I really admire you, two of you gentlemen. You often inspire us with successful business people who start from scratch or with limited resources. The most important about you, you ask the investors or farmers, the necessary questions which is needed by your followers.
Thanks Chala and Meskele This is a good example for lazy people who sit around and do nothing but come up with million excuses. I hope someone watching this program would offer her a place to live and work at a reasonable price. .
I would like you to recommend to write down of the contact number of those who were interviewed. We might be interested either to ask more information or might be interested to encourage them.
ትርፋማ የሆነ ስራ በደሴ ከተማ
ua-cam.com/video/tX9QirDIb40/v-deo.html
❤👍👍👍👍
መለወጥ ስትጀምሩ የኢትዮጵያ ቤት አከራይ ውጡ ነው የምሉት እድሜ ልክ ሰርቶ ያልተለወጡበት ቤት ልስራ ልለወጥ ስትል አይወዱም ። ጀግና ሴት ነሺ
አወ የኢትዮቢያ ሰው ምቀኛ ናቸው ፈጣሪ የወደዳቸው ጥቂት ሰወች ሲቀሩ
በጣም ምቀኞች ናቸው
እኔም ሀሳብህን እጋራለው ሀበሻ ክፉ ነው
ክክክክክክክክክክክክክ ዋናው ነገር ለስራው ማስቡ ነው
1500ሰው እይታ አለው በሰኣትት ለምነው ቪዶ አይታችሁ ላይክ የማታደርጉት ለሁሉም ተደራሽ ይሆናል ላይክ ስታረጉ ይሄ ይሄ ሚዳያ በስደት ላለነው በይበልጥ ጠቃሚያችን ነው❤❤❤ በርቱልን ገበያዎች ፈለጠው ቆረጠው የሚሉትን ከማበራታት እንደዚህ የሚሰሩትን ብርታት ብንሰጥ 😢
ወንድሞቼ በርቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር እናንተ ባትኖሩ ይሄንን የመሰለ ወርቃማ ስራዎችን ማን ያሳየን ረጅም እድሜ ክጠና ጋር ኑሩልኝ ኑሩልኝ
እናመሰግናለን እውነት በምሰጡን ማበረታቻ ስራዎች በጣም እናመሰግናለን በርቱልን👍👍👍❤
እቺ ጀግና እህታችን መግስት ሰፊ ቦታ ቢሰጣት በጣም ትሰራለች እነ አዳነች አበቤ እባካቹ እቺ ጀግና መበረታታት ትፈልጋለች
ዋው እኔ ዶሮ ማርባት እፈራ ነበር ግን አሁን ትኩረቴን ሳበው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
በጣም እነመሰግናሌን አላህ እድሜን ጤእና ያቢዛልክ👍👍👍👍 ያዶሮ ቤት በአድሰ አበባ ያት ይገኝል
በላፋው ቢሻም ግራ እስካዲ ጋ የሰያሀው ክፋላገ ውስደን / በሰው አስልካን ላቤተሰቦቤችቻን ዶሮ እንድሰር መድራግ ይቻላል ምክነትም ቀላል ሰላሆናች ጫላዬ ኑርልን 🙏🙏🙏
ጎበዝ የኔ ጀግና አከራዮች ሠው ሢሠራና ጠካራ ሢሆን አይወዱም እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣቸው
Bagaa nagaan dhuftee caalaa galatomii 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ጀግና❤❤❤እኛ ችግራችን የስራ መናቅ ነው
ጫላና መስቀሌ ህዝቡን በማነቃቃት ላይ የምትገኙ ጥሩ ዜጎች ተባረኩልን!!ዶሮ አርቢዋ ሴት ደግሞ ጀግኒት ነሸ በራስሸ የምትተማመኚ ምርጥ ዜጋ አይዞሸ ፈጣሪ ያግዝሻል!!
I really admire you, two of you gentlemen. You often inspire us with successful business people who start from scratch or with limited resources. The most important about you, you ask the investors or farmers, the necessary questions which is needed by your followers.
እናመሰግናለን ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😢
ጎበዝ እህታችን በርቺ ለብዙ ሰዎች አርአ ትሆኛለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ጀግና።
በጣም አናመሰግናለን።
good job sis, this is what we all need as a nation. instead of fighting each other, we should work towards feeding ourselves.
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ❤
ገበያ ሚዲያዎች በጣም እናመሰግናለን
እስኪ ብቻውን ለሚኖር ሰው ምንም ሰው ለሌለው ሰው እዴት መለወጥ እዳለበት ንገሩኝ በፈጣሪ በሀሳብ እንኳን የሚያግዘኝ ዘመድ ቤተሰብ የለኝም እና እስኪ ከእናንተ ምክር ካገኘው ልጠብቅ😥😥😥😥
Ayzon
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ናት
Thank you bro , you are very expensive for our country ,keep it up
Jegenit Eleni berchi ehitachin betam gobez endehonish awukalehu metiche egobegnalehu amazing woman!!tnx Gebeya media
በጣም አመሰግንሃለሁ
ወንድሞቼ በርቱልን በጣም ብርታት ሞራል እየሆናችሁን ነዉ።በተለይ በስደት ያለነዉ
ይህ ኬጅ የሚገኘዉ የት እንደሆነ አድራሻዉን አሳዉቁን።
የኔ ምርጥና ቀና አእምሮ ባለቤት ጫላ
ይህን የዶሮ ቤት የት ይገኛል ??ዋጋ ና እንዴት እንደሚገኝ ንገሩኝ
በእውነት በርቱልን
በርቺ ጎበዝ የስራ አጋርሽ ነኝ
Great job Gebeya media.
