ዳኒ ፅጌን እንደ እህቴ ነው ማያት አለ. ለሷ ስሜት የለኝም😱🥹🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 3 дні тому +835

    ፍቅሮን ይቀበላት የምትሉ😢😢 ፅጌ የዋህ ልጅ ነች😢😢❤❤❤❤

  • @HayatOumer-u1v
    @HayatOumer-u1v 3 дні тому +833

    ፀጌ ምርጥ ልጅ ናት ፍቅሪን ተቀበላት የምትሉ😢😢

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 3 дні тому +391

    ዳኒ ፂጌ ፍቅር ታቃበይ ፂጌሬዳ ምርጥ ልጅ ነት የምትሉት 👍😢😢

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 3 дні тому +361

    መጀመሪያ ንግግር ልመድ ዳኒ ፂጌ በጣም ጥሩ ልጁ ናት ድሮም ወንድልጁ ሲለመን ይኮራል የምትሉ በላክ አሳዩኝ

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 дні тому +1

      ትክክል 😢😢😢😢

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 3 дні тому +198

    አግኝተሀት ነዉ ጎረሪማ ፀጌ ዳይመንድ ነች የኔ ምርጥ ልጅ ፀጊ❤🎉

  • @SahEhto
    @SahEhto 3 дні тому +328

    ዳኒ ተረዳት የምር በጣም ነውኮ ደስ ምትሉት የምር👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @mesti19
    @mesti19 3 дні тому +138

    አረ ዳኒ ተረዳት ፍቅር ከባድ ነው 😌
    ፅግዬ የኔ ጀግና አይዞሽ 😢❤️🥰

    • @Guvh-f5z
      @Guvh-f5z 2 дні тому

      ሳህ😢😢😢😢💔💔💔💔

    • @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ
      @ሁሉምያልፋል-አ3ጰ 2 дні тому

      የኔ ዘዋሪ😂😂

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 дні тому

      ትክክል 😢😢😢😢😢

    • @mesti19
      @mesti19 2 дні тому

      @@ሁሉምያልፋል-አ3ጰ ወየው አታዋርደኝ የኔ አዝግ ተከትለሽኝ ዞርሽ 🤭🙈😂😂😂

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 дні тому +36

    ሩታዬ እና አብርሽ ተባረኩ❤❤❤❤ፅግዬ ቆንጆ አስተዋይ ነች የምር ዳኒ አስብበት ከረፈደ ይቆጭሃል

  • @BetelhemAgidew
    @BetelhemAgidew 2 дні тому +30

    ሁላችሁም አንድ ያልገባቹ ነገር አለ ዳንኮ አብሯት ብያድግም ምርጥ ጓደኛው ብትሆንም ግደታ እሷ ስለፈቀረችሁ ልያፈቅራት አይችልም ግዜ ስጡትና ከራሱ ጋር ይሁን በአሁን ሁነታ ዳን በጣም ትክክል ነው ምንም አሰቦ ስላማያውቅ ገርሞትም ልሆን ይችላል ግዜ ስጡት ብዙ አታስጨንቁት🎉🎉🎉

    • @سعادةمحمد-و6ر
      @سعادةمحمد-و6ر 2 дні тому

      ከዚህ በፊትም ያዉቃል እደምታፈቅረዉ እሱ እየጠበረ ነዉ ደግሞ ፍቅርም ጀምረዉ ነበር ግን ይፋ አላወጡትም ለዛነዉ እጂ

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ 2 дні тому +14

    የነሱ ትወና አያልቅባቸውም ዳኒሻና ፅጉ አብረው ያደጉ ምርጥ እህትና ወንድም ናቸው አሁን ደግሞ ቢጋቡ በጣም ነው ደስ የሚለው ተመልካችም ደስ ይለን ነበር ግን ትወና ነው ብየ አስባለሁ ችግሩም ፅጌ ፍቅረኛ እንደነበራት ኢንተረቪው ላይ ተናግራለች ተጣልተው እንደሁ እንጅ

  • @Tigray2112
    @Tigray2112 3 дні тому +70

    ማርያምን ብጣም እድለኛ ነህ ዳኒ ብፅጌ መፍቀርክ የሆነች ቆንጆ ቀበጥ ኮ ነች ዝም ብለህ ተቀበላት❤😊

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 3 дні тому

      ደምሪኝ ውዴ ሰብ❤

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 дні тому

      ቅብጠት ምኑ ደስ ይላል በተለይ ልክ እደሷ የባሰ ቅብጠት በጣም ይደብራል ሙልቅቅ ያለች 😏

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 дні тому +80

    ዳኔ ነገሩን ወደ ግራ አታጣመዉ ገብቶሀል ❤❤ሌላ አታወራ ❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 дні тому +63

