🔴LIVE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @ameleworknigatu8168
    @ameleworknigatu8168 2 місяці тому +2

    እጀግ ድንቅ ነበር እንዲህ እንድንሰባሰብ የረዳን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለነሐሴ 5 በሠላም ያገናኝን ዓላማዉ ለገዳም እህቶቻችንን የምናስብበት ይመስለኛል ሰለዚህ በእዚህ ጉባዔ የነበራችሁ እህቶች በሙሉ አንድ የዉስጥ ሱሪና አንድ እሽግ ንፀህና መጠበቂያ ይዘን ብንመጣ "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ" ነዉና ሀሳቡን እናስተላልፍ እንበርታ ሠላም ያገናኝን።

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችን ላገለገላቹ እግዚአብሔር ጉልበታቹን ይባርክላቹ።

  • @MmMm-c3h5v
    @MmMm-c3h5v 3 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመገን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @TeshomeBegna
    @TeshomeBegna 3 місяці тому +2

    በጣም ደስ ይል ነበር ለቀጣዩ ጉበኤ ይታሰብበት ሰፋ ያለ ቦታ ቢመረጥ

  • @AbukiShemsu-uv6ik
    @AbukiShemsu-uv6ik 3 місяці тому +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው እንደተባለው ቦታው ሰፊ መሆን አለበት

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 3 місяці тому +1

    እጅግ በጣም ብዙ ብዙ ሰው ከሩቅ ቦታ እየመጣ የገባውን እኔጃ ስንት እጥፍ የሚሆን ተመልሷል ይሄ ሆኖ የማያውቅ ነገር ነው ቦታውና ጥሪው ጭራሽ አልተገናኘም በርግጥ በዚህ ልክ ጥሪ መደረጉ እንዴት ታላቅና ሆኖ የመያውቅ በመሆኑ ልዩ እና ታላቅ ይሆን ነበር ግን የተመለሰዌ ሰዌ እጅግ በዛ

  • @tizetaketema821
    @tizetaketema821 3 місяці тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን !!! እልልልልልልል!!!!!

  • @loveethiopia2889
    @loveethiopia2889 2 місяці тому

    እጀግ ድንቅ ነበር እንዲህ እንድንሰባሰብ የረዳን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለነሐሴ 5 በሠላም ያገናኝን ዓላማዉ ለገዳም እህቶቻችንን የምናስብበት ይመስለኛል ሰለዚህ በእዚህ ጉባዔ የነበራችሁ እህቶች በሙሉ አንድ የዉስጥ ሱሪና አንድ እሽግ ንፀህና መጠበቂያ ይዘን ብንመጣ "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ" ነዉና ሀሳቡን እናስተላልፍ እንበርታ ሠላም ያገናኝን።

  • @loveethiopia2889
    @loveethiopia2889 2 місяці тому

    እጀግ ድንቅ ነበር እንዲህ እንድንሰባሰብ የረዳን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለነሐሴ 5 በሠላም ያገናኝን ዓላማዉ ለገዳም እህቶቻችንን የምናስብበት ይመስለኛል ሰለዚህ በእዚህ ጉባዔ የነበራችሁ እህቶች በሙሉ አንድ የዉስጥ ሱሪና አንድ እሽግ ንፀህና መጠበቂያ ይዘን ብንመጣ "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ" ነዉና ሀሳቡን እናስተላልፍ እንበርታ ሠላም ያገናኝን።

  • @loveethiopia2889
    @loveethiopia2889 2 місяці тому

    እጀግ ድንቅ ነበር እንዲህ እንድንሰባሰብ የረዳን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ለነሐሴ 5 በሠላም ያገናኝን ዓላማዉ ለገዳም እህቶቻችንን የምናስብበት ይመስለኛል ሰለዚህ በእዚህ ጉባዔ የነበራችሁ እህቶች በሙሉ አንድ የዉስጥ ሱሪና አንድ እሽግ ንፀህና መጠበቂያ ይዘን ብንመጣ "ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ" ነዉና ሀሳቡን እናስተላልፍ እንበርታ ሠላም ያገናኝን።

  • @danielgetachew5892
    @danielgetachew5892 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይል ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር የተሳተፍኩት በጣም ደስ ብሎኛል።ከአዳራሹ መጥበብ ውጭ ።

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 місяці тому

    Egziabher yimesgen! Ketayun ye hagerachin huneta! Be eliltana bemisgana yargelin!!!

  • @GutemaSafawoofficial
    @GutemaSafawoofficial 2 місяці тому

    Eelele elelele elelele🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @GalaxyRak
    @GalaxyRak 3 місяці тому +1

    ⛪💚💛❤⛪

  • @Helen2119
    @Helen2119 2 місяці тому

    ተመስገን ጉባኤው በመካፈሌ

  • @YanetZewdu
    @YanetZewdu 3 місяці тому

    ነበርኩ የምር በጣም ደስ ይል ነበር❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 місяці тому

    ሀምሌያድርሰን❤❤❤

  • @MikiyasBedru
    @MikiyasBedru 2 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @GalaxyRak
    @GalaxyRak 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @GalaxyRak
    @GalaxyRak 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 місяці тому

    Egziabher yimesgen! Ketayun ye hagerachin huneta! Be eliltana bemisgana yargelin!!!

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 місяці тому

    ነበርኩ❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 3 місяці тому

    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእል❤❤❤❤አሜንአሜንሰለማይነገርስጦታሁእግዛቤሕርይመስገንአሜንአሜን❤❤❤❤እልእልእልእልእልእል❤❤

  • @AskalMerga
    @AskalMerga 2 місяці тому

    Eellllllllll ❤❤❤❤

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g 3 місяці тому

    እባካችሁ ፍቅር ይኑረን እርሱም እግዚአብሔር ነው።

  • @SkaliA-no2gu
    @SkaliA-no2gu 3 місяці тому

    Ellllll

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 3 місяці тому

    Thank you God for everything 🙏.

  • @FurnoTekalg
    @FurnoTekalg 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Belaykassie-v6r
    @Belaykassie-v6r 3 місяці тому

    temesgen amelake

  • @SamiAlesew
    @SamiAlesew 3 місяці тому +1

    ኦርቶዶክስ ቤ/ክ የማስተማር ስልቷን ካልቀየረች ፣ብልሹ የአስተዳደር መዋቅሯን- መሠረታዊ ችግር እንደሆነ በትኩረት ተመልክታ ስር ነቀል ለውጥ ካለረገች ከጉያዋ የሚወጣ ፣ከበረታ የሚፈልስ እንጅ አንዳች ወደ እሷ የምታመጣው በግ አይኖርም።በሆያ ሆየ ልብህን ልታሞቅ ትችላለህ ፣ገንዘብ ልትሸቅል ትችላለህ ሌላ ለውጥ ጠብ አታረግም ።ሆያሆየ ከዚህ ቀደም በነ ምህረተ አብ ረጅም ጧፍ እያበራን አንጠፋም ፣ስንሞት እንበዛለን፣አንደኛ ነን ፣እንትኑ የኛ ፣እንትኑ የኛ ብለን ፎክረን እንለያያለን እነሱ ኪሳቸውን አደለቡ ቤ/ክ አንዳችም ለውጥ አላመጣችም።

  • @NatnaelNatwa
    @NatnaelNatwa 3 місяці тому

    ተመስገን………!

  • @NatnaelNatwa
    @NatnaelNatwa 3 місяці тому

    ተመስገን………!

  • @AddisBirru
    @AddisBirru 3 місяці тому

    eeelllllll