ባለ ሳጥን የተሟሸ የእንጀራ መጋገሪያ ምጣድ ዋጋ | injera making machine with box price

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @TarikuElectricalWork
    @TarikuElectricalWork  4 місяці тому +113

    0915953824/0961292404 ለማዘዝ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 4 місяці тому +8

      ወሎ ወልደያ ትልካለህ

    • @hawolatglta2608
      @hawolatglta2608 4 місяці тому +3

      ወግድ ትልካለህ

    • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
      @ራቢTubeራቢይቲዮብ 4 місяці тому +4

      ወሎ ሀይቅ ማምጣት ትችላላችሁ ወይም ቦታዉን ጠቁሙኝ መጥተን ለመግዛት

    • @emufrdowesyoutube5922
      @emufrdowesyoutube5922 4 місяці тому

      ኢሽ አላህ እገዋለሁ በቁጥሩ መሰረት እደውላለሁ

    • @Lemi-cv8yv
      @Lemi-cv8yv 4 місяці тому

      ለኔም አላማጣ ያምጣልን ካላቹሁ ​@@SerkeSerke-oe5tc

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 4 місяці тому +130

    እጅህ ይባረክ እንዳልከው አስተማማኝ ከሆነ ዋጋውም በጣም አሪፍ ነው

    • @TarikuElectricalWork
      @TarikuElectricalWork  4 місяці тому +11

      Amen 1 amet warranty alew

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 4 місяці тому

      ማአሻአላህ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @helinanigusie7763
      @helinanigusie7763 4 місяці тому +2

      ቦታው የት አካባቢ ነው ሃገር ስገባ እገዛለሁ❤

    • @Abukifashin
      @Abukifashin 4 місяці тому +1

      በሑሉም ቦታ ታደርሳላችሑ​@@TarikuElectricalWork

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 4 місяці тому +9

      9000 ለምጣድ ?ብሩን ከየት ነው የምታፍሱት?

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 4 місяці тому +72

    ማሻላህ ሀገር ስንገባ ኢሻላህ አላህዬ ቤቱንም ሲሰጠን ክክክ ❤❤

    • @melosdagi9486
      @melosdagi9486 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hg5xp3wp8g
      @user-hg5xp3wp8g 4 місяці тому +1

      ኢንሸአለህ ግን እስከዛ ዲረስ 19ሺ ይገባል😂😂

    • @YaneneshMesfin-bk2do
      @YaneneshMesfin-bk2do 3 місяці тому

      🤣🤣🤣​@@user-hg5xp3wp8g

    • @Zoommhgfb-ls1up
      @Zoommhgfb-ls1up 3 місяці тому +1

      انشاء الله 🌷 🌷

    • @meronmohammed8775
      @meronmohammed8775 3 місяці тому +1

      Yisetshal inshallah

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 4 місяці тому +18

    እውነት ከሆነ እጅህ ይባረክ 🙏🏻 በሃቅ መስራት ለራስም ለአይምሮህም እረፍት ነው ለ ገንዘብህም በረከት ነው ተባረክልን ነገር ግን ከአዲስ አበባ ውጭ እንዴት ለመውሰድ ይቻላል ?? ድልቨሪ ታደርጉታላችሁ ዋስተናውስ እንዴት ነው? አመሰግናለሁ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 4 місяці тому +1

      ማርያምንአወ

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 4 місяці тому +1

      እገዛለሁ ላገሪያብቃ ጭሦ ማልቀሥነውሥራየ ብታይ እይ ፍጣሪየሆይሠላምለሀገሪ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 4 місяці тому

      @@SerkeSerke-oe5tc @ እሺ እንደሱ ከሆነ ናዝሬት ነው የምኖረው ስለዚህ ማድረስ የሚቻለው እንዴት ነው ?

    • @user-ll2dk1zd8u
      @user-ll2dk1zd8u 4 місяці тому

      እኔ እፈልገለሁ

    • @TarikuElectricalWork
      @TarikuElectricalWork  4 місяці тому +2

      @@bethelehem4989 በትራንስፖርት እንልካለን ደዉይ

  • @HaiyetSeid
    @HaiyetSeid 3 місяці тому +4

    ማሻአላህ ከአንድ አመት በኋላ እንሻአላህበሰላም ለሀገሪያብቃኝ እንገዛለን

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 4 місяці тому +97

    ማሻ አላህ ዋጋውም አሪፍ ነው

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 4 місяці тому +8

    ዋው በጣም ደስ ይላል ዋጋው እራሱ አሪፍ ነው እጅህ ይባረክ ወንድም ከስደት ስመለስ እገዛለሁ

    • @TarikuElectricalWork
      @TarikuElectricalWork  4 місяці тому +1

      በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @lemliYOUTUB
      @lemliYOUTUB 4 місяці тому +1