    ኣብርሽ እና ኣትጠገብዬ የኔ ምርጦች ❤ ዳኒ እውነት ከሆነ ፍቅርዋን ተቀባላት ኣሳድግህ ለማን ልትሰጣት ነው ብትቀበላት ደስ ይላል

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 дні тому

      አሽቃባጭ

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 2 дні тому +2

      አብርሽ ጀግናዉ ምንም አለጣፋቹም

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 дні тому +2

      አረ ድምፅ እንሁን AR ብቻቸው ቪድዮ ይስሩልን አይታቸው እየቀነሰ ነው በጣም በዙ ሰው ብቻቸው መስራት ነው የሚፈልነው እኔ ከማንም ጋር ምቅኝነት የለኝም ግን ለረሳቸው ብዬ ነው ካጠፍሁኝ ይቅርታ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 дні тому

      እረ አወ ብቻቸዉን ይስሩልንአትጠገብ ሱስ ሆነችብኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
      @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 2 дні тому

      ደምርኝ❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 2 дні тому +30

    ዳኒ ሩታ ሀሳብ ስሰጥህ ለምነው የምትቆጣው ሩትየ የኔ አትጠገብ የኔ ምርጥሴህ የአብርሺየ ንግስት ውዲዲዲዲዲ ነው የማረጋችሁ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 дні тому

      እነሱን ስለወደዲሺልኝ እኔም አቺንዉዲዲዲዲዲ አረኩሺ እኔማ ሱስ ሆነችብኝ

  • @solinasoli-kz3xm
    @solinasoli-kz3xm 2 дні тому +5

    ፅጌ ጥሩ ሰዉ ነች እንደዉም ዳኒ ኣይገባትም 😊

  • @LattuuKanate
    @LattuuKanate 3 дні тому +220

    Maaloo wal jaalladha Dani 😢❤ warrii akka koo osoo wal jaallatani jettan Dani fi Tg✋❤️

  • @DemisHayle
    @DemisHayle 3 дні тому +62

    ፅጉን የመሰለች ልእልት አጊተህናው❤❤

  • @MashoShifara
    @MashoShifara 3 дні тому +75

    Dani fi tsege tokko ta,u qabu wari jetu❤❤❤❤❤

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz 2 дні тому +14

    እብሺየ እሩታየ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወለዱ ክበዱልኝ❤❤❤

  • @serjd9882
    @serjd9882 День тому

    እሩታዬ እና አብርሽ ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያላችሁ።አብርሽ የኔ ልበቀና ለሴት ልጅ ስሜት ይጠነቀቃል።እሩታዬ የኔ ጣፋጭ አንደበት።ዳኒ ተቀባረርክሳ።ቀረችብህ እንጂ አልቀረህባትም

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 3 дні тому +38

    ሩታዬ እርጉዝ ነች መሰለኝ ማለቴ ሆዷ ተነፋብኝ ወፈረችም አማረባትም በተረፈ ዳኒ ፍቅሯን ተቀበላት ለዚች ቆንጅዬ ልጅ❤❤❤ፅጌኮ በጣም ቆንጅዬ ነችኮ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 дні тому +5

      አወ ሰሞኑን ወፍራለች ሩታዬ❤

    • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
      @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 дні тому +2

      እኔ ባለፈ አብርሽ ተገረዝኩ ብሎ በሠሩት ቨደወ ነዉ የጠረጠርኩት ሩታ ወፍራለች አይነ ወሀዋ ከሠዉነቷ መጨመር ጋርእርጉዝ ትመስላለይ

    • @طيبهالحبشي-ز4ض
      @طيبهالحبشي-ز4ض 2 дні тому

      @@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ አወ የምር ትመስላለች አላሁአለም

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 дні тому

      እረ አይደለችም የወሬ ሰስ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 дні тому

      ልብሱ ነዉ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 дні тому +42

    ዳኒ ተቀበላት ምን ያንሳታል😢😢😢 ፅጉሻየ የኔ ቆንጆ ትለያለሽኮ ቆንጅና ከቅብጠትጋር😢😢😢😢😢 ዳኑ ተረዳት😢😢😢😢😢

    • @Guvh-f5z
      @Guvh-f5z 2 дні тому

      ሳህልክነሽ😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @dervivie2188
    @dervivie2188 3 дні тому +73

