በአጭር ግዜ ወደ 2 ሚሊዮን ብር ካፕታል አድገናል ! የጋርመንት ስራ በደሴ ከተማ | አዋጭ ስራ | business | Ethiopia | Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Рік тому +4

    በፅናት የታገዘ የስኬት ሚስጥር ! ua-cam.com/video/_sJm83b-mQE/v-deo.html

    • @ethiokuwaittube5566
      @ethiokuwaittube5566 Рік тому

      ወንድሞች እና ካሜራ መማር እደልግ ነበር የት ልማር ሹክ በሉኝ እስኩ ጫላየ ምን አይነት ካሜራ ልግዛ የትኛው ካሜራ ቆንጄ ነው ጥቆማ ብትሰጡኝ ፕሊስ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Рік тому

      ለምን የሚሆን

    • @samira-j2d
      @samira-j2d 11 місяців тому

      wadama banataha tabaran anma falagotu alana gna masanu yata admigaza saratan yata admina gara bana

  • @wollotimes
    @wollotimes Рік тому +4

    እንኳንም ወደ ፍቅር ከተማ መጣችሁልን ጫላየ ቀጣይ ደግሞ የኔን ስኬት ለማየት እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 Рік тому +2

    ጫላዬ እዉነት አንተ ማለት የዘመኑ ዘረኞች አሰተማሪ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድምአለም እናመሰግናለን

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Рік тому

    መስቀሌ ግን ደስ የምትል አዳማጪ ነህ የምር ስታወራ እራሱ በደብ አዳምጠህ ነው ጎበዝ

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Рік тому +1

    አድሻችሁን ካወቅን እንረከባችሆለን አሉ የማውቃቸው ወይዘሮ ስህን የተማሩ የሥራ እድል ካለ እናመሠግናለን ጫላየ እዛው ሁሌ እየተመላለስኩ ከአንድ አመት በፊት አላውቀውም ነበር አድስ ስለሆነ ይሆናል

  • @فاطوماه
    @فاطوماه 7 місяців тому

    አገር ስገባ እሰራዋለሁ ብዬ ካሰብኩት ስራ አዱነው አሻአላህ እስኪ በዱአችሁ ያሳካልህ በሉኝ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Рік тому +3

    አገሬ ከዘርኝ ነት በሽታ ተላቃ እራሶን የምትችልበትንነገር እግዚአብሔር ይስጠን

  • @emuseidtube9781
    @emuseidtube9781 Рік тому

    ዋው ጫላ እናመሰግናለን በደሴ የተለያዩ ሰራወችን አድሁም የመኪነ ዋጋ የልብስ ማሽን አቀርብልነ የኔመልካም አተ የሰደተኛቸ ተስፋነህ ❤ ሌሎቹ እያጨለሙበነወ እዳገባ ሀገራችን በርታ❤❤❤

    • @zehara5680
      @zehara5680 Рік тому

      ደሴ መኪና የለም ባጃጅ ነው ያለው

  • @daviddada548
    @daviddada548 Рік тому +2

    U guys are always nice and pure heart helping ppl 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @hayatbogalehayatbogale9262
    @hayatbogalehayatbogale9262 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ጫላ በርታ በተይ ለኛ በስደት ላለን ጥሩ ተስፋ ነው

  • @besufikadenigussie
    @besufikadenigussie Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ጭላየ ተባረክ

  • @asrattadesse4110
    @asrattadesse4110 Рік тому

    10q u for quick and precise presentation.

  • @addisabebe9988
    @addisabebe9988 Рік тому

    Thank you Gebeyawoch.....we learn a lot every day!