      @@TarikuElectricalWork ዝዋይ ላክልኝ በናትህ

    • @AsAs-cz6bo
      @AsAs-cz6bo 4 місяці тому

      እኔ እፈልጋለሁ አድስ አበባ ነኝ

    • @HayatSeid-mn4op
      @HayatSeid-mn4op 3 місяці тому +1

      ማሻአላ እኔ እፈልጋለሁ የትሀገርነው

    • @medihingirmay1494
      @medihingirmay1494 3 місяці тому

      @@TarikuElectricalWork አሜን 🙏

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica 4 місяці тому +5

    Wow it's good idea God bless Ethiopia and Ethiopians and whole Africa and Africans

  • @user-om1ms3if1k
    @user-om1ms3if1k 3 місяці тому +1

    እኛንም ላገራቺን አብቃን እኳን መጣድ እጀራ ናፍቆናል በጣም አሪፍ ነው ዋጋው❤❤❤❤❤❤

  • @rablayesuf2629
    @rablayesuf2629 4 місяці тому +16

    አረ አሪፍነዉ ማሻአላህ የትነህ ወደደሴ ታደርሳላችሁ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 4 місяці тому +10

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ጥሩ እዳው በጨትም የሚሰራ ቢኖር

    • @hawa7349
      @hawa7349 4 місяці тому +1

      አለኮ እህቴ😊

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 4 місяці тому

      @@hawa7349 እውነት አለዴ አሰራሩ እደዚህ የሆነ ውዴ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 4 місяці тому +2

      አለእኔ እጠቀመውነበር

    • @alqaalain2449
      @alqaalain2449 4 місяці тому

      እርግጠኛ ነሽ መብራት የማይል አለ?​@@hawa7349

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +1

      አለ እኔም አዝጃለሁ

  • @lubabalubaba2622
    @lubabalubaba2622 4 місяці тому +6

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋው
    የሚቆይ ቢሆን

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 4 місяці тому

      አይቆይም እደ ማለቴ ኦርጅናል ምጣድ ስለሚቆይ ነው

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 місяці тому +1

    ዋጋው በጣም ሀሪፍ ነው ተባረኩ የት ነው ያላችውት
    ማዘዝ እፈልጋለው ጥራት ያለው እቃ ከሆነ የትም ቦታ የምታደርሱ ከሆነ ልዘዝ ማለቴ ክፍለ ሀገር ሀይቅ

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 4 місяці тому +6

    Safety 0 you don't think about safety :
    በጣም ነው የሚነዝረው ተጠንቅቑ :: safety is very important.

    • @alemgenatube2098
      @alemgenatube2098 4 місяці тому

      Yene ehet yemayenezire mitad endet new leyeten megizat yeminichelew edanishewed enesuma ayenagerom

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 4 місяці тому

      ቆጣቢአምድጃይግደለኝበይትኛውከሀርባነው

    • @limenhseyoum5566
      @limenhseyoum5566 3 місяці тому

      Nice

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርክልህ ጥሩ እቃ ይመሰላል አሰተማማኝ ነህ ለቤተሰቦቼ ይገዛላቸዋል እንደ አንድዬ ፈቃድ የሁን አምላኬ እኔ ወድጄዋለሁ። ❤❤❤

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 4 місяці тому +3

    ቆንጆ ነው የምር ኢንሸአላህ ወደሃገሬ ስገባ እገዛችሗለሁ

  • @user-xd6ug5ow2n
    @user-xd6ug5ow2n 3 місяці тому +1

    ወጋው አሪፍ ነዉ ኢንሻአላህ ሀገረ ስገባ እገዛለሁ ❤❤

  • @AXUM13
    @AXUM13 4 місяці тому +37

    ዋጋውም አሪፍ ነው ከአዲስ አበባ ውጪ ወድ ክፍለ ሃገር ትልካላቹሁ ወይ 😊

  • @user-qy4ou9cu3m
    @user-qy4ou9cu3m 3 місяці тому

    ዋው እጂህ ይባረክ ከ15 ቀን ቡሀላ ኢቲዎ ገቢ ነኝ ልዘዝህ የት ነው ቦታው ?