    ዳኒ ፁጉ ፍቅር ታቃበይ ፅጉ ምርጥ ልጅ ነት ያምትሉ👍👍

  • @mahmaranata3689
    @mahmaranata3689 2 дні тому

    በእውነት እኔ እስከሰማሁበት ጊዜ ድረስ ፍቅረኛሞች እንደሆኑ ነበር የሚሰማኝ ዳኒ እንዴት አይገባውም ፅጌ ታፈቅረዋለች በኋላ ግን ለምና ተለማምጣ አልቅሳ ከሰለቻት እንደማያገኛት ይወቅ ሴት ልጅ ካመረረች አትመለስም ስለዚህ በጊዜው ጀባ ብትል ይሻልሃል ዳኒ ፅግዬ ደግሞ በቃ አንች ቆንጆ ብዙ ሰው የሚፈልግሽ ሴት ነሽ እምቢ ካለሽ አትለማመጪ እሽ በእርግጥ ፍቅር ጠንካራ እንደሆነ ይታወቃል ግን ለመጨከን ሞክሪ አንች እኮ ቅብጠትሽም ያምራል ኘራክሽም ያምራል መልክሽም ያምራል ሁሉ ነገርሽ ኤጭ የሚባል ነገር የለሽም ስለዚህ በርታ በይ ላንች ያለው አፍቃሪ ይመጣል የሚንከባከብሽ የኔ ውድ አይዞሽ ስታለቅሽ እራሱ በጣም ነው የምታምሪያ ስትስቂም እንደዛው አይዞሽ ፅግዬ እሽ፡፡

  • @almanal8814
    @almanal8814 2 дні тому +6

    ማነው እደኔ እስከዛሬ ፍቅረኛሞች የሚመስሏቸው😢 ፅጉዬእኮ በጣምቆጆናት ትበዛብሁች ተቀበላት ዳኒ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 дні тому +66

    ሩታየ የኔ ጠበለለ,የኔ እስማርት,የኔ ሞዴል,የሚዲያዉ ድምቀት አንች ብቻ ሁሌም ፈገግ በይልኝ ፈገግታ ,ከፊትሽ አይጥፋ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MeMe_15j1
    @MeMe_15j1 3 дні тому +23

    አብርሽና አትጠገብዬ የኔ ውዶች 🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 дні тому +197

    ምርጦቼ ጎደኝነታችሁ ደሥ ይላል ሁላችሁም❤❤❤

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 3 дні тому +3

      👍♥️

    • @zaeb9799
      @zaeb9799 3 дні тому +6

      የኔ ቅን አሳቢ አሊሚ የቲክቶክ ድመቀት ውድድ ነው የማረግሽ ❤

    • @ራህማዩቱብ-ነ6ገ
      @ራህማዩቱብ-ነ6ገ 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 дні тому

      ❤❤❤❤❤

    • @UuKk-l5w
      @UuKk-l5w 2 дні тому

      የኔ ዉዲ አልምየ የኔ ዲምቀት ስወዲሽ እኮ❤❤❤❤❤

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 2 дні тому +4

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ኣብርሽና ሩታዬ ስመጡ ምድያም ድምቅ የምሊበት እነሱን ሳይ ብታመሚም ብደብረኝም እነሱን ሳይ እነቃለሁ❤❤❤❤

  • @UaqDxb-li4xu
    @UaqDxb-li4xu 2 дні тому +12

    አብረሽየ የኔውድ እሩታየ የኔየዋሆች እረዳታቹህ ይሳካ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Guvh-f5z
      @Guvh-f5z 2 дні тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @MebratuMahe
    @MebratuMahe 3 дні тому +11

    አብርሽ ምንም አልጠፋም ግን አብሮ አዳግ እንደዝኛው እንደ ? ዳን ዛሬ በጣም አጠፍተካል ያሳዝናል ፀጉዬ በርቺ አይዞሽ የን እማት ያጋጥማል ❤❤❤😢😢😢

  • @Ruqayya-t3h
    @Ruqayya-t3h 3 дні тому +22

    ዳኒ የምር ፍቅሯን ተቀበላት ፅጌ ምርጥ ልጅ ናት ደሞኮ አንድላይ በጣም ነውኮ ምታምሩት ❤

  • @Hngd-c8r
    @Hngd-c8r 3 дні тому +35

    ሩታዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 2 дні тому +7

    ዳኒ ነገርአታዙር ሩታ እደት ትርት ታደርግሀለቸ ፍቅረኛ እያላት 😢🎉❤ ተረዳት እልቅ ፅጌን😢🎉🎉❤❤

  • @SalauddinSalah-u7s
    @SalauddinSalah-u7s 2 дні тому +4

    የወንክ ወጠጤ ምን ፍጥር ፍጥር🥺ያረግሃል ፅጉሻ እኮ ቆንጆ ልጅ ናት❤

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 3 дні тому +123

    ሩታ እርጉዝ ናት የሚል ላይክ ያርገኝ👍ዳኒ ፍቅሯን ተቀበላት ቀጣፊ ትወዳት የለ😂😂

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 3 дні тому +17

    አግኝተነው ፅግንየመሰለች ልእልት ፍቅርእኮናት ፅግዬዬ ❤❤❤❤❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 3 дні тому +96

    ዳኒ ፍቅሯን ይቀበላት የምትሉ👍ፅጌ የኔ ውድ እወድሻለሁ የኔ ሳቂታ😢❤❤❤❤❤

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 День тому

    ክክክክክክ ዳኒ ፅጌን የመሠለች ቆጅዬ አሥተዋይ ልጅ አግኝተህነው እደውም ትበዛብሀለች ሢቀጥል አነጋገረህን አሳምር ጭቃጭቃ የሚል አነጋገርህን ሆሆ🤔

