የኔ መክሊት የማገባት ሴት ናት ብዬ አስብ ነበር... መክሌቴን እንዴት ልወቅ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 6 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እኛንም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን

  • @EmebetTaddesse-f5f
    @EmebetTaddesse-f5f 6 місяців тому

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁ የተዋህዶ ሚድያ ማዕከልን አድራሻ ማግኘት ፈልጌ ነበር
    በአካል ለመምጣት
    አድራሻችሁ የት ነው ያለው,,,?

  • @EmebetTaddesse-f5f
    @EmebetTaddesse-f5f 6 місяців тому

    እባካቹ ከአባ ጋር አገናኙኝ በጣም በዙ ግራ የሀጋባውበት የተጨነኩበ አለኝ የሚረዳኝ የሚሰማኝ የሚያደሚጣኝ ምክ እፈልጋለው በአካል ላገኛቸው እፌልጋለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ለመግባት አሳብለኝ እነደመጣ ላገኛቸው እፈልጋለው አገናኙኝ?

    • @elezer1612
      @elezer1612 6 місяців тому +1

      በውስጥ መስመር አውሪኝ እባክሽ

    • @EmebetTaddesse-f5f
      @EmebetTaddesse-f5f 6 місяців тому

      @@elezer1612 እንዴት ነው የምችለው በውሰጥመሰመር ማግኘት የምትለው?አልቻልኩበትም

    • @btelhem
      @btelhem 6 місяців тому

      ለእኔም❤​@@elezer1612