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 4 місяці тому +2

    ዋጋዉም ምርጥ ነዉ እሱን ስአሹ ከመዋል የአለቀ ነገር ሰለ ሆነ ደስ ይላል

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር

    እጅህ ይባረክ በርታ ስለምጣዱ ስመጣ ጤፍ ሳይኖር ምጣድ ምን ዋጋ አለው

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 4 місяці тому +4

    ማሻአላህ ደሴ አለ😊

    • @HayatEdrsi
      @HayatEdrsi 4 місяці тому +2

      እኔ ደሴ እፈልጋለሁ ግን ያሉበትን አይናገሩም

    • @TarikuElectricalWork
      @TarikuElectricalWork  4 місяці тому

      A.A nen melak yichalale

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 4 місяці тому +2

    በጣም.ያምራል.ዋው.

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 4 місяці тому +6

    መቅደላ ታደርሳለህ😊😊😊

    • @ኩብራቢት
      @ኩብራቢት 4 місяці тому +1

      እርእኔምእዛውነኚብናሳዝዝ

    • @zedtube291
      @zedtube291 4 місяці тому +1

      እኔም እዛው ነኝ

  • @kunfeyekunso
    @kunfeyekunso 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ ያረቢ እኛንም ለአገራችን አብቃን እኛስ አደለም ምጣድ እጀራ ናፍቅናል

    • @Lensaabrish
      @Lensaabrish 4 місяці тому +1

      Ayzosh wde hulchinm nw andi ke ka hagerchin gebiten ingezalen

    • @kunfeyekunso
      @kunfeyekunso 4 місяці тому

      @@Lensaabrish ኢንሻአላህ

  • @dagmnegus8865
    @dagmnegus8865 4 місяці тому +5

    ምጣድ እንጅራ የ አማራ እናቶች ወጢት ነው! ለሚታርዲት ለሚስቃዪት ለ ባለታሪክ እናቴችም ድምፅ ሁኑ!

  • @user-vn2kr5sj1x
    @user-vn2kr5sj1x 4 місяці тому +2

    አሪፍነው የትነው አባ❤

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 3 місяці тому

    በጣም ቆንጆ እና ፅዱ ጎበዞች ዋጋውም በጣም አሪፍ ውጪ ለመላክ አስባችዋል ?

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 3 місяці тому

    ዋጋው ግን ማሻአላህ ሀሪፍነው እሻአላህ ቤቱን እንስራና እንገዛለን❤❤

  • @zuzumohm
    @zuzumohm 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ዋጋው እጅግ በጠም አሪፍ ነው ስማጣ እንሻ አላህ እገዘቹሀለሁ በእቱ በጠም ምርጥ ነው ስየዩት እረሱ

  • @زهرةالباب-و7و
    @زهرةالباب-و7و 3 місяці тому

    ዋው አሪፍ ነው የት ሀገር ነው

  • @asnekuabebe
    @asnekuabebe 3 місяці тому

    እጅህ ይባረክ

  • @ShtaEthiopia
    @ShtaEthiopia 2 місяці тому

    በጣም ያምረል👍👍👍

  • @marrsilass7692
    @marrsilass7692 3 місяці тому

    ቆንጆ ነው የ ሶኬት ገመዱ በ ክዳኑ በኩል ቢሆን ለ ደህንነትም የተሻለ ይሆናል.

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 3 місяці тому

    በሰላም ላገራችን ያብቃን እኔ ለላመት አለሁ፡፡ ዋጋው አሪፍ ነው ፡፡

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 4 місяці тому +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ወጋ ነው ገጠር ክፍል ሀገር ብታደርሱ

  • @WlelaTayachew
    @WlelaTayachew 3 місяці тому

    ዋጋው አሪፍ ነው 😊ክፍለ ሀገር ታደርሳላችሁ ____?

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ keep up good job❤

  • @user-zd3pk1vb5f
    @user-zd3pk1vb5f 3 місяці тому

    እቃው አስተማማኝ ከሆነ ዋጋውም ጥሩ ነው በርቱ

  • @ethio.suleymane
    @ethio.suleymane 4 місяці тому +2

    በጣም ጥሩ ዋጋ ነው በርቱ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 місяці тому

    Can I order it to be delivered in Australia

  • @EdenEtissa
    @EdenEtissa 4 місяці тому

    በጣም አሪፍ ቆንጆነው ዋጋውም ጥሩነው ግን ሶኬተቱን በጎን ቢሆን ጥሩነው ከፊት አይመችም

  • @Eden-y9i
    @Eden-y9i 3 місяці тому

    Wow በጣም ሀሪፍ ነው ዋጋው የት ነው ክፍለ ሀገር ይደርሳል

  • @mlove4025
    @mlove4025 4 місяці тому

    እኔ እፈልጋለሁ ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ❤️❤️

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 місяці тому

    በጣም ርካሽ ነው እጅህ ይባረክ

  • @lijhikma9015
    @lijhikma9015 4 місяці тому

    ደሴ ታደርሳላችሁ ወንድሜ?