  • @eyruseshfya9375
    @eyruseshfya9375 2 дні тому +1

    ፅጌ አግኘሃትነው😂😂😂ፅጉዬ የኔቆጆ የኔየዋህ❤❤❤❤❤❤ቀረብህ እንጂ

  • @kemeyahussen-z2e
    @kemeyahussen-z2e 3 дні тому +28

    አይ ዳኒ ታዳ ሌላ ቁም ነገርኛ ሴት እንደማታገኝ ለትዳር አታገኝም ቆመህ እንዳትቀር ይልቅ እድሜህን አጨርስ እቃቃ እየተጫወትክ በድሜህ ዳኒ እውነት

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 дні тому +56

    ዳኔ አትዋሽ ትወዳታለህ ❤❤አብርሽዩ አተቻኩለዉ❤ያስብበት

    • @Zenebzenb
      @Zenebzenb 2 дні тому

      ነው አያፈቅራትም

  • @ሪችየሰሜንሸዋዋ
    @ሪችየሰሜንሸዋዋ 3 дні тому +48

    አትጠገብ ሀብቴ ሴት አለሜ የኔ የሁሉ ዲምቀትዋ💋💋🎉🎉🎉

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 3 дні тому +8

    ዳኒሻ ተረዳት የምር ፅጌዬ የኔ ሚሰክን😢😢❤

  • @gigu5963
    @gigu5963 2 дні тому +2

    ንቁ ፕራክ ነው ፅጌ ምንም ብታፈቅረው በሚዲያ አትናገርም

  • @GadiseeHayiluu
    @GadiseeHayiluu 3 дні тому +31

    Walii jaladhaa maloo dhugaa walii irraa bareduu tokkoo biraa jalalii jiratee tokkoo biraa yoo hin jiranee garuu hin ta'uu 😢❤ namni akkaa yoo wali jaladhaa jetani like godhii❤❤❤

    • @makiiyeadamaaliji5064
      @makiiyeadamaaliji5064 2 дні тому +2

      Ayiiii miskina wly jalala jechu qixa isii inis jalachu qaba isi qofa oso hin tane🥺💔

    • @كوكوانور-ك3س
      @كوكوانور-ك3س 2 дні тому

      Dhugaa ketii wollahii​@@makiiyeadamaaliji5064

    • @HesaSalem
      @HesaSalem 2 дні тому +1

      Wol jaladhan wol nama hin jalachisuu lubbuu koo dhirii dubarttii akka tigee hin jedhuu malif yoo jetee malki baredi malee amali sii namatti hin toluu woga 12 gutuu wojjin gangalata ture hadha garuu hin fedhuu jechunsaa wanisi hadha mana godhachudhaf hin malefi

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 3 дні тому +50

    ዉዶቼ አይዞሽ በሉኝ ስደት ላይ ነኝ ግን ምወደው አባቴ አጣው 😢😢😢😢😢😢

    • @MmMm-jw8iq
      @MmMm-jw8iq 3 дні тому +5

      አይዞሽ ጌታ ያፅናናሽዉዴ🎉🎉🎉

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 3 дні тому +2

      ፈጣሪ ፅናቱን ያድልሽ 😢

    • @RomanSibatu
      @RomanSibatu 3 дні тому +1

      Ayizosh❤❤

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 дні тому +1

      እኔም ሶስት ሳምቱ😢😢😢😢😢😢አበየ

    • @Messi.-en9ch
      @Messi.-en9ch 3 дні тому

      @Zyneb-pw3cf የነ እናት አሁን በሃላ መጠንከር ያስፈልጋል እራስሽን ጠብቆ 😭😭

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 3 дні тому +41

    ሩቲ የኔ ማር❤❤❤❤

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 дні тому

      የኔ ውድ ዜድነቴ ናፈቅሽኝኮ 😢

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 2 дні тому

      @@አማራዊቷ አረ እኔም ንፍቅ ብለሽኛል የኔ ናፍቆት😭😭💞💞💞🫶🫶🥰🥰💕

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 дні тому

      @@Zad-k6h የኔ ውድ🥺በቃ አንደዚኸው በኮሜንት ብቻ ሁነን ቀረንኮ ማማዬ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ

    • @Zad-k6h
      @Zad-k6h 2 дні тому

      @ አሚን አረ በትክክል ንገራኝ አካውትሽን አበድኩ እኮ🩷😭

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 2 дні тому +2

    ፅጌ ምርጥ ናት ዳኒሻ መቼም እንደሳ እምትሆን አታገኝም

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 2 дні тому +1

    ፅጌ እራሷ የማትረባ ነች ይቺን የመሰለ ቆንጆ ሰንት ጊዜ አብረውነው የኖሩት እሱ ልክሰክሰ ነው ጊዜዋን ፈጀች አያሰፈልጋትም አይሆናትም

