የሻለቃው ግምገማ በፋኖ እንቅፋትና በሥርዓቱ ማጣጣር | Hiber Radio Special Jun 23, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 чер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 62

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 19 днів тому +2

    Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 19 днів тому +2

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 19 днів тому +2

    Andinet hail nw. To be under one umbrella is important. Fano must be United. Not to think about power. Just dream of Fano when it comes true when they become winners, that time they could choose their person who become leader Now 1st be the winner, Amara Fano think twice. To reach your goal, be United. Fano🎉🎉🎉

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 19 днів тому +2

    ጀሻለቃ አጥናፉ አግዜር ይስጥልን።

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 19 днів тому +2

    Thank you 100% TEKEKELE 💯🙏✌️👌

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 19 днів тому +4

    ፋኖ በጥጋብ አለተነሳም ተገፍቶ ተገሎ ነው ስለዚህ እግዚአብሔርም ይረዳዋል ያሸንፋል ድል ለፋፋኖኖ❤❤

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 19 днів тому +2

    ሀግሬሰላምለሀገሬያረብ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 19 днів тому +3

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @raskidus1681
    @raskidus1681 19 днів тому +4

    If Fano is not unite soon,,,, he might win the some battle but not the war!

    • @beletetache4016
      @beletetache4016 19 днів тому

      የሻለቃው ቃል ትክክለኛ ነው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 19 днів тому +2

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 19 днів тому +2

    ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 19 днів тому +2

    Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 19 днів тому +2

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 18 днів тому

    ❤ህብሮች❤

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 19 днів тому +2

    How do we identify which is Patriot, which one is Bandas & which one is Badas? Usually Amhara leaders couldn't achieve their jobs because of Bandas. Amhara's enemies are closer than our eye lashes. Thank You!!!

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f 19 днів тому +5

    ድል ለአማራ ሕዝባዊ ሀይል ፋኖ💪💪

  • @wubetuayalew3633
    @wubetuayalew3633 19 днів тому +3

    አዎ ሕዝቡ ሆብሎ መነሳት ነበረበት። ነገር ግን ከታች ወርደው ሕዝቡን በማንነት ከፋፍለው እንዲያም ሲል እራሳቸው በመግባት እየተሳተፉ ደም አቃብተውት አንዱ ላንዱ ከማሰብ ይልቅ እንደጠላት እንዲተያይ አድርገውታል።

  • @MesfenDemeke
    @MesfenDemeke 19 днів тому +2

    ለህልውናው ትግሉ የሚመጥን ትንታኔ

  • @user-cm7gf4pw9y
    @user-cm7gf4pw9y 19 днів тому +2

    የኛውዝምማለትነውዛሬእድኽእያደረገንያለው
    ሠውሢገደልዝምሢታሠርዝምሢደበደብዝምሥንልዛሬላይከባድመሠዋትነትአሥከፈለንለምንተገደለለምንሥታሠረብለንበምግሥትጫናብናመጣበትእድኽአያረገንምነበር

    • @dawityontandawit4249
      @dawityontandawit4249 19 днів тому

      ቀጣይ ስትኮምት አረፍተ ነገሮችን ጋፕ በመስጠት ሃሳብህ ለሌሎች እንዲደርስ ሞክር

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 19 днів тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ደግሞ የአማራ ህዝብ መቸኖርንና ነው ሞትን የምንፈራው🙄🙄

  • @user-mu7yd6gl5y
    @user-mu7yd6gl5y 19 днів тому +2

    1.ፖለቲካ እውቀት የላቸውም
    2.አለም አቀፋዊ ዲፕሎማሲ ግንኙነት አልመሰረቱም
    3.የሚዲያ ስራ መዋቅር የለቸውም
    4.ወታደራዊ ድል ብቻ ዋጋ የለውም
    5.ድል ቢያደርጉ ተገዳድለው ያልቃሉ።
    6. የፋይናንስ አቅም የላቸውም
    7.የሎጅስቲክ አቅም የላቸውም
    8.ትልቁ ችግር የጋራ ራ ዕ ይ የ ላ ቸ ው ም።
    9.የሕዝብ ድጋፍ እየቀዘቀዘ ነው።
    ድሉ ለማድረግ አንድነት።