  • @FatumaMohammd-fx8lj
    @FatumaMohammd-fx8lj 3 місяці тому

    አላህ ጤና ከሰጠኝ እድሜ ቤቴን አሰርቸ ሥጨርስ እገዛችሖለሑ😂 ለናቴ እናቴ ገጠር ነች እጨት ሞልቷቷል❤

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 3 місяці тому

      እኔም ግን ወላሂ ቅድምያ ላእናቴ ገዝቻላው ❤❤❤❤❤❤

  • @helendemelash8291
    @helendemelash8291 4 місяці тому +2

    Where is the address?
    You guys deliver?

  • @yaseyase7145
    @yaseyase7145 3 місяці тому

    ዋው የት ነው

  • @Hawi-u8s
    @Hawi-u8s 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ያው ከስዴት መልስ ኢንሻ አሏህ
    መችም የሀገርቤት መብራት የልብም አያደርስም

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 4 місяці тому +2

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 місяці тому

    ወይን ዋጋ በጣም አሪፍ ነው ተመጣጣኝ ችግሩ አገራችን በከፊል ማውራት የለውም😢😢😢

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 4 місяці тому +2

    አገሬ ስመጣ በቅርብ ጎራ እላለሁ❤ ወድጀዋለሁ ቁጥሩንም ሰማሁ wow ለዛ ያድርሰኝ

  • @emutube2623
    @emutube2623 3 місяці тому

    አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ምን ዋጋ አለዉ መብራት ድም ላይት ነዉ ሰፈራችን

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 4 місяці тому +1

    ማሻአሏህ የት ነው

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g 3 місяці тому +2

    ወደ ራያ ታድርሳለ

  • @hayatyoutube5591
    @hayatyoutube5591 4 місяці тому

    ማሽአላህ የት ነው

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 3 місяці тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤ ሀገር ስገባ ገዛለሁ በጣም እርካሽ ነው

  • @NeimaNeima-eh8ee
    @NeimaNeima-eh8ee 3 місяці тому

    በጣም ወድጄዋለሁ ክፍለሀገር ማለቴ ደሴ ኮምቦልቻ ትልካለህ

  • @AmusedBlini-lk7uh
    @AmusedBlini-lk7uh 3 місяці тому

    ማሻአላህ ምርጥ ዋጋ ነው እቀው ኳሊቲ አስተማማኝ ከሆነ

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ

    ገኒየይ እና ትጂየይ እወዳችዋለው🥰 የኔ ጠንካሬውች 🥰

  • @kahsaykidane2729
    @kahsaykidane2729 4 місяці тому

    How about sending to abroad ? Europe

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 3 місяці тому

    ማሻ አሏህ አሪፍ ነው ለእናቴ መግዛት እፈልጋለው ♥♥😭

  • @lubabamohammed1036
    @lubabamohammed1036 3 місяці тому

    ጃማ ታደርሳላችሁ ወየት ነህ ወድም አለም❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 3 місяці тому

    Please, can you tell me in Canada?

  • @HabibaHussen-k2v
    @HabibaHussen-k2v 3 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል ዋገው በጣም ቀላል ነው የት ነው ቦተው

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነበር ግን ሶኪቱ ባለ 3ቢሆን ጥሩ ነበር ግን አድራሻ አስቅምጡልን

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 3 місяці тому

    ለእናቴ ልገዛ አሰቤ የማብራቱ ጉዳይ መቂ አለምጤና የምትገኙ ማብራት ሀይሎች እባካቹ ያሰፋነው እስክናወጣ እደማታጠፎ ቃልግቡልን እባካቹ ከቴክኖሎጂ ኣታርቁን

  • @RozinaBelay
    @RozinaBelay 3 місяці тому

    የት ነው wow♥️በርቱ

  • @Tell2025
    @Tell2025 2 місяці тому

    Delivery አለው?

  • @wasihunwasihun8697
    @wasihunwasihun8697 3 місяці тому

    ከ 50 እስከ 100 እገዛሓለሑ ለመጀመርያ
    ግን 3 phase socket ከሆነ አለክ ትርኩ አስተማማኝ ካደረከው
    ብዙ እገዛለሁ
    ኢደዉልላሓለሑ በ whatsapp
    ምጣዱን ብቻ ነው ተሳቢ ምናምን አልፈልግም

  • @firdosaba6387
    @firdosaba6387 3 місяці тому

    Adrashachu yet new wede kifl hager tadersalachuh?