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 3 дні тому +60

    እኔ ግን ከበፊትም ፍቅረኛሞች ይመሥሉኝ ነበር😢😢😢የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ የዋህ😢😢

  • @BanchiyimamBanchi
    @BanchiyimamBanchi 3 дні тому +37

    አወ አጥፍተሀል አብርሽ ሲጀመር ለሁለቱ እናንተ ሽማግሌ መሆን የለባችውም ምክንያቱም ከምንም በላይ ሁለቱ ይተዋወቃሉ እና ደግሞ ፅጌ በምንም ሁኔታ ውስጧን አታውቁትም በርግጠኝነት የምለው ፕራንክ ነው አብርሽየ የኔ የዋህ ሁሉም ሰው እንዳተ አይምሰልህ ሩታየ የኔ ጀግና እራስሽን እና ባልሽን ከሁለቱ ሴራ ጠብቂ በእነሱ ችግር መሐል አትግቡ አብርሽም እህቴናት ካለ እህትህን ውደድ አይባልም እና አታስገድደው ቀናታቹ የራሳችውን ሰላም ጠብቁ ድጋሚ የእናንተን ፀብ ማየት አንፈልግም

    • @Jeje-k1x
      @Jeje-k1x 2 дні тому +2

      Yese👍💯👍

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 2 дні тому +2

      አኦ ፕራክ ነው

    • @erbth8165
      @erbth8165 2 дні тому +2

      ትክክል ግን አብርሃም ስህተት አለብት እንዴ በግደታ ውደዳት እረ ጉድ

    • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
      @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 дні тому +1

      እኔም ፖራክ ነዉ ብያለሁ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 дні тому +2

      ምርጥ ምክር የኔ እሕት ክብር በይ

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 3 дні тому +12

    ዳኒ ሩታን የትኛውን ሰው እክሰብት አርገሺ የምታቂ ነው አላለም ዛሬም ለሶ ፍላጎት አለህ ማለት ነው😮😮 አብርሺ ከዚህ ልጅ ጋ ባትመጡ አብራችሁ ደስ ይለናል ግሪስ ፋሚሊ ፅጌን እና ዳኒን አንፈልግም። ነው ኮሜንት አታነቡም ለምን ሁለታችሁ የራሳችሁን ስራ አትሰሩም ግን ተው ግን😢😮

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 3 дні тому +4

      መስማት አቁሟል ወንድማችን ድሮ ነበር የኦዲየንስን ምክር አስተያየት የሚቀበለው አሁን ግን😢😢😢

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 2 дні тому +2

      እኔም ገርሞኛል

    • @erbth8165
      @erbth8165 2 дні тому

      ምንም አይስማም አብርሃም ፅጌ ፅጉ እያለ እሚጃጃለው እኔ የሚገርመኝ ሩታዬዬዬ የዋህነት አለ ላት ከአብርሃም ትሻላለች ብለን ነበር ግን ምናቸውም አያምር የምር

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 дні тому

    እናንተ በጣም ታምራላችዉ የምትወደዱ ባልና ሚሰት ናችዉ አብርሸና ሩታ እንወዳችዋለን በርቱልን

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 дні тому +1

    ለፅጌ ምክር ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ካልሆነ አንች የሴት ልጅ ዕድሜ አለ እሚወዱሽን ፍላጎት አትዝጊ መውደድ እንዳለ መወደድ አለ ቆንጆ ዘናጭ እስማርት ፎርምሽ ሁሉ ነገርሽ አንድ ሰው እህቴ ብሎ ካሰበሽ በጣም ይቀፋል ፅግሽ ፊትሽን ለሌላ ብትዘጋጂ ደስ ይለኛል ወላድ በድባብ ትሂድ እንደወንድም ቅረቢው ፀልይበት 🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 3 дні тому +14

    ዳኒኤል ካሳዬ ስነ ስርዓት ያዝ ሩታዬን ለምንድነው እንዳታወራ ምትቆጣት ተከበር ወደዛ በሷ ቀልድ አናቅም እንዴት እንዴት ነው ሚያረግህ 😏😏

  • @TsegayAlema-z6p
    @TsegayAlema-z6p 3 дні тому +22

    ረታዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c 3 дні тому +24

    Dhugaa rabii mucaan bayyee msikinnaa hin jaalatii ini garuu xiqimii qofaaf wajiin demaa malee jaalalaa ishii qabuu wan hundaafu rabii siimilkeessu haadho koo❤❤

    • @Derartu-z1x
      @Derartu-z1x 3 дні тому +1

      Naming jalaalaa sii qabnee sii midhaa ofiifuu dhufaan akka jijiraamaan lalii hin ulfaata

