ይሄን ብልግና ማውሯቷ ይዘገንናል 😢

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 Рік тому

      እራሷ ግመል ነገር ነች አሳፋሪ ነገር አሁን የዚች እናት ግን ምን ይዋጣት?? ኤጭ ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ የተባለው ለካ ለዚህ ነው።

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 Рік тому

    እግዚሆታ ያስፈልገናል ለመላው ባለጌ ከነዚህ አይነቱ መረን ፈጣሪ ያድነን.

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 Рік тому +3

    ሰሜ ጀግና ነህ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Рік тому +1

    ሰሜ ትለያለህ ስለደብተሩ ካልከኝ ከሃያ ዐመት በፊት የተማርኩበት ደብተር እስካሁን ነበር ክክክክ

  • @ML-cs3qv
    @ML-cs3qv Рік тому +6

    I’m 44 years old I still have my books from year 3 to year 12 and my further my college. I feel sad to see this lost generation

  • @saratom2575
    @saratom2575 Рік тому +1

    አቶ ሰመረ ባሪያው ❤❤❤❤😊እምወድህ ይሄ ሳቅህ እኮ ይናፍቃል ማርያምን😊
    የአባቴ ጓደኛ ሺ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤ውድዋ እህትህ የአቶ አማረ ልጅ ከባህርዳር

  • @yeneblessedfamily1142
    @yeneblessedfamily1142 Рік тому +4

    😂😂😂😂😂😂I like ur face expressions is very funny

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Рік тому +3

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አይ የኔ ባርያ የሚያስቀኝ እኮ እውነትህ ስሜ እወድሀለሁ የኔ ባርያ ❤

  • @henokasmara9934
    @henokasmara9934 Рік тому

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ ሁሉም ትክክል ነህ በተለይ ለዚ ቅሌታም ሽማግሌ እድሜዉን ቅርጥፍጥፍ አድርጎ ከጨረሸ ቦኋላ ምንም በማያውቅ አዲስ ትውልድ መጫወት በሚፈልግ ወራዳ ሰዉ መሰል ሴጣን ትክክል ብለሀል አመሰግናለው ዕድሜና ጤና ይስጥህ በኤርትራም ሆነ በኢትዮጽያ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegagab7644
    @tsegagab7644 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜ እንዳንተ አይነት ያሉትን ያብዛልን❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Рік тому +2

    ይቺ ተራ ቆሻሻ
    እግዚአብሔር ይቅጣሽ
    ❤❤❤

  • @deraderu2613
    @deraderu2613 Рік тому +1

    3 ሴት ልጆች አሉኝ ሲሉ የሰማሁ ይመስለኞል ሰለተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ የተናገሩት ሰዉየ : እኔ ምለዉ ልጆችወን ለሶስት ሴት ባል ይዳርግልወ !!! አሳፍሪ : ወራዳ የተዋረዱ እርኩሰ ነዎት !!!!

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Рік тому +1

    ለእንተርቢ የሚቀርብ ጤነኛ ሰው ጠፋ

  • @kingjo7100
    @kingjo7100 Рік тому +2

    ያ ሰዉየ 😂ግን ከስንት ዘፋኞች ጋ ቢጣላ ነዉ

  • @Greatful5
    @Greatful5 Рік тому

    "ይሄ ሰውዬ በእብደት level ለህብረተሰቡ ምን ይህል contribute yadergal በሚለው ነው የቀረበው??😂😂😂😂 ተባረክ አቦ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    አይ ሰሜ ጤነኛ ጠፍቷል በሚዲያላይ ሁሉም እረቦት ሆነዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት 😢😢😢😢😢

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 Рік тому

    አቶ ግዛዉ የመጨረሻዬን አሳምረዉ ይላል ያገሬ ሰዉ አንተ ግን በአለቀ ሰአት እንደዚህ አይነት የተዋረደ አስተሳሰብ ስላለህ በጣም አዝነንብሀል ዝም ብለህ የፖለቲካዉን ወሬ ብታወራ አይሻልህም ነበር አሁን ለልጆችህ ምን አይነት ትምህርት ነዉ የምታስተምራቸዉ አሁን የአንተ ልጆች ወንዱ ልጅህ ወንድ ቢያፈቅር ሴት ልጅህ ሴት ብታፈቅር ምን ይሰማህ ይሆን ትድራቸዉ ይሆን መልስህን ብሰማዉ እንዴት ደስ ባለኝ

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 Рік тому +1

    አስደነቅከኝ ያን ሽበት ያለባቸውን ሰውዬ በአክብሮት ልካቸውን መንገርህ ቆንጆ ብለሃቸዋል 😂😂😂

  • @jesusismylord.3041
    @jesusismylord.3041 Рік тому

    Exactly, you are right baryaw, God bless you.

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Рік тому +1

    የኛ ባሪያ ልክልካቸውን ንገርልኝ ባለጌ ሁሉ በርበሬ ማጠን ነበር ምድረ ቅሌታም ሁሉ

  • @WubalemYohannes-j2e
    @WubalemYohannes-j2e 9 місяців тому +1

    በርታ❤

  • @NeimaNesru-dh2he
    @NeimaNesru-dh2he Рік тому

    Betam New Makeberk Endant Ayntun yabezalen Allhe Yestern

  • @menenali8158
    @menenali8158 Рік тому

    አፀያፊ ትውልድ ቤተሰብም ችግር አለበት መውለድ ብቻ በቂ አይደለም መውለድ ትርጉም የሚኖረው ስነስረአት ያለው ትውልድ ስናበቃ ነው እና ወላጆች ልጆቻቸውን በስርአት በሐይማኖት እግዚያብሔርን በመፍራት አስድጉ ትውልድ መረን እየወጣ ልቅ እየሆነ ነው ይሔ ትልቅ አዛውንት ደሞ ምህረት ያድርግልህ ወንድሜ ሰመረ አንተ ግን በርታ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Рік тому

    ሴሜ እንተኮ አንዳንደ የሚትለው ብቻ አይደለም ሁሌም ታረካኛለህ ዕድሜ ይርዝም ሰውዬው ጮርቃ ነው ገገማ ዘረኛ እባክህን ንገረው ልክልኩን የኔ አንበሳ ጀግና

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Рік тому

    Thank you so much Brother.🙏appreciate it.