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 19 днів тому +1

    ኬንያውያን በቅርብ ያደረጉትን በማየት ከነሱ ትምህርት መውሰድ ብቻ የአማራ አማራጭ ትግል ስልት ነው

  • @ermiaswoldetsadik7114
    @ermiaswoldetsadik7114 19 днів тому +2

    ወንድሜ አነሱ ለማዘናጋት ስለሆነ ፋኖ የህዝቡን ሞትና ስቃይ ለማስቆም ትግሉን ማፋፋም ነው ህዝቡ ራሱ መላው አማራ በቃ ብሎ ሆ ብሎ መነሳት አለበት አንድነታቸውን መስርተው በአንድ አዝ ተዋቅረው መሪ መርጠው ይህን ኢትዮጵያን ሊያፈራርስ የመጣ ፋሺስት ቶሎ አስወግዶ የሀገራችንን ነፃ ማውጣት ነው ሌላ አማራጭ የለም

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 19 днів тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ትእግስቱ የሚገርም ነው እንደ ኬንያ ማመፅ ያስፈልጋል በእርግጠኛ ህዝቡ ቢያምፅ አንድቀን አያድርም ተገፍቶ ይወድቃል ምክንያቱም በቆፍ ያለ መንግስት ነው

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 19 днів тому +2

    አንድነቱ መቶ ፐርሰንት ግዴታ ነው 🙄ቢያንሰ ሰልጣን ከሆነም በአራቱም ጠቅላይ ግዛት ተወታተው በጋራ አንድ ወጥ ወታደራዊና ፖለቲካ አደረጃጀት በፍጥነት ማደራጀት ግዴታ ነው🙄🙄

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 19 днів тому +2

    ሀብታሙ ለሻለቃ ጥያቄን አድርስል ከመተቼት ማረታት ሰገባ ፉኖ አደለም ሀኔራሎችን ጠቅላይ ተበየውን ለመግደል ሞክረው እደመለጠ እየታወቀ ብትችሉ እደኛ እደእስራ ኤሌሎች ተቀላቀላችሁ ዋጋ ከፈሉ የለበለዚ ምን ጊዜ አገኝተው ተሰብሰበው አንድ ይሁኑ በለይ ከትግራይ ተማሩ በኤርት በኩል መግባት ስትችሉ አንድ አልሆነም ብሎ ትችት አቁሙ ከቻለችሁ ግቡ ከልቻለችሁ አቁሙ ሻለቃ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 19 днів тому +1

    ህብር እንዴት እንደምትናፍቁን

  • @WaltaUsha-ch5rl
    @WaltaUsha-ch5rl 19 днів тому +2

    😂😂😂😂

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 19 днів тому +2

    ድል ለንስሩ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u 19 днів тому +1

    ተነስ አማራ መከራህ እየከበደነው ሀሉም አማራ ካልተባበረ ድሉ ይዘገያል።
    ጄግና ሕዝቡ ነው። መሪዎች ደግሞ ሕዝብ የመረጣቸው ናቸው።

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 18 днів тому +1

    ይህን የሻለቃ ንግግር መአዛ መሐመድና ሀብታሙ አያለው ያዳምጡ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 19 днів тому +1

    ፋኖዬ፣ እከሌ ከሚቀየመኝ ብሎ ተጋድሎ አለ እንዴ????
    በጥባጭህ ይበጥበጥ!!!
    ፋኖዎች አንድ ሁኑ የሚለው ለእኔ ለራሴ እያረጀብኝ መጥቷል።
    ከፈለጉ ይሁኑ፣ ካልፈለጉ አማራው እስኪሰለቻቸው ይመናቸኩ!
    ጠላትም ትንሽ ይጠንክርላቸው!
    መፍትሄው ቀላል ነው ሁቱንም ወገን ማፍቀር አይቻልም። ወይ ከግንባሩ፣ ወይ ከሠራዊቱ ወይም ከፋኖ ይወስኑ።
    እጅግ ግን አሳፋሪ ነው ግለሰቦችን ላለማስቀየም በሚል ትግሉን ማክሸፍ።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 19 днів тому +2

    የፋኖ ታጋዮቻችን ለአንድ ጨላማ የተሰለፉ ስለሆኑ አንድ ናቸው ደእነሱም አንተ ምራን አንቸ ምራን እንደሚባባሉ እንጅ እኔ ልምራ እኔ ልምራ ብለው የሚጣሉ አይደሐም ።ምክንያቱም ሁሉም ፋኖ እራሱን መስዋት አድርጎ ወነገኑንና ሀገሩን ሊያተርፍ የተነሳ ስለሆነ አንድ ሆነው እንደሚመሩን እንጅ አንጃ ይፈጥራሉ ብየ አልገምትም ።

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 19 днів тому +2

    እኛ እስራአሎች በትግሉ ገብተን ዋጋ የከፈለው አይሺሺ ምደም ይመሥከር በደረሰብን የውስጥ ጦርት ብቻ ነው እቅፉታችን እስኪ አንድ ታሪክ ሰሩ አታውሩብን የመቶ አለቃ ውቤ ነኝ ከእስራአል