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 2 дні тому +1

      Dhugaa jeetee inii yutubii qofafii barbadee maalee hin jaalatuu gurbaan🤣😂😁❤

  • @zነኝአይናፋሩ
    @zነኝአይናፋሩ 2 дні тому +1

    ዳኔ ግግግንልምንነዉእሩታንእምትቆጣት ተከበረ በሱቀልድየለም እሩታየኔልዩ ❤❤❤❤

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 2 дні тому +1

    ፀጌ sweet 🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩 የ ሆናች ልጅ ናት እሷን የ አገባ ተድሎ❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 дні тому +32

    ቦታው እንዴት ደስ ይላል ❤️🥰👍👈

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md 2 дні тому

      ዚንቦች ቲወዳለህ ማለት ነው😂😂😂😂

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa 3 дні тому +48

    Namni afaan oromoo dhagetani matii nafi ta.a ❤

  • @HalimahAaa-s2d
    @HalimahAaa-s2d 3 дні тому +21

    ሩታዬ ♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c 2 дні тому +3

    ስሜት ከለለዉኮ ከባድ ነዉ በሱም ሁናችሁ እዩ እንጅ ለሧ ስሜት ከለለዉ እንደት ፍቅሯን ሊቀበላት ይችላል እሧ እጅኮ እሱ አላፈቀራትም ስለዚህ እሱ ስሜት ሊኖረዉ ይገባል የምትሉ

  • @Fatima-hy7sm
    @Fatima-hy7sm 3 дні тому +11

    እር ምን እየተፍጠር ነው እም አናምንም አትልፊ አብርሺእና ሩታ❤❤❤❤❤

  • @HalimahAaa-s2d
    @HalimahAaa-s2d 3 дні тому +45

    ሩታዬ የሁሉ ድምቀት ነሺ ባለፈው ይሄ ቤት ሲደብር ነበር አቺ ሰለሌሺ የኔዋ አትጠገብ የምወድሺ♥️🌹💋

    • @ZeybaAhmed-w9c
      @ZeybaAhmed-w9c 3 дні тому +4

      አወዛሬደስደስይላል❤❤❤❤❤❤❤

    • @RomanSibatu
      @RomanSibatu 3 дні тому

      Ewunet😂😂😂😂😂

  • @RomanSibatu
    @RomanSibatu 3 дні тому +14

    Ere Dani tekebelati❤❤❤❤❤❤❤Tsigishaye

  • @kassahunmezgebu87
    @kassahunmezgebu87 2 дні тому +3

    አብርሺ ሩታ እባካቹ ራሣችውን ብታሥከብሩ ይሻላችዋል ለሩታ የመለሰላት በጣም ነው ያናደደኝ ዳሞ ሆዴሥ የሚላቹን ብሠሙ የተሻለ ይመሥለኛል ለሩታ የመለሰው ዳሩ የራሣቹ ጥፍት ነው ወደራሣቹ ተመለሱ ዋ ዋ ዋ

    • @erbth8165
      @erbth8165 2 дні тому

      ትክክል ግን አብርሃም አይስማም

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 2 дні тому +3

    እነ ከጥንት ጀምረ አሁቀዎለሁ ፅጌ ዳንን በጣም ትወዳለች

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 3 дні тому +42

    የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rihanase
      @rihanase 3 дні тому +2

      ሡለላአለይሂወሠለም❤❤❤❤😢😢😢saw❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤❤❤saw❤❤❤❤saw❤❤❤

    • @Mesi-r4f
      @Mesi-r4f 3 дні тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mdmudser1943
      @mdmudser1943 3 дні тому +1

      SAW

    • @AlemazandyouAlemazand
      @AlemazandyouAlemazand 3 дні тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @RgFh-f4t
      @RgFh-f4t 3 дні тому

      صلي الله عليه وسلم ❤❤❤❤

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 3 дні тому +47

    አይ እሩትዩ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ተለያለሽ❤

  • @mamemame6-et9dj
    @mamemame6-et9dj 3 дні тому +10

    ወዲምና እህት ተብሎም እኮ ብዙ ሲቀራረቡ ወደፍቅ ይቀየራል ፅጌ የኔ ምስኪን😢😢😢

    • @የወግድዋ
      @የወግድዋ 3 дні тому

      ደምሪኝ ማሬ❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 дні тому

      Er awo yensu demo over act nbr yemiyadergut eko

  • @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
    @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ 2 дні тому +1

    እሩታየ አብርሽ ጠበለል የኔ ውድ እህት❤❤❤ ዳኒ ድሞ ፅጉየን ትርዳት እሱ ናት እምታዋጣህ

  • @adisa-q6g
    @adisa-q6g День тому

    አብርሽን ግን ሳላደቅ አላልፍም ፅጌ የኔ ሳቄታ አይዞሽ

  • @ZZAThhf
    @ZZAThhf 3 дні тому +14

    አደኛ ነኝ ዛሬ ዳኒ ተረዳት ትወድሀለይ ፃጌ😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дні тому +20