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 Рік тому

    Nageeny waqayyoo siif haa bayatuu obbollessa keenyaa🙏gudaa nuuf galatommaa!!👍

  • @amirthefuture-7213
    @amirthefuture-7213 Рік тому

    በርታ በል አይዞህ

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን🌷🌹🌿🌺

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Рік тому

    እናመሰግናለን ውንድማችን እስኪ ስለሚስማር ማምርቻ ማሽን ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል ማሽኑንስ ኢትዮጵያ ይገናል አሳውቁኝ

  • @aliyatube7409
    @aliyatube7409 Рік тому

    ያሰለጥናሉ እንዴ ከስዴት ስገባ ሀሳቤ ነዉ

  • @shimas1115
    @shimas1115 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ ወንድም ጫላ። ድርጅቴን ፣ ስራየን ስላስተዋወክልኝ አመሰግናለሁ። ከሳዋን ጋርመንት።

    • @robelalex6189
      @robelalex6189 Рік тому

      ጥሩ ስራ ነው በርታ ::ነገር ግን የጥሬ እቃው አቅርቦት ችግር የለም??? ዋጋውስ ተመጣጣኝ ነው??

    • @jemlove1189
      @jemlove1189 Рік тому

      እኔም በጋርመት ሰራ ላይ ሰለሆነ ያለሁት ዱባይ ወሰጥ የማግዝህ ነገር ካለ ልተባበር እችላለሁኝ እኔም የደሴ ተወላጀ ሰለሆንኮኝ ደሰ ብሎኛል

    • @SaraTadesse-h6b
      @SaraTadesse-h6b 5 днів тому

      ማሠልጠን ትችላላችሁ

  • @simamedia6601
    @simamedia6601 Рік тому

    Yet new cherikun miyagegnut?where are they get resources?

  • @hawahawa5097
    @hawahawa5097 Рік тому

    Like godhafi

  • @kedijjamo9277
    @kedijjamo9277 Рік тому

    ያረብ አገራችን አሣድግልን ሰላምም አብዛልን

  • @selamawit1475
    @selamawit1475 Рік тому

    Gebyawoch hulem besfew tebarku

  • @SaraTadesse-h6b
    @SaraTadesse-h6b 6 днів тому

    ደሴ የት ነው

  • @rahelohakuku6680
    @rahelohakuku6680 Рік тому

    Yemire saladinikachu alalife 🙏🙏

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Рік тому

    Thank you

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 Рік тому +1

    Welo hagere demkulje

  • @samira-j2d
    @samira-j2d 11 місяців тому

    wooow ❤ batama mafalgaw neggar nebar

  • @Lubaba394
    @Lubaba394 Рік тому

    Adrashawu yet nu

  • @hiwotabreham8286
    @hiwotabreham8286 Рік тому

    እባክህን ወንድሜ ኢንቨስትመንት ፈቃድ እንዴት ነው ያወጣሀው እባክህን።

    • @shimas1115
      @shimas1115 Рік тому

      ኢንቨስትመንት ቢሮ ሄዶ ማናገር ይቻላል። ለማውጣት በጣም ቀላል ነው መስፈርቱ

  • @SaraTadesse-h6b
    @SaraTadesse-h6b 5 днів тому

    ❤❤❤

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Рік тому

    Chalaya...Selam..yibzalih.enda...wedezeh...sira....megbat...yichalal,???abraraligni

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Рік тому

    Jabaadha

  • @hulegebtube9816
    @hulegebtube9816 Рік тому

    gebeyawoch hulem mirchaye nachew

  • @desseitube3474
    @desseitube3474 6 місяців тому

    Copyright tetenkeq bzum atdafer

  • @technocell6851
    @technocell6851 Рік тому +1

    Malaa obolechaa koo anii bayyinaan irayiin fudhaa

  • @kfysifigufi2654
    @kfysifigufi2654 Рік тому

    👍👍👍👍

  • @sabontu1170
    @sabontu1170 Рік тому

    Galatoomaa

  • @kedijjamo9277
    @kedijjamo9277 Рік тому

    አዲሣባ ቅሪጫፊ ካላቹ ንገሩን

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 Рік тому

    ሰሜን ሳይሆን ደቡብ ወሎ ነው

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabontu1170
    @sabontu1170 Рік тому

    Heddu garii