በርቱ እናመሰግናለን
ጡሩ፡ስራነው፡በርቺ፡እህታችን
Maloo hojachuu bay'een barbdaa siin argachuu akkamitin danda'aa
megebacho naci enqulal maxal yechilalu
You guys are so good! You making change to our society ❤❤❤❤❤
የእኛ ሰው ምቀኛ ምን ብለው ውጭ ይላሉ ይህ ግብርኛ በርቺ ብሎ እዛው ልትኖር ቢፈቅዱ
Thank you
Thanks
ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራቹ ቤተሰቦቻችን በያላንበት ፈጣሪ ይጠብቀንጎበዝ ነሽ ካንቺ ብዙ እጠብቃለን
hojii kessan jaladhee waqayyoo isinhaa ebbisuu❤
ገበያዎች ስራችሁ በጣም ቆንጆ ነዉ ግን መንፈሳዊ ሱቁችን ለምን አታቀርቡልንም ከአልባሳት ጀምራች ከምር እኔ ለቤተክርስቲያን የሚሰጥ እቃ ልገዛ ፈልጌ ስንት ሰዉ እንደለመንኩ ለማወቅ ብቻ ገዝቶ ለማስረከብማ😢
ገበያዎች በሞቴ የሶላር አይነቶችና ዋጋቸዉ እንዲሁም ትንሿን የኤሌትሪክ ምጣድ (በዉጪ ሀገር የሚጠቀሟትን) ስለነዚህ ስሩልን።ከቻላችሁ ስለ Wifi
የላጤነት ህይወት ልሞክር እያሰብኩ ነዉ ሀገር ሳልገባ ሂሳቤን ልስራ😁😂😂
የዶሮ ቤቱ ስንት ነው
ኬጅ ስንት ነው የሚሸጠው
ቤት አከራይ ምን እንደምላችሁ
inem betekerayewut bet indih iyeseraw new
Chalaye Tebarek wondme😘
Wow nice
Thanks Chala and Meskele This is a good example for lazy people who sit around and do nothing but come up with million excuses. I hope someone watching this program would offer her a place to live and work at a reasonable price.
.
እስኪ በ150ሺ ብር የሚጀመር ስራ ምንድነው? እህቴ ስራ መጀመር ትፈልጋለች ምን ትመክፘቲላቹ
Bertu tru merega new misetut
የብድር አገልግሎት ያለማስያዝያ ማግኜት እፈልጋለው
Wendemea berta teankara neah
አይ ጫላ በተከራየንበት ቤት ውስጥ አደለም ዶሮ ልታረባ መብራቱን አጥፋ በሩን ቀስአርገሕ ዝጋ ኤሌትሪክ አትጠቀም የሚሉባት አገር ውስጥ ነው ያለንው
ጀግኒት።
Caala maalo mana lukku akkana essati argama natti isaa meeqa please 😊
Kanaan dura viidiyoo hojjannee turre
ፕሊስ ስልክህን?
ይህ የዶሮ ቤት የት ነው ማግኝት የምችለው ብትጠቁመን ከነዋጋው
መረጃ ሰርተንበታል እኮ
አዳማ ከሆነ አለኝ
I would like you to recommend to write down of the contact number of those who were interviewed. We might be interested either to ask more information or might be interested to encourage them.
Betam gobez set nat wow
ተከራይቶ መስራት ሰቀቀን ነው ሰውም ፈጣሪውን አይፈራ
👍👍👍👍
Welcome
ጥሩ ነገር ታቀርባላችሁ ይመሰገናል። እባካችሁ የሻው ማጎቹ (Mugs) ቢቀየሩ ያገራችን ሲኒ ወይ የሻዬ ብርጭኮ ቢሆን ባህሉንም ያሳያል። Mug is not our culture please.
This is how you create a job from nothing, great job
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
Bertu ankaki prgram new
ሀሳብ ስጡኝ please
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
👍👍👍👍✅✅
Selkachun askemtula
ጫላና መሰቀሌ እንዴት ናቹህ በሰላም ነዉ ?ሰላም እንደሆናቹህ ተስፋ እናደርጋለን የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ በሰዓት 30ኩንታል የሚያቀነባብር በኢትዮጲያ ተሰርተዋል በ ቢጂአይ ናከር እሱን ከቻላቹህ አቅርቡሉን
obbo caala ye doro betu yet naw ye me geggnaw
Jegna.satnat👃👃
Afaan oromonis nuuf dabarsaa kaa
Nuuti afaan oromootiin hojjachuu dhabnee osoo hin taane ummata keennatu hin dawwatu ,wal tuffata .yeroo bayee yaallee dadhabne,ammalle taanaan afaan keenyaan dalagutti jirra garuu namni ilaalu hin jiru