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 дні тому

      ሀቢቡና ሙሀመድ ሥለሏህ ረለይሂ ወሠለም/ግን ሙሥሊሙ ራሡ እዚህ ከማይጠበቅ ቦታ ከነሡ ከማይመጥን ቦታ ገብተዉ ይዘባርቃሉ ሥት ኢሥላማዉይ ሚዲያ የት ናችሁ እያሉ እየተጣሩ እዚህ አላህጋ የሚያጣላ ኮሜት ይኳምታሉ ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል

    • @بدرومحمد-ت2د
      @بدرومحمد-ت2د 2 дні тому

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @Guvh-f5z
      @Guvh-f5z 2 дні тому

      ሠለ ላሁአለይሂወሠለም😢😢😢😢😢😢

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 дні тому +25

    ሩቲዬ የምድያዉ መሪ የአብርሽ ንግስት❤❤❤ የኛ ዳይመድ❤❤❤❤

  • @RuhamaMequanenet
    @RuhamaMequanenet 2 дні тому +2

    የኔ ምርጥ እህት ሁሌም ኸጎንሽ ነኝ እሺ እንድትከፊ አልፈልግም የኔምርጥ እህት❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 дні тому +2

    አብርሽዬ የምር ምርጥሰዉነህ ዳኒ ተቀበል ትበዛብሀለቺኮ ፀባይዋብቻ በቂነዉ 😢😂😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 2 дні тому

      😂😂😂😂😂 አለባበሷስ ሆዷን እያሳየይ

  • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
    @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 3 дні тому +19

    Wayooka 😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢 Yerodhan bodee in oluu jabadha nuuti Giduuti rakkaneem maloo😢😢😢

    • @demoted1547
      @demoted1547 3 дні тому

      Rakkodha jalalii

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 2 дні тому

      Maaliifi rakataa hadhoo koo fataa ufiraa jedhii itii boharii maale hin dabaramini umanii yutubi kunii hin amanamu baar🤣😁❤

    • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
      @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 2 дні тому

      @Oromiyaajituubadhatuu dhugaa keetii nutu canaqamaa

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 дні тому +20

    አብረሽና ሩት በፊት ውድ ቤተሰቦቼ ነበር የሚሉት ከሆነ ሰአት በኋላ ፋሚሊዎቻችን ሲሉ ነበር አሁን ላይ ደግሞ ጋይስ ጋይስ ጋይስ ሆ ምንሼ ነው በቲክታክም በዚክ ምነው አማርኛን አናውቅም አላችሁ 😊😊

  • @Hayat-e2i
    @Hayat-e2i 3 дні тому +14

    ምን አነሳት ለመፈቀር❤❤❤

  • @CcBb-z7x
    @CcBb-z7x 2 дні тому +1

    የምር እሰካሁን ማንም ሊለው ያልቻለውን አንድ ነገር ልበል ይህንን እይታ ያየሁት እኔ ብቻ ነኝ ወይሰ ለናንተም ታይቶዋችዋል ?ዳኒ ብዙ ማየት የሚፈልግ ይመሰለኛል በጣም ልቡ ትልቅ ነው በጣም ቆንጆ ቆንጆ ሴቶችን ይዞ ነው ዴት የሚያደርገው ነገር ግን ከቆንጆ ሴቶች ብዙ የቀረብ ወንዶች በዛው ልክ ከቆንጆ ኢወትም እየራቁ ነው ሳያገቡም ዘመናትን መኖርም ሊሆን ይችላል ለምን ብዙ ማወቅ የኢወትን ጣህም አሳጥቶ ትርጉም አልባ ያደርግበታል አሁን አላሰብም አለ ይህ ማለት በቁም ነገር መያዝ ያሰጨንቀዋል በልጅነት ያልተሰበሰቡ እድሜልካቸውን የብክነትና የጸጸት ኑሮን ያሰተናግዳሉ እሱ ጨፈራ ዙረት ዝላይ ፌሸታ ላይ ይመሰለኛል ሁሉም ያልቃል ይሰለቻል ሰላለ ደሰታም አይመጣም ጽጉም ደግሞ የመጣቹበት መንገድ ደሰ አይልም በምትሰሩት ቪዲዬ ላይ አትጰባበሩም እሱም አንቺን ለመምታትም ይቀለዋል አንቺም እሱን ለመሰደብ ይቀልሻል ምናልባት ወንድ ልጅ ከብር ሰላላገኘ የምታከብረው አባወራ ነቱን የምታደምቅለት ሴት ይፈልግ ይሆን ይሆናል ግን ሲፈልግየሚያቀርብሸ ሲፈልግ የሚያርቅሸ ሴት ሆነሸ እዳትቀይው በቃ አንቺም አቋም ያለሸ ሴት ሁኚ ዳኒ ሰከን በል መልሰክ ሁሌ ይደብራል ለማንም ሰው ከብር ይኑርክ በተረፈ አሰትያየት ካላቹ ሰጡበት ያያቹትን እዳላየ ሆናቹ በንጽህና መኤድ ከቻላቹ አብራቹ ሁኑ ዛሬ ያልተያዘ ነገ ላይ የለም