  • @medinanurya5583
    @medinanurya5583 4 місяці тому +1

    ማሻአላ ያምራል

  • @AIHistoryBank
    @AIHistoryBank 3 місяці тому

    finishing አስተካክል...የተበየደው ፈጦ ይታያል

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 4 місяці тому

    ሰሜንወሎ ወልደያ ታደርሳላችሁ???

  • @vufubkhh2955
    @vufubkhh2955 3 місяці тому

    ማሻ አላህ አሪፍ ነው በዚህ መልኩ የጨት ቢኖርህ ጥሩ ነበር

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 4 місяці тому

    ትገርማላችሁ ደውየ ነበር እኔ
    ግን ቀልድነው የያዛችሁት

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 місяці тому

    ምን ሊጋገርበት ነው? የሚበስለው መግዣ እኮ ከማብሰያው ዋጋ ከበለጠ ቆየ::

  • @ethio125
    @ethio125 4 місяці тому

    እኔ ሃገር ለመግባት ሃሳብ አለኝ እንጀራ ለሆቴሎች ለማስረከብ እቅድ አውጥቻለሁ በታማኝነት ለጊዜ 3 ምጣድ ስራልኝ ለለውን አየሩን አይቼ እጨምራለሁ አዳማ ከሆንክ አሪፍ ነው እኔ ብር እልካለሁ ለሰው ትሰጥልኛለህ

  • @zeynebyoutube7986
    @zeynebyoutube7986 3 місяці тому

    የት ነው ወንድሜ ኮምቦልቻ ከሆነ እኔ እፈልጋለሁ

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 3 місяці тому

    ዘጠኝ ሺ ብቻ? ለዘጠኝ ዓመታት ያገለግላሉ?

  • @user-bm5ux2on3j
    @user-bm5ux2on3j 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው❤❤❤

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 4 місяці тому

    በጣም ተለቀ አፓርትመንት ለሚኖር ሰው የተለያየ መጠን ቢኖረው እግር የሌለው ጠረቤዛ ላይ የሚቀመጥ ቢሆን ጥሩ ነበር 💚💛❤️ 💯✌️🙏👏😳

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f 4 місяці тому

    የት ነው ክፍለ ሀገር ታደረሳላችሁ ወይ

  • @SofiyaAjman
    @SofiyaAjman 3 місяці тому

    የት ቦታነዉ ነገርኘ❤

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 4 місяці тому +2

    ስልኩን ከምትናገር ኮሜንት ላይ ፒን አድርገው 😍😍😍😍ዋጋውም አሪፍ ነው

  • @SaraMogas-po8gb
    @SaraMogas-po8gb 3 місяці тому

    Wow በጣም አርፍ ነው

  • @abity9995
    @abity9995 4 місяці тому

    ወደ ውጭ ታደርሳላችሁ እስራኤል

  • @user-bz7sl6cd8m
    @user-bz7sl6cd8m 4 місяці тому +1

    እንዲ ዋጋው በጣም ጥሩ ነው እ

  • @user-jg9iw3sj3w
    @user-jg9iw3sj3w 3 місяці тому

    የት ነው ቡታጅራ ታደርሳላችሁ

  • @zubeidayasin839
    @zubeidayasin839 4 місяці тому

    የት ነው የምትገኙት በጣም ያምራል

  • @galaqq
    @galaqq 3 місяці тому

    ማሻአለህ ታራክ አለህ ❤

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 4 місяці тому

    መልስ እንፈልጋለን ወደክፍለ አገር ትልካላችሁ ጂማ

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ እኔ ማብራት የለምኝምእጅ😢😢 እገዛ ነበረ

  • @user-ye4ps7ui1p
    @user-ye4ps7ui1p 3 місяці тому

    የት አካበመቢ ናችሁ?

  • @tekeleiyesusetektelegn2687
    @tekeleiyesusetektelegn2687 4 місяці тому

    ዋዉ ደስይላል ለሐገሬ ያበቃኛ አዛልሁ ትብባረኩ

  • @hayutihim5384
    @hayutihim5384 3 місяці тому

    ሀሪፍ ነው ግን ገዝቸው እንዴከው ጥራቱ እንደጠበኩት ካላገኘሁት ምን ታረጉልኛላችሁ????

  • @JohnJohnsadiq-lr1nv
    @JohnJohnsadiq-lr1nv 4 місяці тому

    Ma sha allah arife new wagwm teru new gin wde desse inorale

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 4 місяці тому

    Bravo 👍 c'est cool ! Original traditionnel moderne . Je acheté ! 🩵✨️

  • @TekleLencha
    @TekleLencha 3 місяці тому

    ወንዲሜ እጂ ይባረክ