የአጃ ቂንጬ አሰራር Ethiopian Bulgar Oats Breakfast

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2023
  • የፍስግ የአጃ ቂንጬ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
    1. 2 የሻይ ብርጭቆ የአጃ ቂንጬ፤ ቂንጬውን በደንብ መልቀም እና ከ4-6 ጊዜ ደጋግመው ማጠብ
    2. 1 ብርጭቆ ውሃ ማፍላት እና ሲፈላ
    3. ግማሽ የቡና ማንኪያ ጨው
    4. 1 ሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨምሮ ቂንጬውን በከፍተኛ ሙቀት ማብሰል ውሃውን ሊጨርስ ሲል የፈላ ውሃ ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ ለ 30 ደቂቃ ይህል ማብሰል
    ቂንጬው ከበሰለ በሃላ የድስቱን ክዳን ክፍት አድርጋችሁ በድንብ ማቀዝቃዝ
    ስልሱን ለማዘጋጀት
    1. የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ቂቤ
    2. 1 የቡና ማንኪያ ኮረሪማ
    3. ግማሽ የቡና ማንኪያ ጨው
    4. 1 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ ጨምረን ከቂንጬው ጋር በደንብ መለውስ
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 19

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 9 місяців тому +1

    እጅህ ይባረክ ሁሌ እጠቀማለሁ ይህንን አሰራር ግን ተጠቅሜ አላቅም አሁን ግን እጠቀማለሁ ❤❤❤❤ከ አዲስ አበባ

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 9 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ ነህ እንደዚህ ሚስቱን የሚያግዝ ወንድ ደስ ይለ ኛል እጅህ ይባረክ ከባሌ ጋር ነው የምናይህ London ከቻልክ በሚቀጥለው በቀላሉ ቤት የምናዘጋጅው ለልጆች እንዲሁም ለኛም የሚሆን የበርገር አሰራር ብታሳየን ካላስቸገርንህ 🙏

  • @kidistgeberemichale9160
    @kidistgeberemichale9160 9 місяців тому +1

    It's nice thank you It's looking good. From USA

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 6 місяців тому

    ተባርክ ወንድሜ

  • @kidist4624
    @kidist4624 9 місяців тому

    ተባረክ ሁሌም እከታተልሀለሁ ጤና ይስጥህ

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 7 місяців тому

    Thank u🙏
    USA

  • @henoksisay9713
    @henoksisay9713 9 місяців тому

    Thx

  • @sifanfeyissa
    @sifanfeyissa 9 місяців тому

    Ke Adam ❤❤❤

  • @sosenadanale4081
    @sosenadanale4081 9 місяців тому

    Mekanisa,betam amesegenalew😊

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 9 місяців тому

    Nice thank you for sharing us, ye cecebsa aserarm asayen

  • @elisaayele6647
    @elisaayele6647 9 місяців тому

    Nice ke welega

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 9 місяців тому

    በጣም አመሰግናለሁ እጆችህ ይባረኩ ከ ጅዳ

  • @foziyamamo238
    @foziyamamo238 14 днів тому +1

    France

  • @yewubdarbelachew8348
    @yewubdarbelachew8348 9 місяців тому

    በርታ ትችላለህ ጊዜ ካለህ ክኖርን ተክቶ ሌላ የወጥ ማጣፈጫ አሳየን ቤት ውሰጥ እሚዘጋጅ አመስግናለሁ ከቃሊቲ።

  • @foziyamamo238
    @foziyamamo238 14 днів тому

    Fars

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 6 місяців тому

    እኔ ከ Austria

  • @user-tu6uu9ey1m
    @user-tu6uu9ey1m 8 місяців тому

    Ke dubai

  • @user-ik1tb6uq6e
    @user-ik1tb6uq6e 4 місяці тому

    ስልክ ጥቁር ኘን ላክልይ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому

    ከኳታር