ጥቁር እንግዳ | የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ታሪክ ከመስራቹ መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ (ቼንቶ) አንደበት | ክፍል 1 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @tilahunalemayehu8365
    @tilahunalemayehu8365 4 роки тому +5

    እኔ እሚገርመኝ ይህን የመሰለ ምርጥ ታሪክ ስላቀረብክልን ከፍ ያለ ክብር አለኝ, ነገርግን አዝናለሁ ምክንያቱም ይህንን የመሰለ ታሪክ የተመለከተው ሰው እና አስተያየት የሰጡትን ሳይ በውነት ለታሪክ ያለን አመለካከት ትውልዱ ላይ የተሰራ ደካማ ስራ ውጤት ነዉ።

  • @rombilmam2937
    @rombilmam2937 4 роки тому +2

    ገኔ አንተ ልዩ ሰዉ ነህ።
    በጣም ነው የተገረምኩት ቡና ይሄን ሁሉ ፈተና መቻሉ ይከብዳል። እንባየ ነው ቲቪ ላይ እያየሁት አልቻልኩም መጨረስ በዚህ ጨረስኩት እንባ ያስመጣል። ቼንቶ ክብር ይገበሀል

  • @hn-vn5yo
    @hn-vn5yo 4 роки тому +2

    ገኔ ስላንተ ምንም አልልም ታላቁን ሰው በነጠረ መልኩ ስላቀረብክልን ክበርልን ሁለታችሁም ለኢትዮጵያ እግርኩዋስ እና ተዛማች ታሪክ መጽሀፎች ናችሁ ረጅም እድሜ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 11 місяців тому +1

    የመንጌ አመራር እና መንግሥት ትክክለኛ እንደነበር ታሪኩ ሲነገር እንኳ እንዴት ልብ ይመስጣል? የወያኔና የአብይ መንግስት ምንም ታሪክ የለውም አይኖረውምም። መንጌ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። ሁሌም እንወድሃለን።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 роки тому +6

    አይ ሊብሮ እንዳንተ አይነት የማስታወስ ችሎታ ያለው ሰው አይቼ አላውቅም በቃ ሳይህ ግርም ይለኛል አቦ በርታ በጣም ነው የምወድልክ ዝግጅቶችህን በሙሉ።

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ 4 роки тому +7

    ገኔ ፣ ኧረ እንደነዚህ ታሪካዊ እድሜ የሰጣቸውን አባቶቻችንን እያደንክ አቅርብልን ።
    አንድ የቤት እመቤት እጅ የሚያስቆረጥ ምግብ የሰራችውን ያህል ፣ ይሄም እረጋ ያለ ታሪክ ከመጣፈጡም ባሻገር በዛ ዘመን እድሜ አለመኖራችን ያስቆጫል ።

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Рік тому +1

    ገኔ ጀግናው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 11 місяців тому +2

    ገንዬ ሁሌም እንወድሃለን። መቶ አለቃ ፈቃደስ በህይወት ይኖሩ ይሆን?

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 4 роки тому +10

    ጋሽ ፍቃደ ኢትዮጵያ ቡናን ለረጅም ዓመት የመሩ ታላቅ ሰው 🙏🙏🙏

  • @anbessiemulate7664
    @anbessiemulate7664 4 роки тому +1

    Fekadu is a good example in the history of foot ball management and managers. Soccer needs to be profitable business. We need to find out modern thinking. The biggest problem now is not finding a Coach it is about finding Managers in Soccer. It is a business if we can't get from AA. We must hire from Europe. It is a lucrative business. Fekadu is eye opener. Thank you Fekadu. God bless you.

  • @AkalMAMO
    @AkalMAMO 4 роки тому +3

    ኣነጋገራቸው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት እና ለዛ ኣለው:; ታላቅ ሰው

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 4 роки тому

    Buns gebeya adegegna. My brother was ye st gorge. Me yebuna. My mom yebuna my father was ye st gorge. It was our golden time. Weldeyes, milion, kasayae............. Genae thank you so much.

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 4 роки тому +2

    Gash fikade. Tilk sew. Happy to see you

  • @hailehaile16
    @hailehaile16 4 роки тому

    Thx Chento & Gene

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 4 роки тому +1

    Nice to see you here Chento, after a very long time. Even though you looked a lot different than I have imagined. I remember What a graceful and proud person you where back in the days.

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 4 роки тому +3

    ምርጥ ቃለምልልስ

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 роки тому

    ሊብሮ ቃለመጠይቅ ማን እንዳተ

  • @rombilmam2937
    @rombilmam2937 4 роки тому +2

    Genene ante tleyaleh.

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 4 роки тому +1

    Funny ቴሌ ሳንቲም ወደላይ ተወርውሮ ሻምፒዮን ሆነ 😁

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 4 роки тому +1

    Captain
    I remember while you were at the National Bank of Ethiopia you were attending extension at Addis Ababa University. Your university fee was covered by National bank. You were handed a car for your personal benefits. You were member of Seded. I hope you will tell the truth.

  • @danielhaile4128
    @danielhaile4128 4 роки тому +1

    ጋሼን ያኑርልን

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 4 роки тому +3

    des yemil weg new Gene

  • @dawitamanuel6902
    @dawitamanuel6902 2 роки тому

    ሊወልዱት የሚችሉትን ግለሰብ አንተ ማለት ጋጠወጥነት ነው።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Рік тому

      Discipline zendro zero honowal eko..hizbu lik ende ensisa honowal...