    • @user-od8gc6vj5z
      @user-od8gc6vj5z 19 днів тому

      ሀብታሙ ለምን ደጋግመህ የተወሰኑትን ቃለመጠየቅ ታደርጋለህ በዙ አዋቂወች መኖራቸውን ታቃለህን በየሳምቱ ከምት ጠይቃቸው ሰወች ጋዘጠኛው ወድማችን ዜናነህ ትክክል መልስ የሰጠህ አሁንም ወቤ ነኝ ከእስራኤል

    • @user-od8gc6vj5z
      @user-od8gc6vj5z 19 днів тому

      ለማንኛውም የማአዘን ንግር ልደገመው ተወደደም ተጣለም ርዱትም አትርዱትም ፉኖ ያሼንፉል

    • @user-od8gc6vj5z
      @user-od8gc6vj5z 19 днів тому

      ጉድ ነው በፍራት ተሰዶ እነዘመነና እነሻለቃ መሰፍት ሌሎችንም መተቸት ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @YohannesGizaw
    @YohannesGizaw 19 днів тому +2

    የፈኖ መሪዋች አማካሪ ዘመድኩ በቀለ የአማራ መሁራን በአንድ አዳራሸ ሰብሰቦ በውጭ ሀገረ እምናግረው ዘመድኩን በቀለ ፈኖ ግለሰቦችን ማሰወገድና ድረጅትና መሪውን መሬት ላይ ለሚዋደቀው ማሰወቅ ይጠበቅበታል አመቱን መሉ የአማራ ህዝብ እየጠበቀ ነው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 19 днів тому +1

    አይ የአስታጥቄ ቀይ ቦኔት

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 18 днів тому +1

    አንዳንድ የሚዲያ ምክር ለሁለቱም እኩል ሊጠቀሙበት ስለሚችል መርጦ መናገር ተገቢ ይመስለኛል እስራኤል ጥቂት ለሞተባት ነው የሰማ መንግስት ጅምላ ጭፍጨፍ ውስጥ የሚያስገባ እንዳይሆን

  • @MuhamedDawed-db5hm
    @MuhamedDawed-db5hm 18 днів тому

    ካስሩ እስክንድር እያለ ፋኖ አድ አይመጣም

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k 19 днів тому +4

    እውነት ፋኖ አንድ ካልሆነ ትልቅ ውድቀት ነው !!! ህይወታቸውን እየከፈሉ አንድ መሆን ለምን ጊዜ ወሰደባቸው ???????

    • @user-mu7yd6gl5y
      @user-mu7yd6gl5y 19 днів тому

      ጊዜ የወሰደባቸው ተራ የሰፈር ጀብደኞች ናቸው።

    • @user-mu7yd6gl5y
      @user-mu7yd6gl5y 19 днів тому

      1.ፖለቲካ እውቀት የላቸውም
      2.አለም አቀፋዊ ዲፕሎማሲ ግንኙነት አልመሰረቱም
      3.የሚዲያ ስራ መዋቅር የለቸውም
      4.ወታደራዊ ድል ብቻ ዋጋ የለውም
      5.ድል ቢያደርጉ ተገዳድለው ያልቃሉ።
      ድሉ ለማድረግ አንድነት።

    • @user-cv4ub3yo3f
      @user-cv4ub3yo3f 19 днів тому +1

      ​@@user-mu7yd6gl5yውጣ ከዚህ ሂድና ሳርህን ጋጥ እንስሳ😠

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 18 днів тому +1

    አጨብጫቢወውን በሙሉ ይበላቸው። ቦዘኔ ሙህርነት አይገልፀውም ። ብርሃኑ በለው ዳኛቸው በለው ሌሎቹ በሙሉ የምድር ከርሳሞችና አድርባዮች ናቸው። ወጣም ወረደ ፋኖ አማራ የኢትዮጵያ ህዝብ ያሸንፋል። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሆ ብሎ መነሳት አለበት።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 19 днів тому +1

    ሚኒሻ አበባው አማራ አይደለም ዲቃላ ባንዳነው ይሄ ቆሻሻ ታሪክ ይወቅሰኛል የማይል ርካሽ ሰካራም

  • @onontravel3000
    @onontravel3000 19 днів тому +1

    ውጭ ቁጭ ብሎ መበጥረቅ አይሸክክም

    • @0ahh858
      @0ahh858 19 днів тому +1

      ጋላ ምናባክ አገባህ