    • @CcBb-z7x
      @CcBb-z7x 2 дні тому

      አሰተያየት

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 3 дні тому +23

    ሙስሊሞቺ በአላህ ክርስቲያኖቺ በእግዚአብሔር 10ሺ እድገባ አግዙኚ ❤በእናታቹህ🙏🙏💓እሲ ደስ ይበለኚ❤❤🎉🎉

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 3 дні тому +16

    ሩታ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-1290
    @Hayat-1290 3 дні тому +12

    ሩታየ የኔ ጠንካራ

  • @TejituNibret
    @TejituNibret 2 дні тому +1

    ፂጊ አይዞሽ የሁሉም ሰው የሚፈጠር ነገር ነው ደግሞ ደኒ ነገሩን ወደሩታ አታዙረው ሚቢ ሩታ ይልተረዳችህ ባለትዳር እኮ ናት

  • @TrudlBirhanu
    @TrudlBirhanu 2 дні тому +1

    ሩታ እና አብርሽ በጣም መልካም ሰዎች ናችሁ ❤❤❤

  • @መቅዲይትብ
    @መቅዲይትብ 3 дні тому +17

    የናብርሽ ንግግር አላማርኝም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 дні тому

      ከዚህ ጉዳይ ቢወጡ ባይ ነኝ

    • @Ab-ke1qf
      @Ab-ke1qf 2 дні тому

      ኣጭ አሽቃባጭ ሁላ ዝም በሉ ራሳቸው ያቃሉ😮😏😌

  • @Ksa-r5x
    @Ksa-r5x 3 дні тому +39

    ሩታየ❤የኔልዩ ሤት. እወድሻለሁ. የኔሞደል. አይበገሬዋ. የባሏቀበጥ❤አችደስተኛ ሁኝልኝ ብቻ. ❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 дні тому

      አቺም ሁሌ ደስተኛ ሁኚ የሰዉ ደስታ የፌለገ የራሱ ደስታ ይሞላለታል❤❤❤

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 3 дні тому +6

    ዳኒ ደረቅ ነዉ ፅጌን አግኝተሃት ነዉ የዋህ ልጅ ሞልቃቃ ደስ የምትል ልጅ ናት ::

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 дні тому +1

    አብርሽዬ አታስጨንቀው እውነቱን ነዉ አንድን ሰዉ ለፍቅር አይደለም አልፎ አብሮኝ አልጋ ላይ ይተኛ ብልት ውስጥክ ካልተቀበለ ይከብዳል ዳኒዬ ላይ አልፈርድብህም
    ፕራንክ ከሆነ ግን እእ 😊😒

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 дні тому

    ኮሜትታሮች እኛ የማንችለዉ ነገር የለም በሉ ተባብረን እናጣምራቸዉ ዳኒኮ ምርጥ ፍቅር የማይገባዉ ድጋ ነዉ ቀረችብህ ፅጌ ቆጆ

  • @KokopJaseera
    @KokopJaseera 3 дні тому +8

    ጽ ግ ዬ አይዞሽ ዳኒዬ ገደልግባ

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 3 дні тому +20

    ማነዉ ከሀይምዬ ቅመሟ ቤት 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ የመጣ😂😂😂😮

  • @ميريميري-ش2ث
    @ميريميري-ش2ث 3 дні тому +19

    ዳኒ ለሩታ ፍቅር እየተቃጠለስ ተረዲት የላሉ ዲ ተዉት ዲኒ የንርበት😂😂

  • @MelkeFeyera
    @MelkeFeyera 2 дні тому +2

    አብረሽ እና እሩታ ጥሩ ጥንዶች ናቸሁ ለሰዎች ያላቺሁ መልካምነታቸው ❤❤❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 2 дні тому +10

    ይወዳታል ግን አይፈልጋትም ለምን ደሁ አላቅም እሷ ምንም አታንስበት ግን አይፈልግም ዳኒ ሁሌም ቢሆን ልብብላችሁ እዪት❤❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 дні тому +3

      Beje yeyazute werke endemedabe yekoterale adel mibalew awekuate new

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 2 дні тому

      @@MozaRrrr 😓

  • @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ

    አብርሽ የውዳው መሪ ነው የምትሉ ❤

  • @እማ-ቘ1ጰ
    @እማ-ቘ1ጰ 3 дні тому +22

    አትጠግብ ❤❤❤❤ ሩታዬ ❤️❤️❤️❤️